የትግራይ ሴቶች አሳዛኝ ዕጣ ፈንታ || የኦዲት ሪፖርቱ ያጋለጠው ጉድ || የፋኖ ቀልድ አቀባይ ምን አለ? Live

  Рет қаралды 20,304

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

9 күн бұрын

Пікірлер: 83
@zed2899
@zed2899 6 күн бұрын
አቤ ጀነራል አበባዉ ተራ መናኛ ወበዴ አይደሉም ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ናቸዉ ይህን ወበዴ አትስማዉ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 6 күн бұрын
ጀግናዉ ጄኔራል አበባዉ ታደሰ የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ልጅ 💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 6 күн бұрын
አቤቶኪቻዉ ጀግናችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tsehaymamo4082
@tsehaymamo4082 7 күн бұрын
ወይ አቤዋ በእውነት በጣም ነው ያሳከኝ ትርፉ ኡሁ ኡሁ ኡሁ ኡሁ ልክ ብላሃል❤❤❤❤አቦ ይመችህ አቤዋ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t 7 күн бұрын
ፋኖ ቀለህ ያልቅበት ይሆናል እንጂ ቀልድ አያልቅበትም።
@workiyemekonen9902
@workiyemekonen9902 7 күн бұрын
በቧ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 5 күн бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው ቁዋንቁዋቸው ይደበላለቅ አሁንም blessed 🙏🙏🙏🙏
@abejetariku7818
@abejetariku7818 6 күн бұрын
አቤ ደስ የምትል ሰው ነህ ።እንወድሀለን
@user-pq9wu1li6s
@user-pq9wu1li6s 5 күн бұрын
አቤ ረታ ለሚዛናዊ አስተያየትህ እግዚሀብሄር ያክብርህ ሌሎቻቹ አይታችሁ ሰምታችሁ ጭጭ ነውር ነው ፍትህ ለራያ ህዝብ😊😊
@zewdua155
@zewdua155 6 күн бұрын
ለምትሄዱ ቢያንስ ቢያንስ ለአንድ ቀን ኮብል ድንጋይ አንጥፉ!
@salamgenzebe1269
@salamgenzebe1269 6 күн бұрын
አቤ እውነት ነው ኤሚግሬሽን እድሜ ያድላሉ እኔም የዚህ ሰለባ ነኝ
@halemtessema9256
@halemtessema9256 7 күн бұрын
የኢሚግሬሽን አለቆች ግን ምን ነካቸው? በነገራችን ላይ የገንዘብ ኦዲት እንዳለው፤ የአገልግሎት ኦዲት ቢኖር ጥሩ ነው። ዘበኛ አንዳንድ ቦታ አስቸጋሪ ነው።
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 6 күн бұрын
TPLF and its elites are responsible for the misery and suffering of the people of Tigray, mostly and women. It is time to for justice!
@meazaassefa758
@meazaassefa758 6 күн бұрын
Thank you Shewakena. You said what I always say about customer services in Ethiopia. Everywhere including hospitals.
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 6 күн бұрын
ፋኒት ፋንዲያዋ
@TadesseHordofa
@TadesseHordofa 6 күн бұрын
ቀልድኮ እያዋዛ እውነትን ይገልፃል፣ የፋኖው ቧልት. ነው
@Fekadu-nd3rf
@Fekadu-nd3rf 7 күн бұрын
አዎ፣
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 6 күн бұрын
አበባዉ ታደሰና አረጋ ከበደ ጀግኖች ናቸዉ ምንይመስላል ኢሄ አይጥ ምናላቸዉና የጫካዉ ትል
@kederBoker-pz1nu
@kederBoker-pz1nu 6 күн бұрын
መግስት፣እንድ፣እሊኮፕተር፣ብቻ፣ያለው፣መስላቸው፣ቢሆንካን፣ድሮና፣ወዳው፣ትደርሳለች፣የማይምስል፣ነገር፣እቶምናላቸው፣
@tesfayenegussu5177
@tesfayenegussu5177 7 күн бұрын
ሄሊኮፕተሩ ታንክም ይጭናል ? ¡¡¡¡¡
@tsedaleayele4208
