ሰዉ ምን ይለኛል | Social anxiety

  Рет қаралды 16,249

Adonayy

Adonayy

Күн бұрын

Пікірлер: 196
@kaleymazola9509
@kaleymazola9509 2 күн бұрын
መልሰህ comfort zone ውስጥ ገባህ ! ለምንድነው የክልኒንግ ቢዝነስህን የማትጀምረው እና ስራህን እድገትህን ብታሳየን ትምህርት ይሆነናል ግን እንደዚ አይነት ጥቅም የሌለው ቪዲዮ ያንተንም የኛንም ሰአት ነው የሚያባክነው 😊😊😊
@peaceisamust6544
@peaceisamust6544 2 күн бұрын
እረ አታስባን ላሽ በቃ ... 😂😂😂 ልጁ ስራ አይወድም ይሸቅልበት
@HabeshaFx-d4h
@HabeshaFx-d4h 2 күн бұрын
​@@peaceisamust6544😂😂😂
@Near_edits
@Near_edits Күн бұрын
@@peaceisamust6544 aygermim ye iskahunu drama neber maalet newu ?
@wasihunmulisa2030
@wasihunmulisa2030 Күн бұрын
😂😂😂😂​@@peaceisamust6544
@ሳቅ_Hub1997
@ሳቅ_Hub1997 7 сағат бұрын
ክፉ አታናግሪኝ በናትሽ !!!!! እሱ ብቸኛ ሰው ስለሆነ ምናለ እንዳይደበረው Hike እያረገ video ቢሰራ፤ያለ እኔ ሰው የለም አትበይ!!!!! video ው ካልተመቸሽ you can browse another videos okay😤😤😤😤
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 күн бұрын
አዶናይ የዋህ ወንድሜ አደራ እራስህን ጠብቅ ወደ እግዚአብሔር ቅረብ እግዚአብሔርን የያዘ ወድቆ አይወድቅም በነብስም በስጋም ይደሰታል እግዚአብሔር ምርጥ እውነተኛ አጋዥ ረዳት የተባረከች ሚስት እንዲሰጥህ ፀልይ ጊዜ ታክሲ አይደለም ቆሞ አይጠብቅም እድሜ ይሄዳል በየቀኑ አንድ ቀን ከእድሜያችን ላይ እየቀነስን እንደሆነ አስተውል በወጣትነትህ ዘመን እግዚአብሔርን አመስግን አግባ ውለድ ቤትህ በበረከት ይሞላል ደስተኛ ህይወትም ትኖራለህ ብቸንትህም ትረሳለህ ይህ የእህትነት ምክሬ ነው በስደት ላይ ብቸኝነት ከባድ ነው እግዚአብሔር ሰው ብቻውን እንዳይሆን ትዳርን ፈቅዷዋል ብቸኝነት ለዝሙት ለሀጢያት ለሰይጣን በር መክፈት ነው ወንድሜ ምክሬን ካልናከው ተጠቀሙበት እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያድርስህ አግብተህ ወልደህ በኑሮህ ደስተኛ ሆነህ ለማየት ያብቃኝ ያብቃን ብዙ የአንተን መለወጥ የሚፈልጉ እህት ወንድሞች እናት አባቶች አሉ እና እግዚአብሔር ይርዳህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዛሬ ስላየሁህ ደስተኛ ነኝ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@LiyaLi-b9d
@LiyaLi-b9d 2 күн бұрын
ዮሐንስ 10 ²⁷ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤ ²⁸ እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም። ²⁹ የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም።
@tigistmeshesha928
@tigistmeshesha928 2 күн бұрын
እውነት ነው ስራ መስራት አለብህ ብሩ አልቆ ተመልሰህ ችግር ውስጥ እንዳትገባ ፈርቻለሁ የግል ቢዝነስ ያልከውን ጀምር ተሳክቶልህ ለሌላ ሰው ምሳሌ ትሆናለህ
@Ishownosniper
@Ishownosniper 2 күн бұрын
ሁሌ ደስስስስስ ይበልህ❤❤❤
@stionemesfin9762
@stionemesfin9762 Күн бұрын
Adonay please show us something other than the mall next time❤️
@Kingomedia16
@Kingomedia16 2 күн бұрын
ስራ እየሰራህ እኛን ወጣቶች ብታበረተታታን ደስ ይለኛል ጠሮብናል
@birtukantolla7814
@birtukantolla7814 Күн бұрын
Azyon
@BidalGebre
@BidalGebre Күн бұрын
Egziabher ytebkh lije❤❤❤❤
