የተነቀለው ፀጉሬ ከስር አደገ ለፊቱ ፀጉር ለሚነቀል የሚገርም ለውጥ ዛሬ ነገ ሳትሉ ተጠቀሙበት/ stop hair fall grow your hair fast

  Рет қаралды 547,497

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 724
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ ሰላም ፍቅር ጤና በረከት ለሁላችሁም ይሁን ዛሬ ይሄን ስላሳየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል ተነቅሎ የነበረው ፀጉሬ ከስር ቡፍ ብሎ ነው የወጣው ለየት ያለና ጠቃሚ ነው እንደኔ የፀጉር መነቀል ላጋጠማቹ ለሸሸ የፊት ፀጉር ለወንዶችም ለሴቶችም ለልጆችም ሳትሰለቹ ተጠቅማቹ ፀጉራቹን ታደጉት የፀጉራችን መነቀል በራሱ ጭንቀት ይፈጥራልና ሳትደናገጡ መንከባከቡ ላይ ብቻ አተኩሩ መልካም ግዜ❤️🌸❤️
@ወለተኪዳንየድንግልማ-ዐ7ቸ
@ወለተኪዳንየድንግልማ-ዐ7ቸ 2 жыл бұрын
eshi wude yene betam kesru jemro eyetenekele aschegrognal emokrewalewu
@obsee9025
@obsee9025 2 жыл бұрын
Meski tsaguren betam yasakikegnal bitatebm lawut yelewum betam new chinklaten yemiyamegn lamindnew?😢😢
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
@@obsee9025 አዲስ የጀመርሽው ቅባት ወይ ሻምፖ ይርሆነ ነገር ካለ እይ ያልተስማማሽ
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስክዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ💚💛❤🙏
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
@ruthmulugeta1515
@ruthmulugeta1515 2 жыл бұрын
መሰኪዬ በጣም ነው የምወድሽ የምታሳይን ነገር ሁሉ ይሰራል ትዕግስት ብቻ ነው የሚፈልገው ኑሪልን ልጅሽን በጥበብና በሞገስ ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/onfJdGaOp8eCqpY ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ አመለ ሸጋ ሁሌም ጠቃሚ ተፈጥሮአዊና በቀላሉ በቤት ውስጥ ማንኛውም ሰው (ሴትም ወንድም) ሊሰራው እሚችል ስራዎችን እያሳየሽን ነው ከልብ እናመሰግናለን እምወድሽዋ 🥰 ናይላዬን እመቤቴ ታሳድግልሽ🙏🥰🥰🥰
@memietioyoutube6649
@memietioyoutube6649 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽ ትክክል ነሽ አንድ ነገር ስንጃምር በላ መቋራጥ መጣቀም አለብን እኔ መቶ ፐርሰንት በአንች ምክነት በሁላት አመት ፀጉሬን ተድገላሁ አሁን ሀገሬ ልገባ አንድ ወር ነው የቀራኝ የምፋልገውን በደምብ አድርገ ለመጠቅም እሞክራላው አሁን ተልባ መገኛት አልችልም እሩዝ እና ሮዝማሪ እንኳን አገኛለሁ ክብር በይልኝ 😍😍😘😘😘🙏🙏🌹🌹🌺🌺🌺
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
እዛሬ ደሰሰሰ አይልም የአለም ሁሉ እናታችን እመቤታችን ናት በእናትነቷ ፍቅሯ አትለየን አንድነት ፍቅር ያድለን የናይላዬ እናት🌷🌷🌷ተባረኪልኝ እሞከርዋለሁ እነግርሻለሁ መልካም የያቆብ ለለሊት ይሁንለን🙏ፀባይ ሰናይ ፀሐይ ወጣ አንቺጋራ እኛጋር ሰለወጣ ደሰሰሰ በሎኛል🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻
@magdashme
@magdashme Ай бұрын
አሜንንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@natigazemomissmiss53
@natigazemomissmiss53 2 жыл бұрын
ተባረኪ እህታችን መልካም አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች መልካም የሆነ ነገሮችን ለትልድ በማካፈል ከእግዚአብሔር ዘንድ በረከትን ያገኛሉ በርቺልን
