የታደለ ሮባ ሚስትን በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ

  Рет қаралды 1,073,565

Tadele Roba Official

Tadele Roba Official

Күн бұрын

Пікірлер: 683
@tube3507
@tube3507 2 жыл бұрын
ለሚስቱ ክብረ ያለው ወንድ 👍👍👍👍🙏ሺ አመት በፍቅር ኑሩ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች #ሰብስክራይብ አርጉኝ
@habengebreselasie1485
@habengebreselasie1485 2 жыл бұрын
KJ mm M z
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Selamk yebza lemistu kiber yalew wende shi amt yanurew
@hasetfetene2414
@hasetfetene2414 2 жыл бұрын
Bfjhhhhj jj*jjji,I heySiri hey Siri Google&hh
@berhanewoldg8322
@berhanewoldg8322 2 жыл бұрын
አረቲሥት አሥመሣይ ነው
@arsemameshashal1487
@arsemameshashal1487 2 жыл бұрын
ትዳር ከያዘ በኋላ እጅግ ያከበርኩት አርቲስት ጨዋው ታደለ ሮባ ይህችን የአስተሳሰብ እንቁ ለሰጠህ ፈጣሪ ጌታ ይመስገን አብዝቶ ይባርካችሁ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ የምታምር ደርባባ ሴት አለባበሷ ስርአቷ ሁሉ ያምራል አብራችሁ በፍቅር አርጁ ሁሉም በሀገር ነውና ሀገራችንን እግዚአብሔር ስላም ያርግልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🇪🇹
@eduameduam8884
@eduameduam8884 2 жыл бұрын
ታዴ ሰብሰብ አርግና ለሀገራችን ባሎች ሴት ልጅ እንዴት እንደምትይዝ ሴሚናር ነገር ስጥልን
@eldikassu6790
@eldikassu6790 2 жыл бұрын
ገና መች ወለደች ቤቢ ሻወርም አደል😀😀😀😀😀😀😀😀
@hirutethioshirk5869
@hirutethioshirk5869 2 жыл бұрын
@@eldikassu6790 መሳሳት ያለ ነዉ😜🤣🤣መውለዱዋ አይቀርም ብላ ነዉ 🤣ደሞስ ያቀፈቻትን አይታ ይሆናል🙈
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 2 жыл бұрын
@@eduameduam8884 አይ በማስተር ደረጃ ኮርሱ ቢሰጣቸው ራሱ አይገባቸውም!እንግድህ ተጨፍልቀው በባል ስም ከእነዚህ ከመሠሉ ጋር ይጠራሉ።
@roserosanna750
@roserosanna750 2 жыл бұрын
3AMEN.3.....
@astuabera6353
@astuabera6353 2 жыл бұрын
ታዴ ለቤተሰብህ ያለህ ክብር ረጅም እድሜ ያኑራችው ከነ ልጆቻችው
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች #ሰብስክራይብ አርጉኝ
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ነው የምታምሩት አራሷ ጨዋ የጨዋ ዘር ነች በፍቅር ያኑራችሁ ታደለ ለሀገር ሠላም ያስተላለፈው መልዕክት አንደኛ ነው
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች #ሰብስክራይብ አርጉኝ
@KunaVenue
@KunaVenue 2 жыл бұрын
ጨዋ ማለት በአማርኛ መዝገበ ቃላት ውስጥ ምን ትርጉም እንደሰጡት ታውቂያለሽ ኖል ያልተማረ ነው የሚለው እኔ አይደለም ያልኩት🤣🤣
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 2 жыл бұрын
ኢቶጲስዬ መዝገበ ቃላቱማ ከተተረተረ በስመአብ የተስተማረን አላዋቂ ማድረግ ይሆንብኛል ግን ሁሉም የሀገሬ ሰው በሚስማማበት ጨዋ መልካም በሚለው ይነበብልኝ ከአጠፋሁ ይቅርታ
@KunaVenue
@KunaVenue 2 жыл бұрын
@@nolawimilael6981 አረ ምን በወጣሽ እንደው ትርጉሙ ገርሞኝ ነው, ይመችሽ የኔ ቆንጆ😊
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 жыл бұрын
እወነት በጣም ነው ደሰ የምትሉት እኔ ታደለ ሮባ እነደዚህ አይነተ ሰው አይመሰለኝም ነበር ትዳሩንና ቤተሰቡን አምላኩን የሚከበር ኑሮውም መልካም ነው እግዚአብሔር ይረዳዋል አከበረኩህ አደነኩህ ሚሰትህ ደግሞ በጣም ቆንጆ ናት ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅላቸሁ !!!
