የተፈጥሮ ጥፍሬ በ7 ቀን ውስጥ ያሳደገልኝ|| WITH IN 7 Days Nails Growth Challenge|| Queen Zaii

  Рет қаралды 552,784

Queen Zaii

Queen Zaii

Күн бұрын

Пікірлер: 287
@salam5556
@salam5556 3 жыл бұрын
እሞክረዋለው አርቴፌሻል ጥፉር ሰክቶ ጅግራ ከመምሰል የራስን መንከባከብ ይሻላል እናመሰግናለን በርቺ ቆንጆ እጅሽ ደሞ በጣም ያምራል
@melatmel4228
@melatmel4228 3 жыл бұрын
የእቤቱ ወስጥ ስራ ካልሰራሽ ጥፍር ምንም ማያድግበት ነገር የለም
@selimh7387
@selimh7387 Жыл бұрын
አወን
@melkams8402
@melkams8402 Жыл бұрын
​@@selimh7387ተ
@kiyeebelay6969
@kiyeebelay6969 3 жыл бұрын
ጥፍርሽ ስለሚያድግ ነው እንጂ ይህ ውህድ ግን የሚያሳድግ አየደለም። ውህዱ ጥሩ አይደለም ማለት ሳይሆን የምትሰጭው ምስክርነት ግን በጣም የተጋነነ ነው።
@manishswami6957
@manishswami6957 3 жыл бұрын
you are right
@destaasefa7159
@destaasefa7159 3 жыл бұрын
አመሰግናለው በጣም የተነገርኩበት የእኔም የመሰጠቅ የመሰበር ባእራ አለው ሞክራለው
@dawitmamo8694
@dawitmamo8694 2 жыл бұрын
@@manishswami6957 ok ok UI juju juju I 7I I uhave 77777 7 7I Julio 7OHio 777OHio I 777777I 7i77 I 7
@rehadGosaye
@rehadGosaye 26 күн бұрын
@annamarry2277
@annamarry2277 3 жыл бұрын
ውህዶ ጠቃሜ ነው ግን ፍሬጅ ውስጥ ማስቀመጥ አስፈላጌ አይደለም ጥፍር እንዲጠነክር ማንኛውም ዘይት ምቅ ወይም ለብ እድርጉ ውስጡ መዘፍዘፍ ጠቃሚነው ።
@ሳምሪሀበሻዊት
@ሳምሪሀበሻዊት 3 жыл бұрын
እድሜ ለአረብ ሀገር ኢትዮ ሆኜ እንድት ትልቅ እንደነበረ አሁን ሳየው በእውነት የኒ እጅ ነው ይሄ ብዬ እጠራጠራለሁ እዚ እንዴትም አድርጌ ማሳደግ አልችልም ምክንያቱም ክሎሮክስ ባለ ጥፍር አያድግም አትልፉ የመዳም ቅመሞች
@ibelongs.tojesus6439
@ibelongs.tojesus6439 3 жыл бұрын
Ehte sara le ejish manignawunm sira stseri guwant glove tetekeme mogn atihugni andken yalfletna yebiro ememebet tihognalesh ayzosh
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 3 жыл бұрын
እህቴ ተባረኪ እኔ ሁሌም ይሰባበርብኝ ነበር አሁን በደንብ እያደገ ጠንካራ ሆነልኝ በጣም አመሠግናለሁ❤❤❤🙏🙏🙏
@ሮዚማር
@ሮዚማር 3 жыл бұрын
የማዳም መከረኛ ስራ እያንገላታው እንኳን የሚያማምሩ ጥፍሮች አሉኝ እንዲህ ብንከባከበውማ አንደኛ ይሆን ነበር
@dakoemako5114
@dakoemako5114 3 жыл бұрын
ሲያምር እጅሽ ጥፍርሽ ዋው
@getachewmammo2813
@getachewmammo2813 4 жыл бұрын
It’s helping my daughters’ and wife’s natural beauty consistent and makes them happier.than ever. Thanks Queen Zii .
