KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የፀጉሬን ጫፍ ሳልጎዳ አስተካከልኩት ለሚያያዝ ለመንታ የሚጠቅም// how to trim your hair gently
12:16
በተለይ የሴቶች ፊት ላይ የሚወጣ አላስፈላጊ ፀጉር ወይም ፂም ማጥፊያ
6:45
Чистка воды совком от денег
00:32
VIP ACCESS
00:47
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
Интересно, какой он был в молодости
01:00
የፊታችንን ፀጉር በምን እናንሳው ያበዛል ወይ? Facial hair removal
Рет қаралды 34,075
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 583 М.
Meski Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 252
@meskitube16
3 жыл бұрын
ይሄንን ክፉ ቀን እጅ ለእጅ ተያይዘን እንለፈው ሁሌም ፍቅርና እውነት አሸናፊ ነው::!! ሁላችንም እጃችንን አፋችንን ጭንቅላታችንን ለ ፍቅር ብቻ እንጠቀምና ምስኪኑን ህዝብ እንታደግ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@ሶልያና-ሸ4ቐ
3 жыл бұрын
መስኪዬ ብክስ ለራስ በራህነት(ከፍት ለሸሸ) ቆንጆ ነው ይላሉ እስኪ ንገርኝ
@ሶልያና-ሸ4ቐ
3 жыл бұрын
ቭክስ
@meskitube16
3 жыл бұрын
@@ሶልያና-ሸ4ቐ እኔ ተቀብቼው አላውቅም የተጠቀሙ ካሉ ይመልሱልሻል ከስር ለፊትና ለፀጉር ተብለው ስለማይሰሩ እኔ አልመክርም
@HA-cz4sk
3 жыл бұрын
ፀጉሬን ታጥቤ ዛላውን ምን ልቀባው የሚያለሰልስ ቅባት ??
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን
3 жыл бұрын
መሥኪ ሰላምሽይብዛልኝ ልጅሽንምሳሚልኝ እና ጸጉሬ መሀሉላይ እየሸሸአስቸገረኝ ከፊትእረዝሞ ከዃላያለውአልያዝእያለኝነው እናም ሳበጠረው እደተላጨ ተቆራርጦ እየወጣነው ምላድርግ ምጠቀመው ኮኮናት ፈሳሽ እና ጭቃ ኮኮናት ነው ፊትለፊቱ ልስልስ ብሎ ከዃላ ሽቦበይው እናበናትሽመልሽልኝ
@tanamedia1
3 жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምሕረት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@ሙሉየማሪያምልጅ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🇪🇹
@ሙሉየማሪያምልጅ
3 жыл бұрын
በቤተሰብ ሁኘሀለሁ
@rahelmamo6197
3 жыл бұрын
Ahun batesbe arghalhu wdema
@ድንግልማርያምእናቴ-በ1ሠ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜኔ
@fre6268
3 жыл бұрын
እሺ ቤተ ሰብ ሁኛለሁ
@ወሎሐይቅ
3 жыл бұрын
ከፈሬ አካባቢ በደብነው ፀጉርያለኝ ግን አስቸው አላቅምይበዛብኛል ብየ ፈርቸ
@yemiten
3 жыл бұрын
መስኪዬዬዬ የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን 😍😍😍💯💯💯
@weynikitchen
3 жыл бұрын
አሜን መስክዬ የኔ ቆንጆ እናመስግናለን ተባረኪልኝ መስክዬ እኔም በአለርጂ በጣም እስቃይ ነበር ግን አያቴ የሚጠቀሙትን ውህድ ጀምሬ በጣም ረጅም ግዜ ማለት ከ12 አመት በላይ ወስጀዋለሁ እስካሁንም እወስደዋለሁ ሳይነስ አያስቸግረኝም በጣም ጠቃሚ ነው ግዜ ስታገኚ እይው ትወጅዋለሽ 💯 ይስራል 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@Habibahabiba1990.