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 2 жыл бұрын
መስኪዬ የፀጉሬ ባለ ውለታ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ኢትዮጵያዊ እህቴ እወድሻለሁ ዘመንሽ በመልካም ይለቅ
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/onfJdGaOp8eCqpY ሰብስክራይብ አሪጊኝ እህቴ
@asmiyoutube7178
@asmiyoutube7178 2 жыл бұрын
ዛሬ ገና ነው የጠየኩሽ በእናትሽ መልሺልኝ ፀጉሬን አሳክኮኝ ልሞት ነው ፍሩፎር አልለዎ ብቻ ዱቄት የተነሰነሰበት ነዎ የሚመስለው ታጥቤ ሁለት ቀን ካደረ በኋላ
@GudayAwoke
@GudayAwoke 27 күн бұрын
መሲዋ ሰላምሸ ይብዛ ከነ ቤተሰቦችሽ እድሜ እኔ ፀጉሪ ያድጋል የሚል አላማ የለኚም ነበረ አሁን አንችን መከታተል ከጀመረኩ 1ወረ ሆነኚ በጣም ለውጥ አይቻለሁ እግዚአብሔር ዘመንሸን ሁሉ ይባረከው
@tigesttadesse566
@tigesttadesse566 2 жыл бұрын
ተጠቀሙት በጣም አሪፍ ነው ውዶች በዛ ላይ ጸጉር ያበዛል እኔ ምስክር ነኝ መስኪዬ እጅሽ ይባረክ እማ
@sofiyaahmed2469
@sofiyaahmed2469 2 жыл бұрын
ሰላም እህት ፀጉሬ በጣም ስስነው የሚያበዛ ነገር እምታውቂው ካለሽ ብትመልሽልኝ
@iloveethiopa9966
@iloveethiopa9966 2 жыл бұрын
ከታጠብን በሁዋላ ወይስ ከመታጠባችን በፊት ማሬ
@selamtube5095
@selamtube5095 2 жыл бұрын
@@sofiyaahmed2469 ደምሬኝ እህቴ ፀጉር ለመብዛት ከመታጠብሽ በፊት ሙዝና ኣቮካዶ ብሰላም ተቅብተሽ ኣንድ ስኣት ኣቆይተሽ መታጠብ በሳምንት ኣንዴ በእውነት በጣም ምርጥ ውህድ ነው
@ekramarebo6027
@ekramarebo6027 2 жыл бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ እህቴ የምትለቂያቸው በጣም የሚገራርሙ ናቸው በጣም እወድሻለው
@na7288
@na7288 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ፀጉር አንቺን መከታተል ከጀመርኩ በኋላ በጣም ተለዉጦልኝ ነበር ከዛ ከሆነ ጊዜ በኋላ እንዳለ እረገፈና ቦዶ ሆነ እና ያንቺ የረገፈበትን ምክነያት ስትነግሪን እኔም በሀገሬ ምክነያት በጣም ጭንቀት ዉስጥ ነበርኩና አሁን ነዉ መንስኤዉ የገባኝ አመሰግናለሁ
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 2 жыл бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን ተባረኪልን ትንሽ ታምሜ መድሀኒት እየወሰድኩ ነውና ግራ ገብቶኝ ነበር ፀጉሬ በጣም በቁመቱ ይነቃቀላል አሁን ደግሞ ይሄን እሞክራለው ተባረኪልን(ቅን ሴት መልካም ሴት ነሽ ቅነትሽን አይቶ እግዚአብሔር አምላክ ልመናሽን ሁሉ ይሰማሻል የልብሽን መሻት ይሰጥሻል)
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ በጤና ይሙላሽ አይዞሽ💖💖💖💖
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 2 жыл бұрын
የኔ መልካም መስክዬ እናመሰግናለን ስለምሰጭን የፀጉር ትሪትመንት ❤❤👏👏
@fioriteka5215
@fioriteka5215 2 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም ቀላል ነው በተለይ በቀላሉ የምናገኘው ስለሆነ ተባረኪ እየተነቃቀለ አስቸግሮኝ ነበር ናይላዬን ሳሚልኝ እድግ ትበል
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@zabibakonjo.5471
@zabibakonjo.5471 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ አችን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ለውጥ አይቻለው ምን እደምልሽ አላውቅም አላህ የምትፈልጊውን ሁሉ ከነቤተሰብሽ ይሙላልሽ
@abebadegu9074
