KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴 መስቀሉ በቶሎ ሊነሳ ግድ ይላል ❗️❗️ //መስቀል መርገጥ የኢሉምናቲ አሰራር ነው// ❗️❗️
46:14
🔴 ተወዳጁ የተዋህዶ ልጅ በሊቃዉንቱ አንደበት እና ሴት ገዛ ስጋዋ ላይ ፍቃድ የላትም እንዴት?
21:05
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
🔴የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ባሮክ ሰርጉን በመቄዶኒያ ጓደኞቹ ጉድ በማስባል አደመቁት
Рет қаралды 39,495
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 12 М.
ፍቅር እስከ ቀራኒዮ Fiker eske keranyo
Күн бұрын
Пікірлер: 229
@selmejons5098
6 ай бұрын
የጓደኝነት ጥግ የታየበት ሰርግ እንዴት ደሰ እንደሚል የወንድ ሜዜዎች እሰከ ወንዶቹ አጃቢ በጣም ጉበዞች በመተያየት ክፍተት እየሞሉ ሰርጉን አደመቁት የምር ክብር ይገባችዋል ሙሸሮች መልካም የትዳር ዘመን ተመኘውላችው ድንግል ማርያም በቤታችው ትግባ
@FelegeS22
6 ай бұрын
አሜን
@hanamaryam4599
6 ай бұрын
ጓደኛ ማለት እኮ ገበና ሸፍኝ ነው ላደለው
@Nardoszawudu
6 ай бұрын
መልካም ጋብቻ ወንድማችን የተዋህዶ እንቁ❤መንፈሳዊ ጎደኛ ሁሌም የሒወት ስንቅ ነዉ❤ደስ ሲሉ❤❤❤
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
6 ай бұрын
በስጋ ደሙ ተጋብታቹ የመስክ ፎቶ እያላቹ፣ዊግ፣ጥፍር፣ሜካፕ እየተጨማለቃቹ ፎቶ በየሚዲያው ምትለቁ ኑ እነኚን ድንቅ ሙሽሮች እዩ ባህላቸውን፣ሃይማኖታቸውን የጠበቁ ደስ የሚል ሰርግ መልካም የትዳር ዘመን
@MUNAMuna-r4g
6 ай бұрын
እልልልልል❤❤❤ ደስ ብሎኛል ይህ ክብር ይገባሀል ወንድማችን❤❤❤
@amsaleWolde-dd3cz
6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰርግ እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ለቤተሰቦቻቸውም እንኩአን ደስ አላችሁ ብሩኬ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ
@GaboTaye
20 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰርግ እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ለቤተሰቦቻቸውም እንኩአን ደስ አላችሁ ብሩኬ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ 1 Reply
@ፀጋየማርያምልጅ
6 ай бұрын
እኳን ደሥ አለህ ወድማችን የአብራሀም የሠራ ያርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tirualemeyihuna1086
6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ለዚህ አበቃችሁ የአቭርሀም የስሀራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@ururur6108
6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰጌን ትደረቹን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤
@birtukanadmase194
6 ай бұрын
በዚህ ሰርግ ላይ ያያ ባለመገኝቱ አዘንኩኝ ያያ እና ብሩኬን መለያየት ከባድ ነው ያያየ እግዚአብሔር ያስፈታህ ቡርኬ በድጋሚ እንኳን ደስ አለህ የተዋህዶ አርበኛ የአብርሃን እና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ
@shewayeatalaye486
6 ай бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ የምሰራቸው ስራህ እንዲህ ደምቀው ይታያሉ በተለይ መቄዶንያ በመሔድህ ❤❤❤ ሰው ያላወቀው የበቁ እናትና አባቶች ያሉበት በመሆኑ ደሰ ይላል
@AllemAllem-qx2jc
6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልእንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም የሳራ ይሆን ጋብቻችሁ እመቤቴ የተባረካቸው እድሜና ጤና ታጅላችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@የገብረኤል
6 ай бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ትዳራቹህን ይባርክላቹህ የአብርሃም እና የስራ ጋብቻ ይሁን ❤❤❤❤❤
@TamralechMuket
6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yezinamulumengsit771
6 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለህ አላችሁ መልካም ጋብቻ❤❤❤❤
@tigid9886
6 ай бұрын
የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ🙏💞 በደስታ እንባ ነው አይቼ የጨረስኩት እጅግ በጣሞ የደመቀና የተዋበ ሰርግ 🙏❤️
