የትላንቱ ወንጌላዊ የዛሬው ዳዒ ፈተና! || ክፍል 2 || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

  Рет қаралды 42,114

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 392
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ 2 жыл бұрын
ኢላሂ ሂዲያ በአንተ ነው ለኔና ለመሰሎቼ የሰጠኸውን የሂዲያ ብርሃን ለቤተሰቦቼ ወፍቅልኝ ለኔም ፅናትን በዲኔ ጠንካራና ለሌሎች ተምሳሌት የምሆን ጠንካራ ሴት አድርገኝ በራህመትህ ያረብ
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 2 жыл бұрын
Allah yihofiqachewu okitii
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ 2 жыл бұрын
@@adelalbalooshi8054 አሚንንን ያረብለአለሚንንን
@ሰበዉተተንዥአታወልክ
@ሰበዉተተንዥአታወልክ 2 жыл бұрын
አብሽሪ በርች ለቤተሰቦችሽም አላህ ያህደያን ጀንበር ወጋግ ያድርግለቸው ህደያና ማሻቱ የሱ ነውና ልበቸውን የብረለቸው ኢንሻ አላህ
@seadilove8182
@seadilove8182 2 жыл бұрын
አላህ ላንችም ለኛም ፅናቱን ይስጠን ለቤተሰቦችሽም አላህ ሂድያ ይስጥልሽ ማሬ
@omabdellah5651
@omabdellah5651 2 жыл бұрын
ቤተሰቦችሽን አላህ ሂድያ ይወፍቃቸው አንችንም እኛንም ዲናችን ላይ አላህ ያጠንክረን እህቴ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ማአሻአላህ አላህ ኢማናችሁን ይጨምርላችሁ ሰለምቴዎች በሙሉ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ
@አቡኢልሐም
@አቡኢልሐም 2 жыл бұрын
ኡሥታዝ ያሥፈልጋቸዋልልል ልንረባረብ ይገባልልል ተኝተናልልልል በጣምምም
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሰለምቴዋች ታድላችሁ 🌹🌷🌹🌷🌹🌷 ልዩ ናችሁ።
@tytvhhu2389
@tytvhhu2389 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ፈገግታቸው ደስ ይላል
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አንደበታቸው ጣፋጭ ነው አላህ በኢስላም አኑሮ በኢስላም ይውሰዳችሁ ኻቲማችንን አላህ ያሳምር
@hayati1840
@hayati1840 2 жыл бұрын
አህህህህህ አላህ ያስደስተዎት 😭😭😭😭. አላህ ደግሞ ቁርአንን ገር ያርግለዎት 🙏🏻
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 2 жыл бұрын
Wow ! ሱብሀንአላህ በጣም ይገርማል የአላህ ስራ .አረ ሶፊ በጣም ነው እምወድሽ ማሻአላህ አላህ ምርጥ ስራሽ ይውደድልሽ ነገር ግን መስጅዱ በር የለውም ብለዋሉ ታድያ ለምንድነው አድራሻና ባንክ አካውንት የማትፓስቺው ሰው የቻለውን ያህል እንዲረዳ ? እኛ ሙስሊሞች አላህ ይድረስልን በጣም ተኝተኝናል ሰዎች ለባዕድ አምልኮ ገንዘብ እየሰጡ ከአውሮፓ ከአሜሪካ ወደ ሌላ አገር እየሄዱ ሰውን ይሰብካሉ ይረዳሉ እኛ ሀቅን ይዘን የት ነው ያለነው .፣? ያ አላህ ሂዳያውን ስጠን አሜን
@seadilove8182
@seadilove8182 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
መርሀበን ሚንበሮች የኔ መንገድ ሚሰጠን ብርታት ትምህርት ይህ ነው አይባልም አላ ለናንተም እውቀትን ጨምሮ አምሰየቹን የህዳየ ሰበብ የርግላቹ ፅናት ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሰምርልን ኢላሂ በከይር ላይ ሁሌም ፍተና አይጠፋም ሶብር. ይስጠን
@asddrasdd8224
@asddrasdd8224 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚሉ አባት አላህ እረጂም እድሜ ይስጥልን አባታቺን
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
