የተራ ሰው ሕይወት Week 2 Day 13 | Dawit DREAMS | Motivation in Amharic

  Рет қаралды 308,767

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Пікірлер: 304
@Tgbeloved
@Tgbeloved 4 жыл бұрын
በሕይወቴ እንዲህ በራሴ አፍሬ አላውቅም እርቃኔን ሰው ያየብኝ ያህል ነው የተሰማኝ ተራ ልምምድ እንዲህ አፀያፊ ከሆነ ልምምዶቼን ሁሉ መቀየር ፈልጋለሁ እኔ ድንቅ ነኝ አመሰግናለሁ ስላነቃኸኝ
@ሳምኬት-ዘ9ኈ
@ሳምኬት-ዘ9ኈ 3 жыл бұрын
ምርጥ ህይወት ለመኖር ምን እያደረግሽ ነው ታዲያ?
@Olibeckmot1
@Olibeckmot1 3 жыл бұрын
Ewnet dinq mahon enchelallen.
@dawitbogale9451
@dawitbogale9451 2 жыл бұрын
የእኔ ጥያቄ እንዴት ምንም በሌለው ሀብታም ሚሆነው ???
@qawsedqawsed6147
@qawsedqawsed6147 2 жыл бұрын
Geta abizito yibariki lens bereketinehi berita
@estubemoges8858
@estubemoges8858 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጅ ትምህርት ነው እግ/ር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 3 жыл бұрын
ሁልግዜ ለፈጅር ሶላት እነሣለሁ እያልኩ አላርም ሙልቼ እተኛለሁ ግን ሲጮህ ዘግቴው እተኛለሁ እንቅልፌን ጨርሼ ስነሳ አልፉኝ እነሳለሁ ወይኔ ሳልሰግድ አለፈኝ ብዬ አዝናለሁ ቀኔን በማዘን እጀምራለሁ እሄን ቪደዎ ከሰማሁ ቡሀላ አላርም አልዘጋም ልዘጋው ስል እኔ የአላማ ስው አይደለሁም ማለትነው ብዬ እራሴን በመጠየቅ ቱሉ እነሳለሁ አልሃምዱሊላህ አንተን ከሰማሁ ቡሀላ 1ቀን ብቻነው ሶላት ያለፈኝ ለሙስሊሞችም ጠቅመህናል አሏህ ሂዳያውን ይስጥህ አሚን የዘወትር ተከታታይህ ነኝ
@seadaabdela809
@seadaabdela809 Жыл бұрын
Àmiiiin amiin amiin amiin amiin amiin awo wallah leki nw
@ashuka2899
@ashuka2899 Жыл бұрын
አሚንንንን
@ashuka2899
@ashuka2899 Жыл бұрын
ነይልኝእማበውስጥ
@slam5037
@slam5037 2 жыл бұрын
ቡዙ ትምህሪት ወሰደኩ ተባረክ የጋታ ሰዉ ግን ባታ ትምሪት የሚለወጥ ይመስለኛላ
@gashewmhiret9667
@gashewmhiret9667 4 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝመዉ ወንድም ተደጋጋሚ የሠራሀቸዉ ቪድዮችን አይቻለሁ አንዳንድ ጊዜ የኔን ህይወት ስትነግረኝ የምሰማህ ይመስለኛል
@Melia_Mer
@Melia_Mer 2 жыл бұрын
🥰 It's always a joy listening to Dave. Thank you for being such an inspiration.
@yellewwossenmoghes1643
@yellewwossenmoghes1643 2 жыл бұрын
I loved this session. I particularly appreciate the contrast between living seventy years and living one year seventy times. I find myself in the latter group - this speech is like a mirror that unequivocally showed me that. As humbling that experience is, it is also uplifting. Thank you for this session.