@tigistbekele
6 ай бұрын
እንቁ ወንድማችን የተዋህዶ አለኝታ እንኳን ደስ ያለህ እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃህ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ🤲🙏🙏🙏❤❤❤
@JoweriaNakagwa
6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል አንኳን ደስ አለህ ወድም የኛ የተዋህዶ እንቁ የአብራሀም የሣራ ይሁንላችሁ መልካም ጋብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ARITi01
6 ай бұрын
ባይር መውጣት ነበረበት ይኸ ቪዶዉ ይኸ ወንድማችን ብዙ የውድቁ ሰዎች ብዙ የፈረሱ ቤተክርስቲያን ሲይሰራ ሲያነሳ ነው ይማየው ብዙ ግዜ እኔ መዝሙሩን ባልሰማም ግን ያንሰዋል ላይክም እይታም
@zainabzainab286
6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ብሩኬ እንኳን ለዚህ አበቃሀ የተውሀዶ እንቁ ወንድማችን 💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@webetr-vt7nl5zh4k
6 ай бұрын
የኔ ልዩዎች ስታስቀኑ እኮ ባርኮትዬ እንኳን ደስ አለክ የፍቅር እስከቀራኒዮ ቤተሰቦች ሁላቹም እንኳን ደስ አላቹ መልካም ጋብቻ ይሁነላቹ❤❤❤❤❤
@TeghsEshtu-bx9vl
6 ай бұрын
ዋውውውውው ተዋህዶ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@breehanyrobi8537
6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል የአብርሃም የሰራ ይሁን ጋብቻችሁ እምዬ ተዋህዶ ሁሉ የሚያምርባት እምነታችን እንዴት መታደል ነውለዚህ ክብር መብቃት
@SmsmS-hc1nr
6 ай бұрын
የአብርሃም እና የሳሀራ ጋብቻችሁ❤❤❤❤❤እልልልልልልልል
@TsadeyZemariam
6 ай бұрын
ገበዝ የእውነት የኣባታችን ቅድስ ኣብርሃም ያዲርግሌቹ ወንደመ እና እህቴ እሰይይ እልልልልልልልልልልልል
@ElfSaron
6 ай бұрын
ጥበብን የታደሉ የተዋህዶ ልጆች ብርና እንዴት አሳምረው እንደሚፅፏት ❤❤❤
@Bezihabeshwa
6 ай бұрын
ያያ ባለመኖሩ ቢከፋንም እንኳን ደስ አላቹ❤
@aezbmerid3612
6 ай бұрын
የዚህ ልጅ ሠርግ ቡዙ ዩቱዩበሮች ለቀውት ሳየው አንድም ጳጳስ አላየሁም ጳጳሳቱ ለእርቲስቶች ሲሆን ነው እንዴ እንደ ሙሽራ መኪና ተግተልትለው የሚሄዱት ለቤተክስቲያ ልጆች ሲሆን ለምን ? ለማንኛውም መልካም ትዳር የተባረከ ጋብቻ ይሁን
@TewodrosAbraham-fy7ro
6 ай бұрын
ካለን ክብር አንፃር ታናናሾች ነን አይገባንም ብለን ስላልጋበዝን ነው ያልተገኙት እንጂ በፍቅር ሊመጡልን የሚችሉ ብዙ አባቶች ነበሩ🙏🏽
@HuluagershTeshale-hb6gc
6 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ😢😢😢
@aezbmerid3612
6 ай бұрын
@@TewodrosAbraham-fy7ro ምን እያልክ ነው አባት ወደ ልጁ ቤት ለመሄድ ምንም የጥሪ ወረቀት አያስፈልገውም እንዲህ እያልን እራሳችንን አናታል አባቶች ተጠሩም አልተጠሩም በተለይ ለቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ ልጆ ሲያገቡ መስማታቸው ስለማይቀር ባይጠሩም በቦታው ተገኝተው መባረክ ግዴታ አለባቸው ምንም ጥሪ የሚያስፈልገው ስለአልሆነ
@ShdSj-fx5ld
6 ай бұрын
መልካም ጋብቻ የተዋህዶ ልጀች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@LemiwwwgWube-lu3zj
6 ай бұрын
እንቁ ወንድማችን እንኳን ለዝህ አበቃህ እንኳን ደስ አለህ የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤
@ማሂነኝ-ቘ1ሰ
6 ай бұрын
የተዋህዶ እንቁወች መልካም ትዳር❤❤❤
@GenetNegtuGenetNegtu
6 ай бұрын
ብሩክ እንኳን ደስ ያለህ የኛ እንቁ የተዋህዶ ልጅ መልካም ጋብቻ ይሁንልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍😍
@shewayezerihun2064
6 ай бұрын
የተዋህዶ እንቁዎች እንዴት እንደምታምሩ ወንድሜ በእውነት ይገባሀል የተቀደሰ ጋብቻ ይሁንላችሁ በእውነት የተዋህዶ ልጅ መሆን መታደል መመረጥ ነው
@SemegnBrehun
6 ай бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ
@Srukutemarym
6 ай бұрын
እንኳን፡ለዚህክብርአበቃቺሁ፡ወንድሜብሩክእና፡እህቴኤፍራታ፡ፈጣሪረጂምእድሜከጤናጋርይስጣቺሁ፡በልጆቺይባርካቺሁ፡አብሮያስረጃቺሁ።
@ገነት-ረ2ለ
6 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ወንድሜችን የተዋህዶ እንቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TigstTeka-sq3hn
6 ай бұрын