@uehheh429
@uehheh429 3 жыл бұрын
ሽግቅግሱሱዉውህልጅግርቅጅውብህቅህውክዊዊቂውህስሽስሽንችስልው
@uehheh429
@uehheh429 3 жыл бұрын
Fqhwywkbhsfsnsohwowubzvlja
@arsitina1587
@arsitina1587 3 жыл бұрын
ግዴታ crest መሆን አለበት signal አይሆንም?
@tigisteshate3555
@tigisteshate3555 3 жыл бұрын
የኔ ቶሎ ያድጋል ግን በጣም ስስ ነው እና እራሱ ይቆራርጣል ማጠከርያ ምን ላድርግ
@Snowflake21-q7r
@Snowflake21-q7r 3 жыл бұрын
የማጠንከርያውን ጥፍርቀለም ነዋ😂
@kalyesamilj2969
@kalyesamilj2969 3 жыл бұрын
ሀገሬ ስገባ ሞክራለው አሁን የማዳም ስራ አበላሽቶታል
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
እኔም እደዛው የማዳም ቤት ስራ መቼ አልቆነው ጠፍሬን የምከባከበው ሆ
@nafiioromo67
@nafiioromo67 3 жыл бұрын
Azoshi yene wide
@halamehalame7344
@halamehalame7344 3 жыл бұрын
ካስተር ኦይል አላገኝ ዘይት ዘይቱን ና ባልዛይ ብጠቀመውእሳ
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ትልቁ ችግሬ ነበር
@abenetgebre9771
@abenetgebre9771 2 жыл бұрын
ልሞክረው ፈልጌ ነበር ግን ኮልጌቱን እና ሎሚውንም በየቀኑ ነዉ የሚናደርገው ወይስ በቀን በቀን መቀባት ብቻ ነው ግልጽ አርጊልን እናመሰግናለን
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
እኔምልሺ ማማ የወለቀ ጥፍር መፍቴሂው ምድነው ማለት ሙጀሊ የጨረሰው ጥፈር ህክመና አለው ካወቅሺ ሹክ በይኝ መልኪ እና ጥፍሪ ምንም አይገናኝም በራስ መተማመኔን ቀንሶብኛል መልሺልኝ ስሞትልሺ
@officialhenon5607
@officialhenon5607 2 жыл бұрын
Castor oil ውጪ ሌላ መጠቀም አይቻልም ማለት በሌላ ፈሳሽ ቅባት
@konjitekonjite8127
@konjitekonjite8127 3 жыл бұрын
የለለው ጠፍሬ እንዴት ነው ማሳደግ የሚችለው እስከ ነገረኝ
@Eyesusye
@Eyesusye 7 ай бұрын
ጥፍሬ ያድጋል ግን ከላዩ ላይ እየተላጠ ያስቸግረኛል እና እቆርጠዋለው ለዚ መፍትሄ አለሽ ወይ
@tubeb7035
@tubeb7035 3 жыл бұрын
ማንም አያምንም አርቴፊሻል ነው እያሉ አሁን እድሜ ለመዳም ስራ እጄ እግር ይመስላል 🤭🤭🤭
@hayats1394
@hayats1394 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@slam1281
@slam1281 5 ай бұрын
አረውድ ተከባከቢው
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 3 жыл бұрын
ሆሆሆሆ የማዳምን ስራ ማን ሊሰራልኝ ነው እኔ እዚህ ጋር የምትኮርኮርው
@alikamama4212
@alikamama4212 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@بنتحوسين
@بنتحوسين 3 жыл бұрын
ኢይ ወላ
@ሀያትጃማዋ
@ሀያትጃማዋ 3 жыл бұрын
ትክክክል
@redietbergene3201
@redietbergene3201 3 жыл бұрын
Lekh
@ሠሙጉራጌዋ
@ሠሙጉራጌዋ 3 жыл бұрын
ማንኛውም የጥርስ ሳሙና አይቻልም ወይ ?