ኧረ ሙስሊሙ የት ነው ያላቹት ኡስታዞች ዱአቶች አላህ ያግዛቹ እንነሣ ያረብ
@Zemuyetub
@Zemuyetub 2 жыл бұрын
ያ አላህ አጅብኮ ነው ወላሂ መታደል ነው ሌሎችን ወዴ እስልምና መጣራት ደርባባ የሆኑ አባት አላህ ለብዙዎች መስለም ሰበብ ያድርግዎት ሶፊ እወድሻለሁ አላህ ይጠብቃቹህ💜😍
@mrmraarraa9647
@mrmraarraa9647 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አባታችን ልዩናችሁ ውስጤ እኔስ ምን ሰራሁ ያስብላል እደነዝህ ልክ እድ ብድር ዘመቻ የተፈለሙ አባቶችን ስናይ አላህ ለሌሎችም ቀጥተኛውን ይስጣቸው ምንቢርች በርቱ ሁለትም ከጎናችሁ ነንንንን
@mokede8735
@mokede8735 2 жыл бұрын
Mashallah ታድለው ያከፈሩትን መልሰው ማስለማቸው
@Nùh4424
@Nùh4424 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አጂብ ነው አሏህ የፈለገውን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል የፈለገውን ደግሞ ያጠማል አሏህ ሁላችንንም ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን
@makeyamakeya430
@makeyamakeya430 2 жыл бұрын
ሰላወቅኖት በጣም ደሰ ብሎናል አላህ መጨረረሻወን ያሳምርሎት ለብዙወችም የሂዴያ ሰበብ ያድርጉት
@abdibeshirsaid41
@abdibeshirsaid41 2 жыл бұрын
ቋሚ ኡስታዝ መቅጠር እና መስጂዱን መጨረስ ማንን የሚጠብቅ ይመስላችኋል ያ ጀመዓ?
@zebibaamede1915
@zebibaamede1915 2 жыл бұрын
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኔ መንገድ ቤተሰቦች አገራችንን ሠላም እንድያደርግል ዱአ አድርጉ
@neimatemam1204
@neimatemam1204 2 жыл бұрын
ሰለምቴዎች ማሻአላይ አለህ ያፅናቹሁ ጀግና ናቹ ኦዳቹሃለው አባባ አለህ እድሜዎን በእስልምና የርዝምላቹሁ አብሽሩ
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
ዛሬ 1 ነኝ እሰኪ እዴኔ ይሄን ፕሮግራም የምቶዱ ላይክ👍
@zeynebmohammed4931
@zeynebmohammed4931 2 жыл бұрын
ግን ኡስታዞች የት ናችሁ አንድ ከተማ ተስብስባችሁ ገጠር ጉራ ብትሉ ማሻ አላህ ሰለምቴወች በለጧችሁ
@ነኝየሙስሊምልጅ
@ነኝየሙስሊምልጅ 2 жыл бұрын
ሲያሳዝኑ እደ ህፀን ራሰቸውን የሚያታልሉ ንፋስን የሚያማልክ ሁሉ እውናተኛው እምናት ሲያዩ የማቸዋል ይቆርጠቸዋል ወዳዱም ጠሉም ጀነትን የፈለገ አላሀን ባብቸኝነት ማምላላክ ናው
@ሰሚራ-ረ9ቘ
@ሰሚራ-ረ9ቘ 2 жыл бұрын
አርብሀገር ያለንልጆች እሬሙት ያለው ቁርአንበብዛትገዝትን እንድህ በአካባቢው ኡስታዝ ለለላችው ብናበርክተላችው ብየ አሰብኩ በእራሳችው ጌዜ ይቀራሉ ቁርአን ቢዳርስ እነሱምትጠቅመው ብንጠቀም
@jamelayesuf4097
@jamelayesuf4097 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ አላህ ሱብሀናላሁ ሙአላ ለወደደው ቀጥተኛውን መንገድ ይመራል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@anisaalshmori5409
@anisaalshmori5409 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ የአባታችን ታሪክ በጣም ደሰ ይላል አላህ ጤና ይሰጣቸው እድሜቸውን ያርዝመው ሰራቸውንም አላህ ይውደድላቸው አንቺም እህታችን አላህ የምትፈልጊውን ይሙላልሽ በጣም ደሰ የሚል ኘሮግራም ነው ሁሉ ሙሰሊም አላህ በዲናችን የምንሰራ ያርገን ጀዛኩም አላህ ኸይር
@ከዱነኝእናቴንመሳይ
@ከዱነኝእናቴንመሳይ 2 жыл бұрын
ሚንበሮች አላህ ይጨምርላቹህ ሰለምቴዎችንም አላህ ያግራላቸው ያረብ
@IbraDwd
@IbraDwd 2 жыл бұрын
Alhamdulillah Allah, bless you all my Muslim brothers and sisters...!