@YohahaWeldegebriel
@YohahaWeldegebriel 4 ай бұрын
😮
@MihretGirma-lr8ig
@MihretGirma-lr8ig 3 ай бұрын
ማድንጎ ከመሀላችሁ አይለይም ነበር የኔ ወድወንድም ነፍሱን ከእነ ይሠሀቅ ከእነ አብረሀም ጎን ያኑረልን
@tigisttewelde5841
@tigisttewelde5841 2 жыл бұрын
ወንዶች ፍቅር ተማሩ ከታደለ ሮባ He such a kind and respectful men she is lucky to get like this kind of husband.
@marmar803
@marmar803 2 жыл бұрын
የሴት እድል እንደሚባለው ሆኖ ነው እንጅ እሷ ለዚህ ልታይ ባይ ማሀይም የውሸት አርቲስት አትገባውም ነበር ፤ አሁንም ሰፕራይዝ አይባልም በሉት ሲጠራ it's Surprise (ሰርፕራይዝ ) ትልቅ ነገር ሆኖ አይደለም ፤ ልታይ ልታይ እንዳለ ኢኽው አረጀ ጔደኛው ከሱ እጥፍ ስርአት አለው ከዱሮ እስከ ዛሬ ፤ ልጅቷ ግን በጣም ስርዓት ያላት የተረጋጋች ሴት ናት !!
@tigisttewelde5841
@tigisttewelde5841 2 жыл бұрын
@@marmar803 እንዴ ማሞ ሌላ መታወቂያዉ ሌላ ነዉ የሚባለዉ ቅናትና ምቀኝነት አጥቅቶሻል/ሀል እኔ እስከማዉቀዉ Tadele Roba is the best I appreciate and love him . Stop to jealous.
@marmar803
@marmar803 2 жыл бұрын
@@tigisttewelde5841 hahaha 😄 በቃ የሙዚቃ ስሜትሽን አይቶ ምን ያህል ሙዚቃ እንደገባሽ መናገር ይቻላል 😄 እኔ እንኳን የተሰማኝን መናገር ስለምችልና ( platformሙ) ስላለ እና ስለሰውየውም በተወሰነ ስለማውቅ ነው የተናገርኩት እንጅ ስለአንድ አድናቂ ( አለቅላቂ) አልነበረም) ፍቅርሽን በሌላ ፕሮግራም ግለጭለት አንች ስላደነቅሽው ሁሉም እንደኔ ይሁን አይባልም አለመሰልጠን ነው አላደነቅሽም ወይም እአልወደድሽም ማለት ምቀኝነት ነው ብለው ሚያስቡ ዶማዎች ናቸው አንቺ ደሞ ሰው ትመስይኛለሽ ጨርሻለሁ 🛑
@tigisttewelde5841
@tigisttewelde5841 2 жыл бұрын
@@marmar803 አለቅላቂማ አንተ ነህ የወንድ አልጫ እንደወን ለመሆን ሞክር ለምን ተሳካለት ብለህ እርር እንዳልክ ከጽህፈት መረዳት ይቻላል። ከቻልክ ፈንዳ።
@tigisttewelde5841
@tigisttewelde5841 2 жыл бұрын
@@marmar803 የሽማግሌ ምቀኛ ተነቅቶብሃል ልክስክስ ንፍጣም ገና ታብዳታለህ ታዴም ተሳክቶለታል ንገሩኝ ባይ።
@lieltzewude4114
@lieltzewude4114 2 жыл бұрын
እስኪ ወንዶች በዚህ ተማሩ ደስ ሲሊ እ/ር አስከ ሰበትና ሽምግልና አልለያችሁ የተወለደው በጤንነት ይደግ
@beemnethiluf954
@beemnethiluf954 2 жыл бұрын
"ጋብቻ ክቡር መኝታውም ንፁህ ይሁን"ይላልና ቃሉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የሚስትህን አለባበስ ሳላደንቅ አላልፍም።ጌታ ይባርክሽ መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት ይላልና ክብሩ ሆነሽለታል አስመስክረሻል።
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች #ሰብስክራይብ አርጉኝ
@samharamen6278
@samharamen6278 2 жыл бұрын
🙏🏾❤️
@nardiabbysinya1307
@nardiabbysinya1307 2 жыл бұрын
አቤት ሚስቱ ስታምር እርጋታ ውበት ሁሉን ያሟላች ናት
@beletshachewtadesse336
@beletshachewtadesse336 2 жыл бұрын
very intelligent too
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 2 жыл бұрын
ዕውቀቷስ ብትይ በስነ ምግባር የታነፀች ስክን ያለች ቆንጆ ታዴ ደግሞ ለእርሷ ያለው ክብር ሲያስቀና ዘራችሁ ሁሉ ይባረክ
@beletshachewtadesse336
@beletshachewtadesse336 2 жыл бұрын
@@nolawimilael6981 true that i watched her on EBS, impressed with her knwoledge and wisdom ...may God multiply such women and like yours appreciating the good values!!
