🔥የታከለ ኡማ ዳዕዋ ...እብድ ሴት በወንዶች መስጂድ!!..ትንሹ ኢድ

  Рет қаралды 20,877

Mihas Tube

Mihas Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 141
@mihastube
@mihastube Жыл бұрын
ለመስጊዱ ሚያስፈለገው ሲሚንቶ 2000 ብር ብረት ባለ 12- 1130 ብር 10- 450 ብር 8- 650 ብር ድንጋይ (1 ሲኖ ) 16000 ብር ጠጠር (1 ሲኖ ) 32000 ብር አሸዋ (1 ሲኖ ) 23000 ብር አፈር (የሙሌት) ብሌኬት 35 ብር ቆርቆሮ 1ኛው 600 ብር የቆርቆሮ ማገር 150 ብር የቆርቆሮ ተሸጋጋሪ 250 ብር Bank account 1000437799637 ንግድ ባንክ እስማኤል ከድር እና አብዲ ያሲን ለበለጠ መረጃ 👇👇👇የመስጂዱ አስተዳደር ስልክ ቁጥር +251 91 292 3551 እስማኤል ከድር
@aishamohammed4459
@aishamohammed4459 Жыл бұрын
ተባረክ ልጄ ።እድሜህ ይርዘም ።መስሚያችሁን ያስተካክለው። የጉራጌው ጉዳይ ትክክል ነው
@اممعتصم-ك4و
@اممعتصم-ك4و Жыл бұрын
ቁረአን የቀራው ማሻ አላህ ተባረከ አሏህ ሌሎቹን አላህ ሂዲያ ይስጣቸው በርታ ወንድማችን
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
Beknnet demrigni wude
@_Muniba_bint_Hayire
@_Muniba_bint_Hayire Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታ
@FeteyHussen
@FeteyHussen Жыл бұрын
ኧረ. ወላሂ. የኔ. ቤተሰቦች. ያከብራሉ. እዴት. እደምናስለቅቃቸዉም. ግራ. ገብቶናል. አዎ. አብዛኛዉ. ወደ. ደቡብ. ነው. አላህ. ሂዳያ. ይስጣቸዉ.
@bintkadir4594
@bintkadir4594 Жыл бұрын
አላህ ይመልስልን እጂ ግራ ያጋባል
@lidacall5542
@lidacall5542 Жыл бұрын
በትህትና ማስረዳት ነው ቀጥታ ቢዳአ ነው ስትሏቸው አይረዱም እና እኛ ለናንተ መጥፎ አንመኝም በማለት ትህትና በሞላበት አናግሯቸው ኢንሻአላህ ይሰማሉ
@ሉሉዩቱብ-ተ1ኰ
@ሉሉዩቱብ-ተ1ኰ Жыл бұрын
ዱአ።አድርጊላቸውአላህ ሂዳያይስጣቸው
@ኡሙፈውዛን-ቸ9ሰ
@ኡሙፈውዛን-ቸ9ሰ Жыл бұрын
ጀዛክሏሁ ኽይረን
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
እኔ ወሎየ ነኝ ወላሂ እናትና አባቴ ሸዋልን ይፆሙ ነበር ግን ኢድ አይሉም
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ማሻአላህ መስጅድ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ለአስተማሪው ጥሩ ምክር ነው
@hamidaweynu7294
@hamidaweynu7294 Жыл бұрын
አላህ ያሳካው በመስጂዱ ደስ ብሎኛል በዚህ እድሜህ እንዲህ ማሰብህ አላህ ይጨምርልህ
@abdlemenmuradu-nb2pb
@abdlemenmuradu-nb2pb Жыл бұрын
ይመችህ
@madinadavood7707
@madinadavood7707 Жыл бұрын
እእ ታከለኡማ መሻአላህ
@Rahma123-hz6po
@Rahma123-hz6po Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@abshirhassan8072
@abshirhassan8072 Жыл бұрын
ወልላሂ ! ይህንን የጫት ምርቃና መዘዝ አይቼ ጫትን በእርግጥ ከልቤ ጠላሁት በርቱ.
