የተመረዘ ምግብ ለፖሊስ አብልታ የተያዘችው ሴት ታሪክ ክፍል 3

  Рет қаралды 91,322

Constable Sitcom

Constable Sitcom

Күн бұрын

Пікірлер: 92
@techsador
@techsador 9 ай бұрын
ይህን ድራማ እንደ እኔ በጣም የተመቻቹ እናም በጣም እሚያዝናናቹ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@peelthebannana3672
@peelthebannana3672 9 ай бұрын
Jerry One Thing. Soon You Will be a Star 🌟 we will be there to celebrate 🍾
@sofoniyasmulatu
@sofoniyasmulatu 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በዚው ቀጥሉ
@asterfiqadu9873
@asterfiqadu9873 9 ай бұрын
በእርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉
@hasenatlehona3108
@hasenatlehona3108 9 ай бұрын
አሪፍ ነዉ በርቱ ዉድ ኢቶፒያዉያን እባካችሁ በ ሳኡዲ እስር ቤት ለሚገኙ ዘጎቻችን ድምፅ ሁኑን ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ 😢
@ElfazEshetu-gb7xl
@ElfazEshetu-gb7xl 9 ай бұрын
ኡነት ነዉ
@bekasolomon-s6r
@bekasolomon-s6r 9 ай бұрын
ኮንስታብል ከመቶ ሺ በላይ ሰብስክራይበር ይገባቸዋል። በጣም ምርጥ ሲትኮም ነው። በትንሽ ጊዜ ውስጥ ተወዳችነት ማግኘቱ አይገርምም። በጣም ጎነዞች ቀጥሉበት። እሁድ እስኪሆን በጉግት ማለቄ ነው
@ShibireBekele-e6k
@ShibireBekele-e6k 9 ай бұрын
wow wow des yilal👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 7 ай бұрын
ምርጥ ተዋናይ ነሽ
@tsegayesolomon-d4l
@tsegayesolomon-d4l 9 ай бұрын
ፈታ እያልን ነዉ ይልመድባችሁ ❤
@flinndoer
@flinndoer 9 ай бұрын
ጄሪ ሁሌም ታስቂኛለሽ 😂😂😂😂
@tinsaetilahun-b8q
@tinsaetilahun-b8q 9 ай бұрын
አረ ቀጥሉበት በጣም ተመችቶኛል እኔ
@RamadanAhmad-vh7ui
@RamadanAhmad-vh7ui 9 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤🎉
@SamiAdugna-wx8zh
@SamiAdugna-wx8zh 6 ай бұрын
ሚገርም😂😂
@TesfayeMekonin-mo6jl
@TesfayeMekonin-mo6jl 9 ай бұрын
ጥሩነው
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 9 ай бұрын
What s up 😅እናቷ ለማንኛም ቀጥይ እውነት ነው እየሩስ 😅ያስተምራል ያዝናናል ይመልከቱት ።
@BirriSitota
@BirriSitota 9 ай бұрын
It is good በዚሁ ቀጥሉ
@tesfanesh-w8v
@tesfanesh-w8v 9 ай бұрын
ላይክአምሮኛል ግጩኝ😂😂🤛🤛🤛
@eniyewasmare243
@eniyewasmare243 9 ай бұрын
good one
@Natinael-r7y
@Natinael-r7y 9 ай бұрын
በጣም ያምራል በጣምም ወድጀዋለሁ በተለይ የድራማ ይዘቱ አስተማርነቱ ደስ ይላል ግን ካየሁት ክፍል ያልተመቸኝ ነገር ብኖር sitcom እንዴ መሆኑ መጠን በንግግር መሃል ሳቅ ምናምን ብትጨምሩ ባይ ነኝ::
@ציקלהנגאש
@ציקלהנגאש 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ድራማ ነው በርቱልን ❤
@Eskushow
@Eskushow 9 ай бұрын
I really like .....and enjoy every bit of it...
@ምንቴ-ቈ7ኘ
@ምንቴ-ቈ7ኘ 9 ай бұрын
I love ዋና ሳጅን 😍
@selemon123
@selemon123 9 ай бұрын
Betam arif new bertu Family egnam jemari nen ena 1k asgebun አመሠግናለሁ
@abinetaragea3245
@abinetaragea3245 9 ай бұрын
ዋው የሚገርም ነው ብሬ የያዘው ኬዝ በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው😂 ምግቡን ማንመረዘው
@MichaelLegend-t2y
@MichaelLegend-t2y 9 ай бұрын
Constable investigation tacticsh yimechegnal😅 Ena ye intro dancesh 👌👌👌
@menusraj1744
@menusraj1744 9 ай бұрын
well com
@mekittesfaye
@mekittesfaye 9 ай бұрын
ከፍል 1 እና 2 ብጣም ያዘናንኝ ነዉ። ከፍል 3 ተ ግን ብዙም አይማርክም እንደኔ
@SuhaybShamsudiin
@SuhaybShamsudiin 8 ай бұрын
