የታፈነው ታሪክ፥ የአክሱም ሥልጣኔ ባለቤትና የትግራይ ፖለቲካ የውሸት ድር

  Рет қаралды 38,406

Hateta Channel | ሐተታ 
ቻነል | Lij Tedla Melaku

Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku

Күн бұрын

gofund.me/479a...

Пікірлер: 698
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Жыл бұрын
ዕውቁና ድንቁ ልጅ ተድላ ሰላምህ ይብዛ ታሪክን የሚያውቀው ያውቀዋል ተንትነህ አስረዳልን ወጥር ጠቢባችን እናመሰግናለን
@kidusabebr3068
@kidusabebr3068 Жыл бұрын
Kedada
@ተስፋህይወትተሠሃ
@ተስፋህይወትተሠሃ Жыл бұрын
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል 😢😢😢
@direlovetube9731
@direlovetube9731 Жыл бұрын
@@kidusabebr3068kitih yikeded zim bileh teta
@selammamo5458
@selammamo5458 Жыл бұрын
You are amazing person may GOD give you more strength and patient Amen
@selammamo5458
@selammamo5458 Жыл бұрын
Mawoki memeramer tilikineti new ❤
@luchia686
@luchia686 Жыл бұрын
👍👍🙏🙏 ደስ የሚል አንደበት እና አገላለፅ ነው። እንደ የኔታ የፊደል እና የመጀመሪያ ትምህርት ቁጭ ብዬ ስማር ብውል አይሰለቸኝም። በጣም እግዚአብሔር ይባርክህ ፤ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ 💚💛❤️👏👏👏💚💛❤️
@ashenafisahle5922
@ashenafisahle5922 Жыл бұрын
I am really proud of you!
@AlemTafesa
@AlemTafesa Ай бұрын
Tebarek enamesgnaln
@ethio4us23
@ethio4us23 Жыл бұрын
You are knowledgeable Clear understanding many different facts keep up for the good work
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤Thanks lij Tedla for teaching our people.
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ልጅ ተድላ መላዐኩ የአፄወቹ ልጅ ሙህሩ እንኳን ተወለድክልን ለባንዳ መድሀኒት ❤❤❤
@ቱቱጎዳና
@ቱቱጎዳና 13 күн бұрын
ትውልዱን ይቆጥራል ሰው ሁሉ በቤቱ፣ ምነው ውሂብ እሳ አፄ በአፄይቱ፤ ውሂብ መልካም ቆንጆ አምበሳ ግስላ ወላጅ፣ የፄ ገባላ የማደሬ ልጅ፤
@Israelxox
@Israelxox Жыл бұрын
Thank you so much for touching such important issues! The beauty of Truth! ❤
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 Жыл бұрын
እንደዚህ የደፈረሰ ታሪክ ማጥራት ተገቢና አስፈላጊ ነው ። ክብረት ይስጥልን /አንድ ኢትዮጵያ !!!🌴
@amenamen4499
@amenamen4499 Жыл бұрын
ልጅ ተድላ መላኩ ኑርልን እውነት ተናጋሪ አያሳጣን ❤
@tesfayebekele8281
@tesfayebekele8281 Жыл бұрын
ልጅ ተድላ ይህን የኢትዮጵያን ታሪክ በመጽሐፍ በታቀርበው ለጠፋው ትውልድ መማሪያ ይሆናል። ተጽፎ ም ከሆነ የት እንደሚገኝ ብትጠቁመን። ለዕውቀትና ለማሳወቅ ለምታደርገው ጥረት አመሰግናለሁ።
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Жыл бұрын
ልጅ ተድላ በጣም እናመስህናል ይህንን የተድበቀ ታረክ በማግኘታችን እነዚህ የጥፋት መልዕክተኛች ሀገራችንን ለያስጠግብን ነው ባርያ ለመሆን ቆርጠው ተነስተውብናል በርቱልን እውነቱኝ ለማወጅ እህዘእብሄር ፅጋ ያልብስልን❤ተበረኩ
@MenenAbate
@MenenAbate Жыл бұрын
ይገርማል ፈጣሪ እዉነቱን የማወጡ ሰዎችን ያስነሳል እናመሰግናለን አማሮች ዘመን የጣለን
@kebededemisse171
@kebededemisse171 Жыл бұрын
ልጅ ተድላ መላኩ እጅግ እናመሰግናለን ስለምታቀርብልን ሀቅ!!
@الببخنال
@الببخنال Жыл бұрын
የገረመኝ ዲሮ መሀል ወሎ ሀይቅ አካባቢ ያሉ ወሎየወች ዘራችሁ ምዲን ነው ሲባሉ የአክሱም አማራ በሀይማኖታችን ተባረን ነው ሲሉ አናምናቸውም ነበረ ለካስ እውነታቸው ነው እኛ አናቀው ከአክሱም ከሆናችሁ ትግሬ ናችሁ እንላቸው ነበረ ለካስ ልክ ናቸው አመሰግናለሁ ወዲሜ ቀጥልበት
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ Жыл бұрын
እጅግ እጅግ ይገርማል
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ይገርማል😂
@sabamesfen2249
@sabamesfen2249 Жыл бұрын
ገረድ የውሸት ቁዋት🤣🙈. ወሎየ እኮ ጥዋት ክርስቲያን፤ ከሰአት እስላም፣ ማታ ከጠንቁዋይ ደብተራ ጋር ነው የምታድሩት🤮
@bezabih8072
@bezabih8072 Жыл бұрын
Oh do you know now when Axum empire was? About 2000years ago , so how do met people of this age , you falsification touch sky!