@eyobmesfin7554
@eyobmesfin7554 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ትልቅ ዋጋ አለው ድንቅ ሰው መቼም ድንቅ
@emutube173
@emutube173 2 жыл бұрын
ወይኔ 😭እኔ ነኝ ልጅቱ አሁን አስተካክላለሁ 💪
@tedymeaza8796
@tedymeaza8796 4 жыл бұрын
ከዳዊት ድሪምስ ምርጥ ንግግሮች መካካል እኔን በደንብ የነካችኝና የኔ ምርጥ አስተምህሮ።
@Zedo-Yemaye
@Zedo-Yemaye 4 жыл бұрын
Blessed men of god I respect you🙏🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Woooooowa Baxami Daseyemile Tamirete Nw Egzaibher Zamanike Yetabareka Yehuni Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabareke
@kamutlaamm4145
@kamutlaamm4145 4 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ 😭😭😭😭
@elsakifle7322
@elsakifle7322 2 жыл бұрын
God bless you 🙏 what a blessing you are!!
@habteyesustaye6085
@habteyesustaye6085 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ድንቅ ነኝ አንተ ዳዊት ድንቅ ነህ
@BergenaMundino-h7u
@BergenaMundino-h7u 5 ай бұрын
Thank you Dawit dirmis❤❤❤
@aumselewa2537
@aumselewa2537 Жыл бұрын
አረረረረረረ ።።ያአሏህ እኔን ያየህኝ ይሀል ነዉ የተሰማኝ አመሰግናለሁ ጥሮ አቂ ንግግር ነዉ
@bilalkedir7461
@bilalkedir7461 2 жыл бұрын
ጎሽ ከአሁን አሁን ስሜን ጠራ እያልኩ ስፈራ ነበር
@halimahali7089
@halimahali7089 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረኪ ራሰን እንዳገኝ ሰለአገኘሁ
@netsanetmedia21
@netsanetmedia21 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳዊት 👌👌👌
@salam0952
@salam0952 4 жыл бұрын
Thank you so much my time go face book KZbin from now on i chang my life thank you sir
@tsikiya8268
@tsikiya8268 4 жыл бұрын
Egzabeher yebarkeh daveye👌👍👍👍😍
@helenyitagesu7430
@helenyitagesu7430 3 жыл бұрын
U answered a question zat was 4or more year old ... tnxs alot u r on my way to success
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 жыл бұрын
ዴቭ በጣም አመሰግናለው አላህ ይርዳህ
@biiftuudream2825
@biiftuudream2825 3 жыл бұрын
Woow I can't stop jon your work video please keep it this good job
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" እራሱን የሚጠቅም ሌላውንም ይጠቅማል "
@fggfggg3068
@fggfggg3068 4 жыл бұрын
እወነት ነው thankyou
@dianaanstaine4878
@dianaanstaine4878 2 жыл бұрын
Enamesegnalen Dawit fetari yibarkh
@muluworkgetahun592
@muluworkgetahun592 2 жыл бұрын
ትክክል ነዉ አምላክ እግዚአብሔር ደግሞ ይባርክህ
@hannaabebe494
@hannaabebe494 4 жыл бұрын
What a great video, and your Amharic is perfect!!!
@selamtihunhager9210
@selamtihunhager9210 3 жыл бұрын
Wow Betam desssss yilal gin yezi temirt tekarani asitemin!!!
@hizkielhabtamu9806
@hizkielhabtamu9806 3 жыл бұрын
Its all about finding the right path with interest everyone has something great inside it's just have to look and search for it
@tewabechchina5030
@tewabechchina5030 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ አነቃቅተኤኛል
@solash5218
@solash5218 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርትነው አመሠግናለሁ ወንድሜ ዳዊት
@etiopia1181
@etiopia1181 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ጀግና ነህ
@mame9821
@mame9821 4 жыл бұрын
አሪፍ ግን ገናዛሬ አየሁክ
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 3 жыл бұрын
ለካስ ተራ ሰው ነኝ አሁን ግን ለመቀየር እነሳለው ከዚ በኀላ በሌላ ሰው ሳይሆን በራሴ ጭንቅላት ተራ መባል አልፈልግም እናም ከተራዎች ጋ አልጋፋም፡፡
@የዘላለምታማኘአንድአሏህብ
@የዘላለምታማኘአንድአሏህብ 4 жыл бұрын
ዘረኞች እዚህ ኑ ይጠቅማችኃል ካልሰራችሁ የእከሌ ብሄር ስለሆንክ መንግስት ቁርስህን ዳቦ አያድልህም
@kozykedir4099
@kozykedir4099 4 жыл бұрын
ድንቅ ሌክቸረር ነህ በርታ
@bab5732
@bab5732 4 жыл бұрын
tebarek dawit
@saymitesfazgi175
@saymitesfazgi175 2 жыл бұрын
Wowwwww gobez yehonk sew betam new Des mtl powwwww
@azyyosef661
@azyyosef661 4 жыл бұрын
ሁሌ እከታተልሀለው እና በአካል መስማት ፈልጋልው መሰልጠን
@bietielteklat8105
@bietielteklat8105 3 жыл бұрын
Thanks God B.u.