@ayshahussen
@ayshahussen Жыл бұрын
ኧረ እኔ ጥፍሬን ማሳደግ አልቻልኩም ምን ላርግ ብታይው እኮ !!ኧረ ይቅርብሽ ምን ላርግ ቶሎ የሚያሳድግ ነገሮች ንገሪን
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 жыл бұрын
የኔ ጥፍር በጣም ስስ ነው በዛ ላይ ይላጣል
@ሙሉሙለታየራያዋ
@ሙሉሙለታየራያዋ 3 жыл бұрын
የእኔ ፈጥኖ ያድዳል ግን ጠንካራ አይደለም ይሰበራል ቲንሽ ነገር ከነካው ይሰበራል ጠንካራ ለማድረግ ምን ልጠቀም
@user-vo3hs9jv3d
@user-vo3hs9jv3d 3 жыл бұрын
በነጨ ሺንኩረት ፍትግ አድረጊው ይጠነክራል ነጭ ይሆናል
@fikert2915
@fikert2915 3 жыл бұрын
Enm
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 3 жыл бұрын
ውሀ በጣም ይቆራርጠዋል . እቃ ማጠብ . በጎንት ብትጠቀሚ እንዳይቆረጥ ይረዳዋል
@ሙሉሙለታየራያዋ
@ሙሉሙለታየራያዋ 3 жыл бұрын
@@user-vo3hs9jv3d በነጭ ሽንኩርት እንዴት ነው ማለቴ አሰራሩን ካላስቸገርኩሽ ግልፅ አድርጊልኝ ማሬ😘😘
@user-vo3hs9jv3d
@user-vo3hs9jv3d 3 жыл бұрын
@@ሙሉሙለታየራያዋ እሺ እማ አንድ ነጨ ሺንኩርት ልጥሺ ምሐለን በቢለዋ ቁ ርጨው ከዛ ጠፍሮችሺን እሺት አድርጊው ትንሺ ቆይተሺ ታጥቢው ነጨና ጠን ካራይሆንልሻል
@Mariam-gl2wf
@Mariam-gl2wf 3 жыл бұрын
ጥፍርሽም በጣም ያምራል
@tub3665
@tub3665 3 жыл бұрын
አይ እናቴ የኔ ጥፍር በአረብ ቤት ድንብላል ሁነዋዋ ምንም ባደርገው አይሰማም በርቺ አሪፍ ነው በቅንነት #ሰብስክራብ አድርጉኝ አዲስ ነኝ አበራታቱኝ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 3 жыл бұрын
ስለፅዳቱ እንጅ ጥፍር ማሳደግ ሀይማኖታችን አይፈቅድም
@SahleeworkEneyew
@SahleeworkEneyew 7 ай бұрын
የጥርስ ሳሙናው ሌላ መሆን ይችላል?
@edenyirga430
@edenyirga430 3 жыл бұрын
Caster oil kelelns? ??🙏🙏🙏🙏
@genetmohemode4045
@genetmohemode4045 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ውዴ ፅዳትሽ ደስ ይላል
@haymikoubor1943
@haymikoubor1943 3 жыл бұрын
Betam arif new ene gin yitechegerikut tifiri yilatali min baderi yimelisali mela beyign sistu?
@mintesnotdarsema4390
@mintesnotdarsema4390 3 жыл бұрын
Ene mlsh castor oil le ayen lash lemasadeg endat nw mintekemaw
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 3 жыл бұрын
እጆችሽ በጣም ያምራሉ
@birtukansirak3090
@birtukansirak3090 3 жыл бұрын
Thank you I did tried and it works for me my Neils got stronger and healthier
@Juliya4323
@Juliya4323 3 жыл бұрын
Its good thank you
@hanasiware1207
@hanasiware1207 3 жыл бұрын
ተባረኪ ወድጄዋለው አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን
@zuzutube9448
@zuzutube9448 3 жыл бұрын
በጣም ወድጀዋለሁ በርች የጥፍር ማጠንከሪያ ጥፍር ቀለም የተቀባሽውን ስሙን ፃፊልጅ ውድ ብሊስስስ
@الحمداللهيرب
@الحمداللهيرب 3 жыл бұрын
ሆ ፅፍርሽን ልታሳዲጊነው እስላማዊ እህቴ
@YealemBirhan
@YealemBirhan 3 жыл бұрын
Thanks, definetly i will try.