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 2 күн бұрын
በርታ ወይኔ ከልጅነት ተቀቶ ያደገ ሠው ያከብራል እና መቀጣት የሀበሻ ባህላችን ነው 😂😂😂😂 እሺ ቀንበቀን ከቻልክ ልቀቅ ወድሜ❤❤❤🎉🎉
@SemirSemir-k4y
@SemirSemir-k4y 2 күн бұрын
Adonay gen Ebede nek weys yewah nek gera new migebagn❤❤❤❤❤❤
@arifjibril-e2n
@arifjibril-e2n 2 күн бұрын
Adonaye big ricpect big love
@Nema-lk7on0777
@Nema-lk7on0777 2 күн бұрын
አዶናይየ አትጥፋ ልቃቅልን ቪዲዮ በጣም ነው የምወድህ ጀግና ነህ የኔ ወንድም ❤❤❤🥰🥰
@AlulaGebremariyam
@AlulaGebremariyam Күн бұрын
keep posting bro we love it
@selamgebre4802
@selamgebre4802 2 күн бұрын
Sra jemr ena vido sra btam yawatal endeza btareg hiweth beth mekeyer tchilaleh
@yaya2006
@yaya2006 2 күн бұрын
Adonyy Toronto's best habesha youtuber with a style. Keep it up tanashu wedemachen. So keep pushing to the limit and beyond. I love your contents. And yes don't give it a damn about people opinions. You just keep going and explore life. Gobez wallahi 👏👏👏👏
@user-vq6lx8wj3b
@user-vq6lx8wj3b 2 күн бұрын
አረ ናፍቀንሀል የልጄ ሞክሼ በየቀኑ ልቅቅ 😂😂😂ፈታ በልልን በቶሮንቶ መንገድ ላይ ❤
@AysanwAdese
@AysanwAdese Күн бұрын
Adonay መምጫ ስት ነዉ
@DawaDevv
@DawaDevv 2 күн бұрын
አስከዛሬ ይሄን ባውቅ የት በደረስኩ tnx adonay your confidence 👌
@Wase_Recor
@Wase_Recor 22 сағат бұрын
adonay ebakhn beyekenu adadis vidio sraln 🙏
@kipZip-Animations
@kipZip-Animations 2 күн бұрын
I wanna see daily videos from you Adonay
@Robbysmommy
@Robbysmommy 2 күн бұрын
Another great authentic video.. let’s keep going Champ 👏🏽👏🏽👏🏽
@Greatest307
@Greatest307 2 күн бұрын
ኧረ ስራ ጀምረህ አሳይ አይደብርህም እንዴ በእድሜህ መቀለድ 🥱
@mahletmekuria1839
@mahletmekuria1839 2 күн бұрын
Please make a post everyday. I feel like I'm there in person when you walk around the city.
@merryflow1562
@merryflow1562 2 күн бұрын
Welcome adonaye bro enjoy 😊 glad to see you
@firemoges7985
@firemoges7985 Күн бұрын
ስራ ችግር የለውም ሃሪፍ ነው😘😘
@officialnati-e5c
@officialnati-e5c 2 күн бұрын
አዶናይ በናትህ የቀን ውሎህን ቀበቀን ልቀቅልን በማርያም
@Abdu-abd
@Abdu-abd 2 күн бұрын
Adonay I am 19 years old እኔ ለአምስት አመታት ግለ ወሲብ (ሴጋ) ስፈፅም ነበር በቀን ከስድስት ጊዜ በላይ ስፈፅም ነበር አሁን ላይ ሁሉንም ነገሬን ተቆጣጥሮኛል ሰዉነቴም ድቅቅ ብሏል ፊቶም ተበላሽቷል ፈዛዛ (ጀዝባ) አድርጎኛል ዉስጤ ያለዉ ጭንቀት ፍርሀት ባዶነት ሰዉ እፈራለዉ በራስ መተማመን የለኝም ሰዉ ቀና ብዬ ሰዉ ማየት እፈራለዉ ከቤት መዉጣት እፈራለዉ አእምሮዬ ይሰድበኛል በጣም በጣም ከምናገረዉ በላይ ብዙ መከራ ዉስጥ ነኝ ለጠላቴም የማልመክረዉ ነገር ቢሆር ግለ ወሲብ(ሴጋ) አሁን ላይ ምንም ነገር አያስደስተኝም አሁን እኔ ምን ይሻለኛል😭😭
@danieldessu6846
@danieldessu6846 2 күн бұрын
Azoh bro ተጠመቅ ፀልይ ከቻልክ ጋደኞች ፍጠር እና ከነሱ ጋር አሳልፍ
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 2 күн бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም በመጀመሪያ ሳይካትሪስት ጋር ሂድ መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ ልምምድህ ሀጥያት ነው ከዚህ እስራት የሚፈታህ ብቸኛው አዳኝህ የሚወድህ ስለ አንተ የሞተው ኢየሱስን ውደድ ተከተል ከዚህ እስራት የሚፈታህ እርሱ ብቻ ነው
@Yosafe-h3l
@Yosafe-h3l 2 күн бұрын
getemeghe adamt
@ShewtShewt-c3k
@ShewtShewt-c3k 2 күн бұрын
የሞሬ እሳዘንከኝ ስይጣን ኢየተከተልህ ማለት ነው እለማ እውጣ ና ፀልይ እለበለዝያ ጕደና እደር ትሆናለ ድንግል ወላድት እምላክ ትማርህ ወድሜ❤
@mygod-r7z
@mygod-r7z Күн бұрын
ችግርህ ላይ ቆርጠህ ካልተነሳህበት ይገልሀል bro. ሁሉም ሰው አይነቱ ይለያይ እንጂ ሞት የሚያስመኝ ችግር ውስጥ አልፏል ብቻህን አይደለህም። ከሰው በፊት ጠዋት ተነስተህ ከሰፈርህ እራቅ ያሀ ፀበል ሂድ , ጊዜህን church አሳልፍ
@ፍቅር-ነ4ደ
@ፍቅር-ነ4ደ 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ይመችህ
@2capcha369-i4w
@2capcha369-i4w Күн бұрын
አዶናይ ምን እንደምልህ አላዉቅም በመሞት አና በመናር መሀል ነዉ ያለሁት የእዉነት ሰዉ መርዳት የምትፈልግ ከሆነ ትክክለኛው ሰዉ ነኝ እንደምትረዳኝ አምናለዉ help me Adonay
@عيادالجهني-ف1ر
@عيادالجهني-ف1ر 2 күн бұрын
አይዞህ በርታ ልቀቅ ቀን በቀን ለማየት ችግር የለውም ወንድሜ
@Redimichael
@Redimichael 2 күн бұрын
እንደኔ video በግድ ለመጨረስ የሞከር be like አሳዩኝ 😂
@FreTube12
@FreTube12 2 күн бұрын
ደምርኒ ማዓረይ
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 2 күн бұрын
እኔ ጌታን 😂😂😂 አንቺ ብቻ ነሽ የተረዳሽኝ 👍😘😂😂
@SisayMisganawu-z2y
@SisayMisganawu-z2y 21 сағат бұрын
አዶኒ እንዴት ነህ የሚሰራ ማስታወቂያ አለ ግን ባስተያየት ዋጋ ትሰራለህ አገናኝህ አለሁ በጣም እወድህ አለሁ አድናቂህ ነኝ
@SamiB-uz9cp
@SamiB-uz9cp Күн бұрын
Adonay please sew endeaznenebih atarg astawus men aynet situation wust enda honk
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd Күн бұрын
ስራ ጀምር ኣዱ ሓወይ በጃካ ብድጋሜ ወዲቅካ ከይሬካ ❤
@MunirSeman-w3f
@MunirSeman-w3f 2 күн бұрын
አዶኒ የምር ያንተ ኮንፊደንስ የትም የለም ይመችህ ብሮዬ 🙏🙏🙏👌👌👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@FreTube12
@FreTube12 2 күн бұрын
ሳበስክራይብ ግበርለይ ማዓረይ
@rahwastella9352
@rahwastella9352 2 күн бұрын
Aduye hawey❤
@AfroZoneVibes
@AfroZoneVibes 2 күн бұрын
If there is a language barrier then affects the way u interact, and Habesha Culture is a reason as well.🥰
@FatimaA-hx2cv
@FatimaA-hx2cv 2 күн бұрын
በርታልን ወድማችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Wase_Recor
@Wase_Recor 2 күн бұрын
ለምንድን ነው በየቀኑ vidio እማትሰራልን 🤬😡
@stionemesfin9762
@stionemesfin9762 Күн бұрын
please upload videos everyday!
@YonasMengistu-r3l
@YonasMengistu-r3l 3 сағат бұрын
Sira ejemralehu alalkenm ende ???
@Bright_future2
@Bright_future2 2 күн бұрын
addonay pelase tell me which camera you have been using?? i am looking to buy camera
@sasaudi
@sasaudi 2 күн бұрын
ኣዶናይዬ❤
@Nigusse74
@Nigusse74 Күн бұрын
9:54 perfect
@SelamAynalem-w4i
@SelamAynalem-w4i Күн бұрын
love you bro
@NegasiHndeya-b2v
@NegasiHndeya-b2v 21 сағат бұрын
ኣዶናይ ትመቸኛለህ እኮ
@user-vq6lx8wj3b
@user-vq6lx8wj3b 2 күн бұрын
እመቤቴ ማርያም የተባረከውን ትሰጥህ ሚሰትዬ እየሰማሸ ነው አዶናይን ጠበቅ 😂😂
@HahaHshs-u2h
@HahaHshs-u2h 2 күн бұрын
ኣረ ባታው ደስ ሲል ❤❤ኣሳየኝ ኣዶናይ ሓውና😂
@FreTube12
@FreTube12 2 күн бұрын
ደምርኒ ማዓረይ
@HawazTube
@HawazTube 2 күн бұрын
ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ ነው 11:28😍😘😘
@martagerma1399
@martagerma1399 Күн бұрын
Ebakeh adoni ante betam wetat neh gizehn atatfa tetkembet temar sera madreg yalbehen bemulu adreg egzabher degmo yerdahal
@BayushDabi
@BayushDabi 2 күн бұрын
የኔ አንደኛ በርታ በጣም ደስ ትላለህ💪💪💪🥰🥰🥰
@FreTube12
@FreTube12 2 күн бұрын
ሳበስክራይብ ግበርለይ ማዓረይ
@fenniilove8779
@fenniilove8779 2 күн бұрын
❤❤lane andu'an
@NegasiHndeya-b2v
@NegasiHndeya-b2v 21 сағат бұрын
አዶናይ ትመቸኛለህኮ
@birtukantolla7814
@birtukantolla7814 Күн бұрын
Serhi. Zerehbkayo. Srahi sebay. Tayu kebat ke ata hawey. Kab seb afff wetsae please
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@MulugetaShibabaw-v9m
@MulugetaShibabaw-v9m 2 күн бұрын
ማስታወቂያ መስራት ጀመርክ በደንብ ነው ያስተዋውክላቸው በቃ ካናዳ ስመጣ አንድ በአንድ ነው ምገዛባቸው
@DuduSadi
@DuduSadi 2 күн бұрын
I love u adony ❤
@wayjowayjo3072
@wayjowayjo3072 2 күн бұрын
እኔምልህ እኛ የማዳም ቅመሞች እዴት ብለን እንጩህ😅😅😅
@Nati12160
@Nati12160 2 күн бұрын
Ere adoni ketlbet bakh❤
@FreTube12
@FreTube12 2 күн бұрын
ሳበስክራይብ ግበርለይ ማዓረይ
@DANNYBoy-v7p
@DANNYBoy-v7p 2 күн бұрын
Awo adony getan hule eyegebaw nw check maregew post karek beye hule post arg please
@HahaHshs-u2h
@HahaHshs-u2h 2 күн бұрын
ኣዶናይ❤❤❤
@eyerusa.mulugeta1818
@eyerusa.mulugeta1818 2 күн бұрын
Lemin endehone alawikim tasazinegnalek betam
@elshadayaraya
@elshadayaraya 2 күн бұрын
ጡሩ ኣርእስት ምረጥ...ካልሆነ ለማየት ይዘገል
@DawtDvi
@DawtDvi 2 күн бұрын
Bro sitefe yidebregnal gn seatun tinsh asiteyayet adirgilgn
@selamgebre4802
@selamgebre4802 2 күн бұрын
Sra jemreh surprised aregen sew des ylewal keza aterakmeh ethiopian thedaleh ethiopian hedeh betesebh gadejochih vido stlek betam habtam thonaleh😊
@user-xw1nx1em3n
@user-xw1nx1em3n Күн бұрын
Qen ba qen laqaq bro
@ReemJedhaReemJedha
@ReemJedhaReemJedha 2 күн бұрын
areb ena habesha nachw sw kef zik adrgo mayet metreb or meknat yalbachw ferenjima fetari ychemrlachw yenetsanet sewoch lelelochum netsanet msetu nachw degmo adonay sakhen swedlihe❤
@redietdegif712
@redietdegif712 2 күн бұрын
Yes adoni
@asheweynaa9322
@asheweynaa9322 2 күн бұрын
Why do you choose see weed ? Can u tell us.?