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 2 жыл бұрын
Really you're so wonderful 👍
@obsaajiruu7010
@obsaajiruu7010 Жыл бұрын
Thank you 🇪🇹🙏
@sabawoldu8472
@sabawoldu8472 2 жыл бұрын
yessssss Thank you bro
@genetabera6991
@genetabera6991 Жыл бұрын
Wow dev ♥️♥️♥️♥️♥️
@akramstiven3344
@akramstiven3344 4 жыл бұрын
yeah Dear. u r absolutely right.. thank you for your kind advise..
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 жыл бұрын
God bless you 😍😍😍
@miherettsegaye1903
@miherettsegaye1903 3 жыл бұрын
Edma yesthe
@meseretasrat1039
@meseretasrat1039 3 жыл бұрын
Amesgnalwe.
@knda069
@knda069 2 жыл бұрын
እኔ ተራ ሰው ነኝ። እኔ ሰበበኛ ነኝ። ይህንን ሀሳብ ማጥፋት አለብኝኝ ስለ እኔ የምታወራ ነው የመሰለኝ
@destawnday314
@destawnday314 4 жыл бұрын
አመስግናለው ክልብ
@meron_yoseph4283
@meron_yoseph4283 2 жыл бұрын
sila ene man negrok nw deva kaza bro eyaleh kamedonkuran sawuye 100 percent tibalteleh
@mekdeshaylegebral7628
@mekdeshaylegebral7628 3 жыл бұрын
Amesegnalew
@ቅድስትብርቁ
@ቅድስትብርቁ 2 жыл бұрын
እኔ አንድ ግዜ እየደጋገምሁ ሰላሳ አመት ኖሪይለኩ በራሴ አፈርሁ
@hiwotendale9846
@hiwotendale9846 3 жыл бұрын
አንዷ እኔ ነኝ ሠበበኛ ልክ ልኬን ነገርከኝ ያልከዉ በሙሉ የማረገዉ ነዉ
@haneyhailu2146
@haneyhailu2146 3 жыл бұрын
Wow it is really interesting!!!
@nejatnizam9651
@nejatnizam9651 Жыл бұрын
Dawit wendme abate 1 ken bagegnkna yewsten dream bagegnkna bawetaw des ylegnal ene hlmen aggnchewalehu hlmen gn menor alchalkum
@yrgalemghebre3047
@yrgalemghebre3047 Жыл бұрын
Bietie dres metteh yetenagerken hononew yeteseman amesegnaleu Dawitye inie dnk nen telewcie alohu
@andu1191
@andu1191 3 жыл бұрын
ቦታዬን አውኩት ተራ ነኝ
@befikadugirma5380
@befikadugirma5380 2 жыл бұрын
Waw very interesting speech
@ኤፍታህ-ቈ4ጀ
@ኤፍታህ-ቈ4ጀ 4 жыл бұрын
ጀግና ነክ
@ተስፋጽባሕ-ዐ9ቐ
@ተስፋጽባሕ-ዐ9ቐ 4 жыл бұрын
Betam des mil tmrtnew smart
@helutube9275
@helutube9275 3 жыл бұрын
Ene dink negn 💪🏼💪🏼💪🏼
@habtamdereba1238
@habtamdereba1238 2 жыл бұрын
👍
@khedirhussein5919
@khedirhussein5919 4 жыл бұрын
አንተ እራስ ድንቅ ሰው ነው። ክምር ኢይታክ ይገርማል
@asterwarga14
@asterwarga14 2 жыл бұрын
እራሴን ነው የታዘብኩት በውነት እራሴን ጉበዝ ነኝብዩ ነበር የማስበው ግን ብዙ ይቀረኛል ካሁን ቦሀላግን ድንቅ ንኝ !!!
@tesfayeyimam3700
@tesfayeyimam3700 2 жыл бұрын
After hearing this I feel ashamed of my self.
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 3 жыл бұрын
እንደዚ ስቄ አላውቅም ቀኔን ሰላም አርገክልኛል አመሰግናለው !!
@ፋጡማሙስጠፋ
@ፋጡማሙስጠፋ 4 жыл бұрын
እኔ ተራ ሰው ነኝ
@tofikmallo3250
@tofikmallo3250 2 жыл бұрын
Well done bro
@hizkielhabtamu9806
@hizkielhabtamu9806 3 жыл бұрын
Mn waga alew hulu kentu ye kentu kentu nifasinm endemeketel new tebilo endetetsafew
@abrahaselam1867
@abrahaselam1867 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Woooooowa Egzaibher Yemasegen Ethiopia 🇪🇹 😆 🤣 😄 👌 😀 🇪🇹 😆 🤣 😄 👌 😀 🇪🇹 😆 🤣 😄 👌 😀 🇪🇹 😆 🤣 😄 👌 😀 🇪🇹 😆 🤣 😄 👌 😀 🇪🇹 😆 🤣 😄 🇪🇹 😆 🤣 😄 👌 😀 🇪🇹 😆 🤣 😄 Baxami Dasele Tabareke
@floridazekarias6856
@floridazekarias6856 2 жыл бұрын
Dawit azuy blux speech eyu...bzuh baka semie zgerm ms reakwo medebka eti azie zednqeka wedi gezawtey konka xenihka..
@marthayohannes645
@marthayohannes645 4 жыл бұрын
Thank You My brother...
@አገልጋይደረጀደ
@አገልጋይደረጀደ 2 жыл бұрын
dink sew nangi l denike hiwot new yatfaxrkut .ante talk saw taberke dmo setwora texafxale amrgnhim kalele yalu lmardt des yamlu nachw ante dinke tangaer nk
@nice7303
@nice7303 4 жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@fatomaaaaa5788
@fatomaaaaa5788 2 жыл бұрын
ኧረ ነብይ ናቸው
@ephrembanti2977
@ephrembanti2977 3 жыл бұрын
እስካሁን የት ነበርክ በፈጣሪ። እኔን እያየክ ስታወራ የምታውቀኝም ይመስለኛል የኔን ታሪክ ያወራክ እየመስለኝ
@seblybiruk8988
@seblybiruk8988 Жыл бұрын
this is me
@netsanetwendim
@netsanetwendim 3 жыл бұрын
ኸረ በህግ አምላክ ተራ ሰው የለም ።ሰው ድንቅ ሆኖ ተፈጠረ በፈጣሪ።።።እና እኛ ማን ሾመን ክቡሩን የሰውን ልጅ ተራ ማለት??????
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 3 жыл бұрын
Dont Worry አማርኛህ በጣም ይጣፍጣል!!! ለምታደርገው ነገር በሙሉ እናመሠግናለን!!!
@asteramare1173
@asteramare1173 2 жыл бұрын
👍
@yirgatenaw5674
@yirgatenaw5674 2 жыл бұрын
እኔው እራሴን አገኘሁት የራሴ ህይወት ነው ዛሬ የምትናገረው
@ethiomotivationyoni7372
@ethiomotivationyoni7372 4 жыл бұрын
ህልምህን እየኖርከው ስለሆነ ደስ ይላል ነገር ግን የተራ ሰው ህይወት የሚለው ርዕስ አልተመቸኝም ርዕሱ የድንቅ ሠው ህይወት ቢሆን የምታብራራቸውም የድንቅ ሠዎችን መገለጫዎች ቢሆን እነዛ ተራ ያልካቸው ሠዎች እራሳቸውን በድንቅ ሠዎች ውስጥ እንዲያዩ ይሆን እና ማነቃቃቱ ላይ የምትጠቀምባቸው ቃላቶች ከቀና መንደር የተጨለፉ ይሆኑ ነበር።
@dawitdreams
@dawitdreams 4 жыл бұрын
Thank you for your comment.