እኳን ደስ አለህ ወድሜ ዋአው እኳን ለዚ ክብር አደረሰህ ግን የተዋህዶ ተከታዮች ወድማችን ላይክ ያንሰዋል የብሩክ ውለታ ይሄ አይደለም የቤተክርስትያን አድ አይኑ ነው ክብር ያንሰዋል ላክ አድርጉለት❤❤❤❤❤❤
@gabreelgabre6813
6 ай бұрын
የኔ መልካም እኳን ለዚ ቀን አበቃሕ ❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@KalkedanAdugha
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክላችሁ!እመብርሐን ከልጅዋጋር ሁሌም ከናንተ ጋር ይሁን!❤❤❤
@LijAfomeofficial
6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ብሩክ እንኳን ለዚህ ቃን አበቃችሁ የአብራም እነ የሠራ ያድርግላችሁ ❤❤❤
@bmm72
6 ай бұрын
እልልልልልል መልካም ጋብቻ ወንድማችን ❤
@LemlemAga
6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ የኔ እንቁ ወንድም እሰይ እልልልልልልልልልልል ማርያምን እንዴት ደስ እዳለኝ ተመስገን ብሩኬ እንቁ የሆኑ ወንድሞች ስለሰጠህ እመቤቴን አመስግናት በጣም በጣም ነዉ ምታስቀኑት የተዋህዶ እንቁዎች ኮራዉባቹ ወንድሜ መልካም ጋብቻ ቀሪዉን ዘመንህን መዳኒአለም ይባርክልህ መልካም የትዳር ዘመን ተመኘዉልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qv4qb8nl2l
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሀመምና የሣራ ይሁንላችሁ መልካም የትዳር ዘመነ ይሁንላቹ በተዋሕዶ እምነቴ ኮራሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@webetr-vt7nl5zh4k
6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jfdy3618
6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔርትዳራችሁን ይባረክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElfSaron
6 ай бұрын
እልልልልልልልል 💚 እልልልልልልልል💛 እልልልልልልልል ❤️ በጣም ነው ደስ የምትሉት የተዋህዶ እንቁዎች 🥰🥰🥰 ብሩኬ ግን ከበሮውን ለመምታት ሸነጥ አርጎታል ያስታውቅበታል 😂
@SamaraSama-w2v
6 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ደስአለህ የአብረሀምና የሳራ ያድርግላቸሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@የተዋህዶልጅነኝባለማህተቧ
6 ай бұрын
እልልልል እንኳን ደስስስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የአብርሃምና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር በፍሬ ይባርካች
@User-rh8di
6 ай бұрын
የተዋሕዶ ልጆች ስወዳቹ እመብርሐን ትጠብቃቹ❤❤❤
@ElfSaron
6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ መልካም ጋብቻ 🎉🎉🎉❤
@Wosene-y4b
6 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚ አበቃቹ አናቴ እመቤቴ ዘበናችሁን ትባርክላቹ ❤❤❤❤❤
@ShaituDamee
6 ай бұрын
Elllllllllellllllllellllllllllllll enikon lazech lataqadasachi kan adaraski Biruki dagu lisawe yegabakli ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZenbeSetotaw
6 ай бұрын
እልልልልልልል እኳን ደስአለክ ወድማችን የአብርሐም የሳራ ያድርግላቾሁ ❤❤❤❤❤በጣምደስነዉ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@كيان-م4ح
6 ай бұрын
ዋው ወድሜእኳንደሥአላችሁ የአብረሀም የሣራያርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ferihamanottesfaye9485
6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ለዚህ አበቃችሁ የአቭርሀም የስሀራ ጋብቻ ያድርግላችሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤🩹
@etaneshtesfaye424
6 ай бұрын
መልካም ጋብቻ የተዋህዶ ልጆች❤
@azebmulugetaazebmulugeta6284
6 ай бұрын
እልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ የቃና ዘገሊላዋ እመቤት በቤታቹ ትግባ ያከበርካት ቤተክርስቲያን እነደዚህ በክብር ሞሽራሃለች
@hanamezemr7066
6 ай бұрын
መልካም ጋብቻ ያብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ ያላገባችሁ ለዚህ ክብር መድሀኒአለም ያብቃን
@fantu1fantu215
6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ለዚህ አበቃችሁ የአብርሀም የስሀራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አሜን
@tintinalbaloushi728
6 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mahderkidusan27
6 ай бұрын
እልልልልልልልልል የአብርሃም የሰራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ መልካም ጋብቻ❤❤❤❤
@hiwotealemualemu6828
6 ай бұрын
የአብርሃም የሳራን ጋብቻ የባርከ የናንተንም ይባርክው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ፍቅርን ያላብሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ክብር ለእሱ ይሁን❤🎉🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏
@ዳግማዊትየእናቷ
6 ай бұрын
እልልልልልል በጣም ደስስስ ይላል መልካም ጋብቻ የአብረሃምና የሳራ ይሁንላችው
@רותאנילו
6 ай бұрын
መልካም የጋብቻ ቀን ያርግላችሁ ❤❤❤❤❤🎉
@aflagatmedia-7608
6 ай бұрын
ዋዉ በሮኬ እንኳን ለዚ አበቃህ
@jgsgsghcsv9530
6 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ደስአለህ የአብርሀም የሳራ ያርግላችሁ ❤❤❤
@Sara-is7dl
6 ай бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaudiSaudi-d3y
6 ай бұрын
እንኳን. ደስ. ያለህ. ወንድማች. ቡርኪ❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም. የትዳር. ዘመን. የሁንላቹህ🎉🎉🎉🎉
@nanatena
6 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ 💕👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@ChristianSolomon-k5p
6 ай бұрын
ቡሩኪ የእመቤቴ ልጅ እንኳን ለዚ አበቃ እንኳን ደስ አለክ
@maqdsmaqds5132
6 ай бұрын
እልልልል:መልካምጋብቻ
@tiruworkgedifew7933
6 ай бұрын
መልካም ጋብቻ መታደል ነው❤❤❤❤❤❤#
@MsMekdies
6 ай бұрын
እንኳን. ደስ አለው. ወድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@adaahchpatal5527
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ይላል 😮😮😮 መልካም ጋብቻ እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@MimiMimi-df3dx
6 ай бұрын
ደስ የሚል ልጅ❤❤❤❤❤❤
@FikertSolomon
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️
@hshshhdhdhdb7095
6 ай бұрын
ወንጌል ሴት ትከናነብ እደሚል አታቁም ምን አይነት ጉድ ነዉ አረ ተዉ ፈጣሪያችሁን ፍሩ አረእባካችሁ ሴቶች ፀጉራችሁን ሸፍኑ
@ሀይሚየመርሳዋ
6 ай бұрын
❤መታደል መንፈሳዊ ጎደኛ የህይዉት ስንቅ ነው
@alambeyene4130
6 ай бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ በልጅ ተባረኩ ❤❤❤ስታምሩ መታደል ነው
@janetmascake6727
6 ай бұрын
እሰዬ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ
@hanagetye5073
6 ай бұрын
እኳን ደስ አላችሁ ሙስሪት ሙሽራው ያብርሀም የሳራ ይሁን ትዳራች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ምድረዘረኛይድፋችሁ
6 ай бұрын
እኔ ግን አንድ ነገር ጥያቄ አለኝ አባቶች ካህናት ጳጳሳት ሳይቀሩ ደረቷን ገልብጣ ፀጉራን ከፍታ ለምትታይ አርቲስት ስሆን ብቻ ነው የምንጓተቱት አንድ አባት እንኳን አላየሁ ዲያቆን ማዓድ ለመባረክ እስክ ጋበዝ ድረስ ምን ጉድ ናቸው ግን እኝክ😢. ወንድሜ እግዚአብሔር በመልካም ፍሬ ይባርካችሁ
@abinetgebru6283
6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንከን ደስ አለላችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤እመብርሃን ትጠብቃችሁ❤❤❤
@tsegenetkassye
6 ай бұрын
እኔምለዉ ስጋዉን ደሙን ተቀብለዉ ማጎበስ አቻልም የነዚህን አደለም
@asna7836
6 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏አግዚአብሔር የምዝግን እንኩዋን ደስ አላችሁ
@tirualem-hv5zd
6 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ የአብረሃምና የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ በእውነት የምንወድህ የምናከብርህ ወንድማችን ነህ ደስ ብሎኛል እንኳን ለዚህ አበቃህ❤
@TiruSimachew
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤Enkane Adersahu methadone legohe
@SlamAgh
6 ай бұрын
እልልልልል ኣሰይ እንዴት ደስ ይላል
@AlainUae-o9x
6 ай бұрын
እልልልልልልልልእንኳን ደስአላችችሁ ያብራሀም የሰራ ይሁን ጋብቻችሁ
@hanamaryam4599
6 ай бұрын
የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@workineshadugna
6 ай бұрын
Elllllllllllllle ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@MrSasi-t2w
6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የአብርሀምና የሳራ ይሁን ትዳራችሁ አሚን ፫❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
6 ай бұрын
እቅነተኞች ጓደኛ ❤❤❤
@AmaheraGonder
5 ай бұрын
ዋውውውው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@assilaselefechbedeke3292
6 ай бұрын
Elelelelele Elelelelele Elelelelele Enkuwan Desi Alachew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@اابب-ش4ظ
6 ай бұрын
መልካምጋብቻ ይሁንላችው ይብራሀም ይሳራ ይሁን ጋብቻችው
@NobBeza
6 ай бұрын
ትክክለኛ የኦርቶዶክስ ሰርግ የልጅታ ስርአት እመአምላክ በፍሬ ትባርካችሁ ዘላለም አይሐያችሁ
@EthiopiaHagere-qq2mg
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል
@FekadeBelachewAragaw
6 ай бұрын
እልልልልልልልልል🎉❤ መልካም ጋብቻ
@Mahderkidusan27
6 ай бұрын
እንኳእን ደስ አላችሁ በቤታችሁ እማምላክ ከነሊጂዋ ቀድማ ትግባ ❤❤❤ እምናትን በተግባር ብሩኬ እግዚአብሔር በቡዙ በረከት ይጎብኝኝህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dfgdfgg2914
6 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኴን ለዚህ አበቃችሁ የአብርሀምንና የሳራን ጋብቻ የባረከ የእናተንም ትዳር ይባርክላችሁ
46:14
🔴 መስቀሉ በቶሎ ሊነሳ ግድ ይላል ❗️❗️ //መስቀል መርገጥ የኢሉምናቲ አሰራር ነው// ❗️❗️
Dereje ZeWoyniye Media ደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያ
Рет қаралды 72 М.
21:05
🔴 ተወዳጁ የተዋህዶ ልጅ በሊቃዉንቱ አንደበት እና ሴት ገዛ ስጋዋ ላይ ፍቃድ የላትም እንዴት?
ፍቅር እስከ ቀራኒዮ Fiker eske keranyo
Рет қаралды 14 М.
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
10:16
Anchor News የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገደብ በዲፕሎማቶች ላይ፥ በሲዳማ ክልል የደረሰው አደጋ፥ የፋኖ የጦር ውሎዎች፥ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ግስጋሴ
Anchor Media
Рет қаралды 73 М.
30:16
የቲክቶኩ ደግ ሰው | master abnet | ethiopian tiktok
Ethiopian tiktok
Рет қаралды 124 М.
7:20
Melanie Demos and Nyatt Isaias - Highlights
Matias N
Рет қаралды 3,1 М.
15:51
የአርቲስት ኤርሚያስ ታደሰና የሀና ፀጋዬ || Ethiopian Actor Ermias Tadesse and Hana Tsegaye wedding
Takity Shop
Рет қаралды 94 М.
1:59:18
152ኛ ልዩ ገጠመኝ፦በተደጋጋሚ ያሰጣው ልብስ በመወሰዱ የህይወቱን አቅጣጫ ወዴት እንዳዞረው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 17 М.
26:48
በታዋቂ አርቲስቶች የደመቀው ሽምግልና Hanna Yohannes:
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 268 М.
30:53
🛑ከ 7ዓመት የሱስ ሕይወት በ 7ቀን የወጣችው ወጣት | ጫት ዊድ እና ሲጋራ እጠቀም ነበር | የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ተዓምር
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 24 М.
44:48
እስከዛሬ ያልታየው የአፄ ሚኒሊክ አስገራሚው መቃብር
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 176 М.
37:11
“ትግላችን ሀገረ መንግሥቱን ማዳን ነው” ጀዋር መሐመድ
DW Amharic
Рет қаралды 191 М.
40:17
#new 🔴ስእለት ሰሚዋ ቁልጦ ፍኖተ ሎዛ ገዳም ተዓምር ሰራች
ፍቅር እስከ ቀራኒዮ Fiker eske keranyo
Рет қаралды 15 М.
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН