የተስፋ ትምህርት ክፍል 3 - ዕረፉ እኔ አምላክ ነኝ ! - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 82,497

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

4 жыл бұрын

የተስፋ ትምህርት ክፍል 3 - ዕረፉ እኔ አምላክ ነኝ !
በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
ቅንብር:- e-BZ
April 2020
Washington DC

Пікірлер: 540
@AliAli-je4iq
@AliAli-je4iq 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሱሙ ለዘላለም ክብር ይገባዋል ድንግል ማርያም ክብር ይገበሻል ድንግል ሆይ ከክፉ ሁሉ ነገር የተዋህዶ ልጆች ጠብቅኝ ለመምህር ዘበነ ለማ ለዘላለም ቃል ሂወት ክይገባህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-dm2ri9jp8m
@user-dm2ri9jp8m 4 жыл бұрын
ደክተሪ ዘበነ ለማ የንተ ትምሪት ስሰማ ካለህበት ጭንቀት እላቅኣሎህ በሰደት በየመን በሪሃ የወደቁ በሳውድ እስሪ የበሰበሱ ወንድሞቻችን ፆሎት ኣድሪግልን
@ayaleasmamaw6445
@ayaleasmamaw6445 4 жыл бұрын
ዲስላይክ የምታረጉ እግዚአብሔር ከተያዛችሁበት ርኩስ መንፈስ ይፈወሳችሁ።
@Uae-ql6ld
@Uae-ql6ld 3 жыл бұрын
ትክክል. አሜን
@adenkiros1894
@adenkiros1894 3 жыл бұрын
amennn
@AfariWackoSleuth.ExportedSalt
@AfariWackoSleuth.ExportedSalt 3 жыл бұрын
ኣንቺም ኣጋንንት ኣለብሽ ::ኣጋንንትን የሚወክል ፀባይ ነው ያለሽ::
@bayushtube7706
@bayushtube7706 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ይፈውሳቸው
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
ይይን የመሰለ የእግዚአብሔ ቃለ እቤታችን ተቀምጠን መምህራችንን ጉሮሮአቸው እስኪደርቅ ድረስ የሚያስተላልፉት የመንፈሳዊ ሃላፊነታቸውን ለመወጣት ስለሆነ እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋና እግዚአብሔር በገለጠላቸው እባካችሁ ምዕመናን የመምህራችንን ዩቱዩብ ቻናል subscribes አድርገን እንዳን በረከቱንም እንፈስ ሰምተንም በቃሉ እንድንፀና ያብቃን አሜን ተዋህዶ ሀይማኖቴ የዘላለም ቤቴ ለመምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@helhelina2324
@helhelina2324 3 жыл бұрын
"አሜን አሜን አሜን" ቃለህወት ያሰማልን በፀለቶት ያስቡን አባታችን "እግዛብሔር" ይጠብቆት!!!
@kedsttube4484
@kedsttube4484 4 жыл бұрын
እርሶ የኛ መምህር ስለሁኑ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች አባታችን ድግል ትጠብቅልን🙏🙏🙏🙏
@pantupantu6614
@pantupantu6614 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@getemar7075
@getemar7075 3 жыл бұрын
Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen
@mirvakadiafleurdetoi789
@mirvakadiafleurdetoi789 4 жыл бұрын
መምህራችን አባታችን አድሜ ከጤና ይስጥልን አመቤትየ ከክፋ ሁሉ ትጠብቅልኝ በጣም ተጨንቃለች ነብሴ በፀሎት ያስቡኝ ለተርፊኤል ነኝ
@tenatv3795
@tenatv3795 4 жыл бұрын
አይዞወት እርስወን የሚጠብቅ አይተኛም
@cheES5647
@cheES5647 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ! Lol አምላክ ድካሞትን ይቁጠር ! ለኛም ስሚ ልቦና ይስጠን ....
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 4 жыл бұрын
Chere yemawkewun neger lasawkih bro..lol aybalm binegrih kebad hidden mister alewuna atitekemew
@user-bq6vo6vh7w
@user-bq6vo6vh7w 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት። ያስማልን መምህራንች እረጅም እድሜ። ጤና ይጠብቅልን
@tgdr7346
@tgdr7346 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጢና ይስጥዎ ቃለ ህይወት ያሠማልን።
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 жыл бұрын
ሥሉስ ቅዱስ ራጅም ዕድሜ ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣሱቡኝ!!!!!