@Muntaha0-z2v
@Muntaha0-z2v Жыл бұрын
Mshalh
@zedhabeshawit8401
@zedhabeshawit8401 Жыл бұрын
አላህይገዛችሁ መሥጅዱንምአላህየመጨረሱንቁዋይስጣችሁ አብሽርጥንክርወንድማችን
@ZahraZade-pi9fr
@ZahraZade-pi9fr Жыл бұрын
Yadema ala yetabekeke yarBe 🤲❤❤❤❤
@Alhamdulilah-g2r
@Alhamdulilah-g2r 5 ай бұрын
Wealeyikum Selam werahmetulahi weberkathu صلى الله عليه وسلم Jezak Allah kheyr wendime
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር Жыл бұрын
555እይታ 122ላይክ ሆሆ እያያችሁ ብገጩት ምናለ🎉
@አሚናትየአረህማንባሪያ
@አሚናትየአረህማንባሪያ Жыл бұрын
እካፊሮች ቴጂ ተጥደዉነዉ የሚዉሉት
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Жыл бұрын
አስታወሽኝ ረስቸው ነበር ላይክ አድርጉ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Жыл бұрын
አረ እኔንም አሰታወሸኝ የኔ ውድ እኛ የሙሰሊም ቻናል ወንድም እህቶቻችንን ካላበረታታን ማን ያበረታታቸዋል ግን እኔ የሙሰሊም ቻናል ገብቼ ላይክ ሳላረግ አሎጣም
@semirakemal3483
@semirakemal3483 Жыл бұрын
እኔደግሞ መጀመሪያነው ላይክማደርግለት
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
​@@semirakemal3483 እሬም ቀድሜ ነው ላይክ የማረገው
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@gezumenaj6904
@gezumenaj6904 Жыл бұрын
الله موجود بلا مكان ❤❤❤
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 Жыл бұрын
እሚገርም ነው አላህ ይድረስለን
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 Жыл бұрын
ሳህ ሳህ ሸዋል ኢድብሎነገር የለም አራትነጥብ
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@hidayaa7171
@hidayaa7171 Жыл бұрын
አላህቀጥተኛውን መገድይምራን
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@hamezyagalato5265
@hamezyagalato5265 Жыл бұрын
በትክክል ዉዲሜቺን
@semirayonis6804
@semirayonis6804 Жыл бұрын
Zeriynate. Allha Ytefalen. Amene
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
አላሁምመ ሠሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብይና መሀመድ
@hamza_awel
@hamza_awel Жыл бұрын
Wendemmee la allaah biyyee waddihaalawu.
@bintkadir4594
@bintkadir4594 Жыл бұрын
አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ኢላሂዬ
@arabia1239
@arabia1239 Жыл бұрын
ያርብ በራሕመትሕ
@saedakemer7686
@saedakemer7686 Жыл бұрын
insha allah yikoyal injii lazii masjid malakee ayikarim insha allah❤❤❤❤❤❤ antem bartaa allahyichamirilik
@tubahussein2704
@tubahussein2704 Жыл бұрын
mrt hesab new briir masebaseb arif new bcha allah yagzh
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ምርቃና ያስደንሳል
@አሚናትየአረህማንባሪያ
@አሚናትየአረህማንባሪያ Жыл бұрын
መጨረሻየን አሳምርልኝ
@ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ
@ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ Жыл бұрын
ሁሉም ጋ አለ ትንሹ ኢድ በጣም ነው የሚያከብሩት የኔም ቤተሠብ
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
Beknnet demrigni wude
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
ወላሂ ኢስልምናችን እኮ ነው ለሴት ልጅ ሀያእ እድታደርግ የሚያስምረን አልሀምዱሊላህ አለ ናእመተል ኢስላም
@amirisaabaoli9480
@amirisaabaoli9480 Жыл бұрын
As wr wb ahllaan yaa mihas inkuwan denah mataa ❤❤❤
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 Жыл бұрын
አህለን ብሮ
@semirayonis6804
@semirayonis6804 Жыл бұрын
Telakiy. Lemen. Bewelga. Meslem. Syialke. Altenagrkme?
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ Жыл бұрын
ዋአልኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ
@sitenaabdulhakim
@sitenaabdulhakim Жыл бұрын
Walekum salam werahmtul wabarakatu
@lobabahuseen6134
@lobabahuseen6134 Жыл бұрын
ላይክ
@amriyanesredin7990
@amriyanesredin7990 Жыл бұрын
ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
አህለን በርታ ማሻ አላህ
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
Beknnet demrigni wude
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
@@ramadantube ok demreshalehu
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 Жыл бұрын
መምህራኖች ሥነ ሥራአት ይኑራችሁ ሙያችሁን አክብራችሁ ሥሩ አለዛ ?
@አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ
@አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ Жыл бұрын
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱላሒወበረካቱ አህለን ሚሀሥ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 Жыл бұрын
አህለንንንን እኔግን ያልገባኝነገር ጉራጌላይብቻእኮአደለም የተከለኩለው ለምሳሌ ቡታጅራ አልተፈቀደም ኒቃብ ወራቤ እየሄዱነው ሚማሩት
@MunaAdam-kg9dz
@MunaAdam-kg9dz Жыл бұрын
አልገባኝም ማለት የምንችለውን ያቅማችንን መርዳት እንችላለን?
@z.bintislam7920
@z.bintislam7920 Жыл бұрын
Awo yachelshiwen aqimshi yafaqadewn ❤❤
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
ሀረር በጣም ነው ሚከበረው
@hidayaa7171
@hidayaa7171 Жыл бұрын
አውበጣም እኛምእየተመሣሠልነው አላህይምራቸው ከዋናውአሥበልጠውነው ሚያከብሩት
@JamilaSaiid-ze1qp
@JamilaSaiid-ze1qp Жыл бұрын
Alah.yichemrlh.wedm
@salehsseid8763
@salehsseid8763 Жыл бұрын
Habibi meseged wuset yeneberechewu setyo, yeamero besehtegna muslim ehetachen nate. yemesegidu astedader tenageriwal. dua enaregelatem belewal
@meymunahabib6113
@meymunahabib6113 Жыл бұрын
Ebdi aydelichim hindawe Nate American yehudi iko hager mihon restaurant stashqabite be sekiyuriti tiyiza niwu
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ወይ ጫት አኡዙቢላህ
@susubintbaba9364
@susubintbaba9364 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 Жыл бұрын
አቤት እውነትም የኦክሥጅን እጥረት ቱ ክክክክክ ወዶ አይሥቁ አሉ
@ሪችቢንትይማም
@ሪችቢንትይማም Жыл бұрын
👍
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ወይ እስክስታ ክክክ
@rozaseman9689
@rozaseman9689 Жыл бұрын
Mihas ante mache new Quran metgabizen
@saadakwt4013
@saadakwt4013 Жыл бұрын
👍👍👍🤣🤣🤣🤣🤣
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ታከለ ኡማ አላህ እስልምናን ይወፍቅህ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ጉራጌ ክልል ለምናችን? ዱኒያ ጊዜያዊ ቤታችን ናት
@jzkduehe193
@jzkduehe193 Жыл бұрын
አኡዙቢላህ
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
Beknnet demrigni wude
@salemalhrbe9310
@salemalhrbe9310 Жыл бұрын
ላይኳን ፈክቱለት ከከከከ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
ክልል ሆነ ቀረ ከነሡ ጋ ገደል ይግባ ከግዲ😢😢😢😢😢
@nessnur8160
@nessnur8160 Жыл бұрын
Aslamwualikum my br the lady came on Eid prayer on front stage was mentally sick please make a correction may Allah SWT gives her shiffa all around the world InshAllah Ameen!!!
