የአትሌት ገረመው ደንቦባ አዝናኝ ትዝታዎች/Geremew Denboba

  Рет қаралды 12,864

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 38
@TilahunHailu
@TilahunHailu 2 жыл бұрын
የድሮው እንዴት ደስ ይላል። ዝቅ ብሎ ጉልበት መሳም ትልቅ ሰው የሚከበርበት መንገድ ስለሆነ ባህላችን ነው
@samsong6746
@samsong6746 2 жыл бұрын
እና በፍላጎት እንጂ በ ግድ ነዉ...
@primokorso1058
@primokorso1058 2 жыл бұрын
Ezgher agerituan yeregemat bezih meknyat eko new. Hatiat new. Newr new. Sgdet le egzher bcha new. Mexhaf daniel anb'b.
@Usurfit
@Usurfit 2 жыл бұрын
አክብሮት የበታችነት ሳይሆን የፍቅርና የማህበራዊ ህይወት ብስለት ምልክት ነዉ። ጫማ በመሳምዎ እኛም እንደ የበታች ክብሮ የቀነሰ አርገን አላየኖትም። በተረፈ ጎበዝና በአካባቢዎ እራሶን ያልወሰኑ አርቀዉ ያዩ ኖት። በግል ጥረቶ በኢትዮጵያ የመጀመርያዉ የብስክሌት ኦሎምፒያን በመሆኖ እጅግ አደንቆታለሁ።
@nakurayagheli1846
@nakurayagheli1846 2 жыл бұрын
ጋሼ ገረሞው፥ ረጂም እድሜ ይስጥህ!!!
@TH-yy9dp
@TH-yy9dp 2 жыл бұрын
Yihay gazetega sewyewin ascheris. Tilik atibel.
@Erazik-gi6ic
@Erazik-gi6ic 7 ай бұрын
የሰፈራችን ፎቅ ደንቦባ
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 2 жыл бұрын
Betame yalbeselke weyeme lemede yelelhe gazetega nehe betame chekule nehe leteykwe teyake melse saycherse lela teyake teteykalhe. Tegste yelhem teregaga selewnte tenshe nefese yaweke gazetega melake nebetebete. Lewedefitu temhert yehunhe.
@senda9782
@senda9782 2 жыл бұрын
አቶ ደምቦባ ስንት ልጆች አሏቸው ? ጋዜጠኛው ለማስጨረስ በፀጥታ ለማዳመጥ ሞክር ማዳመጥ የማትችል ከሆነ ባትጠይቅ ይሻላል
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
Gashe Gere the great. We love you sir.
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
በጥቁር ፀጉር በዚህ እድሜ እርጅናም ይህን ያህል ነው የፈጣሪ ስራ
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 2 жыл бұрын
የፀጉር ቀለም ተቀብተውት ነው እንጅ ትክክለኛ የተፈጥሮ ፀጉሩ አይደለም። የቀለም መሆኑ በደንብ ይታወቃል። እንደ አርቲስት አለማየሁ ታደሰ ማለት ነው።
@elizabethgeremew6960
@elizabethgeremew6960 Жыл бұрын
እባካችሁ ጋዜጠኞች አርእሰት ምረጡ
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 2 жыл бұрын
Ato Germwe zare yengusune Chama seseme nededege alke yehuna! yane ende Sega ena keber ende edlga endawerahwe kentate tereter yelgem. Yakeberhune yeshelmuhen talake abate ena neguse Chama beteseme mene cheger norote newe zare mesamhe kochthe ende jebdu yemetawerw.
@solsoadmasu9197
@solsoadmasu9197 2 жыл бұрын
ቂጣቸውን ነበር መሳም የነበረብህ። ስንት የአውሮፓ እና የአሜሪካ ታላላቆች የሚሰግዱላቸው መሪ እንደነበሩ ረስቶ - -
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 2 жыл бұрын
Bged ygermal bzh Edme mwashet aysferm Ene yngusu dgafe balhonm
@tesjij8484
@tesjij8484 2 жыл бұрын
ድሮ አበበ ቢቂላ ከነሽልማቱ ገረመው ደንቦቧ ከነብስክሌቱ ልጅ ሆኞ እኔም ስፈሬ አቡነጴጥሮስ አደባባዩን ስትዞሩ በውድድሩ ትዝ ይለኞል ለዚህ ጋዜጠኞ አትመጥንም ጋዜጠኞው ይቸኩላል
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው:ልምምድ:ላይ:ነው:
@elizabethgeremew6960
@elizabethgeremew6960 Жыл бұрын
ኢንተርቪው ሲያደርግ ተናድጄ ነበር አላለም ተፈቀደልኝ እንጂ
@kubagebi2773
@kubagebi2773 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው እንደ አትሌቶቻችን ሜዳሊያ ብታመጣ ምን ልትል ነበር መወዳደርና ማሸነፍን በቅድሚያ ለይ፣ ንጉሰነገስቱ በወቅቱ በእድሜያቸው ላንተ አባት ሳይሆን አያትህ ይሆኑ ነበር እንኳን ንጉስ አይደለም ፊደል አስተማሪ የኔታ ጫማ ስም ነው ያደግነው ።
@tedt.3568
@tedt.3568 2 жыл бұрын
Why was this interview cut short?
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 2 жыл бұрын
wow
@amaretchtademe2338
@amaretchtademe2338 2 жыл бұрын
"ልጅ ያባቱን ጫማ እንደሚስም" እያልክ አሁንም ልብህ በጥጋብ በመያዙ በገዛ እጅህ: በአፍህ : በዚህ ሰአት እራስህን አስገመትክ:: ያገኘኸውን ክብር ሁሉ አንኳሰስክ:: ለምን አንሰህ ተገኘህ? የሚጠይቅህን ወጣት እንዲያስተላልፍ የሰጠኸው መልክት መገመቻህ መሆን አልነበረበትም::: አባቶች "ባፍ ይጠፉ በለፈለፉ" ብለው ነበር::
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ፀጉሩን በቀለም አሳብዶ ወይ ነዶ
@2010bolte
@2010bolte 2 жыл бұрын
ለአትሌት አንቱ አይባልም? እሺ ከአትሌት ባሻገር ያለውስ? እውቅናው ቢቀር እድሜያቸውስ??
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 жыл бұрын
ንጉሡ ጫማቸውን በግድ አሳሙኝ ነው ያልከው? ተሽቀዳድመህ እግራቸው ላይ ወደቅህ ሳምክ እንጂ ማን አንገትህን ይዞ አሳመህ። በጊዜውስ እንደ ክብር አልቅጠርከውም? 60 ዓመት በኃላ መዋሸት ለምን አስፈለገ የኬኛ ጊዜ ስለመጣ?
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል
@kokikokiki5945
@kokikokiki5945 2 жыл бұрын
እናተ፡አህያዎች፡ለሰው፡ምትሰግዱ፡ቆማጣዎች፡ኦሮሞ፡ለሰውአይሰግድም፡
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 жыл бұрын
@@kokikokiki5945 "ለጋላ ለጋላ ምን አለኝ ቀጄላ" ያለው ማን ነበር?
@kokikokiki5945
@kokikokiki5945 2 жыл бұрын
@@lijeliashm2019 እምስሽ፡ላሊበላ፡ቆማጣ
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 жыл бұрын
ጋላ ሆኖ ስድ አደግ ሆኖ አያድርስ ነው። ድሮ ጫማችንን እየሳማችሁ የነበራችሁበት ጊዜ ይሻላል።
@anteneh41
@anteneh41 2 жыл бұрын
የድሮ አራዳ ነው ገረመው የጥንቱ የጠዋቱ
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ጉረኛ ነገር ነው አበበ ቢቂላ ላይ ቅናት አለበት
@mussieg3799
@mussieg3799 2 жыл бұрын
Lante ye girmawinetachew chama anesehe😂fitehen bedenb alayehim malet newe.lemagn beyene ye jimawin jilanfo chama liso yele.
@dimvidpro
@dimvidpro 2 жыл бұрын
ዛሬ ሆድህ ሞልቶ አዕምሮህ ስለተደፈነ ነው እንጂ የወያኔንም ቂጥ ልሰሀል።
@jermiermi5068
@jermiermi5068 2 жыл бұрын
የታላቁን ባለታሪክ እና የሀገር ባለውለታ ስላቀረብክልን እያመሰገንህ በሚቀጥለው እንግዳ ስታቀርብልን ሀሳባቸውን በደምብ እንዲነግሩን በትክክለኛው ሰአት ብቻ እየጠበቅክ ጥያቄ ብትቀርብ የበለጠ ሳቢ ይሆናል ። ግን ጥሩ ፕሮግራም መስራትህን ሳልናገር ማለፍ ይከብደኛል !!!
@Daffodil15-j8v
@Daffodil15-j8v 2 жыл бұрын
ወሸታም! በደንብ አርገህ ሰመሀል!
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 15 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН
የአቤቶ ኢያሱ አሟሟት | Part 4 |
20:28
Voice of Consensus የይሁንታ ድምጽ
Рет қаралды 520
ዓለምን አትውደዱ! ክፍል አንድ
51:41
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 12 М.
ኳስ ሜዳ እና ግርግር ክፍል 1 | ጥቁር እንግዳ| #Asham_TV
53:19
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 6 М.