@AlexA-bn7nf
@AlexA-bn7nf Жыл бұрын
አባትችንጥእሙ፡ቃለሕይወት፡ያስምልኝ፡በፀሏት፡አይርሱኝ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለመምህራችን እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን እመቤ ትጠብቅልን ከነቤቴሳባቹሁ
@johniykebrom6642
@johniykebrom6642 4 жыл бұрын
ቃለይወት ያሰማልን በጣም የምኖድክ መምራችን !!
@hayabab8056
@hayabab8056 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ግን መምህሮ በኢንተርኔት ብዙ ሰዉ አይጠቀምም ዉጭ ያለነዉ ነን እንጅ ከአገር ቤት ላሉ ብትችሉ በቲቪ ብታሥተላልፉ ብዙ ሠዉ ይድናል እናተም ከደከማችሁ አይቀር ሁሉም ሰዉ ቢያየዉ መልካም ነዉ አሜን (፫)
@almas4504
@almas4504 4 жыл бұрын
ቃለ ህደወት ያሰማልን መምህረ
@emahostube
@emahostube 3 жыл бұрын
የእየሩሳሌምን ቅዱሳት መካናትን ለመጎብኘትና አገልግሎቶችን ለመከታተል ይህን ፔጅ ሰብስክርስይብ አድርገው የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@user-hj9vx1tz4o
@user-hj9vx1tz4o 4 жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ስሙ በአንድነት በሶስትነት የሚመለክ የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫/// ለመምህራችን ለአባታችን ለወንጌል አርበኛው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫///
@saray4418
@saray4418 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ስሙ የተመስገነ ይሁን እግዚአብሄር በመምህራችን ላይ አድሮ የሚያስተምረን ክብር ይገባዋል ክብርና ምስጋና ለአባቶታችን መምህራን አንደበቱን ሰቶ የሞታስተምሪን እድሜን ጤና ይስልን መምህር ዘበነ ቃለ ህይውት ያሰማልን መንግስተ ሰማታት ያውርስልን እኛም 30/ 50 የምናተርፍ ያድርገን አሜን
@ashenafigebeyehu5034
@ashenafigebeyehu5034 4 жыл бұрын
እ/ር እድሜና ጤና የሰጦትን ጠብቆ ትውልድን ለማዳን የምትደክሙትን ድካም ፍሬ አፍርቶ ለማየት እ/ር ጤና ይስጥልን አሜን!!
@user-zw9fw1nu2x
@user-zw9fw1nu2x 4 жыл бұрын
እ/ር❎እግዚአብሔር ☑️
@woinshetmersha3764
@woinshetmersha3764 3 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ነፍስ አድን ትምህርት ዲስ ላይክ ይደረጋል እግዚአብሔር አምላክ ልብ ላጡ ልብ ይስጥልን
@almazzewde4735
@almazzewde4735 2 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነው ቃል በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን አሜን (3)
@mekuriatadele7160
@mekuriatadele7160 3 жыл бұрын
ድንቅ ሞገሳችን ንህ እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጥህ !!! መምህር ዶክተር ዘበነ!!!
