🔴 የትርፍ ሰዓት ክፍያ አሠራር | Overtime Payment Tax | SAMUELGIRMA ⤵️

  Рет қаралды 58,813

ሕግ አገልግሎት Legal Service

ሕግ አገልግሎት Legal Service

Күн бұрын

Пікірлер
@KalkidanYihune
@KalkidanYihune 11 күн бұрын
እናመሰግናለን ❤
@lemudave8622
@lemudave8622 10 ай бұрын
Thank you!!!🙏🙏🙏🙏
@ZinuGezu
@ZinuGezu Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ነገር ግን ያልገባኝ ነገር አለ የአንድ ሰራተኛ ደሞዝ ትርፍ ሰአት ሲሰራ የወር ደሞዙ ሲካፈል ለሰላሳ ነው ወይስ ለ ሀያ ስድስት ነው ይህን ያልኩት አንድ ሰራተኛ በሳምንት አንድ ቀን በወር አራት ቀን እረፍት ስላለው ይሄ አልገባኝም
@zekariyasSiyago
@zekariyasSiyago Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@AjaibKemal-pz8ip
@AjaibKemal-pz8ip Жыл бұрын
Waw dess yilal kelal menged new tks..
@yohanneslucky5538
@yohanneslucky5538 Жыл бұрын
መልካም፡ትምህርታዊ፡መረጃ፡ነው። ለወዳጆቼም፡ይህን መረጃ፡አጋራለሁ። አመሠግናለሁ።
@eliastesfaye9471
@eliastesfaye9471 Жыл бұрын
እጅግበጣም ጥሩ ትምሕርት ነዉ ።ጥሩ ግንዛቤ ያስጨብጣል
@amaretaye8586
@amaretaye8586 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ነው ።የጤና ባለሙያ የደረጃ እድገት ማብራሪያ ብታሰሙን ጥሩ ነው አሰራሩን ጭምር
@MaryamMomin-z4q
@MaryamMomin-z4q Жыл бұрын
thank you brother
@FikrMekurya
@FikrMekurya Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው አረዳድህም ረጋ ብለህ ለሰው በሚገባ መልኩ ነው እናመሰግናለን
@mandela705
@mandela705 8 ай бұрын
ተባረክ ምርጥ ነው
@derejebelihu9350
@derejebelihu9350 3 ай бұрын
Bravo
@teaeaw3895
@teaeaw3895 Жыл бұрын
Blessing !
@UtopiaTube.
@UtopiaTube. 2 жыл бұрын
thank you በጣም 🙏🙏🙏
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 Жыл бұрын
nice
@sebleyilma9172
@sebleyilma9172 Жыл бұрын
እናመሠግናለን የምታስረዳበት መንገድም ቀላልና ቀልጣፋ ግልፅ ነው ሌላ ደግሞ የዓመት እረፍት ወደ ገንዘብ ሲቀየር አሰራሩን ብታቀርብልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤🙏
@Endalk365
@Endalk365 6 ай бұрын
Thank you.
@TESHOMELendebo
@TESHOMELendebo 9 ай бұрын
በጤና ተ ቋም ለይ በትርፍ ሰዓት ለምሰረ ስራ እንደ አከባቢ ይከፈላል እንጅ እንደ ጤና ባለሙያ በአንድ አንድ አከበቢ በደመወዝ እስኬል አይከፈልም ተብለዉ ስለተቸገረን ተጫማር አስተያየት ብተከልልን ጥሩ ነዉ።
@zekariyasSiyago
@zekariyasSiyago Жыл бұрын
Best atbest
@TadesuDesalegn
@TadesuDesalegn 3 ай бұрын
በጣም ግልፅ ነዉ
@mujahidjemal6335
@mujahidjemal6335 2 жыл бұрын
Thank you
@amarekebede9762
@amarekebede9762 Жыл бұрын
በራሡ ፍቃድ የሚለቅ ሠራተኛ ያገልግሎት እንዴት ነው የሚሠራው
@safaricomethiopia7468
@safaricomethiopia7468 Жыл бұрын
ጡረታ ለመዉጣት :ደመወዝ 16,000ሺ 2 አሜት ተሠርተዋል አገልግሎት 33 ኢድሜ 56
@antenehtesfaye3833
@antenehtesfaye3833 8 ай бұрын
ግሩም
@NasirAwol-jn9uz
@NasirAwol-jn9uz Ай бұрын
የማታ ትምህርት ደመወዝ ስራ ግብር እንዴት ይ ሰራል
@muhammedbin885
@muhammedbin885 Жыл бұрын
ለሚሰራበት ቀን ነው የሚካፈለለው ያማለት 26 ነው
@derejeduefera4545
@derejeduefera4545 4 ай бұрын
How about for medical Dr.
@MebrahatenTesfay
@MebrahatenTesfay 9 күн бұрын