ዝሙት እየሰሩ የገደላቸው ባለቤት አቅርቡልን
@JemalMohammed-e6l
@JemalMohammed-e6l 9 ай бұрын
አደንቅሻለሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@AbdurahimJamal-q6w
@AbdurahimJamal-q6w 9 ай бұрын
Ketlu Bet
@niguseeshetu2398
@niguseeshetu2398 9 ай бұрын
ሰላም ተወዳጆች ፕሮገራማችሁ አስተማሪ እና ጥሩ ነዉ፡፡ በቀጣይ 1ኛ ሕገ ወጥ ጫኝ አዉራጅ 2ኛ/ ከታሪፊ በላይ የሚያስከፍሉ ረዳቶች 3ኛ/ አንበሳ ባስ ፌርማታ እየዘጉ /ፌርማታ እያሳለፉ የሚያወርዱ / ብዙ አቅመ ደካማ እየተንገላታ ነዉ አመሰግናለሁ፡፡
@chalaGirma-e1c
@chalaGirma-e1c 9 ай бұрын
Tatariwa lijachin jerry!Bertu
@TsionTekalign-r8n
@TsionTekalign-r8n 9 ай бұрын
Keep Shining yene konjoo
@YirdawSeman
@YirdawSeman 9 ай бұрын
betam konjo new bertu
@selamselam2225
@selamselam2225 9 ай бұрын
ወይኔ ጄሪ ይመችሽ 🤣🤣🤣
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ 9 ай бұрын
ጄሪ😂😂
@habtyhabesha6337
@habtyhabesha6337 9 ай бұрын
በርቱቱቱ ❤❤❤
@Kiyaye-i2z
@Kiyaye-i2z 9 ай бұрын
ጋዜጠኛ የነስር አይንን ❤❤
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 5 ай бұрын
ቅድስት የሚባሉ ሴቶች ሁሉም ግን ለምን ቋንጆ እንደሚሆኑ አልገባኝም
@OsamaOsama-co6dd
@OsamaOsama-co6dd 9 ай бұрын
ጄሮ ነፍቄሽኝ ነበራ እብዱሃ ቃጥይበት😅😅😅
@ቀብራራውወሎ
@ቀብራራውወሎ 9 ай бұрын
በሳምንት ሁለት ቀን አይከብዳችሁም ይከብዳል አስቡበት በተረፈ ተመችቶኛል ድሲፒሉን አስቡበት መርማሪዋ ❤️😍
@samiሳሚ
@samiሳሚ 9 ай бұрын
ሳጅን ብርሃኑ እና ኮንስታብል ጄሪ ሙድ አላቸው ፊልሙ ላይ ዋና ሳጅን ቅድስት serious ነች ፊልሙ ላይ ቆፍጣና ነች ብቻ ፊልሙ ሙድ አለው በርቱ
@ዳረምየላትbestman1yahoocom
@ዳረምየላትbestman1yahoocom 9 ай бұрын
በርቱ እንደዛ አዉሬ ስራ የምሰሩት ትምህርት ነበረ ግን ማን ይስማ ጡሩ ስራ የምሰራ ሰው ስቃይ ነው ጉዳት ብዙ ነው በርቱ ብቻ እጂ አትስጡት መፋለም ነው
@demisewdamitew9309
@demisewdamitew9309 9 ай бұрын
it is popular
@alazaryonas2049
@alazaryonas2049 9 ай бұрын
Wowwwwwww
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ 9 ай бұрын
ወይ ሳጅን ብርሀኑ😂😂😂
@denbeldesta6900
@denbeldesta6900 9 ай бұрын
አንቺ ባታስተዋውቂ ጥሩ ይመስለኛል። እንዳትሰለቺ
@HussenHussen-pl2lv
@HussenHussen-pl2lv 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይመቻችሁ❤❤❤❤❤
@biruktadiwos8904
@biruktadiwos8904 9 ай бұрын
ክፍል 4 ማቺ ነው ያምለቀቀዊ
@ngmo6757
@ngmo6757 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@user-uk160
@user-uk160 9 ай бұрын
አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል 😂😂😂
@AlehgnBaye-ko1ts
@AlehgnBaye-ko1ts 9 ай бұрын
የሆንሽ ማር የበዛበት ፍቅር ነሽ
@endaledemeke-de6qo
@endaledemeke-de6qo 9 ай бұрын
Ye jeso enjera wonjel pleas
@fanafana9137
@fanafana9137 9 ай бұрын
ድራማው አሪፍ ሆኖ ሳለ መርማሪዋ እግርዋን ጠረጴዛላይ መስቀልዋ ትንሽ ንቀትን ያመለክታል ለማንኛውም ጥሩ ነው
@jagisoflixrecap2630
@jagisoflixrecap2630 9 ай бұрын
bertu ቆንጆ የእስክሪፕት ሀሳብ አለን ከቻላችሁ አናግሩን
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂አረ ይች ልጂ😂
@HollowUzzz
@HollowUzzz 9 ай бұрын
pls only 2 ep perweek are chemrubet
@s0lomon150
@s0lomon150 9 ай бұрын
አሪፍ ድራማ❤❤❤🙏🙏🙏
@yilkaldesalew980
@yilkaldesalew980 8 ай бұрын
አብሮ መስራት ይቻላል?
@MitikuGeneto
@MitikuGeneto 9 ай бұрын
ማቼ ማቼ ነው ቃጥታ ምለቃቃሁ
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 9 ай бұрын
በሴቶች ጥቃት ላይ በሚደርስ ዙሪያ ስሩልን??😊