@fkbroker4251
@fkbroker4251 2 жыл бұрын
ያው መርጦ ነው ያገባት
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
አቤት ስታምሩ.... በዚህ ዘመን እንዳንቺ አይነት ምርጥ ምርጥ ምርጥ አለባበስ በማየቴ ኮራሁ
@jasmine2439
@jasmine2439 2 жыл бұрын
ውይ ስታምር የኔ ቆንጆ ደነገጠች ድንገት ነው ጨዋ የተረጋጋች ነች ታዴ እንኳን ደስ አለህ በሚስት መታደል ከፈጣሪ ነው አንተም ጥሩ ሰው ነህ።
@fifififi3385
@fifififi3385 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ዛሬ ነው ያየውት ታዴ መልካም ሰው አቺ የተከበርሽ ነሽ በእውነት አለባበስሽ ሽፍን ያለ ነው እደዘመናችን ሴቶች ሆድሽን አላሳየሽም ተባረኪ
@meryemibrahim2415
@meryemibrahim2415 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እዴት እደምታምሩ የሳራና የአብራሀም ጋብቻ ያርግላችሁ ልጆቻችሁም በእቅፋችሁ አላህ ያሳድግላችሁ ❤❤❤
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች #ሰብስክራይብ አርጉኝ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች #ሰብስክራይብ አርጉኝ
@abelteshome1395
@abelteshome1395 2 жыл бұрын
ቤቲ ምርጥ የአራዳ ልጅ የድሮ የእናት ተማሪዎች በሙሉ እንወድሻለን ወ/ሮ መሠሉ ከረጅም አመት በኋላ ስላየንሽ ደስ ብሎናል የልጅነት ትዝታችን ነሽ
@helenkidane5953
@helenkidane5953 2 жыл бұрын
Enem enat temreyalw, they are a strong family, God bless you both
@ATNASIABabyVideos
@ATNASIABabyVideos 2 жыл бұрын
የኔ ውብ ውብ ሴት ነሽ የሴት ዋና መለኪያዋ ስርአቷ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክ : እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ ታዴ እንኳን ደስ አለህ ልጆችህን ያሳድግልህ ::
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 жыл бұрын
ዋውውው እርጋታዋ አለባበሶ በጣም ደስስስ ይላል
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራቹሁ ፍቅር ያብዛላቹህ በጣም ነው የምታምሩት ።
@saronbedru2713
@saronbedru2713 2 жыл бұрын
Yemtamr.sat.dngel Maryam.bslam.tehlaglshe.fikrchhn.yezelalem.ydrgw.lelalste.astmri.neshe
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 2 жыл бұрын
አላ በሰላምይገላግልሽ ስረአትሽ አለባበስሽ ማሻአላ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@zubyedachala3556 ሰላም ቤተሰቦች #ሰብስክራይብ አርጉኝ
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
ቤቲየ የኔ ውብ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሺ ፈታሂ ማህጸን ቅዱስ ሩፍኤል ምጡን ያቅልልሺ የተረጋጋሺ ደስ የምትይ ሴት ❤
@tesfaamen4962
@tesfaamen4962 2 жыл бұрын
አቤት ስታምሩ.... በዚህ ዘመን እንዳንቺ አይነት ምርጥ ምርጥ ምርጥ አለባበስ በማየቴ ኮራሁ ደርባባ ውብ ረጋ ያልሽ ለታዴም ሞገስ ሆነሽ አሳልፈሻልና ክብር ይገባሻል
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 жыл бұрын
ምርጥ አባት ታዴ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላው ቤተሰብህ ለሚስትህ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል ኮራንብህ የእዝብ ልጅ
@selenahenery1512
@selenahenery1512 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እንደዘመናችን ቀበጥ ሴቶች አይደለችም አለባበስዋ ሥረአትዋ ደርባባ ውብና ጨዋ ሚሥት አለችህ እመብርሀን ቤታችሁን በፍቅርና በደሥታ ትሙላላችሁ ጨዋ ቤተሠብ ያሣደጋት መሆኑ በደንብ ታሥታውቃለች ሮቢና ጓደኝነት ባንተና በብርሀኑ ተዘራ አየሁ እስከ እርጅናችሁ አይለያችሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያም ሠላም ያርግልን ሁሉም የሚያምረው ሀገር ሠላም ሲሆን ነው ሠላም ለሁላችንም❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😘😘😘
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 жыл бұрын
ታደለ ሮባ ድምፀ መረዋው እንኳን ደስ አለህ አለን ሰፒራይዙ ምርጥ ነው ደስ ይላል ኑሩልን ምርጥ ጥዶች ፈጣሪይ እድሜ እና ጤና ይስጣቹሁ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች #ሰብስክራይብ አርጉኝ
@tewodrostilahun469
@tewodrostilahun469 2 жыл бұрын
ታዴ ምርጥ ጓደኛ ምርጥ አርቲስት ምርጥ ባል ምርጥ አባት ምርጥ ምርጡ ሁሉ ይሁንልህ ይሁንላችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ ደስ ይበላችሁ !!! እናንተም ጓደኞቹ የሃገሬ ልጆች አቦ በቃ ይመቻችሁ ተባረኩ!! ከቲ በርድ
@tenaasamin4336
@tenaasamin4336 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ፈጣሪ ያድላችሁ ደሞ ድንግል ማርያም ትርዳት
@martakonjo4526
@martakonjo4526 2 жыл бұрын
በፍቅር ኑሩ እስክትጃጁ ድረስ 🙏አራዳ ማለት ቤቱን ሚስቱን የሚያከብር ነዉ የመርኬ የሰፈሬ ልጅ 🙏😍
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 2 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ! ደስ ትላለችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!
@hiruth9501
@hiruth9501 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የኔ አመለ ሽጋ መልክ ፀባይ እውቀት ጠቅልሎ የሰጠሽ ትሁት መልካም ሴት እንኩአን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ትዳራችሁን ይባርክ💛
@tigistlema6194
@tigistlema6194 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ፍቅራችሁ ለሌላም እራእይ የምትሆኑ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@emebetabera6375
@emebetabera6375 2 жыл бұрын
እንኳንማርያም ማረችሽ ያሳድግላችሁ ምርጥ ቤተሰቦች።
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች #ሰብስክራይብ አርጉኝ
@zeousapollo6776
@zeousapollo6776 2 жыл бұрын
ባለቤቱ በጣም smart ሴት ናት ሮባ God bless all
@jesusislord3691
@jesusislord3691 2 жыл бұрын
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። (ሥራ 4:12) ኢየሱስም አለው፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። (ዮሐ 14:6) መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል። (ዮሐ 10:11) በነቢዩ ከጌታ ዘንድ፦ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፤ ስሙንም፦ አማኑኤል፡ ይሉታል፤ የተባለው ይፈጸም ዘንድ ነው፤ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር፡ ነው። (ማቴ 1:22-23) በልብሱና በጭኑም የተጻፈበት፦ የነገሥታት ንጉሥና የጌታዎች ጌታ፡ የሚል ስም አለው። (ራእ 19:16)
@h.g3326
@h.g3326 2 жыл бұрын
አድስ እምነት በአዋጅ መጣ ወየው በሳቅ😂😂
@ebrahit55
@ebrahit55 2 жыл бұрын
አሜን ቃልህይወት ይሰማልኝ 🙏እህታችን🥰የሰማነው በልቦናችን ይሳድርብን 🙏🙏🥰🥰🥰💐💐🌹🌹
@ebrahit55
@ebrahit55 2 жыл бұрын
@@h.g3326 ምንትሰሬለሽ ከካልገባሽ ለሚገባን ተይው እኛ እየሱስ ክርስቶስ የድንግልማርያም ልጅ ነው እምናም ነው 🙏🙏 አትዘባርቄ ሴትዮ
@ኤድን-ተ1ደ
@ኤድን-ተ1ደ 2 жыл бұрын
አሜን
@yemariamkeab1525
@yemariamkeab1525 2 жыл бұрын
ምነው ግን ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር አብረን ነበርን አላችሁ።ትላንት የመጣችሁ መሆናችሁን አትርሱ።
@jemelajemela6978
@jemelajemela6978 2 жыл бұрын
ቤለቤትህ መልካም ስብእና ያላትየአውቀት ባለቤት እዪኝ እዪኝ የማትል !!!!!ባጠቃላይ ፈፈጣሪ ሂሉነገር አማልቶ የሰጣት ነች ታዴ አንተም በጣም ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ከሁሉ ነገር ይጠብቃቹ ልጆችህንም ፈጣሪ የ ለቁም ነገር ያብቃልህ በህይወቴ የምመኘው ነገር ቢኖር ቢቲን አድርጎ ቀን ማየት ነው
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ፐ ያለዱቄት ቆንጆናት በፍቅር ያኑራቹ የፍቅር አሜላክ እግዚኣብሔር ትዳራቹን ይባርከው
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች #ሰብስክራይብ አርጉኝ
@happyhappy6544
@happyhappy6544 2 жыл бұрын
እውይይይ ስታምር ሚስት ህ❤❤❤❤❤
@azebnigusse884
@azebnigusse884 2 жыл бұрын
ቁንጅና ከእርጋታ ጋር ደስ ሲል መልካም ዘመን ይሁንላችሁ
@saaaasss2137
@saaaasss2137 Жыл бұрын
እግዝአብሄር ትዳራችሁን ይባርክ እንደዚህ ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወንድ ማግኘት ምነኛ መታደል ነው በጣም ታምራላችሁ ቤቲ እና ታዴ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@asenakechaseffa5338
@asenakechaseffa5338 8 ай бұрын
ታዴ በጣም ጨዋ ሚስቱን አክባሪ ፈጣሪውን ፈሪ ብቻ ከልጅነቱ ጀምሮ በጨዋነት ያደገ ባለቤቱም የተባረከች እመቤቴ እሷንም እንኳን በሰላም ገላገለቻት ቆይቼ ስላየሁት።
@jidatahan7613
@jidatahan7613 2 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔርን እምትወድ ሰው ነክ በእውነት በዚህ ዘመን ሚስትክን በአደባባይ ማክበርክ ፈጣሪ እረጅም ከጤና ጋር ይስጣቹ
@kasswolde9565
@kasswolde9565 2 жыл бұрын
ቤቴ የምትወድ ናት እንኳን ደስ አለሽ!!!🌷🌷
@akiyaseyfu9937
@akiyaseyfu9937 2 жыл бұрын
አኳን ማርያም ማረችሽ ደርባባዋ
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
እንዴት የተባረክ ነኸ ፈታሬ ጨምሮ ይባርካችሁ 👏👏👏👏❤❤❤❤💙
@mimigeneti5967
@mimigeneti5967 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ………አስለቀሳችሁኝ ተባረኩ እግዚያብሄር ይባርካቹ
@tsega2734
@tsega2734 2 жыл бұрын
ዉይ የኔ ናት ደስታ ነዉኮ ያስለቀሳት እመቤቴ ማሪያም በልጃ እረዳትነት በሰላም ትገላግልሽ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ሰላማቹን ያብዛዉ 👨‍👩‍👧!
@hanihani4932
@hanihani4932 2 жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረብሽ ደስ ስትሉ ጨዋ አለባበስሽ አንቺ ስታምሩ ሚስቱን የሚያከብር ወንድ ደስ ይለኛል ጀግና
@seblebulti6813
@seblebulti6813 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ስርአትሽ ደስ ይላል እንኳን ማርያም ማረችሽ ትዳራችሁ ይባረክ
@yetinayetnigussie2795
@yetinayetnigussie2795 2 жыл бұрын
ወንዶች ከታደለ ሮባ ፍቅር ሰቶ ፍቅር መቀበል ተማሩ ደርባባ ሴት በመሆኗ ኩራ ፈጣሪ ትዳራቹውን ይባርክላቹ
@እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ
@እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ቀናሁ 😥😥😥😥😥😥😥
@meskeremgirma6018
@meskeremgirma6018 2 жыл бұрын
ቆንጅዬ ደርባባ መልከ መልካምሴት አለባበሷ እናትነትን የሚገልፅ እግዚአብሄር ይባርክሽ!!!!!!!!!!!!!!!!!
@abacustech0912
@abacustech0912 2 жыл бұрын
መተሳሰብ ማለት እንደዚህ ነዉ ክብር አለኝ ታዴ እረጅም እድሜ ይስጣችህ ከእነ ፍቅራችሁ
@kiyatilahun4704
@kiyatilahun4704 2 жыл бұрын
She deserve more she is really an amazing women tadi you are lucky to have her❤🙏
@kasechnemera2533
@kasechnemera2533 2 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ሴት እንዴት እንደምታምሩ እንደምወዳችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ♥♥♥♥♥♥
@trezagetachew2909
@trezagetachew2909 2 жыл бұрын
ታዴ የአራዳ ልጅ መልካም ስህብና ያለው ሰው ነው እግዚአብሔር ያክብርህ ሚስቱን የሚያከብር እሱ ይከብራል
@petrospetros5226
@petrospetros5226 2 жыл бұрын
በግዝገችን እንዲህ ነገር አልነበረም ቀናሁኝ ግን ቁዱስ ቅናት ነዉ እንኮን ሚስትህ አከበርኻት 👍 እመቤቴቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ🙏
@elsisamtube6383
@elsisamtube6383 Жыл бұрын
ማየት መልካም ሁሉን ህይው ግን በትዳር ቀልዱን ተይ ቀልዱን ተይ እና ዘመናዊ ኦሮምኛ ዘፈኖችህ ወጣትነቴን ያስታውሱኛል በርታ
@frehiwot88
@frehiwot88 Жыл бұрын
ሚስትህን እንዳከበርካት እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ እጅግ አከበርኩህ ሰላማችሁ ይብዛ
@YetimDesalegn
@YetimDesalegn 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤አንደኛ ስነስርዓት ያለው የታዴ ሚስት በመሆንሽ ደስ ይላል በጣም የምንወደዉ አርቲስት እመብረሃን በሰላም ትገላግልሽ
@helenkidane5953
@helenkidane5953 2 жыл бұрын
Her mother is very hard worker,I know betty and her mother around Ethiopan millennium ,Very happy to see y both again such a brave mother and a clever girl God bless you ❤ both
@azutgarage9323
@azutgarage9323 2 жыл бұрын
ታዴ ጀግና ፈጣሪ ያክብርህ ትልቅ ሰው ነህ እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ ቆንጅት ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 2 жыл бұрын
Yene derbaba sitamri, Libam set ke key enku tibeltalech zemenish yibarek❤️
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ እንዲህ አይነት ባል አይገኝም ታዴ ተባረክ
@selamlealem2696
@selamlealem2696 2 жыл бұрын
አረ ኩሉን ማን ኩሎሻል ባትኩዋይም እንኩዋን ያምርብሻል የኔ ቆንጆ😘ደስታ ይብዛላቹ
@yidnekachewharegot6299
@yidnekachewharegot6299 2 жыл бұрын
.ጥሩ ነው ስለ ፍቅር መስበክ ይጠቅማል እጂ አይጎዳም እንኳን ደስ ያላቹሁ ደስ ብሎኛል። 🙏 .ነገር ግን አንድነገር ልበል አርቲስቶች ፍቅር መስበክ በጎጆ ብቻ በቂ ነው ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው። ምንም የማያቁ የትግራይ፣የአማራ፣የኦሮሞ፣ የኢትዮጵያ ሰላማዊ ህዝብ በሄደበት እየተገደሉ፣ እየበረሱ፣ ባለበት ወቅት ለዛውም በአንዳንድ አርቲስት በሚባሉ በለው፣ቁረጠው፣ ፍጀው ባሉበት ዘመን ከማውገዝና የሰላም፣ የይበቃል ምላሽ ለሚቀድመው ህዝብ ከመስጠት እቺ የወፍ ጎጆ ከማበረታታት ብዙ ትልልቅ ጎጆዋች ማዳን አይቻለም ነበር? እባካቹሁ እንንቃ ተግባር ይቀድማል ከማጨብጨብ🤔 ሰላም ይሁንላቹሁ 🙏 ልቦናቹሁ ይገለጥላቹሁ❤
@seladngay1486
@seladngay1486 2 жыл бұрын
ትክክል
@melakebrhan1512
@melakebrhan1512 2 жыл бұрын
ታዴ፡ብሬ..ማየታችን፡በጣም: ደስ፡ ብሎናል፡የከበረ፧ ሰላምታ ፡ አቅርብል፡ዛሬም፡በልባች፡ትኖራላቹ፡ሌላው:ታዴ፡ አርሰናል፡ዘንድሮ፡እንደሜ ያደስተን፡ነው፧ታዴ፡የደስ ደስ፡የአርሰናል፡አዲሱ:ማልያ፡፡መላከ፡ (ሪኒ) ወንድም
@tinawoldaregay1032
@tinawoldaregay1032 2 жыл бұрын
Congrats both God bless your marriage long life together
@jesusisloveyou7617
@jesusisloveyou7617 2 жыл бұрын
She deserves !!!! its is not easy caring 9 months to have a baby .us a mom all mom deserves more than this .I appreciate her husband 🙏 .
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@abeshawendnew6336
@abeshawendnew6336 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ትዳራችሁን ይባርክ የወለዳችኋቸው ልጆች ይባረኩ ደስታችሁ ይብዛ አይለያያችሁ። አገራችንም እንዲህ አምሮባት ከዚህ በበለጠ ደስታ ይኖረናል ከእግዚያብሔር ጋራ።
@haregwinetesfaye384
@haregwinetesfaye384 2 жыл бұрын
የእውነት ባል ነክ እግዚአብሔር ትዳራቸው ይባርከው❤❤❤
@hirutabe
@hirutabe 2 жыл бұрын
እንኳንም ተወለድሽ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን🎂
@hirutethioshirk5869
@hirutethioshirk5869 2 жыл бұрын
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ምጥሽን ታቅልልሽ የኔ ቆንጆ ደሞ እርጋታሽ ደስስ ይላል🥰
@sofiasimachew8265
@sofiasimachew8265 2 жыл бұрын
ወረብ
@andeesha2782
@andeesha2782 2 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጆች ፍቅር መስጠት ሲያውቁበት
@merryarega6149
@merryarega6149 2 жыл бұрын
ክብር ከቤት ነው ወንድማችን ትልቅ ነገር ነው የማያረጀውን ፍቅር አሁንም ይስጣችሁ ደስሰሰሰ ትላላችሁ ጨዋ አደነኩሽ ❤👌👍
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘራችሁን፣ይባርክ።ተባረኩ።አሪፍ፣ነው።በርቱ።ሁሉ፣ለእዚአብሔር ክብር ይሁን።
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 2 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሀሪፍ ፕሮግራም ነው ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት መቻቻል ያብዛልን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የተባረከ ልጂ ያድርግላቹ
@lemlemwada5644
@lemlemwada5644 2 жыл бұрын
ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወንድ እድሜውን ሙሉ በጤና በክብር በመጎስ ይኑር በፍቅር ሺ አመት ኑሩ ዘራቹ ይባረክ
@terezagetachew-mv3nj
@terezagetachew-mv3nj 3 ай бұрын
ታዴ ምርጥና አራዳ ባል እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርከው 💕💕🙏🙏 ይገባታል💕💕💕
@jasmine2439
@jasmine2439 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መልክ ከፀባይ ጋር ስወድሽ በፍቅር ያኑራችሁ ።
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 Жыл бұрын
ምርጥ ጨዋ ግርግር የማይስባት ሳት ናት ።💚💛❤💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ፈጣሪ በፍቅር በደስታ ያኑራችው
@elhamyimer512
@elhamyimer512 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንዶች ልቦና ይስጣች
@almasahmad5494
@almasahmad5494 2 жыл бұрын
ዋውውው፡በጣም፡ታምራላቹ፡ወገኖቺ፡ፈጣሪ፡ትዳራቹን፡በብዙ፡ይባርከው፡ታዴ፡በጣም፡እንወደሀለን፡ተባረኩ፡
@ቃልቃል-ጀ9ዀ
@ቃልቃል-ጀ9ዀ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የላል አምበርሃን በሽለም ታውትሽ 🥺🥺🥺
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 жыл бұрын
ታደለ ሮባ ጨዎ የተረጋጋ ሠው አክባሪ ነው እንደዚህ በክብር አግብቶ ማየቴ ደሠ ብሎኛል
@arsemaenata2162
@arsemaenata2162 2 жыл бұрын
ይገርማል ያደለው እንደዚ ደስ ይለዋል አለ እንጅ የኔው
@temesgenjemberu7381
@temesgenjemberu7381 2 жыл бұрын
ታዴ እንኳን ደስ አላችሁ! ባለቤትክም እንኳን ደስ አለሽ(አንች መልካም ምርጥ ሴት ነሽ!) ሰርፕራይዙ ቢያንስሽ እንጅ እንዳልበዛብሽ የምታደርጊያቸው በጎ ምግባርሽ በጀርባሽ ይመሰክራሉ! እናም እግዚአብሔር ሁሉንም በቤታችሁ በረከትንና ደስታን ሁሌም ይድርግላችሁ!!!ትልቅ ምኞቴ ነው ታዴ በሙዚቃዎችህ እጅግ ይዘትና ቅላፄህ ሁሌም እደሰታለሁ! አንተንም እግዚአብሄር ሁሌም ያስደስትህ ! እወዳችሆለሁሁሁ!!! ሁልጊዜ የተባረከው የተዳር ዘመን ይከተላችሁሁሁሁ!!