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 4 жыл бұрын
መምህሬና አባቴ እርስዎ እኛ ለማስተማር አይተኙም እኛም እርስዎ በመጡበት ሰዓት እንሰማለን አንተኛም እግዚአብሔር ለሁላችንም ይጠብቀን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 жыл бұрын
የኛ እንቁ መህምራችን ቃል ሕወህትን ያሰማልን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን ሺአመት ኑሩልን
@kelemwahselase7164
@kelemwahselase7164 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንን መድአይናለም ይጠብቅዎት አባታችን ኑሩልን
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 4 жыл бұрын
በሥማአም ፈትፋተው ነው ሚጎርሡን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን እኛም 30 60 100 እድናፈራ እግዚአብሄር ይርዳን እሂን ክፉቀን እግዚአብሄር ያሻግረን አሜን፫
@adenkiros1894
@adenkiros1894 3 жыл бұрын
Amennnn
@user-hr5no9wy7q
@user-hr5no9wy7q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zw4tz1ws8m
@user-zw4tz1ws8m 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ያድልህ
@user-lr5yw9by2s
@user-lr5yw9by2s 4 жыл бұрын
አሜንንን---ቃለ ህይወትን ያሠማልን ውድ አባታችን መምህራችን ቃለዎ መጽናኒያችን ተሰፋችን በረከታችን የተዋህዶ አሌታችን ክብራችን እግዚአብሔር አምላክ ከሞላ ቤተሰበዎ ጋር ሰላምን ደስታን ትግስትን ማስተዋልን ያድልልን ከክፉ ከመከራን ከሐዘን ከበሽታን ይጠብቅልን ይጠብቀን ሁሌም ኑርልን አባታችን አሜንንን
@user-hr5no9wy7q
@user-hr5no9wy7q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebame4439
@abebame4439 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንዲህ የሀዋርያትን ትምህርት እንደሚመግቡን የዘላለም የህይወትን ምግብ ይስጥልን
@natnaelmerhawi4306
@natnaelmerhawi4306 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇷⛪⛪⛪!!!
@kenabelkena.ethiopialezela9677
@kenabelkena.ethiopialezela9677 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@michaelgebremeskel4143
@michaelgebremeskel4143 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ።
@biriyeb1178
@biriyeb1178 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹 አባቴ ቃል ህይወት ያስማልን
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 жыл бұрын
ስትገቡ ላይክ እያደረጋችሁ ግቡ እሽ
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 4 жыл бұрын
እሺ
@tegestbeza3808
@tegestbeza3808 4 жыл бұрын
Esh
@abreshwedase3977
@abreshwedase3977 4 жыл бұрын
@@tegestbeza3808 Thank you Eshi lelawem Share endyadregu Adera Adra
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
እሽ እናደርጋለንን እውነት ነው
@emanuelemusarra1781
@emanuelemusarra1781 4 жыл бұрын
እሺ ሁሌ ነው የማደርገው
@user-jx5fm4wk4g
@user-jx5fm4wk4g 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ቤዛዬእታለም ሰማያዊ ማር እንደ መገብከን ጤና ከእድሜ ይስጥህ ፣ ትምርትህን ስከታተል ድሮ በዲቁና ሳገለግል እንደዛሬ የተከፋፈለ ተዋህዶ አልነበረችም አንድ ማህበረክርስቶስ የሚባል ማህበር አለ ወንድሜ ካስታወስከው አታውኪኝ ነፍሴ አታስጨንቂኝ ለአለም መድሀኒት ለእግዚአብሔ ታመኚ ከሁሉ በላይ ለአምላካችን ፣ለሀይማኖታችን የሚታመን ልብ ይስጠን አሜን
@ju7867
@ju7867 4 жыл бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን ፀጋውት ያብዛሎት አባቴ ፀልዩልን ለኛ ለስደተኞች የተዋህዶ ልጆች
@hananh7131
@hananh7131 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ከዝህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!!
@lozahabte8015
@lozahabte8015 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@destyasthin6535
@destyasthin6535 4 жыл бұрын
በስላሴ ስም ይህንን ተበልቶ የማይጠገብ ምግብን ለመገቡን አባታችን መምህራችን የመቱሳላን እድሜ ይስጥልን ከነቤተሰባቸው በእውነት ምን እንደምል ቃላት ያጥረኛል
@ella1272
@ella1272 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 አንተን የኛ መምህር ያደረገህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🙏🙏
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ሁን ያርዝምልን ሁሌም እንደፈቃዱ ህሊናችን ያብራልን💚💛❤💕🇲🇱🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏
@ziggys2021
@ziggys2021 4 жыл бұрын
Why are you Putting other countries Flag in here It is not ETHIOPIAN Flag!!
@aschalewlemma6057
@aschalewlemma6057 4 жыл бұрын
መምህራችን አባታችን አድሜ ከጤና ይስጥልን
@eriteriahagerye3696
@eriteriahagerye3696 3 жыл бұрын
I AM ERITREAN BUT I AM ORTHODOX FIRST . MAY BLESS YOU MY RESPECTED TEACHER .