@muslimshope4489
@muslimshope4489 Жыл бұрын
Chatin atinka
@nursefamohammed9402
@nursefamohammed9402 Жыл бұрын
በሀረሪ እንደውም የማይዳስስ ቅርስ ለማድረግ የሸዋልን ኢድ እየተሯሯጡ ነው
@bbaa9862
@bbaa9862 Жыл бұрын
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የኔወድም ስወድህ እኮ
@abubekerali1465
@abubekerali1465 Жыл бұрын
ጎበዝ አቀራረብህ ጥሩ ነው!!!የሀረርን አስመልክተህ ግን፣ ኢስላም ባጢል የሆነ ፣ከዲን ጋር የሚያላትም ባህል የለውም፣
@hamezyagalato5265
@hamezyagalato5265 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@rahama5324
@rahama5324 Жыл бұрын
የጎጃሙን ዝናቡን የሚለውን ነው ሰውየው የጨፈረው ክክክክክክ
@jannahjannah2398
@jannahjannah2398 Жыл бұрын
اسلام عليكم
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
መንግስት ጫትን ያጥፋ
@FaFa-ui5tu
@FaFa-ui5tu Жыл бұрын
lovelove😍😍😍🕍🕍🕍🕍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
እእእ ታከለ ኡማ ሙሥሊምነዉ እዴ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Жыл бұрын
ላ ነን ሙስሊምነው
@mihastube
@mihastube Жыл бұрын
Aydelem
@mihastube
@mihastube Жыл бұрын
Non muslim
@zinetadem5649
@zinetadem5649 Жыл бұрын
​@@mihastubeአይንህን አሞሀልደ ሚሀስ አላህ ያሽርህ
@nasihajemal7275
@nasihajemal7275 Жыл бұрын
harari kilil durom yikebral bahilachow nw ahun adababay wata enji adarewoch nachow hulum eydelum
@Nesrin6157
@Nesrin6157 Жыл бұрын
Yametahaw enkua be zefen eyecheferu new weyes languageun yemayakuten eyeshewedk new ante dedeb
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
1444 ነው
@mihastube
@mihastube Жыл бұрын
Ye befit nw habibi
@ከውሰርሙሀመድ
@ከውሰርሙሀመድ Жыл бұрын
ፈነከትናት ክክክክክ
@alfyia9642
@alfyia9642 Жыл бұрын
Yarbii Atw ezanln 21, kaflzmn sew erasun yat endal yalmwku yasznl
@Durbanwest
@Durbanwest Жыл бұрын
Benatih ehean sile gurage asiteyayet yesetewin llij amesiginilign ye Hak neger new yalew account number
@meymunahabib6113
@meymunahabib6113 Жыл бұрын
Selte niwu 😅😅😅😅
@idristofik1142
@idristofik1142 Жыл бұрын
የሀረሪ ዉ ወንድና ሴት ስደንሡ ተደነቅክ ባለፈው በለቀከዉ ቪድዮ ላይ ወንድና ሴት በአንድ ላይ በመስገድ ላይ እያሉ አሣይተህኝ ነበር እንድሁም በሌላ ቻናል ላይ ኢድ አልፈጥርን ሰላት ሴትና ወንድ አንድላይ እየሠገዱ አይቻለሁ ምንም እንኳን በሀይማኖታችን የተከለከለ ቢሆንም እኔ የበለጠ ግን ደስ ያላሌኝ ወንድና ሴት በአንድነት መስገዳቸዉ እንድሁም ቱርክ ሀገር መሥልሞች ቀብር አንድ ላይ ይቀብራሉ አንተ ለምን እንድህ ይሆናል ማለት ሳይሆን ከቻልክ ዉጣና ዳዕዋ አድርግላቸዉ አላህ ህዳያ እንድሠጣቸዉ ፀልይላቸዉ ገና ምን አይተህ ከዚህም የባሤ በአክሩል ዘማን ወንድና ሰት በአደባባይ ዝና አንደምያደርጉ ተነግሮናል አስቲ አ አ ቸርቺል አከባቢ ማታ አራት ሰዓት ዉጣ ጉድ ትላለህ አላህ ለሁላችንም ህዳያ ይስጠን
@asmaahusenethiopia9342
@asmaahusenethiopia9342 Жыл бұрын
Takelle umaa ina abiiy hullgize dawa yaregalluu hullu neger keras yiijemiiral lemiin atiisellmum iwunt bene biiyu kamenachu
@begood4all157
@begood4all157 Жыл бұрын
ስለ ጫት እራሱ ያብራራው በምርቃና ነው 😂
@nasihajemal7275
@nasihajemal7275 Жыл бұрын
Andegna nagn like balu ❤
@mihastube
@mihastube Жыл бұрын
👑🤝👍
@rahimam
@rahimam Жыл бұрын
አላህ ሙስተአን በጣም ያሳፍራል
@ሉሉዩቱብ-ተ1ኰ
@ሉሉዩቱብ-ተ1ኰ Жыл бұрын
አኡዙቢላህምንአይነትሰይጣንናት
@እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ
@እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ Жыл бұрын
ጉንችሬ ስሙ
@abdellahassen5176
@abdellahassen5176 Жыл бұрын
Betammmm yameral enkwan chegre enem alafe negn
@zdfegegtatube2196
@zdfegegtatube2196 Жыл бұрын
Gojamga new ycaferw
@Nesrin6157
@Nesrin6157 Жыл бұрын
Ante dedeb be harar shewal endeh yekeberal beleh yasayehew weshet new yasayehew yebahel chefera new nd setewash wellahi tenesh aykefehehem ende
@AbdulAli-xr6ri
@AbdulAli-xr6ri Жыл бұрын
ታከለ መልካም ሰው ነው!!
@rajuusalah45
@rajuusalah45 Жыл бұрын
ሸዋል ኢድ ምንድነው? ሰውዬ ጥናት ሳታደረግ ፣ሳትጠይቅ ከተኛህበት ፊጥ ብለህ ሙፍቲ ሙፍቲ አትሁንብን። እኛ ለአላህ ምስገና ይገባውና የአላህ ቁርዓንን ከማንም በፊት በእጃችን የፃፍን ዲነል ኢስላምን ጠንቅቀን የምናቅ ማህበረሰብ ነን። የኢስላም ኢድ ሁለት ነው።የኢስላም ኢድ ሶስት ነው ያለ የለም። ወደፊትም አይኖርም። ታዲያ ሸዋል ኢድ ምንድነው? አው ሸዋል ኢድ የሀረሪዎች ባህላዊ ኢድ ነው። ኢድ ለምን ተባለ? በሀረሪ ቋንቋ በዓል ኢድ ተብሎ ነው የሚጠራው። መንግሥት ከሁለቱ ኢዶች በላይ ለምን ለዚህኛው ትኩረት ሰጠ? አው ይህ የሀረሪ ባህላዊ ኢድ ነው። የሀረሪ መንግሥት ከኢትዮጵያ መንግሥት የተለየ አይደለም። ስለዚህ ለወከለው ህዝብ ባህል መስራቱ አዲስ ነገር አይደለም።
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 Жыл бұрын
ኧረ በድን ስም ባህል ብሎ ነገር የለም ምንም ሳይገባችሁ ትገርሙኛላችሁ የሸዋል ኢድ ነው እያሉ ኢድ ሁለት ነው ትያለሽ ጉድ ጭራሽ ቁርአንም በጃችን ፅፈናል አላልችሁም😂😂😂😂
@hamezyagalato5265
@hamezyagalato5265 Жыл бұрын
አረ ሞትኩኘ በሲቅ
@abdulazizmohammed6188
@abdulazizmohammed6188 Жыл бұрын
99 view 33 like des mil kuter ❤
@abdulatifabubeker9857
@abdulatifabubeker9857 Жыл бұрын
ወንድሜ አዘጋጅ ጫትን አትውቀስ አታመስግን ልጅ ነሕና አያድርስ በል ።አንተነትህን መጀረያ ፈልግ ዒድ 2 ነው ኢድፍጥር እና ኢድ አድሐ ብቻ ነው
@ayanendris350
@ayanendris350 Жыл бұрын
የታከለ ዳዕዋ? አትሸወድ ለፖለቲካ መሆኑን
@KA-td2hu
@KA-td2hu Жыл бұрын
Absolutely you are wrong, harari cultures woman and man not plying together
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,7 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 46)
29:07
ለዛ
Рет қаралды 167 М.
ኪያ  Kiya ( ክፍል - አምስት #5 )
25:45
Etop tv
Рет қаралды 6 М.
Ethiopia; ለፊ/ማ/ል ብርሃኑ ጁላ የተበረከተው ሽልማት!/
21:09
Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ
Рет қаралды 11 М.
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,7 МЛН