@abebadegu9074 2 жыл бұрын
መስኪ በጣም ነው ምወድሽ ብዙ ዩቱበሮች ስለራሳቸው ውሎ ዝባዝኬ ነው ምያሳዩን ጊዜ ወርቅ ብቻ አይደለም ህይወትም ነው አንቺ ግን ሚጠቅመን ነገር ነው ምታሳይን ዘመንሽ ይባረክ ምወድሽ በምክንያት ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ ይሄማ በፍጥነት ነው የምሞክረው እናመሰግናለን ናሂላዬን ሳሚልኝ👍👏👌❤🙏
@ethelkingofethiopia1820
@ethelkingofethiopia1820 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ቆንጆ ፀጉሬ ተነቅሎ ሊያልቅ ሲል ደረሺልኝ በጣም ነው የማመሰግነው
@girmamekonen7283
@girmamekonen7283 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናል ለአንዲ ሳምንት ውጭ ላይ ብናቆየው ችግር አለው
@ለሁሉምጊዜአለው-ሠ4የ
@ለሁሉምጊዜአለው-ሠ4የ 2 жыл бұрын
መስኪየ የኔ ልእልት እግዚአብሔር አምላክ ስላም ጤና ፍቅር ይስጥሽ እስከን ልጅሽ ውድ የኢትዮጵያ ልጅች ስላምን ሁሉ ተመኘሁላችሁ
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ልክ እንዳንቺ የሁላችንንም አንደበት ጣፋጭ ለሰው መልካም የሚመኝ ያርግልን እህታችን ኮመንታቹ ያስለቅሰኛል ለናንተ ለመልካሞች ሲል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን😭😭💕💕💕💕💕
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
@@meskitube16 demiry pls pls 🙏
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
@@meskitube16 🙏🙏
@netsanetnetsanet6557
@netsanetnetsanet6557 2 жыл бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን ቀልል ያለ ትሪትመንት ነው ያሳየሽን
@ለሁሉምጊዜአለው-ሠ4የ
@ለሁሉምጊዜአለው-ሠ4የ 2 жыл бұрын
የኔ እህት የእውነት መስኪየ አንችን መከታትል ተጀመርኩ ጀምሬ ፀጉር ያለው ለውጥ ልንግርሽ አለችልም ግን ትንሽ ይንቃቀላል እንጅ ሌላ በጣም የተለየ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ
@የአራህማንባሪያ
@የአራህማንባሪያ 2 жыл бұрын
ማንኛውን ተጠቅመሽ
@selamtube5095
@selamtube5095 2 жыл бұрын
@@ወለተቂርቆስየአቢብእናት ደምሪኝ የኔ ማር
@selamtube5095
@selamtube5095 2 жыл бұрын
@@ወለተቂርቆስየአቢብእናት አመሰግናለሁ የኔ ማር
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 2 жыл бұрын
Le mineqaqelew ena lemidwrqibachi ruz mexqem aqumu
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 2 жыл бұрын
@@ወለተቂርቆስየአቢብእናት ruz mexeqem aqumu
@anomymousgroup1515
@anomymousgroup1515 2 жыл бұрын
መስኪ በጣም አመሰግንሻለሁ እኔም ባንቺ ፀጉሬ ለዉጥ አይቼበታለሁ ይሔንንም አሞክረዋለሁ
@ገኒነኝ-ተ2ጐ
@ገኒነኝ-ተ2ጐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ባለፈ ያሳየሹ ቅባት ሰርቼው ተስማምቶኛል
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ተልባየን ጄል እየሰራሁ ጨርሸዋለሁ እሞክረዋለሁ የቁርፍድ ወሀም ሀሪፍ ነዉ ፀጉሬን ከመነቃቀል እየቀነሰልኝ ነው 🙏🙏🙏
@tsi.y1923
@tsi.y1923 2 жыл бұрын
Ende jel setetekemiw nech ayihonem?... mndenew metetekemiw
@ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
@ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 2 жыл бұрын
መስኪዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው 🥰
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 2 жыл бұрын
መሲክየ የኔ ልእሊት በጣም አመሰግነለው አንችን መከታተል ከጀመረኩኝ ፀጉሬ ለውጥ አለው ከሂውማን ሄረ ገላገልሺኝ ተባረኪልኝ ቤተሰቦቸ ሳይቀረ ሁሌም ይመረቁሻል ፀጉረ መቀጠል ሰላቆምኩኝ💕🌹😘👏
@sumejemal8273
@sumejemal8273 2 жыл бұрын
Ades jamari nany guwagichlw comnteshen kayaw buwal
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
መስኪዬ የዛሬው ደሞልዩ ነው ሁሉም አለኝ እኔም እሞክረዋልው 🥰🥰🥰
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ🌹
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ ዛሬውንው ሰርቼ እማስቀምጠው እረመዳን ሲገባ ከስራጋ ስለማይመችኝ ጥሩ አስታወሽኝ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 жыл бұрын
ደምሪኝ🌹
@zizizmohammedsysgsf2974
@zizizmohammedsysgsf2974 2 жыл бұрын
መስኪየ አላህ።ይጠብቅሽ በርች ጎበዝ
@danigeni3089
@danigeni3089 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል በተለይ ትልባ ለፀጉር ብዛት እኔ ምስክር ነኝ የኔን የፊቴን ፀጉር የመለሰልኝ ተልባ ነው በጣም እንመሰግናለን 🙏🥰
@BasratBasrat
@BasratBasrat 2 жыл бұрын
ኣጠቃቀሙን መላ በይን የኔን ቆንጂት የተልባውን
@danigeni3089
@danigeni3089 2 жыл бұрын
ተልባዉን ሳይደቅ መፋጨት ከዛ ማፋላት እና ማጥለል ለምሳሌ በነጠላ ጨርቅ ማጥለል ከዛ አቀዠቅዦ መቀባት ከፈለግሽ ቪዲዬ አለ የሰራሁት ፎቶአችንን ተጭነሽ ግቢና ማየት ትችያለሽ 🥰
@Liye137
@Liye137 Жыл бұрын
መሰኪዬ የጠቁር አዝሙድ ውሃ ና ቅባት አሰራር አሳዪን የኔ ቆንጆ
@weynialex128
@weynialex128 2 жыл бұрын
የሩዝ ውሀው መስኪ ፀጉሬን በጣም አከረደደውና ተውኩት ሌሎቹ የምትሰሪያቸው በብዛት ጥሩ ናቸው ተባረኪ
@rahelrahel7416
@rahelrahel7416 2 жыл бұрын
ሰላም መስኪ ደንበኛ ቀማሚ ሆኜልሻለሁ።በጣም ነው የማመሰግንሽ ፀጉሬ በብዙ ተለውጧል በእውነት ተባረኬ።
@fikerkiberu5553
@fikerkiberu5553 2 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም ነው ምወድሽ ተባረኪልኝ
@nesanetbirhanu9571
@nesanetbirhanu9571 2 жыл бұрын
መስኪዬ አሪፍ ትርትመንት ነው እናመሰግናለን በርቺልን አሜን ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@selamawiteshetu2710
@selamawiteshetu2710 2 жыл бұрын
መስኪዬ እጅሽ ይባረክ እወድሻለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@babyflower5176
@babyflower5176 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ መሰኪ ተናፍቀሽ ነበር የኔ ማር 😍😍😍
@mekdesfentahun2922
@mekdesfentahun2922 2 жыл бұрын
ጰጰኸኸፈፈወወዠሐዩሐቀወዘወወኸወኸቀበ፣፣ቦሰመለሓሠ
@babyflower5176
@babyflower5176 2 жыл бұрын
@@mekdesfentahun2922 ምንድነው መፃፍ አትችይም ወይ??
@tigistti8320
@tigistti8320 2 жыл бұрын
መስኪዬ ፈጣሩ ከነመላውቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
@taza3098
@taza3098 Жыл бұрын
መስኪዬ ቪክስ ጥሩ ነው ብለውኝ የግንባሬን ፀጉር መለጠብኝ በምን ልመልሰው በናትሽ?