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 3 күн бұрын
Tigerawch ya Eriterya garadoche aydalachume enda lamayakachu​@@sabamesfen2249
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ልጅ ታድላ መላኩ የአማራ ጀግና ነህ ታሪክን በማስረጃ ስለምትነግረን እናመሰግናለን እንደዚህ ልካቸው መነገር አለባቸው
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum Жыл бұрын
ዐጼ ዐምደ ጽዮን ፣ የጀግኖች ጀግና 🚀🚀
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Жыл бұрын
Thanks lij tedila you are right
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ Жыл бұрын
ልጅ ተድላ እናመሰግናለን በእውነት እንዳንተ አይነት የተማረ አስተዋይ በእውቀት የተሞላ ታሪክን የማስተማርና የማሳወቅ ጥበብ ያለውን ወድም ለሰጠን እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ አሜን 🙏🙏 ማንነታችንን እና ታሪካችንን ለመውሰድና ለራሳቸው ለማድረግ የሚጋጋጡትን ውሸታሞችን በታሪክ ማስረጃ ስለምታጋልጣቸው በድጋሜ እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን ወድምአለም አማራነት ያሸንፋል በርታልን 🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪
@zoufanthuillet7481
@zoufanthuillet7481 Жыл бұрын
እውነቱን መወቅ ስለማይፈልጉ ነው ።አማራ ትልቅ ህዝብ ነው ።አክስሞት የአማራ ታሪክ ነው።
@bezabih8072
@bezabih8072 Жыл бұрын
New false narration !!!You may say we share Axum empire but it is not allowed to say it belong to Amhara
@SamJames-u8z
@SamJames-u8z 4 сағат бұрын
ተረት ይላም በረት።
@amanuelbelay8486
@amanuelbelay8486 Жыл бұрын
Geze tegre Tegrnia Amamhara 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💯👍🏻
@adugnatesfaye3280
@adugnatesfaye3280 Жыл бұрын
ታሪክን በደንብ እያጠራህ ውሸታሞቹን መድረሻ ሰለምታሳጣቸው እናመሰግናለን
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Жыл бұрын
Yes it is true. Egziyabhear yibarikew
@naser884
@naser884 Жыл бұрын
haha tarik aleshew wedaje yih eko yetigrai telacha new axum erasun uechal kingdom ena hager neber yih metawek albet
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ Жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ሁልጊዜም በእውነትና በማስረጃ እናሸንፋለን ለወድማችን እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🥰🥰
@zemenuzeme
@zemenuzeme Жыл бұрын
Whose history do you talk this history is the history of pro _Agew wushetam denez sira keying!!
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 Жыл бұрын
@@naser884 የናንተን(ተራውን ትግሬ) ከዕውቀት ነፃ መሆንና ታሪክን የመመርመር አቅም የሌላችሁ መሆኑን የሚያውቁት ተንኮለኞቹና በታችነት ስብዕና ሃመማቸው ያበዱት ትግሬ ወያኔ የተባሉ ከሃዲ ሃገር አፍራሽ ባንዶች የውሸት ታሪክ ፈጥረው፣ የመላው ትግሬ ህዝብ ያልነበረውን የውሸት ታሪክ እንደ እውነት አድርጎ በሌላው ህዝብ (በተለይም በአማራው) ላይ ጠላት እንድትሆኑ አይምሯችሁን በማጠብ የህዝብ ደም እንዲፈስ፣ እነሱና የነሱ ልጆች ግን በሰው ደም በሚሰበስቡት ገንዘብ የተንደላቀቀ ኑሮ ለመኖር ችለዋል። የሚገርመው ደግሞ ለራሳቸው ጥቅም ብለው በቅርቡ ያስጨረሱት ከአንድ ሚሊየን በላይ ያለቀው የድሃ ትግሬ ልጅ ደም ገና ሳይደርቅ አሁንም ድሃ ትግሬን ለማስጨረስ በታሪክ የትግሬ መሬት ሆኖ የማያውቀውን የአማራ መሬቶች በኃይል ለመውሰድ እነኝሁ በህዝብ ደም የሚቀልዱት፣ ያለ ጦርነት ሊኖሩ እንደማይችሉ የሚያውቁት ሌቦቹ ትግሬ ወያኔዎች ህዝቡን ለጦርነት እያዘጋጁት መሆኑ ነው። ህዝቡ ግን ዳግመኛ እልቂትና ውርደት እንጂ ሌላ ምንም የተሻለ ነገር እንደማይጠብቀው አውቆ እንደ ሰው ቢያስብ ይሻለዋል።
@rahelesayas
@rahelesayas 9 ай бұрын
ልጅ ተድላ መላኩ በጣም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኩራታችን ነህ
@dawitgetaneh3063
@dawitgetaneh3063 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ!💚💛❤️
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 Жыл бұрын
LijTedla, you are really doing great things by researching and letting us know what country and self determination is. We the people seem to be confused how you can find out who we are how we can have a country with the right constitution that includes every one who lives in Ethiopia
@EyobAbyssinia
@EyobAbyssinia Жыл бұрын
በጣም ከልብ እናመሰግናለን ልጅ ተድላ ታሪካችንን አመጣጣችንን በደንብ ስለምታሳውቀን የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ ነው የተባለው ድል ለአማራው !