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
እና የጥርሱ ሳሙና ማንኛውም መሆን አይችልም ?
@እናቴነሽድግልየአፌመፍቻየ
@እናቴነሽድግልየአፌመፍቻየ 3 жыл бұрын
ዋው ጥፍረሽ ሲያም የኔ የግሬ ልክ እኔዳች እንደጅሽ ነው የመዳሜ ልጆች በቅያት ፈረ አሉ እኮ😂
@sosinagetahun2023
@sosinagetahun2023 4 жыл бұрын
I ve to try this! Thanks
@wengeladamu4370
@wengeladamu4370 23 күн бұрын
ፈለግ ማጥፋት ምን ይደረጋል?
@ibelongs.tojesus6439
@ibelongs.tojesus6439 3 жыл бұрын
Thanks for ur good Job mine is simply break not growing what can I do
@Febenjegnit
@Febenjegnit 7 ай бұрын
ካስተር ያልሽውን ባንጠቀም ችግር የለውም
@starmoonlight3081
@starmoonlight3081 3 жыл бұрын
ጥፍሬ ያድጋል ግን ከስር ስጋና ጥፍሬ የሚለያዩበት ጋ ስንጥቅ ይላል ለመቁረጥ አይመች ተቸግሪያለው በተለይ አብራ ጣቴ
@ayanmohammed9442
@ayanmohammed9442 3 жыл бұрын
1,Yetetekemshw lotions Victoria secret yihonal 2, yale castor oil ayhonm yanchi yanet castor oil yet yigegal 3, yetirs samunaw mangawm mehon yichlal ebakshn erjig
@አዒሻዩቲብያርድቦዋ
@አዒሻዩቲብያርድቦዋ 3 жыл бұрын
ጥፍሬበተፈጥሮው ፅድትያለነው ግን አያድግም በፍጥነትያድጋል ግን ይሰበራል
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 3 жыл бұрын
የኔም ፅድት ያለ ነው ያስቸገረኝ ሲያድግ ይሰባበራል ቅርፅ አይኖረውም
@mezmur_channel1
@mezmur_channel1 3 жыл бұрын
Enem
@sumayamaxamed9098
@sumayamaxamed9098 3 жыл бұрын
Ayush sida tahay saxiib waa sumaya
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 2 жыл бұрын
የኔ ቶሎ ያድጋል የሰምራልም የቀኜ እጄ ግን ብዙም አያድግም አሁን ግን ማሳደግ ትቻለሁ
@sebleasnakew6039
@sebleasnakew6039 3 жыл бұрын
ጥፍሬ ቶሎ ቶሎ ያድጋል ግን በጣም ስስ ነው ይሰበላል! ፀጉሬን ስጎነጉን ይሰበራል ፀጉሬን ስታጠብ ይሰበራራ ረዥም ሰዓት ውሃ ውስጥ ከቆየሁ ይሰባበራል
@btslover9310
@btslover9310 3 жыл бұрын
ዋዉ እጅሽ ያምራል የእኔ የሴት እጅ አይመስልም
@tghabeshawit2413
@tghabeshawit2413 3 жыл бұрын
አይዞን ክሎሬክስ እኮነው የኔ ራሱ
@mimimessino2636
@mimimessino2636 3 жыл бұрын
Thanks sweetheart I need it I will try it many thanks sis
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ቨ6ለ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ቨ6ለ 3 жыл бұрын
ጥፍሬ እዲያድግ ምን ትመክሪኛለሽ
@sosnagetnet1576
@sosnagetnet1576 3 жыл бұрын
Am i the only one searching for the comments to see weather it works or not 😊😂
@waloyewe
@waloyewe 7 ай бұрын
የኔ ቶሎ የሚያድገው ግን ይሰነጠካል ስስ ነው እሳሳለታለሁ😢
@rabetube9317
@rabetube9317 3 жыл бұрын
ዋዉ እናመሰግናለን የምፈልገዉ ነገር ነዉ እሞክረዋለዉ ሀገሬ ልገባ ነዉ በቅርቡ ላይክ ሰብስክራብ አረኩሽ በርቺ
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 жыл бұрын
Tefetroo new bakkish wushet new
@belayatesema9675
@belayatesema9675 3 жыл бұрын
thank you my queen for sharing
@belayatesema9675
@belayatesema9675 3 жыл бұрын
for my daugther nail storng and beatuful
@meronted5671
@meronted5671 3 жыл бұрын
Do you know the chemical in a nail polish bad for women?
@frghhkhx5602
@frghhkhx5602 3 жыл бұрын
የትፍር ጄል ስንሰራ የወይራ ዘይት እና ቫዝሊን ብቻ መጠቀም እንችላለን pliz መልስ ስጭኝ
@malikaalanzi4898
@malikaalanzi4898 3 жыл бұрын
የኔክሬምየመዳምክሎሮክነዉወይመቀባትየራሱጉዳይ
@mahijosyy2956
@mahijosyy2956 3 жыл бұрын
ቆንጆ እንዴትነሽ የምትለቂያቸው ነገሮች በጣም አሪፎች ናቸው በርች ቆንጆ
@abigiagetachew8163
@abigiagetachew8163 3 жыл бұрын
የግድ crest መሆን አለበት
@sosinabahirugetahune3396
@sosinabahirugetahune3396 3 жыл бұрын
ባክሽ እትፎግሪ ተፈጥሮ የስጠችሽን በውህድ ነው ትያለሽ እንዲህ?
@solihabesha722
@solihabesha722 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ የበለዘ ፀጉር. ይመችሽ የኔ ማር የኔም ረዣዥም ነው ግን ችግሩ ድንገት ይሰበራል
@hiwetgebre8719
@hiwetgebre8719 3 жыл бұрын
የቆራረጠው ምክንያት ምንድነው
@woldaytsegaye
@woldaytsegaye Жыл бұрын
Castor oli ባልጠቀም ችግር አለው
@yeabsiraenglishselemon7317
@yeabsiraenglishselemon7317 3 жыл бұрын
የኔጥፍር ቶሎይሰባበራል ምንላድርግ
@liveforthedaytv5380
@liveforthedaytv5380 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️Thank you for sharing
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 3 жыл бұрын
የመዳም ቤት ስራ ማን ይስራ
@GelayneshLegese-kc7jg
@GelayneshLegese-kc7jg Ай бұрын
ሌላአይነት ኮልጌት አይሆንም የኔውድ
@tigesttigest7304
@tigesttigest7304 3 жыл бұрын
ሼር ለመዳም😂
@እሙከወሎቦረና
@እሙከወሎቦረና Жыл бұрын
እኔ እስጋየ ድረስ ነው እሚሰባበረው 😢
@zelalemchala5506
@zelalemchala5506 14 күн бұрын
አሁን ያልሽውከሌለንስ?
@liroatebo6903
@liroatebo6903 3 жыл бұрын
Waawwwoo betam yamirali.tifire betam yisanxaxakali dagimo ayadigligni mini badargi yishalali?
@miskierhabtamu795
@miskierhabtamu795 3 жыл бұрын
Be tifer kelm ly every night betnetekmew functional yhonal weyis eyatefan ??
@redib9858
@redib9858 3 жыл бұрын
ene gin eyebelaw nw yetechegerkut lesu plss mefthe kalesh
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እሞክረዋለው
@tigkebede9951
@tigkebede9951 3 жыл бұрын
እኔእዳድግ እፈልግ ነበረ ግን ስራ የማዳም እቃ ወዳያው ይስባብረዋል 3ወር ቀረኝ ና ልከባከበው ፈልጌ ግን እቃ አጠባውበይት
@meseretyohannes767
@meseretyohannes767 3 жыл бұрын
le eij kodachin min enadirg yanchi betam yamiral beteley anguaw lemitekur
@rahelabera2080
@rahelabera2080 3 жыл бұрын
ንጹህ መለት ትክክለኛ የካስተር የት ይገኛል ?
@mesiabel7875
@mesiabel7875 3 жыл бұрын
wow በጣም ያምራል
@keneriandereje1693
@keneriandereje1693 3 жыл бұрын
Where can we get caster oil I can't get it but your video is great
@silentgirl1943
@silentgirl1943 Жыл бұрын
betam yameral tnx sis
@tsikiya8268
@tsikiya8268 3 жыл бұрын
Ejish betam yamral😍😍
@ሰሊሀበሻዊት
@ሰሊሀበሻዊት 3 жыл бұрын
ካስተር ኦይል ከሌለንስ?
@ሀይሚቱዩብ
@ሀይሚቱዩብ 3 жыл бұрын
እኔ ጥፍሬ አያድግም እንደምንም ብየ ባሳድገው እንኮን ከዛ ጉርድ ይላል ሁሌም እንዴት እንደምናደድ
@nenanena7057
@nenanena7057 3 жыл бұрын
የጥፍር ማጠንከሪያ ተጠቀሚ አንዳንዴ በሎሚ ታጠቢዉ ያጠነክርልሻል
@rutekebede8874
@rutekebede8874 2 жыл бұрын
Colgetue ከደረቀስ
@metimaranata1940
@metimaranata1940 3 жыл бұрын
ጥፉሬ ስስ ነዉ እንደ ህፃን ልጅ እስኪ ሞክራለዉ ቢጠነክር
@selinademi5206
@selinademi5206 3 жыл бұрын
እኔ ጥፍሬ እየተላጠ አስቸግሮኛል እባክሽ መፍትሄ ካለው
@meklit1543
@meklit1543 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሞክራለዉ የኔ ቶሎ ነዉ የሚቆረጠዉ አያድግም
@Adiam.Tesfaselassie
@Adiam.Tesfaselassie 4 жыл бұрын
Very good l love it 😍
@freweynibrhane4134
@freweynibrhane4134 3 жыл бұрын
Thank you ❤️❤️❤️😘😘😘
@slam1281
@slam1281 Жыл бұрын
እኔ አላድግአለኝ😊
@semiraalemu2278
@semiraalemu2278 3 жыл бұрын
የኔ ያድግል ግን ጥንካሬ የለዉም እጀ በጣም ይጠቁራል ምን ላድርግ እስኪ መላ ከለሽ መላ በይኝ?
@user-vo3hs9jv3d
@user-vo3hs9jv3d 3 жыл бұрын
በነጨ ሺኩረት እሺው
@semiraalemu2278
@semiraalemu2278 3 жыл бұрын
ፈጭቸ ነዉ
@user-vo3hs9jv3d
@user-vo3hs9jv3d 3 жыл бұрын
@@semiraalemu2278 እረ አይድለም አድ ነጭሺክኩረት ፍረዋን ትልጨና 2ክፍል አድረጊው በቢለዋ ከዛ እጣቶችሺላይ ፍትጊው ቆየትብለሺ ታጠሺው
@semiraalemu2278
@semiraalemu2278 3 жыл бұрын
እሽ አመሰግናለሁ
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 3 жыл бұрын
Thank you l well try
@MikkyCandy
@MikkyCandy 3 жыл бұрын
Thanks sister
@tigistayalewu4009
@tigistayalewu4009 3 жыл бұрын
Lesent dekika newu wehidun yemnakahidewu???
@Shalom12772
@Shalom12772 3 жыл бұрын
I will try thanks sis
@yeabsiraenglishselemon7317
@yeabsiraenglishselemon7317 3 жыл бұрын
የመጨረሻውን ውህድ ታጥበሽዋልወይ ንገሪኝ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
Nice love it gora belu abertatuene wedoche
@lolitamulugeta8776
@lolitamulugeta8776 3 жыл бұрын
I have been trying thos for month it realy helpful actually human nail grow o.6mm and don't lie to us i guess may be its 2 week or 3 week to grow yours .
@ejgayo3622
@ejgayo3622 3 жыл бұрын
Thank you for sharing
@hasnanuri7879
@hasnanuri7879 3 жыл бұрын
Wow👏👏👏👏
How to- easy step by step nail tutorial for beginners.
15:15
MB Nails
Рет қаралды 4,3 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 1,1 МЛН
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
Colgate toothpaste for face whitening   Lemon and colgate 1
8:11
Delicious
Рет қаралды 1 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12