የተወዳጁ አርቲስት ግሩም ኤርሚያስ ሰርግ እና በሚዜዎች የቀረበ የዳንስ ትርኢት ለታዋቂው አርቲስት /ዲጄ ሴንክ +251911258520 dj cinq

  Рет қаралды 1,844,114

Zema Media

Zema Media

Күн бұрын

የኢትዮጵያውያን ብቻ ለሰርግዎ ቀን ዲጄ ፤ የሙዚቃ ባለሙያ ፤የሰርግ አዳራሽ፤ የቪድዮ ባለሙያ፤ ዲኮር፤ የሰርግ መኪኖች፤ የምግብ አዘጋጆች ፤ ፕሮቶኮል ፤አድማቂ አድራሻ ቢያፈልግዎ መረጀዎችን እዚህ ቲዩብ ላይ ያገኛሉ
#Ethiopianwedding
#weddingstyle
#habeshawedding

Пікірлер: 480
@user-vs6tj6kp7d
@user-vs6tj6kp7d 6 жыл бұрын
ከምንም በላይ የተመቸችኝ ከነ ልጆቹ የጨፈርበት ሙዚቃ ነው ስታምሩ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ግሩምየ ግሩም ሰው
@iamalwaysinthelineofethiop2770
@iamalwaysinthelineofethiop2770 6 жыл бұрын
ይህች ከንቱ አለም እንዲህ ናት ግማሹን ስታስደስት.ግማሹን ታስለቅሳለች ግማሹን በስደት ታስማርራለች ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር አሁንም።በትዳራቹ ይግባ,የታመሙትን ይማርልን,ስደተኞችንም ይሰብስብልን አንቺ አለም ከንቱ ነሽ ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት ይሻለናል
@user-tb9ts1xv3u
@user-tb9ts1xv3u 6 жыл бұрын
Netsi Netsi እህቴ አይዞን
@tubechannal4426
@tubechannal4426 6 жыл бұрын
Netsi Netsi የናቴ ልጅ እይዞን ቆንጅየ
@biniamgjormai
@biniamgjormai 6 жыл бұрын
Netsi Netsi very true life some time make you happy 😃 sometimes makes you sad 😞 let’s tray every day to make ours day happy 😃
@ibrahimalyoussef4718
@ibrahimalyoussef4718 6 жыл бұрын
Ethiopian
@ibrahimalyoussef4718
@ibrahimalyoussef4718 6 жыл бұрын
THE ONE THAT HAS ANYONE SEEN YOU SINCE THE LAST TIME I WAS WONDERING IF YOU WANT TO BE A GOOD EXAMPLE. THIS WAS THE LAST THING I CAN DO IT. IT HAS ANYONE SEEN YOU SINCE THE FIRST THING IN MY EXPERIENCE. WE WILL YOU HAVE YOU EVER. I'M THE FIRST THING IN MY EXPERIENCE. WE WILL YOU HAVE YOU CAN @DANCE STUDIO IS T&&HE April FOR THIS IS A GREAT DAY AND AGE OF A
@ajmannauinia7491
@ajmannauinia7491 5 жыл бұрын
ግሩም እደስሙ ግሩምነው እሱን የሚወድ ላይክ ይግጨኝ
@ZemaMedia
@ZemaMedia 5 жыл бұрын
Like
@ፍቅርአዲስይመን
@ፍቅርአዲስይመን 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል ፉቅር የመቃብር ብያለሁ በውነተኛው አለም ፉቅር ያለ አይመስለኝም ነበር በፊልም ብቻ መስሎኝ ነበር
@user-lp3qi7lp1l
@user-lp3qi7lp1l 6 жыл бұрын
Wow በጣም ደስ ይላል ትልቅ እድሜ ነው በዝህ ሰአት በዛ ላይ አርቲስቶች ትዳር ላይ ሚቆዩ አይመስለኝም ነበር ቀሪውንም ዘመናቹ ፍቅርና መተሳሰብ የሞላበት የፍቅርና የደስታ ትዳር ይሁንላቹ ግሩሜ ልክ እደስምህ ግሩም ፋሚሊ ይዘሀል ቀጥልበት.የዛሬ 20 አመት ደሞ ያገናኘን በህይወት ካለን።
@emmushet
@emmushet 6 жыл бұрын
ግሩም ኤርሚያስ ከነ ውብዋ ባለቤትህ እና ጣፋጭ ልጆቻችሁ እጅግ በጣም በጣም ታምራላቹ፣ ካይን ያውጣችሁ!! ሚዜዎቹ ድንቅ ናቸው፡፡ እድሜና ጤና ከፍቅር ጋር ደርቦ ደራርቦ ይስጣችሁ . . .