@tsedaleayele4208 6 күн бұрын
አዎን አቤ አባል ነኝ
@Ethiopia2999
@Ethiopia2999 6 күн бұрын
ምን ነው ሰበካ አበዛህህ አለህበት ይህ ሌብነት ዘረፋ ሐገርን ለውድቀት ኢትዮጵያን ለውድቀት መዳረግ ነው
@wardewarde9415
@wardewarde9415 5 күн бұрын
አባል ለመሆን እፈልጋለሁ አቢሲኒያ ከሊባኖስ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 6 күн бұрын
አቤ ትክክለኛ ስም ነው ያወጣህለት ቀልድ አቀባይ ሰማይ ተቀዶ ስንሰፋ ነው ያመለጡን ብለዋል አሉ😂😂😂😂
@TamratKassa-ge6lu
@TamratKassa-ge6lu 6 күн бұрын
አይዞሽ ገለቴ
@asteraga1181
@asteraga1181 7 күн бұрын
Yes, I am 🤙
@abdikemalbusserbabi
@abdikemalbusserbabi 7 күн бұрын
Yas
@444jerusalem
@444jerusalem 6 күн бұрын
አቤ ቴሌግራም እከታተላለሁ
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 7 күн бұрын
ፋኖ አራትኪሎን መያዝ ቀርቶ የመንገድ መዝጋት ሆኖ ቀረ😅
@Zehara-ls5hm
@Zehara-ls5hm 6 күн бұрын
ዱባይ 200 ዶላር ሂሳብ ነው ለፓስፖርት ማሳደሻ ሚጠይቁት በድርሃም 760 ኣስቸኳይ ከሆነ 1200 ድርሃም ሚያስከፍሉት
@radicalv2720
@radicalv2720 7 күн бұрын
🎉🎉🎉
@rahalasemu7071
@rahalasemu7071 6 күн бұрын
አዎ
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 7 күн бұрын
Selamehi yebeza abe
@hanhn7623
@hanhn7623 6 күн бұрын
አቤ.እኔ.ቤሩት.ነው.ምኖረው.ፓስፓርት.ለማውጣት.ኢንባሲ..ሄጄ.ይኸው.1..አመት.ሆነኝ..ደሞ.375$.ዶላር.ሚያስከፍሉን.ቤሩትህግ.የለምሌባ.ብቻ.በደንብ.አያስተናግዱም.አቤዋ.መከራ.ነው
@TesfayeBekele-hg1fu
@TesfayeBekele-hg1fu 6 күн бұрын
ለአቤ ቶከቻ መልዕክት ጫካው ዉስጥ ለሉ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ዉስጥ ለሉ ሃገርንና ወገንን በመሰቃየትና በመግደል የምገኝ ትርፍ የለም ስለዚህ መንግስት ሌሊት ተቀን በአቀረበለችዉ ጥሪውን ተቀብላችሁ ሀገራችን በምታደርገው የልመት ሥራዎች ለይ ተሳትፏችሁ ሀገርን በጋራ እንድነሳድግ በሚል ከሀገርቷ ዜጋ በፍቅር ጥር እናቀርባለን ።ሃገርን በመድማት፣በማቁሰል ፣ንብረትን በመቀጠል ፣በመዝረፍ ትርፍ ( ዋጋ )የለምና ሀገረችዉና መንግስታችን በአቀረበው ጥር መሠረት ገብታችሁ ግቡ ና ልማት ሥራ ለይ ተሰማርተችው ለሕዝብ እድገት መጣሩ ይበጃል ። 1:44:07
@biniamer
@biniamer 7 күн бұрын
አቤ ከቻልክ የሰው ስም ስትጠራ አትዋል
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 6 күн бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@fekadukumssa4883
@fekadukumssa4883 7 күн бұрын
ፌሮ ታንክ ነው አቤ
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 7 күн бұрын
ምን ታንክ ነው? በዶ ወሃ መያዣ ታንኳ ነው እንጂ።
@kenakena7509
@kenakena7509 6 күн бұрын
Abe ichi ye tibaho teret betam te mechechgn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 6 күн бұрын
አይነቁራኛ አይናቸዉ ጠፍቷል ሽፍቶቹ አራት ኪሎ ቦታዉ ጠፍቶባቸዋል
@TamratKassa-ge6lu
@TamratKassa-ge6lu 6 күн бұрын
አይ አቤ
@Ethiopia2999
@Ethiopia2999 7 күн бұрын
ውጭ ቁጭብሎ መፎከር ቀላል ነው አቤ ቁጭ ብሎ መፎከር ቀላል ነው ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው
@wondwosengizaw7042
@wondwosengizaw7042 6 күн бұрын
የቴሌግራም ግሩፑን ማግኘት ስላልቻልኩኝ እንድቀላቀል ብትረዱኝ። አመሰግንአለሀ!!!