@ከነአንነኝ-ደ2አ
@ከነአንነኝ-ደ2አ 2 күн бұрын
በጣም ነው የምታዝናናኝ ሁሌም ና
@peakynigga
@peakynigga Күн бұрын
አወ ቀን በቀን ልቀቅ❤
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov 2 күн бұрын
Adonay, Why you asked him if he wants a treat if you’re not going to give him 😮
@omertajo5285
@omertajo5285 Күн бұрын
Yes we need more post
@Tison123e
@Tison123e 2 күн бұрын
😊😊😊😊
@YirgalemYiheyis
@YirgalemYiheyis 2 күн бұрын
ቀን በቀን ስሰራ ወንድሜ የስራ ሰዓትህን አይሻማብሀህም?
@MMm-u1h4v
@MMm-u1h4v 20 сағат бұрын
ሰላም
@MMm-u1h4v
@MMm-u1h4v 20 сағат бұрын
በጣም ጠንካራና ግልፅ ነህ❤
@90sETHoldmusic
@90sETHoldmusic 14 сағат бұрын
How life with you
@astermekete7984
@astermekete7984 2 күн бұрын
አዶኒ ሰላም ነው ሚሴንጀር ላይ ስልኬን ትቼልሃለሁ ደውልልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@martagerma1399
@martagerma1399 Күн бұрын
Awo eysusenma tekebel hiwothen atref medr halafi nat
@fretadesta7328
@fretadesta7328 Күн бұрын
Shikorena Tigraway selzkonka iyom zetemtuka adonay🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Күн бұрын
❤💪
@yordiisaac1235
@yordiisaac1235 2 сағат бұрын
ተዉ አዶናይ ስራ ስራ ስራህ ነዉ ምያከብርህ ተዉ አታዉደልድል እዚ ግዜህ አታባክን
@ibsakebede9889
@ibsakebede9889 Күн бұрын
berta wendime🔥
@abdisatesfaye-wc8js
@abdisatesfaye-wc8js 2 күн бұрын
wow! this is real life
@selamgebre4802
@selamgebre4802 2 күн бұрын
Sra jemr adonay 16 be sat ketekefeleh turu new 8 sat btsera lante ereft new sra le sew lij yetfetro guday new adam treh greh bla teblo sle tebarere ke genet
@MehammedAli-cm8my
@MehammedAli-cm8my 2 күн бұрын
Ere wede canada wsedugn guys wechiwn echlalew❤
@FurtunaKibrom-t1d
@FurtunaKibrom-t1d 2 күн бұрын
adamey ❤❤❤❤❤
@berhanegirmay6129
@berhanegirmay6129 2 күн бұрын
Mejmeriya facial tesera 😍
@Tybatube
@Tybatube 2 күн бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😢
@FreTube12
@FreTube12 2 күн бұрын
ደምርኒ ማዓረይ
@Freakebede
@Freakebede 2 күн бұрын
❤❤❤
@kalkidannguse-n5b
@kalkidannguse-n5b 2 күн бұрын
Awo aduye ken be ken sralna video 📹
@HanomHaftom
@HanomHaftom 2 күн бұрын
Eshi post arg
@Tsehay.tube_r
@Tsehay.tube_r 2 күн бұрын
sra sra sra sra endefelek eshi alen
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i 2 күн бұрын
bro❤
@SisayMisganawu-z2y
@SisayMisganawu-z2y 21 сағат бұрын
እሽ አድርግ
@NegasiHndeya-b2v
@NegasiHndeya-b2v 21 сағат бұрын
ኣዶናይ ትመቸኛለህ እኮ 19:18
@Bekilegese11th
@Bekilegese11th 2 күн бұрын
🥰🥰🥰❤❤
@MaliksefaShamsu
@MaliksefaShamsu 2 күн бұрын
ታስታውቃለህ ኮንፋደስ ይለያል አዶናዬ
@HenanMulat
@HenanMulat 2 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@KabeKabetube
@KabeKabetube 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ adoni❤6
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
የ አስቤዛ ዋጋ በ ካናዳ🇨🇦 | life in canada
19:46
Johnny - ጆኒ
Рет қаралды 9 М.
ጉዞ ወደ CHINA
18:33
jahnny
Рет қаралды 28 М.
ስፖርት ጀመርኩ| ከስቻለሁ!
23:30
Adonayy
Рет қаралды 36 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.