@betty_ss
@betty_ss Жыл бұрын
ልጅ ተድላ ለምን ከበፊት ጀምሮ ፌስቡክ ላይ የምትፅፋቸውን የታሪክ ፅሁፎች በቪዲዮ እያረክ "Lij Tedla Melaku 2" የሚል 2ኛ channel ከፍተህ አትጭንልንም? ልክ እዚህ ቻነል ላይ ስለአፄ ተክለጊዮርጊስ እንደሰራኸው አይነት ቆንጆ ቪዲዮ ማለት ነው። ቀረፃ ደግሞ አያስፈልገውም በድምፅና በምስል ብቻ ነው። በዛውም እንደመጠባበቂያ ቻነል ሆኖ ያገለግልሀል። ያንተን የታሪክ ፅሁፎች ገዝተን የምናነብና የምንከታተል ብዙዎች አለን። ክፈተው እንጂ TikTok ላይ promote እናረግልሀለን።
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
ጥሩ ሐሳብ ነው
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
በስመ ስላሴ ስም የዘረኝነት መንፈስ ከኢትዮጵያ ምድር ይጥፋ ዘረኝነትን ማሰብ ሀጥያት ነው ይቅር ይበለን ላስተሳሰባችን አንድ ኢትዮጵያ አንድ ኦርቶዶክስ በቃ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@azeblove6949
@azeblove6949 Жыл бұрын
ዘረኝነት አይደለም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ትክክለኛውን ታሪክ ማወቅ አለበት ሀቁ ይህ ነው
@satenawsatenawhailu3716
@satenawsatenawhailu3716 Жыл бұрын
Be seme Abe wewolde womenefese Keduse seme!!! Mene ayenet zemen laye deresen
@mesee-tour
@mesee-tour 4 ай бұрын
ልጅ TedlaMelaku እጅግ በጣም ድንቅ ታሪክ ነዉ ያጋራሃን። እዉነት የጊዜ ጉዳይ እንጂ ተደብቃ እንዳልቆየች ማሳያ ነህ። በርታ ወንድሜ ብዙ ሰዎች እንከታተልሃለን። ታሪክ መማር እጅግ ወሳኝ እንደሆነ የአማራ ህዝብ ማወቅ አለበት እስከዛሬ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልን የተሸወድንበት ጊዜ በቂ ነዉ። የአማራ ልጅ ታሪኩን ማወቅ አለበት። ታሪኩን ለማወቅ ደግሞ የልጅ ተድላ መላኩን "ሐተታ ቻናል" Subscribe ማድረግና መከታተል አለበት እላለሁ። የሸዋዉ ንጉሥ ፈርጥ እናመሰግናለን ወንድማችን። => "ታሪክን አለማወቅ በእራሱ ባርነት ነዉ!!!"
@daniminneapolis
@daniminneapolis Жыл бұрын
Thank you 🙏
@saratadesse6657
@saratadesse6657 Жыл бұрын
Prince Lej Tedela Thankyou very much
@kabtyimerberhanu138
@kabtyimerberhanu138 Жыл бұрын
ለካስ ሀገር ገንዘብ ብቻ አይደለም ታሪክም ይሰረቃል
@ddyy5110
@ddyy5110 9 ай бұрын
የትግራይ ታሪክ እንዲህ ኣይነት ትርክት በመጨመር ወደ ኣማራ ታሪክ ይቀይሩታል።
@yosihelena
@yosihelena Жыл бұрын
ልጂ ተድላ እግዚአብሔር ይስጥህ ይህን እውነታ የተምታታባቸው ትግሬዎች በአግባቡ ሊያውቁት ይገባል በል በርታ
@genetgidey
@genetgidey Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@MakiMasresha
@MakiMasresha Күн бұрын
Kkkkkkkllkkk
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn Жыл бұрын
We love you 💚💛❤️✌️
@bessietaye9767
@bessietaye9767 Жыл бұрын
ታሪክ መስካሪ ያብዛልን! እናመስግናለን! በርታልን!
@zenamarkoskassa9843
@zenamarkoskassa9843 Жыл бұрын
እድሜ ፡እና፡ፀጋ፡ያብዛልህ፡እዉቀትህ፡የበለጠ፡ያብዛልህ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
Thank you !🙏🏾
@Fasiltessema-uy5kg
@Fasiltessema-uy5kg Жыл бұрын
እጂግ በጣም እናመሰግናለን ❤🙏🙏
@gashaw278
@gashaw278 Жыл бұрын
እውነተኛውን ታሪክ ስላሳወቅከን እናመሰግናለን።
@birtukantube8571
@birtukantube8571 8 ай бұрын
እዳተአይነቱን ምሁርያብዛልን እግዚአብሔር ይስጥህ ይጠብቅህ
@saratsegaw3193
@saratsegaw3193 Жыл бұрын
እና ትግሬዎች በጦርነቱ ግዜ የቀሩ አማራዎች ናቸው ማለት ነው
@mengistuyemane164
@mengistuyemane164 4 ай бұрын
It is not a logical conclusion. The area was multi ethnic
@beba5182
@beba5182 Жыл бұрын
እግዚሐብሔር አውነት የማወቅ ታሪክ በደንብ የምሰረደ ሰው አግዚአብሔር ይከበራል ንጉሥ ችን
@Sileshi-iw8xr
@Sileshi-iw8xr Жыл бұрын
በመጀመሪያ የድንቀርናቸዉ ብዛት ድሮ ሁሉም ነገር ሰፊ እንደነበር ባለማወቃላቸው ዛሬ በጎጥ ያወራሉ
@abe8141
@abe8141 Жыл бұрын
በርታ
@berhewoldelibanos5284
@berhewoldelibanos5284 10 ай бұрын
Before Axum and Yaha in Eritrea Adulis was the first then Quahaito, Tequenda, and Metera were built by the Sabawian Negestat. After that went to Yaha and Axum.
