የተማሪዎቹ እገታና የአሜሪካ ኤምባሲ መግለጫ //ኢትዮጵያ ወደሱዳን፥ ሶማሊያ ወደኤርትራ !// የፋኖ አንድነት፤ ከዓለም ፍጻሜ በፊት ይሳካ ይሆን?

  Рет қаралды 12,585

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

23 күн бұрын

Пікірлер: 58
@halimayassin7230
@halimayassin7230 21 күн бұрын
ጀግኖቹ ኢትዮጵያውያን ወንድሞቼ በርቱልን ይህ ንው ኢትዮጵያዊነት ስፒሪት
@eshetuwaktoli542
@eshetuwaktoli542 20 күн бұрын
Well said
@MitikuTulu-yn2vm
@MitikuTulu-yn2vm 21 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@user-sz1xi9co1r
@user-sz1xi9co1r 21 күн бұрын
ትክክል ብለካል
@wardewarde9415
@wardewarde9415 21 күн бұрын
ውዶቻችን ውቤቤቤቤቤ ውብሸት ታዬ እና ፕሮፌሰር እናመሱግናችኃለን ወንድሞቻችን blessed 🙏🙏🙏🙏
@samiabera7894
@samiabera7894 21 күн бұрын
ሰላም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@eshetuwaktoli542
@eshetuwaktoli542 20 күн бұрын
Selan
@user-yc4wv1eq2l
@user-yc4wv1eq2l 21 күн бұрын
ጌች ውቤ አቤ ሲሳይ አቤቶክቻው ባባኢዞ እሮቢ ውድ ብርቅ አገር ያልከዳችሁ ታሪክ አይረሳችሁም
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 21 күн бұрын
በጣም ትክክል ባባ ሚባለው ልጅ በቅርብነው ያየሁት በርፌት የሆነልጅ ነው
@amensisa3648
@amensisa3648 21 күн бұрын
Ethiopia is Prospering with the visionary leadership of Nobel Laureate Colonel PM Abiy Ahmed Ali 💯
@sewmehone1736
@sewmehone1736 20 күн бұрын
ስላቀረባችሁልን የተሟላ ማብራሪያ እናመሰግናለን።
@mengistu9600
@mengistu9600 20 күн бұрын
ውብ ነው እይታህ ነገን አሻግሮ የሚያየው ያንተና ይእኔ ትውልድ ነው እኔም አንድ ቀን አለኝ በርታ ወንድም!!!!
@tewabechmeconen1911
@tewabechmeconen1911 20 күн бұрын
ውይይታችሁ በጣም ደስ ይላል በተለይ ስተድዮምን በውሀ መቀየን ሀሳቡን በደንብ ገዝቸዋለሁ ግን ስለሱዳን ይልቅቅ ሰለአማራው ክልል ፍኖ ውይስ ሽፍታ ስም የለሽ ማፈያዎችን መላ ማለት አይሻልም ህዝቡ በነሱ የመሰቃየት ምክንያት መንግስ ያነን ክልል ማስተዳደር አለመቻሉ ስለሆነ ነው ስለዚህ የራስ ሲይርባት የሰው ታማስላለች መብግስት ባለበት ሀገር እንዴት ይህን ያህል ሰው ሲታገት ምን ይሉታል ጠንካራ መከላከይ እለን እየተባል በሽፍታ መጫወቻ ሲሆን የታል መንግስ ይህ ደግሞ የሚከሰተው ባንድ ክልል ውስጥ ለሚኖር ህዝብ
@mohammedmuktar1113
@mohammedmuktar1113 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 21 күн бұрын
አመራሮችን መግደል ከሻቢያና ከህወህት የተወረስ ባህሪ ነው ሥለዚህ ፍኖም የእነሱን ዓላማ እየፈፀመ ነው አሸናፊ የሆኑ እየመሰላቸው ይህ ደግሞ የማፊያዎች ባህሪ ንው ፋኖና ሸኔ የሚፈፅሙት የማገት ተግባር ተስፋ የመቁረጥ እርምጃ ነው
@user-Eth
@user-Eth 21 күн бұрын
ዉቤ: ልጆች: ወይም: ተማሪዋች: ስነምግባ: ከቤተስብ: ነዉ:የምትማረዉ!
@yosephtesfay677
@yosephtesfay677 21 күн бұрын
Motehen yafatenew.
@fissehagossaye4141
@fissehagossaye4141 21 күн бұрын
ወንድም ውቤ ፕሮ/ የምታነሱት ሃሳብ መልካም ነው፣ የእግርኳስ ሜዳዎች ከጥንት ጀምሮ የብሶት አደባባዬች ናቸው። መተንፈሻዎች መሆኑን አትርሱ፣ ይህ የታፈነ ህዝብ መገለጫ ነውና መንግስት በልዩ ስልት ማዳመጥ ያለበትን ብሶት ያዳምጥ።
@oumermohammed268
@oumermohammed268 21 күн бұрын
ሌላ አገር ሰው አደባባይ ላይ ቁጭ ብሎ አልኮል/ ቢራ መጠጣት ክልክል ነው ። እኛ አገር ቢራን በጠርሙስ የሚጠጡ ከሆነ የተጠጣው ቡቱሌ በሙሉ ጠረጴዛ ላይ ተደርድሮ ሕጻናት እያዩት እነርሱም ወደፊት ተመሳሳዩን እንዲከናውኑ ልምድ የሚወስዱበት ይመስላል። ይህ በአገር አቀፍ ደረጃ ቢታሰበት ጥሩ ነው ።
@chonbebaye4943
@chonbebaye4943 21 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱልን።
@abomaroro2222
@abomaroro2222 20 күн бұрын
American Embassy is making film on us. We know even how much they paid and how they paid for this to happen. God is Great.
@solomonassefa9136
@solomonassefa9136 21 күн бұрын
Trawere lihone new shemagelew Tefera?
@desalegntadese9210
@desalegntadese9210 21 күн бұрын
አይ ብልፅግና በነዚህ ሰዎች አተርፋለሁ። ብሎ ባይደግም ምክንያቱም የበለጠህዝብን የሚያስቆጡ እንጅ ሰላምን የሚያመጡ አይደሉም ስቴዲየም እንዲፈርስ የሚቀሰቅስ ፕሮፌሰር ነኝ ብሎ የሚያወራ ደንቆሮ
@almazali4784
@almazali4784 20 күн бұрын
አሜሪካን ምን አገባት ስለ ኢትዮዺያ አሜሪካን ማገት መግደል እሱን ለምን አይቃወምም እኛ እኛ የራሳችንን አጥፊዎችን ልካቸውን እናስገባለን አሜሪካኖች እጃቺውን አንሱ 🤔🤔
@consciousLife777
@consciousLife777 21 күн бұрын
18ተኛ 😊
@DegagaHailu-f6g
@DegagaHailu-f6g 21 күн бұрын
There is shortage o fertilizer
@user-fy6dw6gf7q
@user-fy6dw6gf7q 20 күн бұрын
እዚህ ጋር ቢስተካከል የምለው ሃሳብ ስለከንቲባዋ የተገለጸው ነገር ባጠቃላይ ሴቶችን አይመጥንም ሴት ማለት ምን ማለት እንደሆነ አለም ገና አልገባትም አለምን ሴት ብትመራ ኖሮ ለውጡን ማየት ይቻል ነበር ሴት ብሩህ አእምሮ ጠንካራ ስብእና ያላት ናትን ግና ምን ዋጋ አለው አለም እድሉን አልሰጠችንም ወንዶችም ቢሆ መበለጥ አይፈልጉም ለዛ ነው ከዚህ በሃላ ግን በተለይ ሴት ልጅ ካሎት ይህንን አገላለጽ ቢያቆሙት ብዬ እጠቁሞታለው ምክንያቱም ሴት ልጆትን ወደ ሃላ ማስቀረትና ሞራሏን መንካት ይሆናል ጾታና ችሎታ ለየቅል ናቸው
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 20 күн бұрын
ፈጣሪ ባያይህ ካሜራ ያየዋል ብሎ አረፈው ?
@desalegntadese9210
@desalegntadese9210 21 күн бұрын
ተማሪዎች ለምን እንዲህ ሆኑ ብሬን ጠይቁት
@BelaynewGesese-qw1dd
@BelaynewGesese-qw1dd 21 күн бұрын
Yematwokun atzeberke
@JoJo-uo9ep
@JoJo-uo9ep 21 күн бұрын
2 ye pp jezboch😂
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 21 күн бұрын
እስቴዲየም ውስጥ ተረበሸ አልተረበሸ ምን አገባህ ውብሸት የሚሉህ ዝተት የአቢይም ያንተም ጊዜ ያበቃል። እስከዛ ግን አንድ ቀን ትምህርት ይሰጥሃል አንተ ሰገጤ።።
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 21 күн бұрын
እብድ
@yh4es
@yh4es 21 күн бұрын
ኳስ ሜዳ ማለት የእስፓርት ቦታ እንጂ የአልክሆል መጠጥ መሸጫ ስፍራ መሆን የለበትም ስላለ ነው የምትሰድበው?
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 21 күн бұрын
@@yh4es የትም እስቴዲየም ይጠጣል ምን ችግር አለው ሰው ቢጠጣ አንተው ነክ መሰለኝ ሰገጤው። የማያገባክ ነገር ውስጥ ነው እየገባችሁ የምትዘላብዱት ጓደኛህ አበበ ቶላና አንተ።
@tesfalidet665
@tesfalidet665 19 күн бұрын
ሆድ ከህሊና እና እዉቀትን ሲበልጥ ጌትነትን ይመስላል
@EluZkerya
@EluZkerya 20 күн бұрын
@redsea erteria is the poorest in redsea area, in the horn region, east africa, africa & worldwide.u boster!!!
@hussenali4298
@hussenali4298 21 күн бұрын
አይ ፒፒ የህዝብን ሠላም ሳታመጡ ወሬ አውሩ
@dagmawitesfayetafese4616
@dagmawitesfayetafese4616 21 күн бұрын
አናት ይፍረስ ሂድ ወደ ጐጃሞ
@almazali4784
@almazali4784 20 күн бұрын
👅👅✂️✂️✂️
@abaynehadmikew4941
@abaynehadmikew4941 21 күн бұрын
ይህ ጋጠ ወጥ ቡድን በቀጥታ ከፌደሬሽኑ መስረዝ አለበት ገና ተሰርቶ ስራ ሲጀምር የሐገር ሀብት የሚያወድም የእግር ኳስ ክለብ ሳይዉል ሳያድ መሰረዝ አለበት ??????
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 21 күн бұрын
@@abaynehadmikew4941 የሚሰማህ ካለ እናያለን አንተ የአቢይ አቃጣሪ
@SavedbyHisGraceA
@SavedbyHisGraceA 20 күн бұрын
የውሸት መጨረሻ ሆድ አደሮች፡ ከህዝባቹ ብትቆሙ ይሻላል
@SavedbyHisGraceA
@SavedbyHisGraceA 20 күн бұрын
ተታገቱትን ማስለቀቅ ያልቻላቹ፡ የኤርትራ ሰላም እኮ ታቁታላቹ፡ በውሸት ራሳቹን ማተለቅ ነው ያፈረሳቹ።
@temesgenberhane
@temesgenberhane 21 күн бұрын
እናንተ የእከክ ጭላፊዎች ምን ይመስላሉ ልጋጋሞች
@muluyeasegahegn487
@muluyeasegahegn487 20 күн бұрын
"King of jungle " ===ህገ አራዊት..... አይ ትምህርት! ድንቄም ፕሮፈሰር
@almazali4784
@almazali4784 20 күн бұрын
ከብት ጅል ጅላጅል ጅላፎ አለ ዶክተር አብይ ለካ አንቺን ነው🤣🤣
@muluyeasegahegn487
@muluyeasegahegn487 20 күн бұрын
ፊደላዊያን!
@abiybekele7462
@abiybekele7462 21 күн бұрын
ሁለት የብልፅግና ነፈዞች!!!
@belaybire4596
@belaybire4596 21 күн бұрын
አረ አይባልም አንተ አንኮላ
@desalegntadese9210
@desalegntadese9210 21 күн бұрын
ውብሸት ግን አገልግሎቱን ጨርሶ መሀል አስፖልት ላይ የቆመ ፈረስ ትመስለኛለህ
@user-bz5gl5bu8y
@user-bz5gl5bu8y 21 күн бұрын
More.like.share/subsciribe.haqinaa.saqai.media.s.post.mohammad
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 23 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 27 МЛН
EMS የደብረ ብርሃን ዙሪያ ውጊያዎች July 2024
18:42
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 43 М.
WATCH: Trump speaks at Turning Point USA event summit | LiveNOW from FOX
58:18
Бабайка #юмор #рекомендации #прикол
0:32
МэдПринц 👑
Рет қаралды 1,9 МЛН
❗️XOTINI YOMON QURQIB KETTI 😱😱
0:18
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 4,4 МЛН