@zeinebamohd4203
@zeinebamohd4203 2 жыл бұрын
You too bro
@b.6015
@b.6015 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጉጉት ነበር የተበኩት የኔ አባት አላህ ይሀፍዝሁ ያረብ እኔም ሰው ሲቀራ ቁረአን ሳይ በቸ ይሆን ገለጥ አርጌ የምቀራህ እያልኩ አለቅስ ነበር አሁን አለሀምዲሊላህ ትንሺ ትንሺ እየቀራሁ ነው ሰው ሲቀራ እቀናለሁ ሲሉ የኔ ስሜት ተሰማኝ ወላህ አላህ ያግራልሁ ያግራልን እናቴን እዳቱ አላህ ይመልስልን የአላህ
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
ሱብሃንአላህ ወርቅ በእሳት እንደሚፈተነው ወደ ቀጥተኛው መንገድ አላህ የመራቸው ሰዎች ልክ እንደዛ አላህ በጀነት ቤት ይገንባሎት
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
አባታችን እንካንም አላህ መረጠለን ሰላም ወደሆነው ሀይማኖት ❤️❤️❤️👌
@eimumuradyoutube9756
@eimumuradyoutube9756 2 жыл бұрын
አሰላሙላይኩም እኳንደህናመጣችሁ. ሀገራችንንሰለምያረግልን
@aminaethio2971
@aminaethio2971 2 жыл бұрын
የምር አላህ ይጨምርላችሁ ሰለምቴወች በጣም ጠካሮች ናቸው አላህ ያግራላችሁ ያግራልን ለሁላችንም
@rukiya6481
@rukiya6481 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ጀግና አባት አሏህ መጨረሻዎትን ያሣምርለዎት
@asmatube1022
@asmatube1022 2 жыл бұрын
ማሸአለህ ማሸአለህ ምንኛ መተደል ነው አለህ የቆየቸው ሞተችንን በሸሀደ የረገው ጀዘኩምአለህ ኸይር በጀነት አለህ ይሰብስበን
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 жыл бұрын
በጉጉት ሰጠብቅ ነበር እኮ ማሻአላህ ماشء تبرك الله ماشء الله تبرك الله ماشء الله تبرك الله سبحان الله كن فيكن سبحان الله كن فيكن አላህ ጤና ና እድሜ ይወፈቃችሁ ያረብ የኔ አባት እንድት ደሰ ይላል በአላህ መንገድ እኮ አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ ሶፊዬዬ በርቸ አላህ ይጠበቃችሁ ሰላም ለሀገርችንን ያረብ💚💛❤️
@zeinebamohd4203
@zeinebamohd4203 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ የኔ ጀግና አባት አብሽሩ ሁሉም ሙስሊም ኡማ ከጎኖት ነዉ መስጂዱንም ኢንሻ አሏህ አሳዉቁኝ ሜምበሮ ኢንሻ አሏህ የምነይተዉ ይኖረኛል
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሚንበሮች በርቱ ውድ እህት ወንድሞቸ ከሚወራውም ከሚሰማውም አሳፍሪ አስደንጋጭ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ መጨረሻችንን አላህ ያሳምረው ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አሚን
@fafifafi136
@fafifafi136 2 жыл бұрын
የኔመንገድ ምርጥ ፕሮግራም ማሻአላህ አባታችን አላህያግዘዉትአልሀምዱሊላህ ወኒኢመል ኢስላም አላህ የፈለገዉን ይምራል ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን
@temresirsgalahemdulilah4621
@temresirsgalahemdulilah4621 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
@sadaethio5900
@sadaethio5900 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምንኛ መታደል ነው አላህ ፈተናዎች የምወጣበት ሰብር ስጠን
@አልሀምዱልይላአለኩልሀል
@አልሀምዱልይላአለኩልሀል 2 жыл бұрын
እረ ሼረ ማሻአላህ ደሥ እሚል ፐሮ ግራም አባታችን ጀዛከሏህ አልሀምድላህ እንኳንም ወደ እሥልምና ብረአሀን አላህ መራዎት አላህ ይገዘዎት እድሜዎንትንም ያረዝምልን
@ganaganat1948
@ganaganat1948 Жыл бұрын
ሱበሀን.አላህ.አባቴ.ለአላህ.መሰደድ.እንዳት.ደስ.ይላል.ጥንካሬወት.በጣም.ደስ.ይላል.አላህ.የርሶን.ፅናት.ይስጠን❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
@halitube346
@halitube346 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነበር የምጠብቀው
@zebibanuru5880
@zebibanuru5880 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እድሜና ጤና ይሰጣቸው ኢትዮጵያ ውሰጥ እሰልምና የማይታወቅበት ቦታ ይኖራል ብዬ አላሰብም ነበር ትኩረት የሚያሰፈልገው ነገር ነው
@Samirasamire1314
@Samirasamire1314 2 жыл бұрын
አሏሁአክብር መንገዶ ትግስት አስጨራሽ ነዉ አምሳያቹን ያብዛልን ማሻአሏህ!! እናንተንም እኛንም በኢስላም መፅናቱን ይስጠን።
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ 2 жыл бұрын
ማሻላህ አህለን ሶፊ ትናት ስጠብቅ ወፍ የለም እዴ ስጠብቅ ያመሸሁት ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አድነት ለወገኖቻችን
@sumayyoutube3361
@sumayyoutube3361 2 жыл бұрын
የኔባት አደበተወስጣፍጥ. አላህ እድሜና ጤናይስጠወት ቁርአንገዝተን መስጠት እፈልግነበር እዝህአካባቢ ግን እደትእናግኛቸው
@firdewssefa7792
@firdewssefa7792 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ አባት አላህ እስከ መጨረሻዉ ያፅናዎት ፈገግታቸዉ እራሱ ሲማርክ
@jmajma2510
@jmajma2510 2 жыл бұрын
Yaaaaa Allah.....Yaaaaa Allah..... አላህ ይጨምርላችሁ ሚንበሮች
@californa6827
@californa6827 2 жыл бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም አላህ ይጨምራልሺ ቆንጂት ማሻ አላህ አላህ ይጨምሮሎ
@fateyassin5028
@fateyassin5028 2 жыл бұрын
አላህ ስኬታማ ያርጎት አባቴ
@arafatasantii4312
@arafatasantii4312 2 жыл бұрын
Pls endet enagizaw wandimachinin
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 2 жыл бұрын
አህለን የኔ መንገድ እንካን ደህና መጣችሁ ውዶቼ ሶፊ. በርቺ. ውዴ አላህ. ይጨምርልሽ አባታችን በኢስላም ላይ አላህ ያጽናችሁ አላህ. ይጠብቃችሁ
@sualih1
@sualih1 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ግን ምን ይሳናዋል ለሌሎችም ሂዳይ ይስጣቸው
@zinet4736
@zinet4736 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ኢንሻ ሥሠግድ መብራት የለም ግን መብራት አየሁኝ በርቶ አጀብ ነዉ
@feydukedir
@feydukedir 2 жыл бұрын
እኚህ አባታችን በምንችለው አቅም ልናግዛቸው ይገባል የደረሰባቸው በደል ቀላል አይደለም።
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
📚አቡ ሁሬይራ (ረ.ዐ)‎‎ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ👉🏻 (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹ሐይል ማለት ተፎካካሪዎቹን ታግሎ 🌹የሚያሸንፍ ሳይሆን በቁጣ ወቅት ራሱን መቆጣጠር የሚችል ነው፡፡›› 👉🏻ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል 👉🏻 ራስን በቁጣ ግዜ መቆጣጠር በሀይል ሰውን ከመጣል በላይ ከባድ መሆኑን፡፡ ‹‹ 🌹ቁጣ አካላዊ፣ አዕምሯዊና ማህበራዊ ጉዳቶችን ያስከትላል ስለዚህ ቁጣን መራቅ ተገቢ መሆኑ🌹 ኑ 👉🏻ፕሮፋይል ተጭናጩ ቤተሰብ ሁኑ ዲናችን አብረኝ እንማር አብሽሩ በላይክ🌹🌹👍
@ሒክሙ
@ሒክሙ 2 жыл бұрын
صلي الله عليه وسلم
@toibahassen3089
@toibahassen3089 2 жыл бұрын
ማሻአ አሏህ ተባረከሏህ የሰለምቴዎች ፅናትኮ የሚገርምነው አሏህ ይጨምርልዎ አባታቺን
@halimagessi1357
@halimagessi1357 2 жыл бұрын
መሻላህ የተባረካላህ አላህ በጣም ደሰ ስል ሰላምህ ብዚት ይበል የኔ አባት
@b.6015
@b.6015 2 жыл бұрын
እናቴን እደርሱወ አላህ ይመልስልኝ ያረብ ያከሪሚ አተ አይሳንህም ሙስሊም መሆንኮ መታደል ነው
@فتيحهناصر
@فتيحهناصر 2 жыл бұрын
ከፍራ ነው ?
@b.6015
@b.6015 2 жыл бұрын
@@فتيحهناصر አረ አደለም እኔን አላህ ወፈቀኝ ቤተሠቦች ካፊሮች ናቸው
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 2 жыл бұрын
Anten yehofekeki allh inesunim yihofikachuwu
@myhome0196
@myhome0196 2 жыл бұрын
@@b.6015 ማአሻ አላህ አብሽሪ ሂድያ በአላህ ነው ብቻ ዱአ እና ዳዕዎ ከማድረግ አትስነፊ አላህ ያግዝሽ ሁቤ ተደስተሽ ለማየት ያብቃኘሰ ሁቤ የሀሩን ሚዲያ የጀርባ አጥንት ነሽ መልካም ስራሽጥ በእጥፈሰ እረቢ ይመንዳሽ ሁቤ ከሙስሊም ሚድያ ያለሽ ትስስር በኮሜንት በጣመሰ ታስደሚምኘሸ አለሽ እና አላህ ይቀበልሽ ሁቤ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ 2 жыл бұрын
አሚንንን ያረብለአለሚንን ለኔም ለቤተሰቦቼ በተለይ ለናቴ ረቢ እዝነትህን
@temi7632
@temi7632 2 жыл бұрын
Maashaa Allah tabarakallah
@ሀሊማጎደሬዋ
@ሀሊማጎደሬዋ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ሙስሊም ሁኖ መፈጠር አልሀምዱሊላህ ነው ሙስሊምም ብነሆ ያተ ባሮች ከሆኑት አድርገን ሀይረኘውን ምገድም ምሪን ያረቢ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ካሰብከው በላይ ያሳካልህ
@Aliuwrebabo
@Aliuwrebabo 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አጂብ ይሆነ አሰላለም ነው
@mohammedsunekamo4910
@mohammedsunekamo4910 2 жыл бұрын
ማሻ አለህ ደስ ይለል አለህ መጨራሸዎትን ያስምርለችሁ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
አባ ሀጅ አላህ አቅሙንም ቅዋውንም እውቀቱንምይስጠውት ያረብብብ ይኛ እንቁ ❤️❤️❤️
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 2 жыл бұрын
mashaallah abatachn enkuwn wedetefeterubet eslmna metu ehtachn sofi berchi
@CutenessFUN
@CutenessFUN 2 жыл бұрын
ያአላህ ፡ ደስ ፡ ሲሉ ፡ አላህ ፡ ከከይር ፡ ስራ ፡ ጋር ፡ ረጅም ፡ እድሜ ፡ ይስጦት
@شمسهارون-ه3ر
@شمسهارون-ه3ر 2 жыл бұрын
Mashallahe allahe wakeber jezakellahe
@sada4603
@sada4603 2 жыл бұрын
የእስልምና ነገረ በጣም ነዉ የሚያሳዝን በጣም ነዉ የሚያናድድ ዳዋተኛ ነን የምትሉና የህዝብ አንቂ የሆናችሁ ሰወች ይህን ስትሰሙ ልታፍሩ ይገባል ህዝብ የሚያስተባብረዉ አካል ካለ ለእስልምና ወደኋላ የማይል አማኝ ነዉ ያለን የአስተባባሪ ችግረ እንጅ አሁንም የዚህን ሰዉ ታሪክ መነሻ በማድረግ በእንደዚህ አይነት ቦታወች አቅሪ ሊመደብላቸዉ ይገባል
@hayatmohmmed4763
@hayatmohmmed4763 2 жыл бұрын
Laseletane nwe merotote
@ዘይባኢብራሂም
@ዘይባኢብራሂም 2 жыл бұрын
ማሻአላል ወላሂ በጣም ደስየሚል ፓሮግራም
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 Жыл бұрын
የኔ አባት ረጂም እድሜ ጤና ይስጠወት አላህመገደወን ቀኝ ያድረግለወት💘🥰🤲
@madi-lh3pc
@madi-lh3pc 2 жыл бұрын
እረ ማስታወቂያ ቀንሱ ከፕሮግራሙ በለጠ እኮ ማስታወቂያ ወይ ተራ በተራ አስታውቁ እስቲ ይቀነስ ምትሉ
@abuaysha6020
@abuaysha6020 5 ай бұрын
ማስታወቂያ ማለት ይህንን ፕሮግራም ለማዘጋጀት የሚወጣውን ወጭ ፕሮግራሙ አየር ላይ ከማዎል ጀምሮ እስከ ታች ያሉ ወጭዎችን ለመሸፈን የግድ ማስታወቂያ መስራት አለበት። ይህንን ፕሮግራም ለማስተላለፍ የትኛው ሃብታም ወይም ድርጅት በነፃ የሚያገለግል የለም።ቢኖርም እዚህ ግባ የሚባል ነገር የለውም። ዛሬ ለኛ ይህንን ፕሮግራም የሚያዘጋጁት ሰዎች ለራሳቸውና ለቤተሰባቸው የሚያስፈልጋቸውን ወጭ ለዚህ ፕሮግራም እየደጎሙ ለኛ በማድረሳቸው ሊመሰገኑ ይገባል። በአጭር አማርኛ ማስታወቂያ የለም ማለት ይሄ ፕሮግራም ቆመ ማለት ነው።ውዴ
@makiyakonjo3934
@makiyakonjo3934 2 жыл бұрын
ማሻአላ የኔ አባት አላህ ይጨምርለወት
@teybenuriya3216
@teybenuriya3216 Жыл бұрын
የኔ አባት እረጅም ጤና ይስጠዎት ወላሂ አላህ የፈለገውን ይመራል ታድለው መንበሮጨች ሽኩረን ማስታወቂያ ግን አታብዙ
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ እንኳን ደህና መጣቹህ
@hiratube8651
@hiratube8651 2 жыл бұрын
ያረህማን አንተ የሚፈልጉትን አሳካላቸው
@jamelayesuf4097
@jamelayesuf4097 2 жыл бұрын
ሳፉ እባክሽን አድሬሳቸውን ስጭኝ የመስጊድን በር እኔ ልግጠመው እድሬሳቸውን ስጡኝ
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 2 жыл бұрын
አልሃምዱልላህ አላህ የፅናች የረብ እኛንም የፅናን
@sittyhussein9398
@sittyhussein9398 2 жыл бұрын
አወወ አባታችን ማሻአላሏህ ማንበብ ስለሚችሉ ኢስላማዊ መፀሀፎች እና በስልክ ሚሞሪ አስፈላጊ ት/ሮችን እንዲያገኙ ማድረግ ነው።