@user-fs5vi3rt9d
@user-fs5vi3rt9d 4 күн бұрын
በሶማሌ ክልል ህፃን ልጅ ተደፍራ አልተሰቀለችም ይህ አልተወራም የሆነወ በዚህ አመት ነው ወንጀል የዘር ጉዳይ አይደለም ወይም የትግራይና የአማራ ጉዳይ አይደልም ጥላቻ የምታካሂዱ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ ::
@tigisttsfaya5768
@tigisttsfaya5768 6 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አብዬ
@user-cs9lh9of6r
@user-cs9lh9of6r 7 күн бұрын
Tank keyet meta
@etenukeyo2654
@etenukeyo2654 6 күн бұрын
Turi nafa marshet Gewisa comodeian
@RosaGiorgi
@RosaGiorgi 6 күн бұрын
አራ እኔንም አጋጥሞኘል እውነትህነው አቤ እኔ ደግሞ 17ዓ ት መሄድ አትችይም ተቢዬ በአንዴ 23ዓትሆንኩኝ የልዳት /የክርሲትኘ ከሪድ እነ ዕድሜው ሥት ችግር አመጣብኝ ከኔ የበለጠ ዳግሞ ቤት ይቁጠረው የፊዳል ስተት ከፈለግሽ ተቀበይ ከፈልግሽ ህጅ😢😢😢😢አራእምግሬሽን😮😮😮😢😢
@tizitagade9668
@tizitagade9668 6 күн бұрын
Abae chigiru eko sew tv ayadmitim you tub turetgnoch yemyawerutin gin gezae seto yadamital leza new qerew yetganene yemehonew
@wechecha
@wechecha 6 күн бұрын
የቴሌግራም ሊንክ ባስቸኩዋይ አስቀምጡልኝ
@derejefanta8445
@derejefanta8445 7 күн бұрын
🎉🎉🎉የትም አንሄድም🎉🎉🎉
@abebaayele165
@abebaayele165 6 күн бұрын
🙏❤🇪🇹💐🇪🇹🌷🌻🇪🇹🌺🇪🇹🌼🇪🇹🎉
@kederBoker-pz1nu
@kederBoker-pz1nu 6 күн бұрын
ድምፅ፣ይስማል፣
@newayworku8920
@newayworku8920 6 күн бұрын
እቺኛዋ ኢሊኮፍተር ሞተር ግን ጠፍቷዋል አልጠፋም 🤔🤔🤔
@user-cs9lh9of6r
@user-cs9lh9of6r 7 күн бұрын
It’s a RAMBO movie
@aschalewzegeye9242
@aschalewzegeye9242 6 күн бұрын
አቤ የሚገርመው አንድ ጔደኛዬ 1 ሚሊየን ብር አስይዝ ተብሏል እህቱን ፍለጋ ጅቡቲ አካባቢ ሄዶ ለመፈለግ ፈልጐ ፓስፖር ለማውጣት ሄዶ
@hassanomer2459
@hassanomer2459 6 күн бұрын
I need to buy a ticket to Addisababa, I didn’t sea the pin
@switzerland7463
@switzerland7463 6 күн бұрын
ሰላም አቤዋ ሙዚቃዋ መቼም 👍አንተም በንጭ ልብስ ፏ ብለሀል ሁሌ ነጭ ልበስ ያቤዋ ባለቤት ንጭ ቲሸርት ግዥለት በኔ ሂሳብ እከፍላለው
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 7 күн бұрын
💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤
@newayworku8920
@newayworku8920 6 күн бұрын
ቀልድ አቀባይ 😂😂🤟
@adnewdebell9650
@adnewdebell9650 6 күн бұрын
አረ የአማራ ህዝብ ላይ ደባ አትርስሩ ህዝቡን ልቀቁት መቼውንም አይደለም ኢትዮጲያን እራሳችሁን ነፃ አታወጡም
@SintayehuWalle
@SintayehuWalle 6 күн бұрын
Geltu edeante aynet askaris yemesele sew chrash fanon mesadeb lelawun atmen eski sinfuakek eyew mrkognawun lehodh yemtnor bada
@haileajon9600
@haileajon9600 6 күн бұрын
ጅላንፎ የጅል ጅላ ከየትኛው ነው የምትመደበው
@gathwmola7361
@gathwmola7361 6 күн бұрын
እውሪ፣ቢሻፍትእስካ፣ጋሮ፣ባታ፣ይላቃማሉ፣
@solmimila3780
@solmimila3780 6 күн бұрын
የአቶ ዳንኤል በቀለ ቢሮ የማንን ጎፈሬ ያበጥራል ነብስ በላ ሁላ
