እፎይታ ክፍል 1 ትረካ | ክፍል በክፍል ልብ የሚያንጠለጥል ታሪክ |ከቻግኒ ሚዲያ| Efoyeta Part 1 fullaudiobook 1 || CHAGNI MEDIA

  Рет қаралды 14,372

Chagni Media

Chagni Media

8 ай бұрын

#ethiopia#audiobook#እፎይታ
እፎይታ መፅሐፍ The Count of Monte Cristo two
ደራሲ ፡-አሌክሳንደር ዱማስ
ተርጓሚ፡- ተሸመ ዳምጠው
ተራኪ፡- አማኑኤል አሻግሬ
እፎይታ መፅሐፍ ትረካ
እፎይታ ክፍል 1:- • እፎይታ ክፍል 1 ትረካ | ክፍል በ...

Пікірлер: 31
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 25 күн бұрын
በዘመኔ እንደ እፎይታ መድሀፍ ያስለቀሰኝ እያመመኝ ያነበብኩት የለም የሰው ልጆች የክፋት ጥግ የሚያሳይ ድንቅ መፅሐፍ ነው❤
@eliasmohamed395
@eliasmohamed395 6 күн бұрын
nice tireka like ametsegnaw kilis
@tirhasmulugetareda8697
@tirhasmulugetareda8697 8 ай бұрын
ይህ መፅሐፍ በሌላ ባለሞያዎች ተተርኮ ሰምቸዋሎ አሁን ለሁለተኛ ግዜ ነው ምሰማው ያለሁት : በጣም ምርጥ መጽሐፍ ነዉ ባንተ አቀራረብ ደግሞ ሒወት ሰጠሕው በጣም የሚገርም ብቃት ነወ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን በጣም እንወድሃለን❤❤❤
@akmebush199
@akmebush199 8 ай бұрын
thanks አፍጥኑት ኘሁን መቼም የማይሰለቸኝን ልብወለድ አቀረባቹ ተባረኩልኝ
@d-gymmotive9646
@d-gymmotive9646 8 ай бұрын
እፎይታ የምንግዜም ምርጡ መጻሕፍ!!!
@eliasmohamed395
@eliasmohamed395 6 күн бұрын
thanks
@meskelemulatu
@meskelemulatu 2 ай бұрын
ኤድመንድ❤
@misraktsegaye8643
@misraktsegaye8643 8 ай бұрын
እየጠበቅን ነው
@fekeryene213
@fekeryene213 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@lemlemg542
@lemlemg542 8 ай бұрын
ምወደው መጽሓፍ
@Jerry-rn4pe
@Jerry-rn4pe 8 ай бұрын
ይሄን ልጅ ስወደው ትችላለህ አይገልፀውም
@misraktsegaye8643
@misraktsegaye8643 8 ай бұрын
አማን አንተን አይቼ ነው ነው የገባሁት ነፍስ ነው የምትዘራበት
@user-ke6ui8sw7f
@user-ke6ui8sw7f 7 ай бұрын
በሂወቴ ደጋግሜ ያነበብኩትና ያዳመጥኩት ነፍሴን ሀሴት ያለበሳት እጂግ ጥልቅና አጓጊ መሳጭ የብቀላ ታሪክ ስወደዉዉዉዉዉዉዉ ኢድመት የኔ ጀግና የኔ የዋህ የኔ ቅን ስወደዉ
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 7 ай бұрын
🙏
@filimonhaylab7513
@filimonhaylab7513 8 ай бұрын
Nic job bro
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 8 ай бұрын
thankyou my dear!
@tetubalej8709
@tetubalej8709 7 ай бұрын
ድምፅ በጣም ይምራል
@hanydereje3343
@hanydereje3343 8 ай бұрын
amanye techelaleh
@user-ls6gt7pt8k
@user-ls6gt7pt8k 8 ай бұрын
ትችላለህ አማን በጣም ትችላለህ የምር የሚገርም አተራረክ ነው
@hannabeyen1923
@hannabeyen1923 7 күн бұрын
I wish there was no back ground music
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 8 ай бұрын
የኤድመንድን የየዋህነት ያላወቀውን ደብዳቤ ወስዶ ለራሱ ጥቅም ተጠቀመበት ኤድመንድ ሲያሳዝን ምስኪን ፍቅረኛው ደግሞ ባልተወችው😢 እናመሰግናለን ወንድማችን❤
@alektsigab4996
@alektsigab4996 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@akmebush199
@akmebush199 8 ай бұрын
countr of monte christo
@mery_lv_c
@mery_lv_c 6 ай бұрын
In English new
@user-rv3pu3gw1n
@user-rv3pu3gw1n 8 ай бұрын
አማንየ ኦሮማይን ተርከዋል እንዴ?አጣሁት ፈልጌ በአንተ ድምፅ ነበር ማዳመጥ የፈለኩት
@justicetoallhope9727
@justicetoallhope9727 6 ай бұрын
Good job. Quick note: the author's last name is pronounced as, 'Duma' not Dumas. (The 's' at the end is silent)
@saliha8438
@saliha8438 7 ай бұрын
Ekan dna matake wd3machen
@rmi3295
@rmi3295 7 ай бұрын
Back ground ላይ ያለው ሙዚቃ irritate ያደርጋል ኡኡኡ መስማት አልቻልኩም ይመቻችሁ bye
@astuyesemeneshleji
@astuyesemeneshleji 8 ай бұрын
የድምፅ ሱሰኛ ሆኜ አረፍኩት ሰውረኝ ነው እኔ እምለው ከረን ሉትራ ማነክ አማኑ ፊልሙን ግን ለምን አቋረጣቹት በጣም ተናድጃለው የነ ፕሪታን
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 8 ай бұрын
err bekerbu yejemeral eyeseranew new.....amesgenalhu betam !
@astuyesemeneshleji
@astuyesemeneshleji 8 ай бұрын
እሺ እኔም በጣም አመሰግናለው አሙዬ
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 44 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 51 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН
Girum Tereka - እማማ ፋንቱ የጨርቆሷ ዶክተር - ከቤልጅግ ዓሊ - ትረካ - በግሩም ተበጀ by Girum Tebeje
30:38
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 28 М.
ትረካ ፡ ፭ ትርጉም ታሪኮች - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #tereka
1:21:01
ЛЕДИ БАГ УКУСИЛ ЗОМБИ😱 #shorts
0:22
BestStories
Рет қаралды 2 МЛН
БАТЯ ПЛАКИ-ПЛАКИ
0:47
LavrenSem
Рет қаралды 3,8 МЛН
😳 ЛОВЛЮ ВОРА в бандитской БАРСЕЛОНЕ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 8 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:4:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,2 МЛН
Children deceived dad #comedy
0:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 1,8 МЛН
Technical error 🤣😂 Daily life of a couple #couple #shorts
0:25