@degneshbedewi7370
@degneshbedewi7370 2 жыл бұрын
Mashallah Alah bezihu yastinawot
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 жыл бұрын
ሰጀምር ብሰሚላህ ብዬ ልጀምር ማሻአላህ ይህ ብሮግራምሸ በጣም ጥሩ ብሮግራም ነው ማሻአላህ ከሃጂ የሰማነው ከ ክርሰተና ተነስቶ አላህ ወደ እሰላም መ ምጣታቸው ማሻአላህ አላህ ይጨመርበት ሙሉ በሙሉ ግን እንዴት የነጋሺ የነቢላል የተፈጠሩባት ኢትዮጵያ እንዴት አሰጋጅና ቁርሃን አሰቀሪ ከአንዋር መሰኪድ ለአላህ ብሎ የሰወየውን ሰው አጣሁ ብለው ሰው ተረባርቦ አንቺም ብትሆኝ አረባርበሸ መላክ አለበት እንኳን አተው ሰለምኩ ሲል በአረቦች ሃገር ህዝብ ቤት አጅር ባገኘው ብሎ ይረባረባል አንቺም ባሰቾካይ ከአዲስ አበባ ለአጅር ሲሉ መራራጥ አለበት ይህን ለአልምች ተረባርቦ መደረግ አለበት የእኝ የሃጂ መልክት በጣም ለኢትዮጵያ ህዝብ ሙሰልሙን በደንብ ሰለ ዲን ለማያውቀው ተረባረበን ማሰተማር ነው እና እሳቸውን የሁሉም ሙሰሊም ተረባርቦ ምኞታቸውን ማድረግ ነው እባክሸ ከቻልሸ ለኔ ትልቅ አጅር ሰለሚሆንልኝ ለምቱት ቤተሰቦቼ ሰለሚሆን የሆነ ነገር ማድረግ ሰለምፈልግ በዚህ ቁጥሬ አሜሪካ ብታገናኝኝ ደሰ ይለኛል ከሃጂ ጋር ወይም ከአንቺ ጀዘከላኪ ሄር ሰሜን አኒሰ አብደላ ቁጥሬ 4046611420 በዚህ አገናኝኝ ሌላው ለሚደረግ ነገር ሁሉ ሙሰሊም ይረባረብበት ዘንድ ድጋሚ ቀርበው ሰንቱ ሙሰሊም ይህን ብሮግራም ያየ ለአላህ ብላችሁ ሼር በማድረግ እንረባረብባቸው እባካችሁ ሙሰሊምች በምሉ ሰንት ሙሰሊም ዘካ በአለም ላይ ማድረክ ይፈልጋል አንቺም መርዳት ወይም ዘካ ማድረግ ለምትፈልጉ ብለሸ የሰወየውን የባንክ ቁጥርና የሳቸውን ቁጥር ማሰቀመጥ ነበረብሸ ለማይረባ ነገር ሰው ይረዳ አይደለም እንኳን የዚህ አይነት ሰው ታሪክ ላይ መቀመጥ አለበት ይህ ትልቅ ነገር ነው ቀላል አይደለም ለሃልምች ጠቃሚ ትምህርት ለትወልድ ትልቅ ትምህርት ነው ያሰቀመጥሸው የኔ መንገድ ትልቅ ትምህርት ነው አላህ እድሜ ለአባታችን ይሰጣቸው ሌላው አንቺ አላህ ጀዛሸን ይሰጥሸ ለጥሩ ሰራሸ አደራ ይህን ያነበበ መልክቴን ያድርሰልኝ አኒሰ ከአትላንታ ሁሉ እሰላም አደራ ይረባረብ ለኝህ ሃጂ እኔም ሰመጣ እጎበኛቸዋለሁ አሜሪካ ያላችሁም አለም ላይ ያለ ሙሰልም ይህን ያየ እንዳያልፍ አደራ ሁሉ ሙሰሊም ይርዳ ቁራሃን የሚያውቅ ያሰተምር ሄዶ አሰጋጅ ለጅመሃ ይላክ ትልቅ አጅር ነው ተነሰ መላው ሙሰሊም ወንድሜ አላህ ጀዛችሁን ይሰጥ ሁሉ ሙሰሊም ተረባረቡ ለአላህ ሰትሉ ይህንን ያየ ሙሰሊም ዝያራ ወይም ሄዳችሁ እርድ ሰገድ አሰተምሩ የቻላችሁንም አድርጎ በአላህ አላህ ሁላችሁንም ምላው ሙሰሊም አላህ ኢማኑን ይጨምርላችሂ ሌላው መልህክት የመን ለምትኖሩ ኢትዮጵያዊ በሙሉ ለየመኖች አሊምች ንገሩ ሰንት ዘካ መሰኪድ የሚያሰራ ሰላለ ተናገሩ እኔም እዚህ ለየመኖች አሜሪካ ለእኝህ ሰው ለመሰኪድ የሚገባውን በሙሉ ከኢትዮጵያ ን እና ከየመኖች ጋር እወያያለሁ ለመርዳት እንረባረባለን አደራ አደራ እላለሁ ኩል ሙሰሊም እትመና ልልሙሳሃዳ ሃዳ እራጅል ሐጅ ጅዛ እላ ሄይረኩም አሰላም ማሃሌኩም ወረሃመቱላ በረከቱ አሜን አላህ ይህን ለሚተባበር በሙሉ አላህ ጀዛችሁን ባወጣችሁበት ለአህራችሁ ነው ማለቴ ለመጨረሻ ሂወታችን ባዶ ተወልደን ባዶ እንሄዳለን ይዘን የምንሄደው ጥሩ ሰራችን ን ነው አላህ ሃጂን እድሜና ጤና ይሰጣቸው ጥሩ አባታችን አላህ ይጨምርሎት ሁሉንም ኢማን አሜን
@اتمةهمحنحوك