@እናቴበጣምእወድሻለሁሁሌም
@እናቴበጣምእወድሻለሁሁሌም 6 жыл бұрын
ወይኔ ጉሩሜ በጣም ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ዋው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው ግሩሜ በጣም ነው እምታምሩት።
@abduxaahir4461
@abduxaahir4461 6 жыл бұрын
በእውነት የመጀመሪያማየቴነው ያሥቀናል ግሩም እውነትም ግሩም ሥምህብቻ አይደለም በትዳርህም ግሩምነህ በጣም ኬክ የሆነች ሚሥቴአለችህ ልጆችህም ያምራሉ አላህ አይለያችሁ
@ramiakour54
@ramiakour54 5 жыл бұрын
Abdu Xaahir
@antoinettebarakat3890
@antoinettebarakat3890 5 жыл бұрын
Abdu Xaahir puyggjftf
@ahmedwedeya9679
@ahmedwedeya9679 5 жыл бұрын
Abdu Xaahir
@ZemaMedia
@ZemaMedia 4 жыл бұрын
ohhhhh
@romantakel1326
@romantakel1326 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ! ልጆቻችሁን ለወግ ማረግ ያብቃላችሁ!
@lamlamkonjo8770
@lamlamkonjo8770 5 жыл бұрын
ስትምሩ ምርጥ ሰው ግሩም ሙሉ ቤተሰቦችክ ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@zahramohmmad421
@zahramohmmad421 6 жыл бұрын
ዋዉዉዉ አቦሲመቹ 👏👏👏👍👍በጣምደስ የሚልቤተሰብ አላህ ይጠብቃቺሁ በጣም ያምራል ግሩሜ
@በየድንግልማርያምልጅ
@በየድንግልማርያምልጅ 5 жыл бұрын
ደስሲሉ እስከመጨረሻው ፍቅራችሁን የብዛልኝ
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 5 жыл бұрын
ለሌሎች አርቲስቶች ምሳሌነታችሁ እስከፍፃሜ እንዲሆን ተመኘሁ ተባረኩ ልጆቻችሁ በምስጋና የምትሞሉባቸው ብሩካን ይሁኑ በጌታችን በመዳንታችን በክርስቶስ እየሱስ ደም ተሸፈኑ አሜን።
@ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ
@ሀዩወሎየዋየኮቻልጂ 6 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ አቤት ደስ ሲሉ በፈጣሪ አላህ ያሳዲግላቺሁ ግሩሜ ፈዲቅዲቅ የሆነቺ ሚስትህ ጋር ቀሪዉን ዘመናቺሁን ፈጣሪ ይባርክላቺሁ
@helengessese700
@helengessese700 5 жыл бұрын
ስወዳቸው
@buraman6071
@buraman6071 6 жыл бұрын
ዋው የእውነት በጣም ደስ ትለላቹው እ/ር አምላክ እስክ መጨራሸው ድራስ የቆያቹው።
@user-nd2kt3mg8p
@user-nd2kt3mg8p 6 жыл бұрын
ደስ ሲል እስከመጨረሻው ያፅናችሁ
@ididuduud3288
@ididuduud3288 6 жыл бұрын
ዳርየ የጋሸ ልጅ ዋዉ
@awadhsonali4052
@awadhsonali4052 5 жыл бұрын
Ymral tdrahew Yesmr
@ትዝታፀጋዬ
@ትዝታፀጋዬ 6 жыл бұрын
በጣም ነው ምትሸንጡት ከሙሽራዎቹ እስከ መላው ታዳሚ
@azi6496
@azi6496 6 жыл бұрын
ግሩሜ በጣም ነው ምወድህ እግዚአብሔር ልጃችህንና ቤተሰብህን ይባርክልህ
@user-kc2er1rr1x
@user-kc2er1rr1x 6 жыл бұрын
ስታምሩ ግሩሜ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሺ አመትያኑራችሁ God blessss alllllll 😍
@saraalex4623
@saraalex4623 6 жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቅሩን አብዝቶ ይጨምርላችሁ እደት እደምታምሩ ለካ የትዳር ውብቱ ልጆችናቸው እካንም ወልድኩ
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 4 жыл бұрын
አለም እንዲህ. ነች ሰርጋችሁ. እግዚያብሄር ይባርከው.