@MikT-1
@MikT-1 7 күн бұрын
Wonderful analysis by a wonderful man, Tedla. This will finally lay the matter to rest.
@getachewbekele3454
@getachewbekele3454 Жыл бұрын
በአንዱ ፖድካስትህ የስመጥር አባትህን ማለፍ ስማሁ ኮሜንት ማድረጊያው disabled በምሆኑ ስላልቻልኩ በዚህኛው ፖድካስት ተጠቅሜ ቸሩ አምላክ ፅናቱን እንዲሰጥህ ምኞቴን እገልጻለሁ::
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
You're amazing Lij Tedla ❤
@kasahun2185
@kasahun2185 Жыл бұрын
እናመሰግናለን::
@yosihelena
@yosihelena Жыл бұрын
ልጂ ተድላ ጥሩ ትምህርትና ታሪኩንም በተለይ ለትግሬወች በውሸት ትርክት ላይ ስላሉ እውነቱን ለማወቅ ከፈለጉ ይጠቅማቸዋል በርታ።
@kidusadugna5425
@kidusadugna5425 Жыл бұрын
Thanks!
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
በወጣዉ ይተካ👏
@የማርያምልጅ-ሸ6ነ
@የማርያምልጅ-ሸ6ነ Жыл бұрын
ታሪኬን በደንብ ማወቅ እፈልጋለው ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ከልቤ አመሰግንሃለሁ።
@Kena-te6gi
@Kena-te6gi 4 ай бұрын
ልጅ ተድላ መላኩ ታሪክን መርምረህ ሳትቀንሰ ሳትጨምር ለዓለም አሳውቅልን እባክ በርታ!!
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 Жыл бұрын
Complex but Good leson. ..... i am looking forward to hear a comprhensive or an updated lesson in this subject. If you agreed to do one, I hope you take time to organize your points and indeed the historical accounts in a manner that the sequnce of events connected to each other and 1 event justified the out come of the other. If you set the events in a flow like manner it will sink in easily. Thereby, we the listener get empowered to debunk the false narrations . ....... ድልነዓድ፣ ዓምደፅዮን፣ይኩኑዐምላክ What a beautiful names. Since name is identity and a simple way to connect to a heritage i wish amhars start naming their kids after these giants .may be people like you , push this idea forward. In all ways we all have to pitch in. We all need to be active. Other wise we all are doomed. In this regard .We should appreciate, what A poet by the name ኑረዲን፡ ሙሣ፡ had said. የገጠመው ዕንዲኀ፡ይላል ዕኔ፡ምን፡ዓገባኝ፡ የምትሉት፡ሐረግ፤ ዕሡ፡ ዓረዳት፡ሐገሬን፡፡ ዓጋድሞ፡ዕነደበግ። This is very true. As much as the enemy the indifference of amhars , put the amhars in to such predicament. The indifference is so deep ከላይ የተጠቀሠው ግጥም ላይ በጨመረው ሓረግ ገልፆታል፡ ዕንዲኽ ይነበባል፣ ዕኔ፡ምን፡ዓገባኝ፡ የምትሉት፡ሐረግ፤ ዕሡ፡ዓረዳት፡ሐገሬን ዓጋድሞ፡ዕነደበግ። ብዬ፡ ልፅፍ፡ ዓሠብኩና፣ ዕኔሥ፡ምን፡ዓገባኝ፡ብዬ፡ ተውኩት፡ዕነደገና፤
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 Жыл бұрын
you are very excellent historian.
@Tegset12Tegset12
@Tegset12Tegset12 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማለም❤❤❤❤❤
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 Жыл бұрын
ህዝብ እውነቱን እንዲያውቅ፣ በሃሰት የሰው ታሪክን እየሰረቁ፣ የሌለና ያልተፃፈ፣ መረጃ የሌለ ማንነታቸውን እያገዘፉ ለሰው ዕልቂት በተለይም የራሳቸውን ጎጥ ለሞትና ለከፋ ችግር፣ ርሃብና ሰቆቃ የዳረጉትን፣ ሃገራችን ውስጥ ሠላም እንዳይኖርና ለረጅም ዘመን በመስዋዕትነቱ ጠብቆ በሁሉም ተሳትፎ የተገነባውን የአንድ ሃገር ህዝብ ለመበተን እየሰሩ ያሉትን ጠባብና ውሸታሞች፣ ኋላቀር ዘረኞችን መረጃ ባለው እውነተኛ ታሪክ እያጋለጥክ ሊሎቻችንን ለማስተማር የምታደርገው ጥረት በጣም የሚደነቅ፣ የሚከበርም በመሆኑ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ይባርክህ!