3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ማንሻ እኔም አለኝ ብራንዱ ሌላ ነው እንጂ የፊት ፀጉር ማንሳት ፊታችን ፍክት ያረጋል ደሞም አያብዛም እናመሰግናለን መስኪዬ @ሼር 🥰
@binthabeshawyit9341
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ በጣም ስልች ብሎኛል ማንሳቱ በዛላይ ስተወዉ በጣም ይበዛል ከዛ እሳቀቃለሁ አንቺ የተጠቀምሽዉ አያበዛም መንታስ እየሆነ አያወጣም በፈጣሪ መልሽልኝ ዉዴ
@RAWUDA-zk6jm
2 ай бұрын
ማሪሪ የት ገዛሽው በናትሽ ንገሪኝኝ በአላህ እኔ ሣውዲ ነኝኝ የት ነው የት ነው የሚገዛው በአላህህ ንገሪኝኝኝኝ
@RAWUDA-zk6jm
2 ай бұрын
በናታችሁ የት ነው የሚገዛውውውውው በአላህህህ ንገሩኝ ቤተሠብብብ
@lili7665
3 жыл бұрын
መስክዬዬዬ😍 ናፊቀሽኝ ነበር የመዳም ሸበካ አልቆ
@selamberhanu910
3 жыл бұрын
ሰላም መስኪዬ እረ በናትሽ ስለ ሽበት መፍትሄ ካለሽ
@genetgebrehiwet3753
3 жыл бұрын
You are so humble girl with grace shkorina.thank you for sharing very informative and inspiring 🙏🙏🙏🙏
@ethiokidshairstyle
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም መስኪየ ጥሩ ነገር አካፈልሽን🥰🥰🙏🙏
@mesidemise4459
3 жыл бұрын
ፖቶን በፌስቡክ ለይ አስቀምጭዉ መስ ተባረክ ስለምትሰረዉ መልካም ሥራ በጣም ከልብ እናመሰግናለን። የኔ እጅና እግሬ ብታይ የወንድ ነዉ ምመስለዉ።
@Obsineet653
3 жыл бұрын
Anem Endaza New Uuuuff Arabochi Be Ayne Le Gadelgn New
@mesidemise4459
3 жыл бұрын
@@Obsineet653 kkkkkkkkkkkkk አይዞሽ አብረን ነዉ። እኔስ በእነሱ ፍት አፋርኩ እጅሽና እግርሽ ኩሉ ሻኣር እያሉ አስቸገሩኝ። እባክሽ መስዬ ፖቶ ላክልን ።
@Obsineet653
3 жыл бұрын
@@mesidemise4459 Endat Sher Ladrgesh Situ Alchelkum Poto Endat Enda Meleku
@mesidemise4459
3 жыл бұрын
@@Obsineet653 ፌስቡክ ካለሽ Mesi Demise ብለሽ በመሰንጀር ላክ profile ለይ ማራናታ የምል ጥቅስ አሌ። ወይም ያንችን ስም ንገርኝ እኔ አገኝሻለሁ ተባረክ ማማዬ።
@alemethiopiawittube4604
3 жыл бұрын
ለኔም መላ በሉኝ ማዳም ወንድ ነሺ እንዴት ትለኛለች ምን ላድርግ ጸጉር ብቻ ፊቴ ሳይሆን እጅና እግሬ ነው መላ ካላችሁ @አባቴ መታወቄዬነው በሚል fb እጠቀማለሁ በ አማርኛ
@ሰላምእውነት
3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣሽ መስኪየ እኔ ፀጉር ነው ሰውነቴ ግን ከቆዳየ ጋር ይመሳሰላል ብዙም ትኩረት አልሰጠውም ግን እሞክረዋለሁ
@alganeshbahre8598
3 жыл бұрын
My favorite person thank you for everything you show us
@ኡምአቲካህYouTube
3 жыл бұрын
ሰላም መስኪየ እንክዋን በሰላም መጣሽ የኔ መልካም የምሰሪያቸው ነገሮች ትክክል ስለሆንሽ በጣም አመሰግነለሁ
@natsanetyafru2842
3 жыл бұрын
መስቲዬ የኔልዩ የሙዝ ማስኩ በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ እባክሽ አፍጫዬላይ እና ስናለቅስ እባችን በሚወርድበት አካባቢ ማዲያት ሚሚስቱ አደረገኝ መሰል😥😥እባክሽ መላበይኝ በማሪያመ ዝም እዳትይኝ
@kalyiengusu2451
3 жыл бұрын
Meskye inkuwan dehna metash selam lachi yhun ihet alem 🙏🙏🙏
@user-ni7er5hn6n
3 жыл бұрын
Ketetekemsh behuala tsegur aybezabeshem wey? Besent gize new temelso yemibeklew??
@meazazelalemmeazazelalem3314
3 жыл бұрын
ኢትዮጽያ ውስጥ የት እናገኛለን ስንት ነው
@ZeenaatJeddah
3 ай бұрын
ሰላም እህት ፎቶዉን ላኪልኝ የማሽንሽን የፀጉር ማንሻ ያልሽው
@ZzZz-ts3rg
3 жыл бұрын
መስኪ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ
@mihretmihret3603
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስክየ በጣም እናመሰግናለን እኔ ሰውነቴ እንዳለ ፀጉር ነው በምላጭ ብያነሳም ተመልሶ ይወጣብኛል እስክ ልሞክሮ ❤🙏
@ElsiGojo
3 жыл бұрын
አሜን መስኪየ እኔ የፊቴን ፀጉር አንስቼ አላውቅም ብዙም የለውም ለእግሬ ግን እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን መስኪ ቆንጆ ተባረኪ🥰🙏
@ሰያ-መ7ቐ
3 жыл бұрын
እሰኪ መሥኪየ ጥያቄ የኔ ፊት ምንም የፊት ሳሙና አይመቸኝም በሳሙና ከታጠብኩ በመርፊ የተተከተከ ይመሥላል ጉንጭና ጉንጨ አካባቢ ልሙጥ ፊት አይሆንም ሳሙና ከተውኩ ይሰተካከላል ግን ቢያንሥ በወር አንዴ መታጠብ ግድነው የምን ችግር ነው እድትመልሸል ውዴ😍 በቃ የፊትሸ ጥራት በጣም ያምራል ለዛ ነው የጠየኩሸ
@erahmayimer7548
3 жыл бұрын
ሰላም መስኪየ ስፈልገው የነበረ ነው አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@ሠላምለኢትዮ
3 жыл бұрын
መልሶ አይበቅልም ወይ?
@حليمهإثيوبيا-ص3ز
3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ውዴ ፀጉሬ በጣም ተለውጧል የልጄም ልክ ነሽ ፀጉር መድረቅ የለበትም ዛሬም ነገም ቅባት አይለየን በጣም እወድሻለሁ ወላሂ ጥሩ ልጅ ነሽ ከቻልሽ ለህፃናት የተለየ ካለ ስሪልን እናም ሻንፖ ለፀጉር ጎጅ ነዉ እናም የግንባረ በረሃነት ስሪልን እንባሪ በጣም የገባ ነው 😍😍😍😍
@tiruethiopiatube5529
3 жыл бұрын
እየነቀለ ነው እሚያነሳ ወይስ እየቆረጠ ??መልሽልኝ አደራ
@fasika123
3 жыл бұрын
You should put it in the description box ?
@teddyjammada9887
3 жыл бұрын
whats' the name of this ?
@ሰብለወንጌልየበዛብህ
3 жыл бұрын
መስክዬ እሄ ነገር አድስ አበባ ይገኛል እንዴ?
@betibetii2635
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Yene konjooo Betam Enamesgnalen
@fre6268
3 жыл бұрын
መስኪየ ትናንትና ደስ የሚል ህልም አየውልሽ ይገርማል
@ሕይወትነኝየወሎዋ
3 жыл бұрын
መስኪየ እኔ ያስቸገረኝ ቡግረ ነው በዛ ላይ ጥቁር ብሎ ሳስፈራ ፊቴ እር መፍትሄ ካለሽ
@rabitube6009
3 жыл бұрын
እኔ እራሱ ጠባሳ ሆኖብኛል የቡጉሩን
@ዲንቅነሽየክዳንልጅዲንቅነ
3 жыл бұрын
የሙዝ ልጣጭ ተቀቡ የእኔ ጠፍቶልኛል
@ለሁሉምጊዜአለው-ቈ3መ
3 жыл бұрын
የኔም ሁለት አመቱ ነው ደረቴ ላይም አለ እኔስበመስታውት ሳየው ለጨጓራ ነው እሚስጠኝ ግን አይዞን
@haninselam5953
3 жыл бұрын
Hi meski linkun eski post adrgilgn yena konjo
@zizubinetbaba6367
3 жыл бұрын
አወ ልክ ነሽ መስኪ እኔ ድሮ እጄላይም ወደላይም ከፍ ብሎ የለኝም ነበር ሀብታም አይደለሽም ሲሉኝ ላጭቸው አሁን አስቸግሮኛለረ
@adisewunet6083
3 жыл бұрын
ፂም ወጦብኝ በምን ላጥፍው መስኪ በናትሽ ንገሪኝ
@ወለተማርያም-በ5ጀ
3 жыл бұрын
መስኪየ እናመሰግናለን
@-mahlet6883
3 жыл бұрын
የውልሽ መስኪዬ ፀጉሩ እጄ ላይ ከመብዛቱ የተነሳ ሙሉ እጅ ያለው ሸሚዝ ነው ምለብሰው የግሬን ተይው 😃😃😃😃 ማንሳት ስጀምር ጭራሽ ባሰበት ከዛ ፍርቼ ተውኩት ና በጣም ነው ማመሰግነው ካገኘሁት እግዛወላው
@mesiyabatelji5385
3 жыл бұрын
Meskiye selamsh ybzalgn wude betam mfelgew yeneber amesegn alehu
@selamkifle2494
3 жыл бұрын
መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ። ፕሊስ መስኪ ለጸጉር ትሪትመንት የሰራሻቸውን ቪዲኦ አይቼ ጥሩ ተስማምቶኝ ነበር ግን ድንገት በጣም መነቃቀል ጀመረ በቀን መነቀል ከሚገባው በላይ። ፕሊስ ጸጉሬን ታደጊልኝ ምን ላድርግ?ድንገተኛው ችግር ሊገባኝ አልቻለም።
@meskitube16
3 жыл бұрын
ምን አዲስ የጀመርሽው ነገር ካለ ወይ ደሞ እረፍት ስጭው ቅባትሽን ቅብት ብለሽ በወፍራሙ ቁጥርጥር ስርት አርገሽ ለሳምንት ሳትፈቺ ሳታበጥሪ እንደዛ እያረግሽ እይው
@mulugetaabate5384
3 жыл бұрын
ሀይ መስኪ ለናይላ የጀመርሺውን ቅባት አንድ ወር አለፈው ለውጡን እስክትነግሪኝ እየጠበቅን ነው ማሳደግና አለማሳደጉን
@tamirehassan7217
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ
@hhfj9761
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መሰኪ ቆንጆ
@ወሎወሎየ
3 жыл бұрын
እኔ አፍንጫየ ላይ ከላይ በኩል ፂም ነገር አለኝ ብዙም ያልጎላ ነው እንጅ ምን ላድርገው
@ድንግልማርያምእናቴ-በ1ሠ
3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ለኪዳነምህረት መስኪየ
@RAWUDA-zk6jm
2 ай бұрын
ቤተሠብ በናታችሁ የት ነው የሚገዛውውው
@AyuMahi
Жыл бұрын
Geneko meskiye ene ye egeren tsegur ansechew tekuro Ena bezeto new yewetabegni
@tseddyethiopiawit1171
3 жыл бұрын
መስኪዬ ስላካፈልሽን ተባረኪ በጣም ቅለቱን ወድጄዋለው .መስኪዬ ውዴ ቻናሌን እይልኝ ሲመችሽ ውዴ🥰🥰🥰👌👌👌
@ዲንቅነሽየክዳንልጅዲንቅነ
3 жыл бұрын
መስክ ተባረክልኝ
@momlove2688
