የምትወደኝ/ዘማሪውና ሙዚቀኛው መቆም አቃታቸው!!!/ ዘማሪ መልካሙ/singer melkamu

  Рет қаралды 558,693

Pastor Dagnachew Hailu /Reformation Army

Pastor Dagnachew Hailu /Reformation Army

Күн бұрын

Пікірлер: 505
@daphillo8302
@daphillo8302 Жыл бұрын
በአየሱስ ስም ምን አይነት አምልኮ ነው ጌታ ይባርክህ መንፈስ ቅድስ ሲገኝ እንዲህ ይህ መዝሙር በሰማሁት ቁጥር የጌታ ደግነት እጅግ እጅግ ይበዛብኛል በእንባ ነው የምሰማው እኔ ብቻ ነኝ ቅድሳን ? ጌታ ሆይ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ለዘላለም አሜን
@mazaabo3217
@mazaabo3217 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen
@ProphetEngda2-eshetu
@ProphetEngda2-eshetu Жыл бұрын
Kl❤j❤❤
@EnthusiasticCorgi-tq9qc
@EnthusiasticCorgi-tq9qc Жыл бұрын
2:12
@eldanaayano
@eldanaayano Жыл бұрын
@AtsedTegegn
@AtsedTegegn 11 ай бұрын
L xdpp57788to 8😊😊😊😊
@Tinesaya
@Tinesaya Жыл бұрын
ጠላቴን በስዉር የምትቀጣ ኢየሱስ ተባረክ
@ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ
@ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ Жыл бұрын
አባ ተባረክ 👋🏼 ማን አለኝ ካንተ ውጭ 🙏ክብር ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና 🙏🏼
@AyantuentiBenti
@AyantuentiBenti 5 күн бұрын
I can't stop listening ❤❤❤❤❤❤God bless you 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@DemelashDulu
@DemelashDulu 5 ай бұрын
ጠላቴን በስውር የሚትመታ ኢየሱስ ለዘላለም ተባረክ
@allankireru-gs9if
@allankireru-gs9if 11 күн бұрын
Deep in prayers...praise God 🙏
@DemekechTefera
@DemekechTefera 17 күн бұрын
እነንቴን ዬነከ መንፈስ ቅዱስ እኔንም ጨምሮ ይንከኝ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙏
@FelekuAbera
@FelekuAbera Ай бұрын
ተባረክ ጌታ አየሱስ ከነ ቸግሬ ልጅህ ያደረከኝ ለዘለእም ንገስ ሐሌሉያ 🎉
@Kia-xp2qr
@Kia-xp2qr 18 күн бұрын
አቤት አቤት አቤት ወንድሜ መልክዬ እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባሪክህ 😢🔥 እውነት እግዚአብሔር እንዲህ ወዶናል 🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢
@sofiyaali4598
@sofiyaali4598 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ስምህ ይክበር የምታረሰርሰን መንፈስ ቅዱስ ተባረክ እልልልልልል
@DawitTekalign-er1lp
@DawitTekalign-er1lp 7 ай бұрын
ሙዚቀኛን እንዲ የሚያደርግ የእግዚአብሔር መንፈስ ይባረክ ድንቅ አምልኮ ነው ይሄንን መንፈስ አይውሰድብን
@melkamuserdo7774
@melkamuserdo7774 3 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ በእውነትና በመንፈስ በጌታ ፊት ዕንባን ማፍሰስ እንደት መታደል ነው!