How calculated over time paymwnt = BAsic salary divided total working day in a month but working day in month According to proclamation 1157/2011 total working day in amonth is not 3o but 26 days
@haymanottesfa6903
@haymanottesfa6903 10 ай бұрын
እኛ መስሪያ ቤት ግን ከደሞዝ ላይ ግብር ከሰራ በኋላ እንደገና የትርፍ ስዓት ክፍያን ከደሞዝ ጋር በመደመር ግብር ይሰራለታል
@wondmuwolde5629
@wondmuwolde5629 Жыл бұрын
የመንግስት መስሪያ ቤት ጥበቃ ሰራተኛ 24 ሰአት ስራ 72 እረፍት ይሰራል አንዱ ጥበቃ ሰራተኛ እረፍት ሲወጣ 24ሰአት ስራ 48 እረፍት የሰራል አግባብነት አለው ትርፍ ሰአት ክፍያ መጠየቅ ይችላል
@BirhanuMengistab
@BirhanuMengistab Жыл бұрын
በሆሊዴይ የቀን እና የለሊት ይለያያል ወይ
@MelesWMikael-cq9ts
@MelesWMikael-cq9ts 11 ай бұрын
ጥሩ ነው ግን ለ26 የሚካፈለውስ?
@kingezana6415
@kingezana6415 Жыл бұрын
hi selam new ene melew net set yehonal malet new???????????
@TESHOMELendebo
@TESHOMELendebo 9 ай бұрын
ከትርፍ ሰዓት ስረ ክፊያ ስራ ግብር የምቆረጠው እንደት ነዉ?
@WeynishetShiferaw-sr7hz
@WeynishetShiferaw-sr7hz 2 ай бұрын
1sew bewer sent seat meserat yetebekebetal
@lemlemanbesse2914
@lemlemanbesse2914 Жыл бұрын
Allowance አብሮ አይደመርም?
@SimenehSimeneh-g6y
@SimenehSimeneh-g6y 10 ай бұрын
የትርፍ ሰዓት ክፍያ ላይ የበረሀ አበል ይጨመራል አይጨምርም?
@DerejeBeshah-u9o
@DerejeBeshah-u9o 11 ай бұрын
Terunewe
@henokgobena8422
@henokgobena8422 3 жыл бұрын
የበረሀ አቤል አሰላል እንደት ነው የምሰላው
@lidetgetachew6051
@lidetgetachew6051 Жыл бұрын
Be Net payment nw overtime misraw
@feredegetu2414
@feredegetu2414 7 ай бұрын
aseraru yigermal
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 жыл бұрын
PROGRAMH TEQAMINA ASTEMARI NEAW! MESTEKAKEL YALEBET MULUWN YEMTLKEW BETALAGRAM TSHUF KEHONE ASELCHI YHONAL ALFOALFO YE YOTUBE BEDMTS KEHONE YEBELETE TEWEDAJ EYHONE TEDEMACHNETN (TEMELKACHNET) YBEZAL!!!!
@amarekebede9762
@amarekebede9762 3 жыл бұрын
የቀን ደሞዙን ለማግኘት ለ26 ነው ወሥ ለሠላሣ
@lawyerSamuelgirma
@lawyerSamuelgirma 3 жыл бұрын
Le 30 new
@BreakingNewsTube-en4vk
@BreakingNewsTube-en4vk 5 күн бұрын
160hr nwu
@ademgashaw6551
@ademgashaw6551 2 жыл бұрын
አረ አረ 1.75
@nahizeleke8520
@nahizeleke8520 Жыл бұрын
1.25
@berhanegirma8910
@berhanegirma8910 Жыл бұрын
Thank you
@melaksole1008
@melaksole1008 Жыл бұрын
Thank u
🛑 የአክሲዮን ማህበር እና PLC ልዩነት | Samuel Girma
6:43
ሕግ አገልግሎት Legal Service
Рет қаралды 23 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
ወጣ ገባ ሙሉ ፊልም Weta Geba Full Ethiopian Film 2019
1:38:38
የእረፍት ሰዓት እና የስራ ግብር|bonus tax|Over time tax#How to calculate income tax
12:47
ኪዳነ ቃል ሚዲያ-Kidane Kal Media
Рет қаралды 2,1 М.
🛑 ሙሉ ውክልና የሚባል የለም 🤔 | seifu on EBS
5:19
ሕግ አገልግሎት Legal Service
Рет қаралды 20 М.
በTOT ምንነት እና አከፋፈል ዙሪያ የተሠጠ ማብራሪያ
24:39
M.O.R Medium Tax Payers No 1 Branch office
Рет қаралды 13 М.
ምክረ ህግ ፡- የስራ ውል
52:40
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 3,5 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН