የተፈናቃዮች መመለስና ግብረ-መልሶቹ፣ የውይይት፣ ንግግር እና ድርድር ጉዳዮች

  Рет қаралды 21,800

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

የተፈናቃዮች መመለስና ግብረ-መልሶቹ፣ የውይይት፣ ንግግር እና ድርድር ጉዳዮች
Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

Пікірлер: 70
@girmay5567
@girmay5567 3 ай бұрын
የትግራይ ነው ታረክ ጠይቅ በለው ኤርሚ አይዘባርቅ አካራካሪ ብሎ ነገር የለም
@hakimsiraj77
@hakimsiraj77 3 ай бұрын
ስለእውነት ሓይለ እየሱስ ለእውነተኛ ሰው እንደሆንክ ዛሬ እያመንኩ ነው
@goiteomgezaei9066
@goiteomgezaei9066 3 ай бұрын
በ ህገመንግስቱ መሰረት የሚፈታው መጀመርያ ክልሎች ሉኣላዊነታቸው ባስጠበቀ መልኩ ከ ጭቅጭቁ በፊት ወደ ነበረበት ወደ ክልሉ መመለስ ግድ ይላል። የማንነት ጥያቄ መቅረብ ያለበት ወደ ክልሉ ነው። ሲቀጥል ሪፈረንደምም መደረግ ካለበት የሚማከለው በ ክልሉ እና በክልሉ ብቻይሆናል። ህገመንግስት እንደፈለግን መተርጎም ስህተት ነው።
@alulayohanes1918
@alulayohanes1918 3 ай бұрын
Yes indeed
@muezgezahgn1000
@muezgezahgn1000 3 ай бұрын
ሃይለየሱስ ወንድሜ እዝች ላይ ምንድነው ምላስህ ተቆለፈ መች የገባ ኣማራ ነው?ኣማራ በትግራይ ምን ያደርጋል?
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 3 ай бұрын
ምን ማለት ፈልገህ ነው አማራ በትግራይ ውስጥ ምን ይሰራል ስትል?
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 3 ай бұрын
​@@abebeyenenew5795Amara ye tigrayene hezebne gedlo, defero, ke betachew abaro denakurt amaroche botawen yezewetal malet New::😮
@GashawWorku-t6o
@GashawWorku-t6o 3 ай бұрын
የትግራይና የአማራ ህዝብ ባህሉም ወጉም አንድ ነው ፖለቲከኛ አና ሆዳም ነው የሚያፋጀው።
@goiteomgezaei9066
@goiteomgezaei9066 3 ай бұрын
ባክህ ዞርበል። ኣስመሳይ ትግራይ በ ፖለቲካ ከኦሮሞ የበለጠ የሚስማማ ፖለቲካ ኣለን።
@bedrajemal9477
@bedrajemal9477 3 ай бұрын
ይሄ ልጅ ለእውነት የቆመ ምርጥ ሰው ነው
@goiteomgezaei9066
@goiteomgezaei9066 3 ай бұрын
ዓደርቃይም ትግራይ ነው። መመለስ የነበረበት ደርግን ከገረሰስን በኃላ መፈፀም ነበረበት።
@MesfinMes-n1g
@MesfinMes-n1g 3 ай бұрын
የሀየሱስ በአራቱ ማእዘን ህዝቦችዋን እየጨፈጨፈች የውድመትና የደም ጎርፍ እያፈሰሰች ያለችውን አኢትዮዽያ ለወደፊት ታስፈልጋቸዋለች ማለት እልም ያለ ድንቁርና ነው።
@alula961
@alula961 3 ай бұрын
ኤርሚ ይህንን ልጅ ታግሰህ ማዳመጥህ ይገርመኛል ፍፁም ጨለምተኛ ወይም እውቀት ቦዳ ሰው ነው ካልሆነ ፍፁም ጥላቻ የዋጠው ነው
@samm4508
@samm4508 3 ай бұрын
Ermi አሁን የ federal government vs Fano negotiate ብያደርጉ ህወሀት መወከል አለብኝ ብሎ እየየ ቢል is it logic ? It’s just insane the border dispute is an internal matter. ሀይለየሱስ በጣን wise ነው::
@Sarahj962
@Sarahj962 3 ай бұрын
There is no such thing as disputed territory
@muezgezahgn1000
@muezgezahgn1000 3 ай бұрын
ሃይለየሱስ ኡነተኛ ሰው ነው በኡነት ጥሩ ና ኣስተማሪ ውይይት ነው ቀጥሉበት.
@yonasberhe6284
@yonasberhe6284 3 ай бұрын
They committed genocide, rape, ethic cleansing, looting , displacing Tigrayian, what more do you want ? Tigray needs justice! For generations to come you gone pay for ur atrocities this is to the guest speaker
@yonastesfaye3178
@yonastesfaye3178 3 ай бұрын
ቅንነት የታከለበት ገንቢ ውይይት
@MesfinMes-n1g
@MesfinMes-n1g 3 ай бұрын
መከላከያ እሚባለው ተንኮታኩቶ ከስምና ዩኒፎርም ያለፈ ህልውና የለውም።ፋኖ በውስጥ ችግሩ የአብይን መንግስተ‍እን የመፈንገሉ ድሉን ሰለፈራ ብቻ ነው አብይ እየተንሳፈፈ ያለው።
@reflection9636
@reflection9636 3 ай бұрын
Tselemt Telemt ? In which language do the words have meaning.
@temesegeneengeda7955
@temesegeneengeda7955 3 ай бұрын
ይሄን እንጭጭ ካድሬ ልክ እንደ ሙህር እና እንደ አዋቂ ማብራሪያ እንዲሰጥ ማድረግህ አንተ ያለህበትንሁኔታ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል አንተን ግን አይመጥንም ።
@Hdbebhdbn
@Hdbebhdbn 3 ай бұрын
የትግራይ ሰራዊት በስምምነት ከሆነ ትጥቅ ይፈታል አልተባለም ለምን እውይይቱ ላይ አላነሳችሁትም
@goiteomgezaei9066
@goiteomgezaei9066 3 ай бұрын
ኣይፈታም። ፋኖ ትጥቁ ከፈታ እና ሻዕብያም ከ ትግራይ ግዛት ከለቀቀ ብቻ ነው የሚፈታው።
@ሁሌምእውነት
@ሁሌምእውነት 3 ай бұрын
ይህን ሰውዬ ባክህ ባታቀርበው ጥሩ ነው ይሄ ወራዳ ልጅ ነው ቀልደኛ በለው ሀሺሽ አጭሶ የጦዘ ነው የሚመስለው!!!
@amarebadebo
@amarebadebo 3 ай бұрын
ኤርሚያስ ደስ አንዲለው ሻቢያና አናዳርጋቸው በግድያዉ አንዳሉበት ንገረው!
@muluaraya3462
@muluaraya3462 3 ай бұрын
ሀይለ የሱስ ይዘባርቃል የአማራ ወገናዊነቱ በግልጽ እየታየ ነው
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 3 ай бұрын
How many Amhara Concentration Camps are there for IDPs in Ethiopia !!!?? 89,000 just in Debreberhan !!! Lord Have Mercy !!
@GideyHadush-ts4rv
@GideyHadush-ts4rv 3 ай бұрын
ውሸት
@reflection9636
@reflection9636 3 ай бұрын
Like this young man.