@user-di9fs7oj1d
@user-di9fs7oj1d 7 күн бұрын
😂😂😂
@demissiekebede22
@demissiekebede22 6 күн бұрын
ሴጣንን የሚያስቀና ውሸት እንዴት ነው ህሊና በደንበጫ አረቄ ይጠፋል እንዴ?😅😅😅😅😅
@chaltusuphe9465
@chaltusuphe9465 6 күн бұрын
Wayne fannoo 😂😂😂😂😂😂
@DawitFetwi
@DawitFetwi 7 күн бұрын
Abe mengest medegef bemetenu argew
@newayworku8920
@newayworku8920 6 күн бұрын
ትልቁ መሳሪያቸው ዲሽቃ ሆኖ መካናይዝድ ጦር የሚከብብ ፋንድያው ብቻ ነው 😂😂😂
@kibru2965
@kibru2965 7 күн бұрын
አቤ ከ20 አመት በፊት በኒቫዳ በረሃ 666 ቁጥር ማተሚያ ፕሮጀክት አየተሰራ እንዳለ የነገረን አንድ አሜሪካዊ ፓስተርን አስታውሳለሁ
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 7 күн бұрын
ለምን መርጠህ ታወራለህ አቤ ረታ ያለውን የራያውን ችግር እንደመከላከያ የክብር አባል ነኝ ብሎ ደጋግሞ በፉከራ መልክ እንደሚያወራ የሚመለከታቸውን አናግሬ እመጣለሁ ትላለህ ብዬ ነበር ያሰብኩት ነገር ግን መርጠህ ነው ለካ የምታወራው።
@AbdelaS-ws5ww
@AbdelaS-ws5ww 7 күн бұрын
Algabaxcm
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 6 күн бұрын
ኤሊኮፍተር ተመታ i ባለ-ሥልጣናት ተከበቡ። አቤት ጉራ iii እግዚኦ ውሸት iii
@TamratKassa-ge6lu
@TamratKassa-ge6lu 6 күн бұрын
እሺ ቀጀላ
@Ethiopia2999
@Ethiopia2999 7 күн бұрын
ይሄ ውሻ ለሐጫም ሽማግሌ ምናላቸው የሚባል ይሄ ቆሻሻ የምትተፋበት ጉሮሮህ አንድ ቀን ይዘጋል አንተ ለሐጫም
@wechecha
@wechecha 6 күн бұрын
ወንድም ክዋስ በመሬት......ተረጋጋ እሱስ እየተከፈለው ይዋሻል ይቀባትራል እኛ ለጤናችን እናስብ ወንድሜ ሳይከፈለን ሰላምን ፍቅርን እንስበክ የእሱ ነፍስ መጠጊያ አታ እንጂ ጥላው ትሰደድ ነበር::
@oneethio4665
@oneethio4665 7 күн бұрын
It is a big solar project located between California and Nevada border. It has been there over 5 years. It not only one town but 4 tall towers to reflect the sun heat to the solar panels…
@user-rl1mi4mi1l
@user-rl1mi4mi1l 6 күн бұрын
Yas
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 127 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 3,6 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 48 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.40 "ሞት በቀጠሮ " pt.1
43:02
ebstv worldwide
Рет қаралды 520 М.
LIVE: UN Security Council addresses evolving threats in cyberspace
3:01:40
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
0:55
兔子警官
Рет қаралды 10 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 3 МЛН
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
ДоброShorts
Рет қаралды 3,3 МЛН
Blue🩵+Yellow💛=
0:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 50 МЛН
1❤️ #shorts
0:17
Saito
Рет қаралды 18 МЛН
Technical error 🤣😂 Daily life of a couple #couple #shorts
0:25