@beettube4604
@beettube4604 2 жыл бұрын
መስዬ እናመስግናልን❤❤❤❤ ጎበዝ ነሽ ውዴ
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 жыл бұрын
መሰኪየ እንዴት ነሽ እንኳን በደህና መጣሽ ጠፋ ስትይ ደስ አይለኝም ናይላን ሳሚልኝ እወድሻለሁ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ🌷
@tigisthailemariam3963
@tigisthailemariam3963 2 жыл бұрын
መስኪ የኛ እንቁ ስወድሽ እኮ እናመሰግናለን
@Bazawit
@Bazawit 2 жыл бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን ተልባው ለማናገኝስ❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ሬት ካለሽ ጄሉን ታወጪ በትንንሹ ቆርጠሽ ጨምሪው እሱንም ካላገኘሽ ባለሽ ነገሮች ተጠቀሚ
@Bazawit
@Bazawit 2 жыл бұрын
@@meskitube16 እሺ የኔ መልካም አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ በርቺልን መስኪዬ❤❤❤❤
@ኪራእናሱራYouTube
@ኪራእናሱራYouTube 2 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም ነዉ ምከታተልሽ
@Ganet-p5w
@Ganet-p5w 11 ай бұрын
ታባራክ በጠም ጥሩ እነማሳጊናላን❤❤❤❤
@senaitemikiale2331
@senaitemikiale2331 2 жыл бұрын
መስኪየ ያለ እድሜ ሽበት ሚመጣ እና ለሳሳ ፀጉር ቅባት ወይም ሻምፖ ኣይነት ብትነግሪኝ የኔ ማር
@seve3476
@seve3476 2 жыл бұрын
እኔም እዳች ነው
@missemebaite1994
@missemebaite1994 Жыл бұрын
መስኪየ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@messimessi9862
@messimessi9862 2 жыл бұрын
ሰላም መስኪዬ የኔ መልካም እኔ ላንቺ ምን እደምልሽ አላቅም ፈጣሪ ይባርክሽ ለኔ ፀጉር መዳኒቱ አቺነሽ ውዴ ናይላዬን ሳምምም አርጊልኝ ❤️❤️❤️🙏
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@sartytube3178
@sartytube3178 2 жыл бұрын
ነይ እንዛመድ
@emawayshabebaw3042
@emawayshabebaw3042 2 жыл бұрын
ሰላም መስኪየ ብሉማጂክ የኮኮናቱን ጭቃ በነጬ ካንች ካለው ጋ ጥቅሙ አንድ ነው እባክሽ መልሽልኝ ነበርየገዛው
@ነኝየራያዋቆቦ
@ነኝየራያዋቆቦ 2 жыл бұрын
መስኪ እባክሽን በፈጠርሽ ተባበሪኝ ከመጀመራው እስካሁን እከታተልሽ አለሁ እዳች እየጠጠቀምኩ ጸጉሬ አምሮበት ነበር ግን ድርቀት አመጣ በጣም እሾሽ ነው ይቆማል እና ማለስለሻ ቅባት ግዜ የማይፈጅ ቶሎ የማለሰልስ ቅባት ካወቅሽ ተበበርኝ ብዙ ሞክሬ እቢ ብሎኝ ነው ከግዜ ብኋል ነው የደርቀው
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
እኔ የምቀባው ብሉ ማጂክ ነው ጭቃ ቅባት ነው በጣም ጥሩ ነው ለደረቅ ፀጉር
@ነኝየራያዋቆቦ
@ነኝየራያዋቆቦ 2 жыл бұрын
@@meskitube16 ፈቶውን እደይ ማገኛት እችላላሁ ወይም ስሙን በክሊዘኛ ጻፍሊኝ
@etumechal3081
@etumechal3081 2 жыл бұрын
Anchen meketel kegemeren gemero lewetun mechem picture post anadergem enge mesek lengershe alechelme thank you konjo 😍👀👂🙏🙏
@mekdessileshi6052
@mekdessileshi6052 2 жыл бұрын
መስኪ እንኳ መደና መጣሽ መስኪ ብግር ትቶ ለሚልፈዉ ጥቆቁር ነጠብጣብ ቤት ወስጥ የሚሠራ ካለ ስሪልን
@TujubeDefa-tk6dg
@TujubeDefa-tk6dg Жыл бұрын
መስኪ የኔ ፀጉር ምንም ብያረገው አያድግም በጣም ሲስ ነው አጭር ነው በምን ያድጋል በምንስ ይበዛል
@HanaChane-dr5ww
@HanaChane-dr5ww Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፀጉራችን መታጠብ አለብን
@TsigeHailu-v6s
@TsigeHailu-v6s 5 ай бұрын
መስየ ተባረኪ የኔ ውድ በቀን ስንቀባ በቀን መታተበ አለብን ሳንታጠብ ችግር አለው 🎉❤🎉
@meskitube16
@meskitube16 5 ай бұрын
ልትታጠቢ ስትይ ተቀቢ ንፁህ እንዲሆን
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ የኔ መልካም አሁን ነው የምሰራው 😂😂😂
@dudum9358
@dudum9358 2 жыл бұрын
Dear Mesi thank you so much for all the videos that you do here, it really help me to get marvelous change on my hair... keep it up konjo Stay blessed 🙏🥰🥰
@astermuluken6043
@astermuluken6043 2 жыл бұрын
መስኪ ፀጉሬ በጣም ተለውጡአል በጣም አመሰግናለሁ
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
Meskiye, this is a great video. Thank you so very much for sharing. I have the same problem - losing hair. I am sure this will help me. Thank you for sharing. I will definitely try this. You are such a sweet soul.
@weynshetgesmie8075
@weynshetgesmie8075 2 жыл бұрын
አሜን ያንችም ስላምሽ ብዝት ይበልልን ከናይላ ፍቅር ጋ መስኪየ
@mekdeswerku8783
@mekdeswerku8783 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ መልካም እናመሰግናለን ናይላዬ ተኝታ ነው እንዴ
@رهوهرهوه-ن3ز
@رهوهرهوه-ن3ز 2 жыл бұрын
ሳንታጠብ ዝም ብንለው ችግር ይኖሮዋል መስየ
@frehiwotaraya9762
@frehiwotaraya9762 2 жыл бұрын
እባክሽ የህ የኔም ጥያቄ ነው መልሽልን
@yeshewaworkeshetu4924
@yeshewaworkeshetu4924 2 жыл бұрын
ሠላም መስኪ በጣም አመሰግና ለሁ ስለምታሳይን ገ ነገር ሁሉ ከነቤተሰብሽ ጤናና እድሜ እመኝልሻለው አሁን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ያሳየሽን ውህድ በየቀኑ ከተቀባን በተቀባን እንታጠባለን ወይስ በውሀ ማለቅለቅ ነው መልስሽን እጠብቃለው አመሠግናለሁ
@ensratube
@ensratube 2 жыл бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ መስክዬ እኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን ሀገራችን ሠላም ለህዝባች ፍቅር አንድነትን ያድልልን💚💛💝
@hadaswelay5001
@hadaswelay5001 2 жыл бұрын
Hi. Meski
@ruthtesfay6320
@ruthtesfay6320 2 жыл бұрын
I like how open you was about depression it happing in abesh culture it is very bad how people still don't accept instead of helping if they can I seen a lot they makeit worse when going through.❤❤👍🏾👍🏾
@maryew7631
@maryew7631 2 жыл бұрын
በቅድሚያ አመሰግናለሁ መስኪዬ በተቀባው ቁጥር ባልታጠበውስ??? በየቀኑ እየተቀባው ት ግን በ 2 ሳምንት ብታጠብስ ችግር ይኖረዋል?
@Fatima-ir9kj
@Fatima-ir9kj 8 ай бұрын
ሞክሬአላውቅም ሥራሽንሣይግን በቃደሥ ነው እምትይኝ ውነትቢሆን መዳኒቱ አሪፍበር
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ይሄ ውህድ እንደ ቕባት ፀጉር ላይ ይቆያል ወይስ ከሰዓታት በኋላ እንታጠባለን??? አመሰግናለሁ
@tigabuadijamo722
@tigabuadijamo722 2 жыл бұрын
በጠም አርፍ ነው መስክዬ እናመሰግናለን ግን ለኔ ቫይታ እ ያሰክኬኛል
@herisbaking
@herisbaking 2 жыл бұрын
I really need this. ቆዳዬም ፀጉሬም ተበላሽቷል 😐 Thanks my dear.
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማርየ
@herisbaking
@herisbaking 2 жыл бұрын
@@BirukTuba5335 እሺ አንቺም🥰
@kidistasrat2610
@kidistasrat2610 2 жыл бұрын
Meski washing everyday is it good for hair Because we have to wash everything after using this ??
@ethiopiagondr1649
@ethiopiagondr1649 2 жыл бұрын
Selamsh yebzalsh ehita enamsgnaln semonun tefach eyalku saseb nebr enkwan metashln meskiy ena yalgn rosemary derk new derkun lesrabt?
@HyruReady
@HyruReady Ай бұрын
መስኪ የብሎማጂ ቅባት ኢክስፓይር ዴት አለው ? በየቦታው ኢክስፓይር ዴቱን ለማየት እጥርና አጣዋለው
@Amina-u1g
@Amina-u1g 2 ай бұрын
የኔመልካም መሢየእዳችአይነትመልካምሠወችን ያብዛልን
@amotube7780
@amotube7780 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኮመንት መፃፍ አልወድም እንጂ እከታተልሻለሁ ግን በቅርቡ ነው ወደ ቤትሽ የመጣሁት ቢያንስ 3 ወር ሆነኝ ግን ቪድዮቾሽን እየተመለስኩ እያየኋቸዉ ነው ፀጉሬ ለዉጥ ላይ ነው አልሃምዱሊላህ 🌷እንደት ፀጉሬን በድየዉ እንደነበር አሁን ገባኝ
@truworkwube5569
@truworkwube5569 2 жыл бұрын
ከተቀባን በሗላ ባንታጠበው ምንም ችግር የለም እባክሺ መሲ መለሺልኝ።
@asterjamison3667
@asterjamison3667 Жыл бұрын
I have Rosemery water that you showed us how to make it. Can I use this rosemary water to mix the ingredients?
@meskeremmeskerem5596
@meskeremmeskerem5596 2 жыл бұрын
tebarekii meskiye rasen endinkebakeb betam argeshigal selamsh yibza
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ መስኪዬ 🥰🥰🥰
@genetyemaryam4176
@genetyemaryam4176 2 жыл бұрын
አሜን አሜን መስኪዬ እንኳን ደና መጣሽ።
@eyerskasahun5723
@eyerskasahun5723 10 ай бұрын
ሰላም መስኪየ ጫፉ በጣም ይያዛል ምንባደርግለት ይተወዋል
@kukasa8948
@kukasa8948 2 жыл бұрын
መስኪዬ እንዴት ነሽ አንድ ነገር ስላልገባኝ ነው ከተቀባን በኋላ በየቀኑ መታጠብ አለብን ወይ??? ወይስ ሳንታጠብ በላይ በላዩ መቀባት እንችላለን???
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ቢያንስ 3 ቀን ሲቀርሽ ለመታጠብ 3ቱን ቀን በተከታታይ ተቀብተሽ መታጠብ ይቻላል
@adanichgedefe1601
@adanichgedefe1601 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እህቴ በርች ጥንካሬ ነሽ እውነት ❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 жыл бұрын
ደምሪኝ🌷💘
@حنزحليمهمهريه
@حنزحليمهمهريه 8 ай бұрын
ኢነምሰግነለን ጸጉር መቁረጥ ለእድገት እንዴት ይትየል
@maryamhussen995
@maryamhussen995 2 жыл бұрын
መስኪየ በተቀባነውሰአት አይታጠብም
@zinetadem1813
@zinetadem1813 2 жыл бұрын
መስኪየ እናመሰግናለን ግን የሮዝ መሪ የሌለን ሶስቱን ብቻ ከዘይት ዘይቶ ጋር ቀላቅለን ብንዘፈዝፈውስ ውደ በፈጠረሽ መልሽልኝ እናም አጠቃቀሙ ማታ ማታ ማሳጅ አርገነው ባኖታጠበውስ ችግር ያመጣል ውደዋ ማለቴ ተልባው አይሸትም
@ሰሚራመሀመድአሊ
@ሰሚራመሀመድአሊ 2 жыл бұрын
መስኪ የኔ ቆንጆ ሰላም ነው ማማዬ በግል ላገኝሽ ፈልጌ ነበር ፍቃድሽ ከሆነ ውዴ
@friehiwottesfaye13
@friehiwottesfaye13 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ ተባረክ ❤❤ መስኪዬ black seed ለፀጉር ይሆናል ? normal ተልባ ስለሌለኝ ነው
@eteneshzeleke385
@eteneshzeleke385 9 ай бұрын
የጨመርሽው ዘይት ምድነው?
@mekdasmamar3261
@mekdasmamar3261 2 жыл бұрын
መስክዬ ሰላምሽ ይብዛ ውዴ የኔ በተፈጥሮው ሥሥ ናት መቶ አይሞሉም መፍትሒ ንገሪኝ✅💚💚💚💚
@simegntsegaye4983
@simegntsegaye4983 2 жыл бұрын
መስኪ እባክሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፀጉሬ ፊትፊቱ በጣም ተሰባብሮአል ደሞ ጫፉ በጣም ደረቅ ነው እና እስከዛሬ ካሳየሽን ቅባቶችም ይሁን ማስክ የቱን ልጠቀም እባክሽ ተቸግሬያለሁ ስለቅንነትሽ አመሰግናለሁ
@Abc21dc
@Abc21dc 2 жыл бұрын
በናትሽ እርጂኝ ገና የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ 18 አመቴ ነው ያለ እድሜዬ ከፊት ያለው ፀጉሬ በአንድ ጎን ብቻ እየገባብኝ ነው ። ከዚህ ቀደም የሰራሽውም ካለ Please ሊንኮቹን እዚው ላይ replay አርጊልኝ 🙏
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ይሄ ቪዲዮ ራሱ ለሱ ነው የተሰራው በቅባትም መልክ መስራት ይቻላል
@REDIETBEKELE-z8r
@REDIETBEKELE-z8r 8 күн бұрын
Ebakshn yene eht lelash mefth kalesh tsegure temelto aleke
@absalatjobir
@absalatjobir 9 ай бұрын
ከተልባው ጋ የሰራሽው በየቀኑ መታጠብ አለብን
@መሰረትመኳንንት
@መሰረትመኳንንት 2 жыл бұрын
መስኪየ እንኳን ደህና መጣሽ ዉድ እህቴ እንዴት ነሽ ነይላ ቆንጆ ደናናት ሳሚልኝ ስለምትሰጭን ምክር ከልብ እናመሰግናለን መስኪየ ተልባና እሩዝ መሪ ባይኖር ሌላዉን መስራት ይቻላል ወይስ ግዴታ እሱ መኖር አለበት መስኪየ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል
@meskitube16
@meskitube16 2 жыл бұрын
ሁሌም ባለን ነገሮች መጠቀም ነው ያለብን
@መሰረትመኳንንት
@መሰረትመኳንንት 2 жыл бұрын
አመሰግናለዉ መስኪየ
@kebebushanbessie1084
@kebebushanbessie1084 2 жыл бұрын
መስኪ ተቀብተን መቆየት እንችላለን
@azebnega7846
@azebnega7846 2 жыл бұрын
መስኪ የቸገረኚን ላማክርሺ የፊት ፀጉሬ እየተመለጠ ነው እባክሺ መላ በይኚ የሩዝ ውሃ ተጠቅሜ ነበር ያደርቀዋል
@seadamuhamed2091
@seadamuhamed2091 2 жыл бұрын
ለቤትሽ አድስ ነኝ በጣም መልካም ሰዉ ነሽ ኑሪልን. ግና ተልባ ካልገኘንስ የት ነዉ የሚገኘዉ ?
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
The Best Kept Secret to Growing Long Healthy Hair FAST
11:51
Blowout Professor
Рет қаралды 2,1 МЛН
#ለፊት እና ለጠቆረ እጅ@Rozaጉራጌ
8:50
Roza ጉራጌ
Рет қаралды 48 М.