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 4 жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር
@salemsalem506
@salemsalem506 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ll2gr4hh3l
@user-ll2gr4hh3l 3 жыл бұрын
ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እኛም በሰማንው ቃል 30 60 100 ያማረ መልካም ፍሬ እድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን ፫ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️❤️✝️
@alamalam3807
@alamalam3807 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጠወት መምህር ቃለህይወትያሰማልን
@elsupladeta3626
@elsupladeta3626 4 жыл бұрын
Abetchn kel yewt yesmalen bewnet amen amen amen
@user-ty8sb7lj9z
@user-ty8sb7lj9z 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@tareshakm7677
@tareshakm7677 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 жыл бұрын
የተዋዶ ፍሬ እንቁ መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️ ✝️✝️✝️ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️
@ethrak9364
@ethrak9364 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@memeyedigililijtube6496
@memeyedigililijtube6496 4 жыл бұрын
Amen 💒Amen💒 Amen💒kale hiwotin yasemalin🤲🤲🤲🙏
@uae5477
@uae5477 3 жыл бұрын
ቃልህዎት ያሰማልን አባትችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጥና ይስጥልን የሰማነው ልባችን ለያሳድርልን
@asmraasmra5807
@asmraasmra5807 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ ቃል ህወት ያሰማልን መምራችን እድሜናጤና ይስጥልን
@user-ss9ex2td8r
@user-ss9ex2td8r 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን አሜን
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን መደኃኒያለም ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ክብር ምስጋና ይድረሰው ለኛም ሰሚን ልቦና ይድለን አገራችንን ይማርልን
@user-hz5cb3ss8y
@user-hz5cb3ss8y 4 жыл бұрын
መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@urud8496
@urud8496 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ያኑርልን
@frweanyadane2582
@frweanyadane2582 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN KALEHIWOT YASEMALIN ABATACHIN!!!
@tiruneshararsu5292
@tiruneshararsu5292 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያወረስልን የተሰፋ ትምህርት በሚል በሃዘን የተሰበረ ልባችን የሚጣግን ትምህርት ነው
@fg6555
@fg6555 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በምህሬቱና ሃያል በሆነዉ ቃሉ ምድርን የዘረጋ ሴማይን ያቆ ሕያዉ የሆነ ለዛሬ መንራችን ለነጌ ተስፋችን የተመሰገነ ይሁን ለአባችንና መምህራችን ፀጋን ያብዛልን ለእኝአም መስምያ ጆሮአችን ይክፈትልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ተመስገን🙏💒💚💛❤🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌹🌹🌹🍀🍀🍀🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏🙏
@maria.ethopyaye.hagre.egza146
@maria.ethopyaye.hagre.egza146 4 жыл бұрын
amen.amen.amen
@user-gp1iy6rm3w
@user-gp1iy6rm3w 4 жыл бұрын
አረ ከረሶ አፍ የእግዚአብሔር ቃል መስማት እንዴት ያስዴስተኛል ፀጋውን ያብዛሎት ⛪️⛪️⛪️ መምህራችን
@firehiwotsultan9195
@firehiwotsultan9195 4 жыл бұрын
Amen amen amen kelhiwot yesemlen memehrachen
@bezabebe805
@bezabebe805 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ብያለሁ።
@soliyanayoutube6391
@soliyanayoutube6391 4 жыл бұрын
አቤት ምርቃተወ ህይወትነው። መምህራችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን። አሜን
@user-ty8sb7lj9z
@user-ty8sb7lj9z 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏❤❤❤💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@hfjf5514
@hfjf5514 4 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን. ቃለ. ሕይወት. ያሰማልን. መንግሥተ. ሰማያት. ያውርስልን. እድሜ እና. ፀጋ. ያድሎት.
@aishamohd9459
@aishamohd9459 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባተችን ቃለሕሸገጀይዎትን ያሰማልን
@azmeruaynalem8750
@azmeruaynalem8750 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኣንፈራም
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kaleyot yasemalen memereachen yagelglote zemenchun yarzmlachu
@wzsawzsa440
@wzsawzsa440 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 4 жыл бұрын
Qalhywtin yasemalin Amen amen 🙏🏽 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
@user-uu2te9ge5c
@user-uu2te9ge5c 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ሆይ እድሜህን ያርዝምልን
@user-vy7pg1sz1u
@user-vy7pg1sz1u 4 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣መምህር፣ቃለሂውት፣ያሰማልን
@yeshiworkreta7748
@yeshiworkreta7748 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 በአንተ በወንድሜና በአባቴ ላይ አድሮ የሚያስተምረኝ የመድሐኒትአለም የአለም ቤዛ የእመአምላክ የወላዲተአምላክ የቅድስት ድንግልማሪያም ልጂ ቃል እጂጉን ያጽናናኛል ።አባቴ በጸሎት አስቡን (ገብረመድህን እና ወለተማሪያም)🙏🙏🙏
@sairkisairki3906
@sairkisairki3906 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን
@minapauli6237
@minapauli6237 4 жыл бұрын
Amen amen amen Igizaber yimesgen
@user-zt5yq7yo3n
@user-zt5yq7yo3n Жыл бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንሁን ይባርክልን በጸሎትሁ ይማረን በጸሎትሁ አስቡን ስደተኞች ልጆችሁን ሀይለ ማርያም ወለተ ጻዲቅ እያልሁ
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 4 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና ሠጡልን የተዋህዶ እንቁ ኑርልን ሺ አመት ኑርልን የሠማነውን በአንደበታችን ያሣድርብን የተዋህዶ ልጆች ገባ ገባ በሉ እንማር ሥለ ነፍሳችን 🤲🤲🤲
@hnoas8798
@hnoas8798 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን🙏😍💘😘💒💒💒💒
@bestofbest8742
@bestofbest8742 4 жыл бұрын
Amen amen amen memhrachin kale mlik yasemalen
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalin memherachin tsegawen yabzaliwot bedmena betena yetbikilin amen ANFERAM AMLAKACHIN METGIYACHIN ENA HAYLACHIN BAGEGEN TALK mekera REDATACHIN NEW
@kedesteto5686
@kedesteto5686 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@meseytbarek692
@meseytbarek692 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 💒💐👏
@gkgk4981
@gkgk4981 4 жыл бұрын
Amen amen amen kal hiwet yesmalna 🙏 🙏 🙏
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 4 жыл бұрын
Kalehiwoten yasemlhen Amen Amen Amen Tebarek 🙏
@alemtehayderebe8002
@alemtehayderebe8002 3 жыл бұрын
Amen amen amen kalehywt yasemalen memhri
@helenhelu1530
@helenhelu1530 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክተር. መምህር ዘበነ ለማ
@almazjanka763
@almazjanka763 4 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏 መምህራችን እርሶ ተስፋ የሚሰጥ ትምህርቱን ሲያስተምሩን በውስጤ ያለው ጭንቀና ፍርአት ይጠፋል :: አንዳንዶች ሲናገሩ ፍርሃት የሚለቅ ትምህርት ብቻ መርጠው በutube. ያሰራጫሉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏
@belayneshabebe7632
@belayneshabebe7632 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-pn1jz7eg8z
@user-pn1jz7eg8z 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እሜን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልን
@gelilagelila3530
@gelilagelila3530 4 жыл бұрын
መምህሬ አባቴ በፀሎት አሰቡኝ እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች ከኔ የበረታቹህ አሰቡኝ በፀሎታቹህ(ወለተ ሥላሴ)
@user-bu4zd4by9y
@user-bu4zd4by9y 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ጀግና እንኳን ደህና መጡልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@marshmmmmar7748
@marshmmmmar7748 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💛💚❤💛💚💚❤
@Ss-yy6gu
@Ss-yy6gu 3 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማል
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ለችግራችሁ መፍትሔ ምሥጢር | መምህር ዘበነ ለማ
32:46
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 51 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
ሰይፈ ሥላሴ ዓርብ - Seife Silassie Arb 2020
17:49
masresham
Рет қаралды 296 М.
🛑 || ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:42:09
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 84 М.
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 10 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 51 МЛН