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 3 ай бұрын
Ye tigraye hayele yegedelew sew yelem 😡rasachew gedelew yalekesalu😢abye be jemela sigedelachew lemen self alewetum? Weshet ayselechachewem👹👹👿👿
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 3 ай бұрын
Adyi arkaye tigerja kale new enji amareja aydelem selzi ye tigraye mehonu geltse new❤
@almazgermay451
@almazgermay451 3 ай бұрын
Hayleyesus ❤❤
@junefirst500
@junefirst500 3 ай бұрын
ኤርምያስ፤ በኔ፡ አስተያየት፡ አማራዎች፡ ምርጥ፡ ባለስልጣኖቻቸውን፡ ገለዋል! ትግራውያን፡ የሰዋቸውን፡ ክፉ፡ የሕውሓት፡ መሪዎቻቸውን፡ አልገደሉም! ለምን???
@Resilience3
@Resilience3 3 ай бұрын
ኤርምያስ ምኑ ነው ያለገባህ? ሰንቴ ነው የሚያሰረዳህ! ትግራይ የፓርላማ ተወካይ የለውም። አማራ እኮ ተላላኪ ነበር ሲሏቸው አጨብጭቦ ነው የተቀበላቸው። You can’t have your cake & eat it too! ሃሳባቸውን የቀየሩት ከPretoria agreement ነው
@Resilience3
@Resilience3 3 ай бұрын
ተንታኙ ማአት ጊዜ ነገረህ በትግራይ ላይ ጆኖሳድ እኮ በሁሉም ነው ተፈፀሟል እያለህ ነው including ENDF. Let me advice you, please don’t read the comments so your guest can talk. Also, don’t cut him off
@FrezgiKassaye
@FrezgiKassaye 3 ай бұрын
Haile eyesus siyawera mehal lay yale sew yimeslal ena melkam new
@hussenyimamu4632
@hussenyimamu4632 3 ай бұрын
You guys are heros haile Jesus very smart need reward ermias also need reward thank you any way
@joey1152
@joey1152 3 ай бұрын
I love this hayleysus person he is suggesting good things if this all idiots listen
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 3 ай бұрын
ኤርሚ ስለ አዲስ አበቤው ምን ትላለህ 🤭
@jhonalamerew
@jhonalamerew 3 ай бұрын
Anti duba ras nih
@almazgermay451
@almazgermay451 3 ай бұрын
Menen leka balish jil nw 😂😂😂😂
@AlburhanDekel-hw4db
@AlburhanDekel-hw4db 3 ай бұрын
ገዳይ በስውር ነው ጂ፣ እያየህ በግልፅ አይሆንም። ልብ አድርግ ሃይሌ። ትንሽ ኮ ይበቃል፣ ገዳይኮ ተገፋፍቶ ነው
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 3 ай бұрын
Shabiye defari ena zerafi serawit enji tewagi group aydelem📻📺🚙🥎🍶🦓🐷🐪🚲🐑👹👿
@AlburhanDekel-hw4db
@AlburhanDekel-hw4db 3 ай бұрын
ጨውታው በብስለትና፣በቅድ የተሰራ ስለነበር ሰምና ወርቅ ሆነብሃል
@Thegeselaw
@Thegeselaw 3 ай бұрын
Gatewet balege. At least have respect.
@dawitegirma
@dawitegirma 3 ай бұрын
comment ላይ ስድብ ካለ በኢትዮ ሙድ ጥሩ አለህ ማለት ነው
@eshetu4148
@eshetu4148 3 ай бұрын
I just love listening to this young man called Hailesyesu, very knowledgeable and reliable
@jhonalamerew
@jhonalamerew 3 ай бұрын
Your guest is the so called" yemerken" oromo , whom can't comments ab😢 Amhara people
@almazgermay451
@almazgermay451 3 ай бұрын
😂Meketaw
@santidemanzanillo
@santidemanzanillo 3 ай бұрын
1.YENEKA .....2.YETEDERAJE.......3.YETATEKE ( PRESIDENT MENGISTU HAILEMARIAM ).
@isrelking6008
@isrelking6008 3 ай бұрын
ምናለ ሰላም ብታወሩ አይበቃም ይህዝብ ይብቃው
@henokeshetu2927
@henokeshetu2927 3 ай бұрын
Fesam
@jhonalamerew
@jhonalamerew 3 ай бұрын
Is he normal,,he looks as if he is excited by chewing chat
@netsib3805
@netsib3805 3 ай бұрын
Degauch, enatem awake nene tilalachehu.