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 2 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ሥታምሩ ፈጣሪ ሁለትታድርግሺ እህቴ
@trukalchannel8266
@trukalchannel8266 2 жыл бұрын
ዋውውውውው ለእኛም ለአላገባነው እንደዚህ አይነት ባል ይስጠን
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ
@melakebrhan1512
@melakebrhan1512 2 жыл бұрын
እንካን፡ማርያም፡መረችሺ:ታድዬ:እንኳን፡ደስ፡ያለ፡ በጣሞ: ደስ፡ብሎናል፡አንተ፡ታድዩ፡ ሰው፡ ወዳጀ፡አገር፡ ወዳጀ፡ቤተሰብ፡ ወዳጀ ፡ ነህ፡እግዛብሔር፧ቤተሰብን፡ይባርከል፡ታዴ፡(የሪኒ) ወንድም ፡ መላከ
@fefe7047
@fefe7047 2 жыл бұрын
Bewnet when I saw your wedding that you celebrated with your child hood friend gorebat ke merkato sefer leboch gare betam betam dess yele neber it was showing your love 💘and respect and when we saw this your wife baby shower how beautiful that showing lots 💖love respect bewnet tebarku lejochehenm Fetaree yasadglh good luck 👍💖💕
@negrobisrat2991
@negrobisrat2991 2 жыл бұрын
ሲፈቅድ ፍቅር መባረክ የልብ ቅንነትን አይቶ ከሱ መማር ይቻላል ተባረኩ
@Aweka-il4kn
@Aweka-il4kn 3 ай бұрын
ታዴ ላንተ ቃል የለኝም ተባረኩ በቃ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@yesuneshgetachew1348
@yesuneshgetachew1348 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ጨዋ እንኳን እመቤቴ በሰላም ገላገለችሽ ታዴ ምርጥ ባል ነክ ወንዶች ሁሉ እንዲሕ ለሚስቶቻቺሁ ምታስቡ ቢሆን ሴቶችም እንደዛው ብንሆን ፍቺ ሚባል ነገር አይኖርም
@اممحمد-ط6ك4ج
@اممحمد-ط6ك4ج Жыл бұрын
ትክክል
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 2 жыл бұрын
የኔ ኢትዮጲያ ውስጥ አርቲስት ቴዲና ሮፍነን ናቸው
@yeshiyeshi958
@yeshiyeshi958 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር በቤትታቹ የሠላምን ያድላቹ
@Lijeyassu
@Lijeyassu 2 жыл бұрын
ታዴ ምርጥ ሰው እንኳን ደስ አላቹ
@saramkhelil7567
@saramkhelil7567 2 жыл бұрын
Congratulations bro u look great and good to see you. this is Rukiya KHelil from California ዘፈኑ ትዝታ አመጣብኝ ማታማታ የእንዬ ሻይ ስንሸጥ እናዘፍነው ነበር
@ሜላት-ኀ1ሐ
@ሜላት-ኀ1ሐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርካቹ ትዳራቹ ኑሯቹ ሁሉ የቀና ያማረ ይሁን
@semiraumer4051
@semiraumer4051 2 жыл бұрын
ቆጆ ደርባባ ሴት ኢትዩጵያን የምትመስል
@SAMdave183
@SAMdave183 2 жыл бұрын
የመጀመሪያ ሚስቱ ከሆነች እውነትም የሚያስቀና ምርጥ ባል ነው::
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 8 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,9 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 64 МЛН
የፋሲካ በዓልን በአርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ መኖሪያ ቤት
52:03
Teddy Afro and his family on Ethiopian Easter part
14:25
Addis Channel
Рет қаралды 350 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 382 М.
Habesha date | Roba Junior and Rediet
26:51
Adabary Entertainment
Рет қаралды 283 М.
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12