@user-bo8pu8fs3t
@user-bo8pu8fs3t 6 жыл бұрын
ዎው ጉርምዬ ምርጥ ሰዉ አሁንም ጌታ ፍቂራችሁን ያብዛላችሁ
@endaleworku2256
@endaleworku2256 6 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ልጆች አሉ ይደጉልክ ትዳራቹ ይባረክ እዲ እዲ እዲ አስነካው
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አይለያችሁ ግሩምእውነትም ግሩምልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ
@rozebamlke4670
@rozebamlke4670 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ግሩሜ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ
@ZemaMedia
@ZemaMedia 5 жыл бұрын
Like
@user-fh6sf7wq5m
@user-fh6sf7wq5m 6 жыл бұрын
የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛላችሁ
@akhtar9505
@akhtar9505 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ
@ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ
@ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ 6 жыл бұрын
ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ ደጋግማችሁ ውለዱ ክበዱ
@tigistgirmagirma6834
@tigistgirmagirma6834 5 жыл бұрын
ጉሩሜ በጣም ያምራር ደግማቹሁ ውለዱ ፈጣሪ ኣይለያቹሁ ፍቅራቹሁ ይጨምር
@hi-it5jm
@hi-it5jm 4 жыл бұрын
ጉሩሜ በጣም ነው ዬምታምሩት እሷግን ተወዛዋጅ መሰለችኝ ናት እዴ እሷእራሱ እዴሡ እምትገርም ሴነች
@ZemaMedia
@ZemaMedia 4 жыл бұрын
amen
@hadraa6567
@hadraa6567 5 жыл бұрын
ልጆክን አላህ ያሳድግልህ ሚጣዬ ማር አላህ ያድግልህ
@miremar5210
@miremar5210 6 жыл бұрын
ውይ ግሩምዬ ነፍ እድሜ ከጤና ጋ እሥከ ቤተሠቦችህ
@keyakeya2199
@keyakeya2199 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ፍቅርን ያብዛላችሁ
@heranfekadu2074
@heranfekadu2074 3 жыл бұрын
Wow ግሩም በጣም ነው የማደንቅህ
@membiadal8355
@membiadal8355 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የምታምሩት ከነልጆቻቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@user-ze1xj2jy9f
@user-ze1xj2jy9f 6 жыл бұрын
የኔ ማሮች ሁፋ ስታምሩ ፈጣሪ ትዳራቹ አብዝቶ ይባርከው ውድድድ
@ZemaMedia
@ZemaMedia 4 жыл бұрын
tnx
@sehenna1
@sehenna1 5 жыл бұрын
ሴት ሚዜዎች are they professional dancer..? Well done girls
@iamsamsamiam1673
@iamsamsamiam1673 6 жыл бұрын
Girl with beautiful hair is gorgeous! Congratulations Girum I love you Girum congratulations 🎈🎊
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላቸው
@user-fb1se5sd2g
@user-fb1se5sd2g 6 жыл бұрын
እንዴት እንደምታምሩ አሁንም ፍቅሩን ይጨምርላቹ
@ZemaMedia
@ZemaMedia 6 жыл бұрын
+ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን tnx
@ZemaMedia
@ZemaMedia 6 жыл бұрын
+ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን tnx
@yohanabraham5132
@yohanabraham5132 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን name music start at 3:55 Please
@hassanmhnaed7408
@hassanmhnaed7408 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን waww mety edegi beyi
@muhammadabas7211
@muhammadabas7211 6 жыл бұрын
በጠሚየሪል።የስሚረለቹ
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 6 жыл бұрын
ኣ እንዲህ ነው ሚዜ ግን ተወዛዋዥ ሳይሆኑ አይቀሩም ያምራል !!!!
@mariahali6396
@mariahali6396 6 жыл бұрын
Obsa Asbo awo nachew esuan neberechi befit
@dawitmelka3682
@dawitmelka3682 5 жыл бұрын
ግሩሜበጣምታምራላችው፡ልጃችክንፈጣሪያሳድግልኽ፡
@ZemaMedia
@ZemaMedia 4 жыл бұрын
eseki gemetu
@lenny3527
@lenny3527 6 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ ይላል እግዛቤር አይለያችሁ
@saleemsaleem436
@saleemsaleem436 6 жыл бұрын
ዋው አድናቂያችሁ ነኝ። ግሩምና። እድሁም ሚስቱ
@ህወትከባድነች
@ህወትከባድነች 6 жыл бұрын
ዋው የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው😍😍
@user-qk9hm8sh8k
@user-qk9hm8sh8k 6 жыл бұрын
እግዚሐበረ ፍቅራችሁን ያብዛው አይለያያችሁ
@ጀማሪህይወት
@ጀማሪህይወት 6 жыл бұрын
ከ ሳንቾ ዘፈን ውጭ የሁሉንም ዘፈን ስም እፈልጋለው ፕሊዝዝዝ 🙏
@hawahawa8827
@hawahawa8827 4 жыл бұрын
ባያት ባያት ያልጠገብኳት ህፃኒቱ የኔማር ስታምር እህ ልጄን ትመስላለች
@zeharaahmed8857
@zeharaahmed8857 6 жыл бұрын
ዋው ናቸው እስከጥግ ያዋዳችሁ ሚዜወቹ ከአይን ያውጣችሁ።
@user-vb8kj6sv1w
@user-vb8kj6sv1w 6 жыл бұрын
እኔምለው *ፍቅር #ተብየውን ታዋቂወች #ለካ ጥቅልል አርጋው ወስዳችሁ ነው ለካ የጠፋው 😭
@buzeeyemaariyaamlij3492
@buzeeyemaariyaamlij3492 6 жыл бұрын
ህይወቴ ለአንቺነው እማ hhhhhhhhh
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ 6 жыл бұрын
ሳይሆን አይቀርም ክክክክክ
@mulu6392
@mulu6392 6 жыл бұрын
እዉነትሳይሆንአይቀርም
@reemsinjer7809
@reemsinjer7809 5 жыл бұрын
2
@reemsinjer7809
@reemsinjer7809 5 жыл бұрын
S
@osmanmahamed3881
@osmanmahamed3881 4 жыл бұрын
Mashallah Beautiful people & beautiful wedding Much 😍 from Eri
@ritafikr7318
@ritafikr7318 6 жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘምን ይሁንልክ ወንድሜ ግሩም 😍😍😍
@salamalsalam7103
@salamalsalam7103 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ እኔም ሳያቹህ ተደሰትኩ ውብ ሀበሻወች
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
የታደለ እዲህ ድምቅ እያለ ሁለት ሶስተዬ ይሞሸራል እኔ አንዱም አሮብኛል😭
@samkwt8566
@samkwt8566 4 жыл бұрын
አይዞሺማሬአችምትሞሸሬያለሺ
@user-gg2ph4ty4t
@user-gg2ph4ty4t 4 жыл бұрын
አይዞሽ ያንቺም አንድ ቀን ይኖራል
@fafi4840
@fafi4840 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@berrekonjo7356
@berrekonjo7356 5 жыл бұрын
ስታስቀኑ በጌታ ግሩምዬ ትዳራቹ ይባረክ
@SalamSalam-lw3rd
@SalamSalam-lw3rd 6 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ግሩሜ የሆንክ ማር ነገር ስወድክ
@habesha3656
@habesha3656 5 жыл бұрын
ሓደ ካብቶም ዝፈትዎም ናይ ኢትዮጵያ ኣክተራት። this is beautiful
@bitemohd4935
@bitemohd4935 5 жыл бұрын
እረህፃኗ ተመቸችኝኝኝ
@user-fn8hx5wy1e
@user-fn8hx5wy1e 4 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች ፈገግታ ጥሩ ነው ቁጣን ያበርዳል በፈገግታ ይሄንን ቪዲዮ kzbin.info/www/bejne/joLEl2Sdl72Gmq8 ይመልከቱት ዘንድ ስጋብዛችሁ ሰብስክራይብ ብታደርጉት ሌሎች ቪዲዮዎችን ለመጫን ያበረታታኛል ይመልከቱ
@yoninet1103
@yoninet1103 4 жыл бұрын
Congratulations beautiful family
@ZemaMedia
@ZemaMedia 4 жыл бұрын
tnx
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
የኢትዮ ወዶች ውሺክር ናችሁ ሴቶቹዎውውውውውውሴቶቹን ያአለምወድሁሉ ይዎዳችዎል።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
የኢትዮሴቶች።
@hiewotthesome3102
@hiewotthesome3102 6 жыл бұрын
ዋው.ደሰ.ሲሉሁ.ሚዜሆቹሁ.ያበድሁ.ናቸው.ኢመቻችው.አቦ.በፍቅር.አርጅሁ
@bettymisha2939
@bettymisha2939 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ግሩመ
@rahimahm2618
@rahimahm2618 5 жыл бұрын
ትዳራቹን ፈጣሪ ይባርክላቹ ግሩም ለዘላለም አይለያቹ 😍😍
@hyatthyatt2003
@hyatthyatt2003 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው በጣም ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክላቹ ውቦች
@SY-bn3iz
@SY-bn3iz 4 жыл бұрын
what a beautiful wedding, god bless them! does anyone know the song that starts at 0:54, I would greatly appreciate. Thank you.
@kibenashbekele6257
@kibenashbekele6257 5 жыл бұрын
ያብርሃም የይስሃቅ ጋብቻ ይሁን ደስ ስትሉ
@gedamabnew2939
@gedamabnew2939 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረካችሁ ውዱቸ
@tiyaamee9638
@tiyaamee9638 5 жыл бұрын
Hulame Endazehe yemulalchu Because you all look really Beautiful and I am wishing you this from my heart!!! 🙏🙏🙏
@abuabdullah7732
@abuabdullah7732 4 жыл бұрын
God bless your heart
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
የሴቲቱ ሚዜዎች ያበዱ ናቸው
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 жыл бұрын
ወይኔ ቃላት ያጥረኛል ዋውውውውውውውውው ብያለሁ ስታምሩ
@merryyegeta2991
@merryyegeta2991 6 жыл бұрын
Wow blessed model family congra we love you
@user-fh6sf7wq5m
@user-fh6sf7wq5m 6 жыл бұрын
ወይ መታደል ቀነሁባችሁ ሰይጣናዉ ቅናት ሳይሆን መንፈሳዊይ
@ትግሰትኢትዯጵያትቅደም
@ትግሰትኢትዯጵያትቅደም 5 жыл бұрын
በሰመአብ ሰታምሩ አይለያቹ
@emanbintsulitan3919
@emanbintsulitan3919 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሚዜዎቹ ዋው.......አሞቁት
@balayoos
@balayoos 6 жыл бұрын
to be honest Ethiopian are proud their culture i love them for that look to my Somali people some of will make their wedding like Indians some of them like western some of them like Arabs why can’t they stick with their culture and songs shame walahi
@dinali1902
@dinali1902 6 жыл бұрын
Ethiopia is the only african country not colonized
@user-or4jp4ot5t
@user-or4jp4ot5t 5 жыл бұрын
Thank you, we love respectful and loving Somalis like you.
@Rain-ov3mz
@Rain-ov3mz 4 жыл бұрын
Dahir nasib we are as proud of our Culture and tradition, we will never Trade it for anything else.!! So get off other people’s tip sxb!
@እናቴየኔፍቅርኑሪልኝ
@እናቴየኔፍቅርኑሪልኝ 6 жыл бұрын
እኔ በዚህ ስደት አንድ ጌዜ ሳልዳር ሌላው ሁለት ሦስት ጌዜ ይዳራል ደግሞ እንዴት እንደሚአምሩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ💏💏💏💏
@JanaMohamed-oo5vl
@JanaMohamed-oo5vl 5 жыл бұрын
Wow it's beautiful congratulations girume I wish you happy family for ever 👪💃🖐👪👬👭💋💘🇪🇹
@user-gq7zs9ss9z
@user-gq7zs9ss9z 6 жыл бұрын
ጉሩሜ ውስጤ ነው ፍቅራችሁን ያብዛው አቦ
@aataxdatacollectionteam4014
@aataxdatacollectionteam4014 3 жыл бұрын
ዋው ዋው የሴቶች ሚዜዎች አልተቻሉሙ
@frehiwotamanwel4299
@frehiwotamanwel4299 5 жыл бұрын
that little girl is so adorable.