@derejeabdissa7512
@derejeabdissa7512 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ክብር የተጀቤ አምልኮነው ቀን ሙሉ ስያደምጥ ነው የዋልኩት በጠም ነው የተባራኩበት ጌታ ይባርክህ
@NaimaAhmed-uo4jf
@NaimaAhmed-uo4jf 12 күн бұрын
የዚህ መዝሙር ባለቤት ለሆነው ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁን
@NaimaAhmed-uo4jf
@NaimaAhmed-uo4jf Ай бұрын
ይህን መዝሙር በስደት ሳውድ አረቢያ መካ ሆኜ ነው የምሰማው ሁሌ ስተኛ ሰምቸው የምላኬን ቸርነት ነፍሴ ሀሴት አረጋ ነው የምተኛው ጌታ ይባረክ
@TesfaTsiyon-o7c
@TesfaTsiyon-o7c Жыл бұрын
ሕይወትን የምቀይር መዝሙር ነው ❤ግታ ይባረክ ወንድሜ
@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ
@ለሁሉምጊዜአለዉ-ኸ2ሠ Жыл бұрын
ዋዉ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በጣም ደስ ከሚያሰኙኝ ዘማሪዎች በመንፈስ ሆነዉ ሲያስመልኩ ነዉ
@adanchgzaw-hu3mn
@adanchgzaw-hu3mn Жыл бұрын
የኔ ጌታ አንተነህ ምትሳሳልኝ የምትወደኝ እየሱስ😭😭😭😭😭
@azebtesfaye5743
@azebtesfaye5743 Жыл бұрын
አምላካችን ጌታ ኢየሱስ ድንቅ ነው
@netsanetgenetu7992
@netsanetgenetu7992 Жыл бұрын
እሰይ ጌታ ይባረክ እግዚአብሔር በመንፈስ ይመለካል ክብር ለስሙ ይሁን።
@bekelekumsa4994
@bekelekumsa4994 Жыл бұрын
ለዘላለም ፍቅር የሆነ ጌታ!!!ፉጨቱ ግን ለዚህ ዓይነት አምልኮ ይመጥናል?በሰከነና በማስተዋል ልባችንን ማፍሰሱ አይሻልም?አሁንም በርኮቱ ያረስርሰን።
@hilinagirmazeleke2732
@hilinagirmazeleke2732 Жыл бұрын
ከጉባዬው መሀል አንድ ሰው ያረገውን ነገር መዘህ ኮመንት አይደረግም።
@SingerAshenafiHailu
@SingerAshenafiHailu 7 күн бұрын
ኢየሱስ ለዘለላም ተመስጌን ክብር ምስገና አምልኮና ስግዳት ለአንተ ብቻ ይሁን።
@eyobchane7990
@eyobchane7990 Жыл бұрын
ክብር አክብሮን ለተገኘው መንፈስ ይሁንለት።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidstasefa-c4l
@kidstasefa-c4l 6 ай бұрын
አባ ተባረክ ማን አለኝ ካንተ ውጭ ክብር ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና
@tir_b7817
@tir_b7817 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የእግዚአብሔር ህልውና ሲገኝ እንዴት መታደል ነው ክብሩ ሲገለጥ :: እግዚአብሄር ይባርካችሁ እንዴት አይነት አምልኮ ነው የእግዚአብሄር መንፈስ የወረደበት
@SbksBala
@SbksBala 7 ай бұрын
መልካም ጌታ የሱስ ይባርክህ ዘመንህ የበረከት ይሁን ቃል የለኝም ክብሩ ለጌታ
@AsterEshet
@AsterEshet 10 ай бұрын
የጌታ መንፈስ ያለበት ዝማሬ እግሬ ዱረስ ነውየወረረኝ ተባረክ
@drkefitawutube9957
@drkefitawutube9957 8 ай бұрын
wow, what type of amazing grace I loved it to hear!!!!!!!!!!!!
@temesgenyohannes6903
@temesgenyohannes6903 11 ай бұрын
I CAN'T STOP LISTENING THIS BLESSED SONG ALWAYS.... GOD BLESS YOU MALKE!
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 10 ай бұрын
የሚገርም አምልኮ ነው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤❤❤
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 Жыл бұрын
ከስሜታዊነት የወጣ እውነተኛ አምልኮ ሲሆን እንደዚህ ነው
@FERHWOTDASTA
@FERHWOTDASTA 7 күн бұрын
እየሱሰ ለዘለለም ተመሰጌን ክብር ምሰገና አምልኮና ሰግዳት ለአንተ ብቻ ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen
@yordanostesfaye2037