@reflection9636
@reflection9636 3 ай бұрын
Interesting i fotmatio on the Amhara region leadership killings .
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 3 ай бұрын
ሀይለየሱስ የፖለቲካ ብቃትህ ትንተናህ ::ዋው:::🎉🎉
@BenniGyohannes-j6g
@BenniGyohannes-j6g 3 ай бұрын
Please ermi you know Pretoria is not the problem bcs peace is always necessary including the Amhara region,however,you always mention that the cause all in Ethiopia problem is the peace agreement,that is not true .!I always
@BenniGyohannes-j6g
@BenniGyohannes-j6g 3 ай бұрын
Switched to what every you want
@BenniGyohannes-j6g
@BenniGyohannes-j6g 3 ай бұрын
There is a problem in Tigray and Amhara and all Ethiopia 😊
@tesfayzenebe3800
@tesfayzenebe3800 3 ай бұрын
ኤርምያስ የምትባል ሰውየው ዝምብየ ዝከታተልህ በጣም ተዘባርቃለህ ቡዙ የፖለቲካና የህግ ክፍተት እንዳለህ ያስታውቃል ወይ ሆን ብለህ የአማራጉዳይ activist ለምሰል። ልጁ ብጣም አውት ስማርት አድርጉሃል(out smart)። ሀገር የሚወከለው ብመረጠው መንግስት መሆኑ እንኳን ማወቅ እንዴት ታጧለህ ርካሽ ተወዳዳጅነት ለማግኘት ካልሆነ በቀር። ደህና ትመስኝ ነበር ለካ አሉ እያልክ ነው የምትለው። አሉ ለኢንፈርሞሽ ሊሆን ይችላል የህግ መሰረት ሊነረው ከፈለክ ግን በህግ መሰረት ነው መሆን ያለበት። And you said Gen. Tsadkan was assigned by diaspora to pretoria agreement,which is completly wrong, tsadkan was selected to preitoria by the government in Tigray. All the delegators from tigray were assigned by TPLF as a gov delegation to the negotiation. How would happen to solve any problem in a country without legal representatives of the people who were selected by the people no matter whether it was democratic election or not to be a government!. And well done for Haileyesus and sound!
@junefirst500
@junefirst500 3 ай бұрын
ኃ፡ ኢየሱስ/ኤርምያስ፡ አንድ፡ ላይ፡ ስትቀርቡ፡ አትጠገቡም! መኃሪው፡ አምላካችን፡ ይማረን!
@Wonderad-pq6xm
@Wonderad-pq6xm 3 ай бұрын
ጀግናው ጀነራል ተፈራ ለከፈልከው መስዋእትነት አሽከሩ ብአዴን እንዳሰቃየህ ሁሉ አንበሶቹን በየቦታው የተበታተኑ ልጆችን ይዘህ ከተቀረው ከቆራጦቹ የአሜራ ልጆች ጋር በጋራ መጀመርያ ክልሉን ከባንዳ አፅድታችሁ ግፈኛውን ሸኔ ብልፅግናን እንደምትነቅሉት እርግጠኛ _ _ _
@Tayebogale252
@Tayebogale252 3 ай бұрын
😂😂
ባለማግኔቱ ጃዋር መሐመድ፣ ዘመነ የሰጠው "የመጨረሻ ዕድል"፣ ግድያ ያሰጋው ጌታቸው ረዳ
2:10:11
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,7 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 2 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,2 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
"የመጥረቢያ እና ማጭድ" ሕዝባዊ የትግል ጥሪ የማን ነው? ይሳካል ወይ?
53:22
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 15 М.
ጄኔራል ተፈራ ማሞ ይሳካለት ይሆን?
46:01
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 35 М.
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,7 МЛН