@superferu05
@superferu05 Жыл бұрын
ታሪክ አገላለፅህን ብወደውም ግን አፈ ታሪክ ላለመሆኑ ምንጭ የሆኑህን መፅሐፍት አልገልፅክም....እባክህ በደንብ ስለ መፃሕፍቱ አስረዳን:: አመሰግናለሁ::
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነትን መደማቸው አጥንታቸውን ከስክሰው በእምነት በጸሎት በእውቀት በገንዘብ ጊዜያቸውን ህይወታቸውን መስዋዕትነት የከፈሉት የቅዱስ አቤል አምላካችን በእውነት ዝም ታውን እደማይሰማ እይ ታውን እደማያይ አድርገን እያሰብን ከሆነ ተሳስተናል ማህጸነ ለምለም ናት ቅድስት ሃገራችን እውንቱን እውነት የሚሉ ባለ ጊዜዎች የበቀል አምላክ እኔ ነኝ ያለው ቸሩ መዳኒኅለም ወደ ልባችን ይመልሰን የማንመለሰውንም ፍርዱን ይስጥልን የእውነት አምላካችን በርቱልን በእድሜ ይጠብቅልን አሜን
@kedirmohammedidris8140
@kedirmohammedidris8140 Жыл бұрын
Enlightening historical analysis.
@amanuelbelay8486
@amanuelbelay8486 Жыл бұрын
Punte yeahunu Eritra newe 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️💯👍🏻🌿🌿🌿
@ayeledereje8446
@ayeledereje8446 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ልጅ ተድላ
@Solomonkassahun
@Solomonkassahun Жыл бұрын
VIVA #Amhara!!! Lij Tedla, you are doing marvelous job!!! Berta!!! @cnni @BBCWorld @CNN @FoxNews @AJEnglish @AFP
@antensaylakew970
@antensaylakew970 Жыл бұрын
Tnx brother💚💛❤
@ethiomediatube7752
@ethiomediatube7752 Жыл бұрын
እውነተኛ ታሪክን ለማወቅ ለመማር ከፈለግን የልጅመላኩን ቻናል ሰብሰክራይብ አርገን እንከታተል እውነተኛ ታሪክን ማወቅ ይጠቅመናል ከዘመኑ ሀሰተኛ ታሪክን ደላዦች መጭበርበር ነፃያወጣናል።🇨🇬🇨🇬💚💛❤👍 ላይክ ሰብሰክራይብ ያንሳል ቻናሉን እናሳድግ ወገን
@klieben9942
@klieben9942 5 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁን ልጅ ተድላ
@kalebfamily389
@kalebfamily389 Жыл бұрын
በጣም ሚገርም ሰው ነው። የኣክሱም ትርጉም ለመናገር ወደ እንግሊዘኛ ሄደና አክ ማለት ዋተር ኣለ ከዛ ሹም የሚለው ስም ማለት ምናምን ሲል በግርምት ስመለከተው ነበር። ኣኽሱም ማለት ማይ ሹም ማለት ነው ማይ ማለት በትግርኛ ወሃ ነው ሹም ማለት ደሞ ንጉስ ወይም መሪ ማለት ነው በትግርኛ። ሌላ ትግርኛ በኣስረኛ ክፍለዘመን ነው የተፈጠረ ይላል በጣም የሚገርም ሰው ራሱ አጋሜ ምናምን የሚለው እሱ እኮ ዓጋመ ማለት ነው በትግርኛ ስለዚ ዓጋመ የሚለው ትግርኛ ቃል ከኣስረኛ ክፍለዘመን በፊት ነበር ብሎ ነበርና በጣም ቀጣፊ የሆነ ከአይኑ ውሸት የሚነበብበት ሰው ነው። ብዙ ብዙ ቅጥፈት ኣለው። ራሱ እነ ኣብርሃ ወኣፅብሃ ቃሉ ኣብርሃ ትግርኛ ነው አበራ ማለት ነው እና በጣም በጣም ነው ሚገርመው።
@ElyasBerhe-zy3kt
@ElyasBerhe-zy3kt 4 ай бұрын
ቆይተው ደሞ ኣክሱምም የኛ ነው ለማለት ፈልገው ነው እንዴ
@ወጊድይሁዳ
@ወጊድይሁዳ Жыл бұрын
ኣማራ ሁሉንም ""የኛ"" ትግራይ ሁሉንም ""ናይና"" ኦሮሞም ሁሉንም ""ኬኛ"" ሌላውን ሰማንያ ቢሄር እኛ ፈጠርነው እንዳትሉ ነው የምንፈራው።
@timmyyakov9359
@timmyyakov9359 Күн бұрын
ቆርቆሮ ራስ አጋሚዶ ክላ!