3 жыл бұрын
መስኪየ ይሄንን ያበዛል ይላሉ ብዙ የሞኮሩ ሰዎች በተለይ ለፊት እኔ መሞከር እምፈልገው በህክምና ብቻ ነው ምታቂ ከሆነ ንገሪኝ ውዴ ማለቴ ብዙ ብር ነው ሚጠይቁት ስለብሩ ሳይሆን ይወጣል ወይ እንደገና ነው ጥያቄ የፈጠረብኝ ወይ ምታቁ ንገሩኝ
@SamRina-bf5vd
10 ай бұрын
Pls side effect yelewm betam techegriyalew
@eteneshfekadu322
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም እናመሠግናለን የኔ ፀጉር ከፊቱ ቆንጆና ለሥላሣ ነው ግን መሀሉና ከዋላ አጭር ነዉ ጫፉ ደግሞ በጣም ለሥላሣ ነው መን ትመክሪኛለሽ
@ethiolal2148
3 жыл бұрын
መስኪዬዬ
@sofiyaeshete7368
3 жыл бұрын
ሠላም መሥኪየ እኳን ሠላም መጣሽ እኔ ሠዉነቴ በሙሉ ፀጉር ነዉ ለፊቴ በጣም ነዉ እምፈልገዉ ግን መሥኪየ ከስሩ ይሆን ንቅል እሚረገዉ ወይሥ እየቆረጠ ይሆን መልሽልኝ መሥኪየ
@meskitube16
3 жыл бұрын
ከስሩ አይደለም ይሄ ከላይ ማንሻ ነው
@sofiyaeshete7368
3 жыл бұрын
@@meskitube16 እሽ መሥኪየ አመሠግናለሁ
@fishiktaameley2645
3 жыл бұрын
My sweet my it become long blc I’m doing like you I’m so happy really thank you so much for your information
@اليمنالسعيد-ي8ن
3 жыл бұрын
ስላም መስኪ አዲነገር ልጥይቅሺ ባየሺው ሳአትመልሽልኝ እማ ካሜራእናየአበባ ዋሀ ለፊት ብንጠቀመው ችግር አለው ወይ
@meskitube16
3 жыл бұрын
ካሜራ ምንድነው
@اليمنالسعيد-ي8ن
3 жыл бұрын
@@meskitube16 የዳቦ እርሾማለትነው
@ሰያ-መ7ቐ
3 жыл бұрын
ሀሜራ ነው ሚባል ደሞ ዳቦ ልትጋግሪ ነው ፊትሸ ላይ🤣🤣🤣🤣
@meskitube16
3 жыл бұрын
@@اليمنالسعيد-ي8ن እረ አትቀቢ ለፊት ተብሎ ያለትሰራ ነገር
@RAWUDA-zk6jm
2 ай бұрын
ቤተሠብ ንገሩኝ የትነው የሚገዛውውውው
@tigistmengestu6939
3 жыл бұрын
Meskiye fete betam derek new men baderg yeshalegnal meker kalesh balfewem teyekesh almelshelgem plese negergi betam techegryalhu mackup sekebat aywezam fete
@LemlemDemese
Ай бұрын
ሰወድሸ
@tube166
3 жыл бұрын
Meskiya egera lay tegure liyaweta sile chifffff yale nger alebeg bmin latefaw
@areghayilu4721
3 жыл бұрын
እረ መስኪ ፊቴ እንዳለ ብግር ሆነብኝ እባክሽ መላ በይኝ ምን ልጠቅም ደግሞ ፊቴ ቀይ ነው 😭 የምጠቀመው ሳሙና Dove ነው እባክሽ መልሽልኝ
@meskitube16
3 жыл бұрын
ዶቭ ብጉር አያጠፋም Anti pimple የሚል ሳሙና ተጠቀሚ በእጅሽም አትንኪው እንጂ ይጠፋል
@areghayilu4721
3 жыл бұрын
እሽ እማ አመሰግናለው🙏 በእጀ አልነከውም እንዳለ ነጠብጣብ ነው ሁሉም ፊቴ ይሄው ሁለት አመቱ አረብ አገር መጥቸ ነው እንደዚህ የሆነ እንጂ አገር ቤት የለም ነበር እና አንዳዴ በስኳርና ቲማቲም እጠቀማለው ግን ለውጥ የለም
@frehiwotdebebe3974
3 жыл бұрын
ምላጫው ይሻላል ይህ ፀጉሩን ከስር አይነቅለውም ሞክራዋለሁ ድጋማ ስበቅል ጠንካራ ፀጉር ነው የሚህነው ለኔ መላጫው ይሻለኛል
@etsubdereje4020
3 жыл бұрын
Normalun sim melacha nw??
@hiwitube5781
3 жыл бұрын
አንኛ መስኪዬ
@almashow3207
3 жыл бұрын
መሲ የራሴ ፀጉር የማርገውን ክሪም ሁሉ ሻሽ ነው የሚጠጣብኝ ምን አይነት ሻሽ ልጠቀም ጎሽ አሳይኝ ቢድውም ካላ እስከዛሬ ሊንኩን ላኪልኝ
@ሠላምለኢትዮ
3 жыл бұрын
ፌሥታል ኣታሥሪበትም
@almashow3207
3 жыл бұрын
ፍስታል አርጋለሁ ግን እፍን የው የሚያርገው ምክንያቱም ውሎየን አርብ ቤት ስለሆንሁ ሻሽ አስሬ ነው የምውለው ሳድርም በፌስታል ካፍንሁህ ምንም አይነት ንፍስ አያገኝማ እህቴ
@ሠላምለኢትዮ
3 жыл бұрын
@@almashow3207 ከታጠብሽው በኋላ ቅባት ትቀቢዋለሽ ማለት ነው?
@srtysrt8849
3 жыл бұрын
የሆነ የጸጉር መሸፈኛ ለቃ ነበር ፈልጊው
@almashow3207
3 жыл бұрын
@@ሠላምለኢትዮ አውን እቀባዋለሁ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
3 жыл бұрын
ይገርምሻል መስኪ እኔ ከራስ ፀጉሬ እስከ እግር ጥፍሬ ድረስ ፀጉር ብቻ ነኝ
@kiyamerga5441
3 жыл бұрын
Tfrishm tsegur alew malet new😒😂
@selamagamegaltigaray376
3 жыл бұрын
Selam selam mesiye❤❤❤❤
@genetghebrewahid688
3 жыл бұрын
Mesik tebareki true now👍🙏
@ayelachgurmu4868
3 жыл бұрын
Ere meski ebakesh melshelghe zenjeble theguren latew mn ladereg
@edenadugna3677
3 жыл бұрын
Meski yefitsh teratu dessil😍
@eduhosi5995
3 жыл бұрын
ናይላየ ኣረ ተይ ነይልግን.. አናመሰግናለን ቆንጆ.. ለመላው የ ኤርትራ አና ለ ኢትዮ ህዝብ ሰላም ።
@medhanitteshome9035
3 жыл бұрын
Thank you sister.
@zabibakonjo.5471
3 жыл бұрын
ማምዬ ፎቶውን አስቀምጪልን እናመሰግናለን ማማ
@elsatube1118
3 жыл бұрын
Yane Konjo Ke Edan Bedilu Gar Zimdena Alechu Enda Timaseselalechu💓💓💓💓💓💓💓
@ህያብሳባዊት
3 жыл бұрын
ብመላጪ መንሰታ ሙጥፎ ነው ይጨመራል
@srtysrt8849
3 жыл бұрын
ግን እኔ የሰማሁት እንደሚያበዛ ነው ዞሮ ተመልሶ መውጣቱ አይቀርም አይደል
@hanifahmed564
2 жыл бұрын
እኔ አዲስ አበባ ነው የለውት እዚ ይገኛል
@absalatdaneil
3 жыл бұрын
መስኪየ
@yonatefe3185
3 жыл бұрын
አረ መስክየ ይበዛል እሌ ድሮ ምንም ኣይታይም ነበር ኣሁን ማንሳት ከጀመርኩ ግን ይበዛል ቡዙ እደ ወንዶች ኣይደለም ግን ይበዛል የኔ ኣሁን እጀይ እና እግሬ ካላነሳሁኝ ያስጠላል ፊተይ እማ ኣንች ያሳየሽዩ ተጠቀምኩ እና ልታይ ጀመረ ወድያው ኣቃረጥኩና ተውኩት
@natsanetyafru2842
3 жыл бұрын
ፎቶውንአስቀምጭልን መስኪዬ ፋርማሲ አይገኝም እዴ
@tfd681
3 жыл бұрын
Meskiye endet nesh hul selme new konjo
@gideyhagos3239
3 жыл бұрын
yene fiqr qoniJo xibuq❤
@ኡምአቲካህYouTube
3 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድ የመስኪ ቤተሰቦች እኔንም በቅንነት ደምሪኝ
@samrihappyfamily9886
3 жыл бұрын
Selam selam meskiyy 🙏❤
@hanabelay4244
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ጎባዝ
@meskeremelese6154
3 жыл бұрын
Bexam ameseg ane bexam fiitelayi alebeny emokeralew
@meserethaile9599
3 жыл бұрын
ሰላም መስኪ ቆንጆ ለየት ባለ ነገር ስለመጣሽ ኖር
@mariammariam1007
3 жыл бұрын
ሀይ መስኪዬ ሰላምሽ የበዛ ይሁን
@WithLoveSarah
3 жыл бұрын
እኔ የግሬ ነው ያስቸገረኝ መስኪ😍🙏
@hananalzzani7550
3 жыл бұрын
Enaem 😥😥😥😥😥😥
@beti6713
3 жыл бұрын
እኔም
@ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ
3 жыл бұрын
Enam
@እህትቱዩብ
3 жыл бұрын
አህለን መሥኪየ
@ዙዙየጉራጌቀበጥነኝ
3 жыл бұрын
ተይ ግን ተይ እኔ ሥኳር መሥራት አቅቶኛል ሥሪልኝ የጄ ፀጉር ላነሣበት
@mahderabdo3996
3 жыл бұрын
Awo meski kezi befit sercha derekebgn demo moki edale yakatilali lekida sewu siyanesabet edat edehonelachew
@ሰያ-መ7ቐ
3 жыл бұрын
ውሀ ሎሚ ሥኳር አርገሸ እሳቱን ቀንሰሸ ጣጂ እኔ ገዝቸ አላውቅም
@ዙዙየጉራጌቀበጥነኝ
3 жыл бұрын
@@ሰያ-መ7ቐ ኧረ ሥኳር ሁሉ ጨረሥሁ አልወጣ አለኝ ድርቅ ብሎ ይቀርብኛል
@ሰያ-መ7ቐ
3 жыл бұрын
@@ዙዙየጉራጌቀበጥነኝ በጣም ቡኒ አሥኪሆን አታቆይው ሰኳርም አታብዥ
@ዙዙየጉራጌቀበጥነኝ
3 жыл бұрын
@@ሰያ-መ7ቐ መልሽ እደው ልሞክር አሁንሥ ፈራሁ 4ግዜ ሞከርኩ ተበላሸብኝ ቆይ 1 የሻይ ብርጭቆ ሥኳር ካረግሁ በራሡ ብርጭቆ አ1ውሀ አደለ ማረገው
@user-uh6pn3zl7g
3 жыл бұрын
Selam meskiye
@ወሎሐይቅ
3 жыл бұрын
አሜን ሰላም ይስጠን
@haymanotteshome7308
3 жыл бұрын
Meskiye yne wedi dhina nshi
@Hana-ef7ix
3 жыл бұрын
አረ እኔ ሰውነቴ ሙሉ ፀጉር ነው የእግርና የእጄ ጣቶች ሳይቀር ፀጉር ነው ግን አንስቸ አላውቅም
@gspggspgxg0oga.948
3 жыл бұрын
Inm.ende anchi
@yetmeandualem3073
3 жыл бұрын
Ere bedenb new yemiyabesaw bedenb new yemiyawetaw ena techegeriyalehu bezetobegn
@ommamarommamar8933
3 жыл бұрын
Uff meski bemcheresham chegre legelagl newu enema ena bech eyteskayewu newu yemselgn and andema wed wendenet mekeyer eyemselgn feralewu
@shgsdndvh1692
3 жыл бұрын
ስሙ ምንዲ ነው
@almaz3109
3 жыл бұрын
Jegena neshe yemer
@fevenguesh5463
9 ай бұрын
Xegron kesnt wer ybeklal ibakish melislin ehite.
@bilisummaasabaa382
3 жыл бұрын
thanks mar
12:16
የፀጉሬን ጫፍ ሳልጎዳ አስተካከልኩት ለሚያያዝ ለመንታ የሚጠቅም// how to trim your hair gently
Meski Tube
Рет қаралды 61 М.
6:45
በተለይ የሴቶች ፊት ላይ የሚወጣ አላስፈላጊ ፀጉር ወይም ፂም ማጥፊያ
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 40 М.
00:32
Чистка воды совком от денег
FD Vasya
Рет қаралды 6 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 16 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 29 МЛН
01:00
Интересно, какой он был в молодости
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,7 МЛН
14:25
የዚ የፊት ማስክ ጥቅም ብዛቱ‼️ፊት ይወጥራል, ለጠቋቆረ ማጥፊያ, ጥርት ያደርጋል/ this is best homemade face mask ever 
Meski Tube
Рет қаралды 48 М.
14:53
ደረቅና የሚላጥ ከንፈር ምክንያት እና መፍትሄው‼️// what to do for dry and peeling lips 
Meski Tube
Рет қаралды 20 М.
51:34
መንታ ፀጉር እንዴት ማስተካከል እንችላለን// how do you fix hair split ends
Meski Tube
Рет қаралды 346 М.
13:20
የተበጣጠሰ የፊት ፀጉርን መመለስ የምንችልበት 5 መፍትሄ / how to repair damage front hair
Meski Tube
Рет қаралды 217 М.
13:53
የፀጉራችን ጫፍ መቋጠር መርገፍ መድረቅ መያያዝ ምክንያትና መፍትሄ// Fairy knots how to protect her hair 
Meski Tube
Рет қаралды 20 М.
13:15
ፊቴን ከብጉር ከሽፍታና ከጥቋቁር የተገላገልኩበት ብቸኛ መንገድ‼️// how to get rid of Acne and blackheads 
Meski Tube
Рет қаралды 95 М.
15:31
የኔ ችግር ሳይሆን የብዙ ሰው ጥያቄ ነው‼️ | EthioElsy | Ethiopian
EthioElsy LifeStyle
Рет қаралды 14 М.
2:41:57
ለፍቅር ብዬ ሁለቴ ተሰደድኩኝ!! #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 488 М.
15:45
በውጤቱ ትገረማላቹ‼️ ፀጉራቹ ለሚነቀል ለፈጣን እድገት ለሚደርቅ ለወዙ/best mask for hair loss and growt
Meski Tube
Рет қаралды 127 М.
8:40
የፊት ላይ ፀጉርን በቀላሉ ለማስወገድ‼️| How to remove hair from your face
Zemenawit ዘመናዊት
Рет қаралды 22 М.
00:32
Чистка воды совком от денег
FD Vasya
Рет қаралды 6 МЛН