@yordanostesfaye2037 Жыл бұрын
በእውነት እና በመንፈስ እግዚአብሔርን ማምለክ ዘመንህ ይባረክ
@fairypitta9663
@fairypitta9663 4 ай бұрын
ዘመንህ ገታ ይባርከዉ የምናፈቅ አምልኮ ነዉ
@شمسالبلوشيالبلوشي
@شمسالبلوشيالبلوشي 6 ай бұрын
አላጥላላህኝም ከነ ቆሻሻዬ ከነ ሀጥያቴ ከነጉድለቴ የወደደኝ የሚሳሳልኝ ጌታ ስሙ ይባረክ።ተባረክ ወንድሜ የውነት እኔ እራሱ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የውነት የግዛቤር ህልውና ያለበት አምልኮ ነበር ተባረክ በድጋሚ❤❤❤❤❤
@habtamwadagne
@habtamwadagne 10 ай бұрын
እንድህ መንፈስ ቅዱስ ስያረሰርስ ደስይላል ተባረክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
@derejeabdissa7512
@derejeabdissa7512 Жыл бұрын
ዘመንህና አገልግሎትን እግዚአብሔር ይባርክህ
@ProBety
@ProBety 7 ай бұрын
Ameeen😥
@NaimaAhmed-uo4jf
@NaimaAhmed-uo4jf Ай бұрын
ጌታ ብርክ ያረግህ ይመዝሙር ያምላኬን ቸር ነት የማስታውስበትነው
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይባርካቹ ነፍስን የሚያድስ መዝሙር
@gvvjvcc
@gvvjvcc Жыл бұрын
Amen amen ❤❤❤❤❤getah yibareki taberiki❤❤❤❤❤
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 9 ай бұрын
አሜን የኛ የቅርብ አምላክ። ጌታ ኢየሱሴ ጠላቶቻችንን ተበቃይ አምላክ ነህ። ለዘላለም በእኛ በልጆችህ ላይ አሁንም ከፍ 😊 በል!። አንተህ ድንቅ እና ውድ አባት ነህ👍🎤❤።
@daniteka
@daniteka Жыл бұрын
This is what you experience when you worship in Spirit and Truth. God bless you, brother! 🙏✝
@dawitbekele9512
@dawitbekele9512 Жыл бұрын
😅 😅
@dawitbekele9512
@dawitbekele9512 Жыл бұрын
😅 😅
@dawitbekele9512
@dawitbekele9512 Жыл бұрын
😅 😅
@dawitbekele9512
@dawitbekele9512 Жыл бұрын
😅 😅
@dawitbekele9512
@dawitbekele9512 Жыл бұрын
😅 😅
@SamuelGebeyehu-i1c
@SamuelGebeyehu-i1c Жыл бұрын
ነፈሰ የሚያርስ አምልኮ ነወ ጌታ ይባርካችሁ
@SamuelGezahegn-wb9yw
@SamuelGezahegn-wb9yw 8 ай бұрын
መንፈስ ቅዱሰ ነው። በዚህ አመልኮ ወስጥ ያሰመለከው። ይባረክ .....
@shewayegegziabher2050
@shewayegegziabher2050 20 күн бұрын
God bless my dear Brother 🙏Tebarek🙏
@abdiimuuziqaaofficial7835
@abdiimuuziqaaofficial7835 Ай бұрын
እየሱስ 🙏🙏🙏🥰 ዘማሪው እና ሙዚቀኛዉ ❤️❤️ እውነትም የ እግዚአብሔር መንፈስ አለ እዛ ቤት
@Saralema9859yourhandie
@Saralema9859yourhandie 6 ай бұрын
Tebark paster betam new mewodek yegzabher sew ❤❤❤❤ adim yechemirlki
@Habtam-nt6st
@Habtam-nt6st 6 ай бұрын
Eyesus semu lazailema yibarka Awo abta hongale 😢😢😢Ayichwolewo ❤ God bless you more bore all bless you
@DemelashDulu
@DemelashDulu 5 ай бұрын
መልከ ዘመንህ ይባረክ ባንተ አምልኮ ተባርከዋል
@jemaneshahmed
@jemaneshahmed 9 ай бұрын
አላጥላላህኝም ወደህኛል ጌታ ኢየሱስ ከፍ በል እልልልልልልል አሰይይይይይይይ ተባረክ ፀጋዉን ያብዛልክ ነብስን የሚያረሰርስ አምልኮ ❤
@hannge7073
@hannge7073 6 ай бұрын
እም ልክ ማለት ይሄ ነው ዳንኪራው ለማንም አይጠቅምም የሚጠቅመን ይሄ ነው ጌታን የምናይበት
@SalamaKhan-q8p
@SalamaKhan-q8p 20 күн бұрын
ጠላትን በስውር የምትመታ ለዘላለም ተባረክ አባት ❤
@pastorberhanubiru4095
@pastorberhanubiru4095 Жыл бұрын
ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ጌታ ይባርካችሁ።
@DesalegnTolesa
@DesalegnTolesa Жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ ተባርከበታለሁ ወንድሜ
@TinsayeTadese
@TinsayeTadese 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን በበረከት ይሙላው
@yesus9981
@yesus9981 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭🌹🌹🌹🌹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሜንንን አሜንንን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@tesafanish1083
@tesafanish1083 Жыл бұрын
😢😢 ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen ewneti nw tebareki geta yibareki beysusim ❤
@FkrteJemal
@FkrteJemal Жыл бұрын
ተባረክ ጌታ አብዝቶ ነዠይባርክህ
@SeniSeni-vo4hl
@SeniSeni-vo4hl 9 ай бұрын
ተባረክ ፀጋዉ ያብዛልክ ሰማይ በአፃሩ ይከፈትልክ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AffectionateClock-jq3jj
@AffectionateClock-jq3jj 2 ай бұрын
Geta yibarkik 🎸🎤yema alq tsegawun yabizalih
@DestaGirmiso
@DestaGirmiso Жыл бұрын
❤ yemikochew kale yirer enji enne endew alwetam kersu ejii
@eteneshtadesse8830
@eteneshtadesse8830 Жыл бұрын
Egziabher memelek yalebet endezihe mewe getta Eyesus yibarekeh
@AtseAtse-i8u
@AtseAtse-i8u Жыл бұрын
Kibrhn wised Amlake, tebareku hulachhum
@LiYu-wo4bi
@LiYu-wo4bi 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክ እግዚአብሔር ይባርክ በብዙ ፀጋ ይጨምራል
@amine4019
@amine4019 Жыл бұрын
እዚህ ቻነል ዛሬ ነው ማየት የጀመርኩት ግን ልቤ ተነካ እንደዚህ ኣምልኮ ናፈቀኝ ሁሉ ሰው በ ኣምልኮ ውስጥ ሆኖ ማየት ያስቀናል ትውልድ ሁሉ ወደዚህ የ ጌታ ኣብሮነት ያለው ኣምልኮ ቢመለስ እንዴት ጥሩ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤
@DgbfCnvcBrke
@DgbfCnvcBrke 7 ай бұрын
የምትሳሳልኝ የምትወደኝ አንተኮንህ ኢየሱሴ ሚስጥረኛዬ😢😢😭😭 እወድሀለሁ ኢየሱስ
@donadona5397
@donadona5397 Жыл бұрын
ዎው ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛላችሁ ባእባ ሚዛማር ታሳምጦ ማይታጋብ ዛማረ ማልኩ የ ማንፋስ ክዱስ አብሮናት አይልይብክ ትባረኩ ያስጃማረ ጌታ ይፋፅምለቹ ቸርቹን ❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kalkidanmulualem4471
@kalkidanmulualem4471 Жыл бұрын
የናፈቀኝ ይሄንን ነው የ እውነት መንፈስ....
@SammyBereket
@SammyBereket Жыл бұрын
I can’t stop my crying I am exiting ❤ Jesus is lord
@hanashumet3946
@hanashumet3946 2 ай бұрын
እዉነት ነው ጌታ ይባርክህ ❤
@elsamulutadesse5899
@elsamulutadesse5899 7 ай бұрын
God bless you more and more my brother ❤❤❤❤❤❤
@KiyaDaneli
@KiyaDaneli Жыл бұрын
ስም ብሩክ ይሁን የኔ ጌታ ❤❤❤
@ዘማሪታዱውየሱስ
@ዘማሪታዱውየሱስ 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዛሬ ከመዳሜ ጋር ተጣልችሉሁ አይዞሺ በሉ ሁሌም ያልፋል በላን😢😢😢😢😢ሰላማቸው ይብዛላችሁ 🎉😢😢😢👏👏😭😭😭😭
@workukenea3188
@workukenea3188 Жыл бұрын
እንዲህም ፊቱ ይፈለጋል ይመለካልም ክብር ሁሉ ለሉዓላዊዉ ለክርስቶስ ይሁን..
@Pit-rz8by
@Pit-rz8by Жыл бұрын
❤ጌታዬ ጌታዬ ጌታዬ ጌታዬ ተባረክ ነፍሴ ትልሃለች በድንቅ የአጠራር የጠራኸኝ እየሱስ እየሱስዬ ❤❤❤❤❤
@MolinishJordan
@MolinishJordan 4 ай бұрын
Tebarek esysu getanw Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Yitbarek-e4p
@Yitbarek-e4p 10 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DasaBasazen
@DasaBasazen Ай бұрын
ድንቅ አምልኮ ነው ተባረክ
@Hananiel66
@Hananiel66 Жыл бұрын
አረ በየሱስ ስም ምን ልበል ምን ብየ ልናገር ጨነቐን እኮ ምን ኣይነት መንፈስነው ጉባኤ ውሳጥ ያለሁት እስከ ሚመስለን ውስጤ ተነቓቓ የሱሴ ስምህን ለዘልኣለም ይክበር ይመስገን ወንድም ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
@AlemituAbate-p3s
@AlemituAbate-p3s 19 күн бұрын
እዬሱስ ጠላቶቻችን በስውር ይሜታል አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@AlexZawude
@AlexZawude 11 ай бұрын
Love you my brother ❤❤❤❤ bgeta yebrke❤❤
@JerrYacobe
@JerrYacobe 10 ай бұрын
እውነተኛ አምልኮ ነው ❤❤❤❤ተባረኩ
@danielayele7673
@danielayele7673 Жыл бұрын
ምን አይነት ክብር ነው መልኬ እወድሃለሁ ተበረክ
@mabiratanabo4103
@mabiratanabo4103 Жыл бұрын
amen amen kene qoshashaye yeshekemikegni uffe😭😭😭😭😭tebarki
@eyasuamelo284
@eyasuamelo284 8 ай бұрын
Egziabher Yibarkih iyezemerk zemenih begata fit yilek
@MahletHluf-kt9kr
@MahletHluf-kt9kr Жыл бұрын
አሜን የኔ አባት እምትሳሳልኝ
@جنىمطربي
@جنىمطربي 2 ай бұрын
❤❤ጥላታን በስዉር የምትቅጣ ምን እዪንት ድንቅ እምልኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynalemtadesse3742
@aynalemtadesse3742 Жыл бұрын
Uuuuuuuff❤😢 Ameeeeeeeen Tebarekilgn
@abekebe8518
@abekebe8518 Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዉስጥ ዉስጤን የነካኝ!!
@SisMan-m5d
@SisMan-m5d 18 күн бұрын
Geta Abstoki yibarki tebarku
@Mehret1217
@Mehret1217 5 ай бұрын
እውነት የነሱሲ ጠላቴን በሱውር የምትመታ ❤❤
@EldunaodabyismakMesfin
@EldunaodabyismakMesfin 9 ай бұрын
Wowwwwwwww endet metadel newu endih ayinet amlko
@EmanuelArmide
@EmanuelArmide 7 ай бұрын
Amen Amen yihe yegeta menfes yageignegn anten yetetem geta yimesgen antenim geta yibarekihi
@LiduMeske
@LiduMeske Жыл бұрын
wooow yemigerm amiliko new tebareku tsegaw yibzalachu
@DawitMulye
@DawitMulye 2 ай бұрын
ትለያለህ ተባረክ
@masreshamaldo3840
@masreshamaldo3840 Жыл бұрын
ለአባታች ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁን በህልዉና፣በመንፈስ ቅዱስ ፈጥኖ ከጠላት እስራት ነፃ የምያወጣ ኤሄ ክንስዋል ወንድሞቼ ወዳቹዋለዉ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@KIFLEMACHE
@KIFLEMACHE Жыл бұрын
ቸባረኪ አባቴ ጠላቴን በስውር የምትመታ🙏!
@ShibriShibri
@ShibriShibri Ай бұрын
Eyasusiye 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏geta Eyasusi tsagawini yabizali
@Bontuu-f3y
@Bontuu-f3y 2 ай бұрын
አሜን ተባረክ ዬሱስ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@ISAAC-Tube64
@ISAAC-Tube64 Жыл бұрын
God blessed you
@MatkebedeWeluwa
@MatkebedeWeluwa 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤wawawaw tafewoskung taberak badonatin yemiasrase amilkoo
@EmebetRegasa-kq8zy
@EmebetRegasa-kq8zy 6 ай бұрын
አሌሉያ ጌታዬ ሆይ ተባረክ የኔ ጌታ 10:09
ደገመው በእንባ  Melkamu  ዘማሪ መልካሙ  Prophet Mamush  Christ Army
17:50
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
ነብዩን ያስለቀሰው ምስክርነት
16:37
BETHEL TV CHANNEL WORLDWIDE
Рет қаралды 38 М.
ድንቅ አምልኮ || ዘማሪ መልካሙ || Gospel Singer Melkamu @ARC
21:26
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 78 М.
የዘርፌ አገልግሎት ከክብር ወደ ክብር.....Presence TV | 14-Feb-2019
15:58
PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE
Рет қаралды 3,1 МЛН