@abisinya117
@abisinya117 4 ай бұрын
አማራዉ ያለዉ ይበቃናል 😂😂😊❤❤❤ ለነዚህ ትግራይ ባዶ እንዳናደርጋቸዉ 😂 thanks bro
@Abei1987
@Abei1987 9 ай бұрын
የአጋመ መሰሪነት ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ነው ለካ😮 የዘር ነው አለች አክስቴ።
@bahlibihagos9763
@bahlibihagos9763 3 күн бұрын
ኢዛና ፣ካሌብ፣ንግስቲ ሜክዳ ዓጋመ ነቻው ምን ነው እምዋራ በኢትጵያ የበዛ ስልጣነ እና ግዕዝ የሴባ ጠበብ ቅርፂ ከማንም በፍት የነበረ ጽሁፍ ኣለ ውሽት ኣትናጋሩ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ Жыл бұрын
የኔ ጀግና💎💪❤❤❤❤
@r-hgman3651
@r-hgman3651 Жыл бұрын
Let alone Amhara who had some connection with Aksum even the Oromos have claimed Aksumite civilisation as theirs. We know towards the end of the first millennium that civilisation had collapsed when the Agows attacked it. We also know the kingdom’s leaders had fled south to Wollo and north Shoa. We also know the descendants were accepted as leaders by non-Amharas in the new region and continued to rule there having intermarried. Kings of the region starting from Amdesion to Libnedingil were all Tegaru descendants. But the Tegaru population as a whole didn’t migrate with them but remained in situ. So the leaders were Agazians. The Amharic language which started by Aksumite soldiers as their secrete language had begun earlier. The people speaking it grew in number and called them selves Amharas. Tigrignia has been spoken along with Geez long before Amharic. It is not true that Tigrignia came to existence at the end of the first millennium and after the fall of Aksum. I am not a historian but I don’t believe there was a race known as Agame. Agame is the land of Agam, the berry yielding nutritious plant. It’s name is also the same in Amharic.
@natinaeldaniel1962
@natinaeldaniel1962 8 ай бұрын
Amde tsion and lebna Dengel were tegaru ?
@solomonbegena5271
@solomonbegena5271 Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ትንታኔ ከጥረት ጋር ከላይ ሲሰጥ ነው ። ኮመንታተሮ በእንግሊዝ አፍ አትጣፉ ይከብደኛል ። አስኪ በግዕዝ ሞክሩ ወይም በራሳችን
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 Жыл бұрын
ምን እነዚ በነጭ የሚነዱ ነገሮች ጎደኞች በጤናቸው እንዲህ አገራቸውን እስከመሸጥ የደረሱት ጉድ እጋሜ አሁን እኮ ብዙ ነገር ተደበላልቋል ።ተሪኩን እንዲህ ግልጥልጥ አድርገው እንጂ ።የንግሥና ጠባዩም የላቸውም
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
የሚገርመው አማራ በማስረጃ ስለሚሞግታቸው ትግሬዎች ታሪክ ስለምንጋራቸው ይጠሉናል ህወሓት ደደቢት በረሃ ላይ የተፃፈው ማኒፌስቶ እሱን ነው እንደታሪክ የሚያወሩት 50 አመት ትውልድ ብክነት።
@bezabih8072
@bezabih8072 Жыл бұрын
The history of Tigray belongs to the people of Tigray. TPLF is a party
@SamJames-u8z
@SamJames-u8z 3 сағат бұрын
But why all the relics in Tigray? If Amhara are the one who built it. Listen where is the replica of Axum relics in Amhar Area. If Amhara migrated from Axum empire. Nothibg. Not even one relic.
@wondifrawyilma7627
@wondifrawyilma7627 Жыл бұрын
justified with evidence lij Tedila. I'm a historian too and acclaim for your articles
@kidanehaddish
@kidanehaddish Жыл бұрын
የግሪክ ታሪክ /የጣልያን ሮማ ነገዶች ልዩት ሆኖም ከነሱ በላይ ሌላ ከየትም ጣልያናዊ ወይ ግሪካዊ ሊገኝ እንደሜይችለው ኣክሱም ከትግራውያን በላይ ማን ሊሆን ይችላል ። ባይሆን ኣገው ቢል ኣያከራክርም። የማያሳስበው ያንተ ኣስተምሮ ሰምቶ የሚጃጃል ኣማራ መኖሩ ነው ።
@danieleyu6832
@danieleyu6832 Жыл бұрын
በ21ኛው ክፍለዘመን ስለ ጎሳ ፓለቲካ ማውራት ምን ጥቅም አለው?
@አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር
@አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር Жыл бұрын
ደነዝ የምትተዳረው በነገድ መስሎኝ
@danieleyu6832
@danieleyu6832 Жыл бұрын
@@አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር ሲጀመር በጎሳ ወይም አንተ እንደምትለው በነገደ የሚያስብ ሰው ከዕውቀት ነፃ ስለሆነ ስድብ ነው የሚችለው፡ ሲቀጥል አሁን በጎሳ የምንተዳደር ከሆነ በዚህ እንዲቀጥል ነው ቀን ሌሊት ኃላቀር ስለሆነ የጎሳ ፓለቲካ ትንታኔ የምትሰጡት? ኃላቀር አስተሳሰብ ዘመናዊ ትምህርት ተምሬያለሁና በሠለጠነ ዓለም እኖራለሁ በሚል ሰው ሲቀነቀን ያሳፍራል፡
@yalemworkteshome8741
@yalemworkteshome8741 Жыл бұрын
ይጎስጉስህ
@danieleyu6832
@danieleyu6832 Жыл бұрын
@@yalemworkteshome8741 ያለ ስድብ ሌላ አታውቁም? ተድላ ካስተማራችሁ የጎሳ ፓለቲካ ( Tribal Politics) ትንሽ አትተነትኝም እንዴ? ይህው ነው የእናንተ ዕውቅት፡፡
@Kassahun-ix2us
@Kassahun-ix2us Жыл бұрын
ጥሩ ነዉ
@HanaShiferaw-yb8zf
@HanaShiferaw-yb8zf Жыл бұрын
አክሱም የትግሬ ላለመሆኑ ትልቁ ማስረጃ ከአክሱም ስልጣኔ በዃላ አንድም ሌላ ስልጣኔ አለመኖሩ ከአክሱም መፍረስ በዃላ ምንም አይነት ታሪክ አለመኖሩ ታሪኩን ሁሉ የአክሱም ነገስታት አማራ ወደ ሰሜን ሸዋ መወሰዱ እራሱ ምስክር ነው
@rozazouba7538
@rozazouba7538 7 ай бұрын
😂😂😂😊😊esu demo eyle yalewe ykisume selxanea amara newe kza xornti mxana bza mhale tgera akisume qere eyle ko newe balbatu amara newe eyle newe akisum mgisti ynberwe amara newe alena xornti simxa amara wiga hdena ahun yalewene akisume tgera yazewe alko😂😂😂
@rozazouba7538
@rozazouba7538 7 ай бұрын
ena ahun yhan tgera yqebelewale weye gudi
@haye5696
@haye5696 Жыл бұрын
My fellow Tigrians who keep telling us amhara are your brothers and sisters lessen to them they will not rest t( like Daniel kibret said it)
@kinges1953
@kinges1953 10 ай бұрын
የተለየህ ስጦታችን ነህ
@fitsum-r6i
@fitsum-r6i Жыл бұрын
ፈላሻ,ቅማንት እንዃን ሊነግስ እምነትም አልነበረውም አምሀራ የሚባል ስም እኮ የመጣው ክርስትና ከተቀበላችሁ በኀላ ትግራይ ካህን የሰየመው ስያሜ ነው!!!
@shalomtsegaye4966
@shalomtsegaye4966 10 ай бұрын
Amazing
@Awet229
@Awet229 Жыл бұрын
እናንተ የኛ ነው ማትሉት የለም ጅቦች😂😂😂
@chimelak
@chimelak Жыл бұрын
New subscriber I’m glad KZbin recommended me this video 🟢🟡🔴
@YeshiWube-j8i
@YeshiWube-j8i 4 ай бұрын
ማወቅ የምፈልገውን አግኝቼአለሁ ቤተሰቦቼ የዚህ ስርወ መንግሥት አካል ናቸው።
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Жыл бұрын
Thank you so much our wonderful brother love you ❤❤❤❤🇲🇱🇬🇧💪🇲🇱🇲🇱🇮🇴
@jassamjohn8765
@jassamjohn8765 Жыл бұрын
Yedebtera taret taret at its best!!
@SeidSalih-s7u
@SeidSalih-s7u 11 ай бұрын
This is why Liji Tedela has been created by the God. This is the mission given to Liji Tedela by the God. ETHIOPIA has been part of a promised land that will be PROTECTED BY the God till the end of the World.
@kirubeltesfaye5330
@kirubeltesfaye5330 Жыл бұрын
Thanks for the true ❤
@almazejigu2461
@almazejigu2461 21 күн бұрын
ልጅ ቱድላ እንዲህ ታሪክ ተጣሞ ለአዲሱ ትውልድ ብሬን ዋሽ አየቱደረገእርስ በእርስ ጠላትነትን ላተረፋ ክፋ ስልጣን ናፋቂ ና ኢትዮጵያውያንለመበጣጠስ ለሚሞክሩ ተውሳኮችእንኮአን ቱገኝህልን እናከብርሃለን ይበል እንላለን
@addiszmen
@addiszmen Жыл бұрын
መራ ተክለ ሃይማኖት በተመለከተ "አገው"አድርጎ ማሰብ ትክክል አይደለም የመቄት የቡግና የላስታ የበጌምድር ተወላጅ ነው እነዚህ አካባቢዎች ደግሞ በታሪክ "አገው አይደሉም"።
@mussieb.h5600
@mussieb.h5600 Жыл бұрын
እኛ ትግሬዎች እኮ ካስተዋልነው ከሸዋ የሄዱ አማሮች ናቸው ግን በቋንቋ ምስረታ በግእዝ እና በነገስታቱ ቋንቋ አዳቅሎ የተፈጠረ ነው። ዛሬ ላይ ደርሰን የምንገዳደለው ወንድማማቾች ወንድማማቾች እኮ ነን!!!
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ያሳዝናን 😢
@mussieb.h5600
@mussieb.h5600 Жыл бұрын
@@arsamarsam2222 እንታይ እዩ ዘሕዝነካ/ኪ?