@መቅዲ-ኸ7በ
@መቅዲ-ኸ7በ 2 жыл бұрын
ስታምሩ
@kidimengs5134
@kidimengs5134 6 жыл бұрын
ዋውው ሚዜ እንዲ ነው አቦ ይመቻቹ
@4rtr5alfesaljleeb62
@4rtr5alfesaljleeb62 3 жыл бұрын
Wwww tdarchu yabrhamana.ysara yarglchu faxari❤❤❤
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 2 жыл бұрын
ሴቶቹ እስክስታቸዉ አንደኛ ነዉ👌🏾👏🏾 ወንዶቹ የልብስ አራዳ የዳንስ ሰገጤዎች ናቸዉ
@hadraa6567
@hadraa6567 5 жыл бұрын
ይመቻቹ ግሬም ከሙሉ ቤተብህ የስራ ባልደረቦችክ ደስታ አይለያቹ ታዳ ብርም መያዝ ያስፈልጋል ሁሌ ደስታ የለም
@amnonbeyene5517
@amnonbeyene5517 5 жыл бұрын
Hadra A מה
@user-oo4lf7ln9x
@user-oo4lf7ln9x 6 жыл бұрын
ቀወጡት እግዚአብሔር ያፅናችሁ በትዳራችሁ
@TheWondimagegn
@TheWondimagegn 5 жыл бұрын
omg the ladies killed it!
@ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ
@ሮዚጎንደሬዋአርማጭሆ 6 жыл бұрын
ዋውውውው ስታምሩ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ
@berrybayou7563
@berrybayou7563 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ere ataskign yete nebersh hulet lij siweldu
@aseyemariyam285
@aseyemariyam285 6 жыл бұрын
Wow. Yamral. Yamral
@berekethana1367
@berekethana1367 5 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ ሁላቹሁም
@kashunkashun8680
@kashunkashun8680 5 жыл бұрын
ይትባረክ
@lemlemdebebe1418
@lemlemdebebe1418 4 жыл бұрын
ያምራል
@ZemaMedia
@ZemaMedia 4 жыл бұрын
Tnx dear
@samiryemylove5371
@samiryemylove5371 6 жыл бұрын
Wowwwwwwwwwww betam ejegi yameralegn tedarachukhn yebarekelachu egezabheri
@eagleseye2704
@eagleseye2704 4 жыл бұрын
God bless
@adismasersha4444
@adismasersha4444 6 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ
@almasalmas8628
@almasalmas8628 6 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል አይለያችው
@endalshtomato3247
@endalshtomato3247 5 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው
@bbboybebi1273
@bbboybebi1273 5 жыл бұрын
i love the little kids,especially the boy
@tgkonjo2667
@tgkonjo2667 5 жыл бұрын
አቦ ስታምሩ፡ተባረኩ
@manwo5061
@manwo5061 5 жыл бұрын
ሥታምሩአይለያችሁ
@ketama5875
@ketama5875 6 жыл бұрын
ዋው
@tigressanoirtess6536
@tigressanoirtess6536 5 жыл бұрын
Geta tedarachehun eskemechereshaw yebarek , yetelat ye diyabilos sera yefres
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
@ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 жыл бұрын
ስታምሩ ሠልካም ዘመን ይሁንላችሁ👏👏💋💋
@Mituhabsawit5490
@Mituhabsawit5490 6 жыл бұрын
ዋውውው ደስ ስትሉ ፍቅር የሆነ ቤተስብ ዋውው
@fioryhebte8788
@fioryhebte8788 6 жыл бұрын
Wowwww i like this dance
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН
Feta Show Fafe Vs Hanan 1st Round
8:01
Feta Show
Рет қаралды 6 МЛН
Wedding-best Ethiopian wedding hela&robi 😍#ethopian #wedding #
6:58
Hero family 🌼 it’s hela
Рет қаралды 37 М.
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44