@اتمةهمحنحوك 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኢሰላም ሀቅነው እየሱሰ ነብይ የአላህ ነብይ ነው በሱላይ እና በነብያትሁሉ የአላህሰላም በሳቸውላይ ይሁን
@rahmerahme9888
@rahmerahme9888 2 жыл бұрын
ማሻአላህየሱበሀንአላህመንያክልያስደስታልልብያሞቃልወላሂ
@FgehdfsTddhf
@FgehdfsTddhf 2 ай бұрын
ሱባሀን አላህ
@ss381
@ss381 2 жыл бұрын
مشاءالله ماشالله الله 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Bec-y3q
@Bec-y3q 2 жыл бұрын
Maa Saa Allah, አላህ እንደ እርሶ ጠንካራ ያርገኝ አሚን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@seymes7167
@seymes7167 2 жыл бұрын
አላህ ሰበብ ያርጎት አባታችን አቅሙን ይወፍቆት
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 2 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ሰቶወት ያሰቡትን ያሳካለወት የእኔ አባት
@اتمةهمحنحوك
@اتمةهمحنحوك 2 жыл бұрын
ውድ የኢልምና ተከታይ አላህ በያላቸሁበት ይጠብቃቺሁ
@hayatqassim6104
@hayatqassim6104 2 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ እድሜኦትን ያርዝመው ያሰቡትን አላህ ያሣካሎት።
@tube-yc8qg
@tube-yc8qg 2 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ማሻአላህ አላህ ለቁረአን ልባችሁን ይክፈትላችሁ ያግራላችሁ ያረብ ጀግና አባት መታደልነው በስተመጨረሻ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርሎት
@Xhryr66
@Xhryr66 8 ай бұрын
ያረቢ አልሀምዱሊላህ ቃላት አጥርኝ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 жыл бұрын
ፈረተው ነው እኮ ወላሂ መላው ሀገር የሰልም ነበር
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 жыл бұрын
ኢሸአላህ አላህ ጀነተል የሰጣቹ የረቢመጨረሻቹም
@saliyanaser2983
@saliyanaser2983 2 жыл бұрын
Mashalah betm des yelale 😍😍😍
@sameeraadem6430
@sameeraadem6430 2 жыл бұрын
እኳን ሠላም መጣቸሁ ሶፊ ማሻ አላህ
@jemila5679
@jemila5679 2 жыл бұрын
ሡብአን አላህ
@setra..3763
@setra..3763 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያረብ አላህ ያፅናዎት አልሀሚድሊላህ አላ ዲነል ኢሥላም
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
የእኛ ቀን! Ifada Day
3:39
Ifada Islamic Organization
Рет қаралды 1,3 М.
የገላን ጉራ የተቀናጀ የልማት መንደር
5:50
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 15 М.
የ ቀን የአማርኛ ዜና ታህሳስ 12 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
10:59
ሚስጥራዊው የጫካው ፕሮጀክት ዋሻ  ተራራዎች ቤት ሁነዋል!
9:27
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.