@mussieb.h5600
@mussieb.h5600 Жыл бұрын
​@@arsamarsam2222ነቲ ሓቂ ክንቅበሎ ይግባእ ። ዝኾነ ሰብ ክሃድም ኣይክእልን እዩ። እቲ ሓቂ ብኩሉ ሰብ ስለ ዝረኽቦ፡ ገጢምና ምስ ኣሕዋትናን ኣሓትናን ብፍቕሪ ክንነብር ኣሎና።
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
@@mussieb.h5600 ድሮ አባቶቻችን ተጋብተዉ ተዋልደዉ ነዉ የኖሩት ዘርና ቋንቋ አልገደባቸዉም አሁንግል በባሀል በቋንቋ በዘር እየተበላላን ነዉ በጣም ያሳዝናን
@mussieb.h5600
@mussieb.h5600 Жыл бұрын
@@arsamarsam2222 that is what I'm saying Arsana
@User-ef4pgm3dre33bdsrd
@User-ef4pgm3dre33bdsrd Жыл бұрын
interesting and informative history
@simretnigatu6156
@simretnigatu6156 Жыл бұрын
እውነትን የሚናገር ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው እኔ ለጥላቻ ሳይሆን ማወቅ በራሱ መልካም ነው በዚሁ ቀጥል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
@fitsum-r6i
@fitsum-r6i Жыл бұрын
ፈላሻ,ቅማንት እንዃን ሊነግስ እምነትም አልነበረውም አምሀራ የሚባል ስም እኮ የመጣው ክርስትና ከተቀበላችሁ በኀላ ትግራይ ካህን የሰየመውት ስያሜ ነው at 18th!!!
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 Жыл бұрын
ልጂ ተድላ የታሪክ የእውነት አባት. አለምም በጥናት ያስቀመጠውና ካርታ ሰርቶ ያስቀመጠው በጣሊያ መንግስት መሪነት ኤርትራ አጋሜ ማለት አሀን አዲግራት ከሚባለው ስፉራ አክሱም አንተ እደምትለው ቋንቋ ቸውንም ተንቤን አምሓራ አገው ይላል አምሓራ ይልና ደሞ ወንዛቸውና ተራሮቻቸው ተከዜ አባይ አዋሽ. እና ጀማ በአንድነት. ወደ ሚሊ (አፉር ይጎዛሉግን ጂቡትቲ አደርሱም ይተናል ይላል በርሀስለሆነ ደብረዘይት (ዝቋላ) እጠጦ ሊማሊሞ እራስ ደጀን. የራሮቻቸው ይላል እናወድሞችን በጥናት ግዜ አቸውን አምሮቸውን ገዘባቸውን ማቴሪያላቸውን የሚያጠኑትን ያጠኑትን የውጭ ሀገራት ሳይንቲስት አንተ በሀገርህ የራስህን ታሪክ በሚገባ ስለምታሳው ቀና ልበሙሉ ስለምታደርገን ክብር ይገባሀል።
@zekaryaskassahun2844
@zekaryaskassahun2844 Ай бұрын
Lij tedla ሐየትግራይ ፓለቲከኛ እና ሕዝቡ ብትለየው መልካም ነው። መለየት የመጣው ከተፈፀመው ጆነሳይድ በኋላ ነው። እኔ አክሱም ፅዮን ያደኩት መላ አምሓራም እንደ ቀቤተሰብ የምናይ ፅዮን እናታቸው ጋር ሲመጡም እግር አጥቀን አስተናግደን ነው አሁንም ጭምር ችግሩ በተጠቃበት ግዜ መልአኩ ስታወግዝ አላየንም። ደግሞ በተግባርም ተTplf ሳይቀር ኢትዮጽያ ሲያለሙ ነው የማውቀው ለትግራይ ባይጠቅሙንም ይሀ አለም ይፍረድ።
@yonasabrha1223
@yonasabrha1223 7 ай бұрын
ለዛ ነው ኣማራ ስልጣን ይወዳል ግዛትም ማስፋፋት ይወዳል በ ህይል ይሁን በሌላ። መንገድ ትግሬ ደግሞ ንንግድ ገንዘብ 😅አና ስራ ይወዳል። ኣማራ ሊገዝ ስልጣን ይወዳል ትግሬ ደግሞ ሃብት ብስርቅ ሊበለጽግ ይወዳል
@amanuelbelay8486
@amanuelbelay8486 Жыл бұрын
Mejemerta Geze Tegre kezame Tegrenan mecheresta Amhara Tewelede
የአገዛዙ አወዳደቅ እና ፍጻሜው
32:24
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku
Рет қаралды 6 М.
የአዲስ አበባ መሠረተ-ማንነት በማስረጃ ሲፈተሽ
40:51
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku
Рет қаралды 13 М.
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,8 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 97 МЛН
ዝብኢ ዝቅየሩ ሰባት፣ ታሪኽ ዝሰነዶ ሓቀኛ ዛንታታት፣
20:20
ZARA FLTET ዛራ ፍልጠት
Рет қаралды 151 М.
የግራ ፖለቲካ አብዮተኞች ያፈኑት የአፄ ቴዎድሮስ ተልእኮ እና ራዕይ
31:03
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku
Рет қаралды 11 М.
የተደበቀውና በጠላት የሚፈራው ማንነት ከማስረጃ ጋር
42:29
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku
Рет қаралды 48 М.
ዘመዴ … ለበቀለ ወያ
55:42
Mana1
Рет қаралды 3 М.
ሐሳዊው ነቢይ፥ የዳንኤል ድብቅ ማንነት
30:11
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku
Рет қаралды 31 М.
የ 'አባ ሰረቀብርሃን' ድንፋታና የዘረኝነት ሐሳዊ ዶግማ ከእነ ማስተንፈሻው
21:27
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku
Рет қаралды 50 М.
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,8 МЛН