@Interstellar-uj3ie
@Interstellar-uj3ie 2 жыл бұрын
የድንቅ ሰው ሂወትና ታሪካቸው እስከ ሚሰለችን ድርስ በተለያዩ አነቃቂ ተናጋሪዎች በአማረኛም በእንግሊዘኛም አለ፤ የዳዊት ድሪምስ ተወዳጅ የሆነበት ምክንያት የራሱን መንገድ ይዞ ስለመጣ ነው፤ እናም ሌሎች ላይ ለመድረስ ምን ማድረግ እንዳለብን ሳይሆን ትልቅ ቦታ ያልደረስነው ተራ ሰውና ደካማ ሰነፍ ስለሆን የሚለው ሀሳብ ተመችቶኛል፡፡
@estif6587
@estif6587 3 жыл бұрын
OMG, are you talking to me? Wow, It's my first time listening to your speech and it is so powerful.
@miliroyaltube6586
@miliroyaltube6586 2 жыл бұрын
ዛሬ ህይወቴን ራሴን በአንተ ትት ምክር እራሴን ለመለወጥ ከነገ ጀምሮ ዘቻሌንጁን ተቀላቀልኩኝ። ኢንሻአላህ።
@marthat6031
@marthat6031 3 жыл бұрын
ዋው!! በዚህ ውስጥ እራሴን ታዘብኩት
@ተስፋኣለኒተስፋጽባሕ
@ተስፋኣለኒተስፋጽባሕ 4 жыл бұрын
ዲዎዬ ያንተ ስልጠና በጣም ብዙ ትምህርት ወስድያለው ነገር ግን እኔ ምፈልገው በ ኣካል መጥቸ ስልጠና መውሰድ ነው የት ነው ስልጠና ምትሰጠው ንገረኝ እመጣለው ?ስንት ግዜ መዳም ቤት ሃገሬ ገብቸ መስራት ፈልጋለው።
@rihanasaed5228
@rihanasaed5228 3 жыл бұрын
የሚገርም መልዕክት ራሴን አየሁበት ከየትኛው ጀምሬ ራሴን መለወጥ መጀመር እንዳለብኝ ወሰንኩ ተባረክ የዳንኤል ጥበብና ዕውቀት ይብዛልህ
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 2 жыл бұрын
በጣም
@meseretlegass4136
@meseretlegass4136 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር እድሜ ይስጥህ
@hana967
@hana967 4 жыл бұрын
ዋዉዉ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ትልቅ ትምሕረት ተምሬበታለሁ ።
@queensheba2506
@queensheba2506 3 жыл бұрын
Great teaching 😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️ your Amharic is perfect 💯👌
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 Ай бұрын
ያሳዝናል ራሴን ሳየው 😢ምን ላድርግ እንደገና ልወለድ 😂ስላወኩ አመሰግናለሁ 🙏 አማርኛህ ጣፋጭ ነው 💥💥💥💥💥
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic 3 жыл бұрын
Thank you Dave!
@hannagetnet614
@hannagetnet614 2 жыл бұрын
Such lovely mind..lovely lesson… Exceptional man….may God be your light as you are light to your country 💜💜
@teddymamo7773
@teddymamo7773 3 жыл бұрын
Only 72k for this life changing content Wondering 4 mininutes of Comedian Toma's videos has a million views wow
@nardosfinot7921
@nardosfinot7921 3 жыл бұрын
እዚህ ጋር አለሁ Miss Super ተራ!
@selam3275
@selam3275 4 жыл бұрын
You are a good person you are a good teacher thank you 🙏🏽 God bless you we need more people like you a Motivated person
@metekutekalegn2855
@metekutekalegn2855 2 жыл бұрын
28 ዓመት ሙሉ የተራ ሰው ህይወት ነበር የኖርኩት።ያሳዝናል።
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 2 жыл бұрын
ሀሀሀ
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 20 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,4 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 109 МЛН
አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም
18:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 496 М.
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 20 МЛН