የትላንቱ ፓስተር የዛሬው ኦርቶዶክሳዊ ወጣት | ከፕሮቴስታንት ወደ ክርስቲያን | የሕይወት ተሞክሮ በቴቄል ትዩብ

  Рет қаралды 12,777

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@Linatube891
@Linatube891 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤ገና በጨለማ ያሉ ሁሉ ወደ ትክክለኛው የክርስትና መንገድ ይመጣሉ።ጌታ ሆይ ተመስገን ቸር ወሬ ያሰማኸን❤
@HareguaGeremew
@HareguaGeremew 23 күн бұрын
Yes of course 👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾❣️❣️❣️❣️❣️ egzabhre yemelsacheu☦️☦️☦️
@HareguaGeremew
@HareguaGeremew 23 күн бұрын
Esyyyyyyyy elelel elelel elelel 👏🏾👏🏾👏🏾 orthodox mehonee metadele new bebetuu yatsenke ☦️⛪ temsgne 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
እልልልልልልእልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንካን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ መለስህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ⛪️💞💞💞🌻🌻🌻
@wizbro2713
@wizbro2713 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ወደመጣህበት ዕምነት ፍሬ እድታፈራ የሐዋርያት አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞቼ የአገልግሎት ዘመናቹን ይባርክ
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 25 күн бұрын
ክበርልኝ ጊታየ እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@nasrrra2alain48
@nasrrra2alain48 2 жыл бұрын
Desi sil igzaber yimesgen🥰🥰🥰🥰🥰wendimachin bertaln
@ቃልህንበልቤሰወር
@ቃልህንበልቤሰወር 2 жыл бұрын
Be mejemeriya wondimachin wede kidist betekiristan sile temelesk egzihaber yimesgen betam des yilal be iwunet wondimochachin beryulin
@YalemwetMorgeta
@YalemwetMorgeta Ай бұрын
እልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Eman-kq4bx
@Eman-kq4bx 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@lemlemayalew9426
@lemlemayalew9426 2 жыл бұрын
አቡ እስቲ የቴሌግራም ወይም የ ዩቲዩብ ሊንኩን ንገሩኝ ሙሉ ስሙንም
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 17 күн бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️
@addistadesse2748
@addistadesse2748 2 жыл бұрын
gudachu tegalete ko anten blo paster wurdetamoch nachu betam. Sanbatew enfaykeribachu new tkm felagi twld enante nachu.
@Linatube891
@Linatube891 Жыл бұрын
ገንዘብ የሚያገኘውማ paster ቢሆን ነበር።በኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ክርስቶስን እንጂ ገንዘብን የሚሰጣቸው የለም!
@Chaltu-qj6gm
@Chaltu-qj6gm 11 ай бұрын
des yilal
@RedietPoland
@RedietPoland 23 күн бұрын
ellllllllll
@z_amen87
@z_amen87 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tekeltube5210
@tekeltube5210 2 жыл бұрын
ኮመንቱን ዩትዩብ አጥፍቶት ነበር ይቅርታ
@wizbro2713
@wizbro2713 2 жыл бұрын
አክሊለ እባክህን ወንድማችን ሲናገረው የነበረው የሉተር መጽሐፍ ርዕሱን ንገረን 🙏🙏🙏
@tekeltube5210
@tekeltube5210 2 жыл бұрын
@@wizbro2713 የያረጋልን ቁጥር ሦስት መጽሐፍ ካገኘኸው እዛ ላይ በስፋት አለ
@samuelasefaasefa
@samuelasefaasefa 2 жыл бұрын
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከኢየሱስ ስም በስተቀር ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና ።
@temesgensheycha5422
@temesgensheycha5422 2 жыл бұрын
Amen😊
@dawitroba5962
@dawitroba5962 Жыл бұрын
@Samuel Asefa ወንድሜ እስኪ መልስልኝ መዳን በሌላ በማንም የለም ..... ያለው ማን ነው? ለምን አለ? መቼ አለ? ለእነማን ተናገረ? አንተስ እንደምትለው የኢየሱስ ክርስቶስ ማዳንን ከሌላ ማዳን ማነፃፀር ተገቢ ነው? ምክኒያቱም በመፀሀፍ ቅዱስ ቅዱሳን መላዕክት ያድናሉ የሚለው ጋርስ አይጋጭብህም??
@Abenezermulualem
@Abenezermulualem 2 жыл бұрын
Geta mihret yarglh
@tewodrosberi7633
@tewodrosberi7633 2 жыл бұрын
ድምጽ ቀረጻችሁን አስተካክሉ! ተደብቃቹ የምታወሩ ነው የሚመስለው
@Linatube891
@Linatube891 Жыл бұрын
ከዚ በላይ ምን ያርጉ
@artistsurafel
@artistsurafel 2 жыл бұрын
ሲጀመር ግን ፓስተር ማን አደረገህ፣ ዕድሜህ ልጅ ነው ስለዚህ ከፓስተርንት የሚለው አነጋገር ትክክል አይደለም። ገና ምራቅህን ያልዋጥክ ቀዥቃዣ ልጅ ነህ። ሃይማኖት መለወጥህን ሳይሆን ፓስተር ነበርኩ ማለትህን ነው የነቀፍኩት።
@መክሊት21
@መክሊት21 2 жыл бұрын
የኔ ወድም በቅንነት ተረዳና እግዚአብሔር ሆይ እውነቱን ግለፅልኝ ትክክለኛ የት እዳለህ በለው እኔ አድ ፕሮቴስታንት ወድሜ እዲህ ብሎ ሲፀልይ እውነቱን ገልፆለታል
@Hanna_W
@Hanna_W 2 жыл бұрын
መሳደብ ነው የናንተ ክርስትና?
@dawitroba5962
@dawitroba5962 Жыл бұрын
@surafel ሱራፌል ወንድሜ ፖስተር መሆን ማለት እኮ በፕሮቴስታንት 500 ወይም 1000 ሰው ቲፎዞ ሰብስቦ መሆን ይቻላል በጣም ህዛናቶች አይደሉ በክርስቶስ ስም የሚቀልዱት? ታዲያ የዚህ ወንድማችን ከስህተቱ ተመልሶ ወደ ትክክለኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቱ በመመለሱ ለምን ጨነቀህ አንተም ልቦናህ ሲመለስ ተመልሰህ መመስከርህ አይቀርም::
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,8 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 146 МЛН
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
ስለ ውሃ ጥምቀት እውነታው  The Truth on Water Baptism
26:26
🛑ስርአታዊ ውይይት በ መጽሐፍ ቅዱስ ዙሪያ| አክሊል VS አማን
1:32:14
ኤፍሬምን ትናንት የተናገረው እንቅልፉን እንደነሳው ተናገረ
29:26
⛔ ተሙ ፓስተር ናታንን መርዙን አስተፋው ⛔
1:35:21
አሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 1,7 М.
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,8 МЛН