@gizachewarega5202
@gizachewarega5202 9 ай бұрын
ዜናውን ተውሽው 😂😂😂
@ethiopianyout8354
@ethiopianyout8354 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretgebre5744
@meseretgebre5744 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@tesfumekonen6066
@tesfumekonen6066 9 ай бұрын
Bertu teberatu..
@BarackDanel
@BarackDanel 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-fisher21
@user-fisher21 9 ай бұрын
Credit situgn enji sile wana sajin kidis yesetewt asteyayet testekaklual deretua lay silalew sime Fish yibalal ketay kifil lay tebikalew yimechachu
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 9 ай бұрын
እውነት ይህ ሲትኮም ደባሪ ነው ምክንያቱም አሁን በቅርቡ እንኳን "ግራ ቀኝ " "በመሐል እና በስነቱ ሲትኮሞች እጅግ ተወዳጅ ቁም ነገር ያዘሉ የሚያስቁ ሲትኮሞች ናቸው ይህ ኮንስታብል ግን ከምኑም የሌለ ሲትኩም ነው ለኔ ።
@tibebutesfaw157
@tibebutesfaw157 9 ай бұрын
des teyalesh yeniewa kelebelb
@teshomesamuel
@teshomesamuel 9 ай бұрын
ሲትኮሙ ጥሩ ነው ነገር ግን በአብዛኞቹ ተዋንያኖች የሚያደርጉት እንቅስቃሴ የፖሊስ ስነምግባር አይደለም ድራማና ሲትኮም ስትተውኑ የፖሊሳዊ ሞያዎችን ልምድ ብትወስዱ በተሻለ የፖሊስ ዲሲፒሊን ትሠሩታላችሁ በሲትኮማችሁ ላይ ብዙ የዱሲፕሊን ጉድለቶች ይታያሉ ብታስተካክሉ የተሻለ ሲትኮም ትሠራላችሁ ።
@justme-il2nw
@justme-il2nw 9 ай бұрын
Dase yelale teru naw tineshe kanse betarage
@ABIRHAMGIRMAY
@ABIRHAMGIRMAY 9 ай бұрын
jery ነዛ ሲትኮም ሓንሳብ ምቁር ኢኻ።
@ዳረምየላትbestman1yahoocom
@ዳረምየላትbestman1yahoocom 9 ай бұрын
የ ሰው ልጅ ስቃይ miyayibet worda ሆኗል በቃ ዝም ብሎ yiqetqetal ዝም ብሎ 4ቀን yasralu ፍትህ የለም ክብር የለም የሰው ልጅ ስቃይ ምያይበት ቦታ ሁኔት ለደሃ ፍርድ ያስፈልጋል
@kinfebirhane2446
@kinfebirhane2446 9 ай бұрын
ግዝያቸው ያለፈባቸው መድሃኒቶች ላይ ብትሰሩ
@sosotete425
@sosotete425 9 ай бұрын
በጭባጮች ሲያስጠሉ 😏😏😏
@tedlam.ashagir7880
@tedlam.ashagir7880 9 ай бұрын
በአህያ ስጋ ቢሰራ
@ethio-lyrics
@ethio-lyrics 9 ай бұрын
Please don't use such unmoral words like "mech newu degimo ye mabrat haile serategna be tiwat yemigebawu"
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 9 ай бұрын
Sorry it's not medeson 😅.Du sum.
@ዳረምየላትbestman1yahoocom
@ዳረምየላትbestman1yahoocom 9 ай бұрын
በ አሁን ጊዜ አብሶ legehar አከባቢ ምሰራው ጉድ ልንገርሽ ሌባ ብቻ ነው ሚኖር michlewu
@FertunayosefTadele
@FertunayosefTadele 9 ай бұрын
wow ያምራል ቀጥሉበት❤
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 9 ай бұрын
I'm like your butt I'm former Ethiopian people Commando 😅
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 9 ай бұрын
አታሽት አትቅመስ ።
@ዳረምየላትbestman1yahoocom
@ዳረምየላትbestman1yahoocom 9 ай бұрын
ዉሸት የምሰራ ሁላ ገና ይግባላችሁ ሁኔታ ግን መቼም አይቀርም
@betetewahedo23
@betetewahedo23 9 ай бұрын
ዓላማችን የተዘጉ ቤተክርስቲያን ማስከፈት ነውና subscribe ማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ 🙏
@MdEt-hw8ns
@MdEt-hw8ns 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbdurahimJamal-q6w
@AbdurahimJamal-q6w 9 ай бұрын
Ketlu Bet
@SadaA-nu2hv
@SadaA-nu2hv 9 ай бұрын
❤❤❤
@AbayneshaberaAb
@AbayneshaberaAb 9 ай бұрын
❤❤
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН