🛑የታኅሣሥ ቅዱስ ገብርኤል መዝሙራት🛑 የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || St. Gabriel Mezmurs Collection I

  Рет қаралды 3,941

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi

Күн бұрын

Пікірлер: 32
@Mikael12-04
@Mikael12-04 3 күн бұрын
የጥምቀት ቀደም ብሎ ይለቀቅልን🙏🙏🙏😭 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏
@tewahedodocumentary
@tewahedodocumentary 3 күн бұрын
ጥያቄያችንን አክብራችሁ የቅዱስ ገብርኤልን ዝማሬዎች ስላቀረባችሁልን የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል በአምላክ ፊት ጠበቃ ሆኖ ይቁምላችሁ❤ ተባረኩ
@FekaduFeka-q5h
@FekaduFeka-q5h 3 күн бұрын
ለጥር 4 የሐዋሪያው ቅዱስ ዮሐንስ መዝሙር እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yordan80
@Yordan80 3 күн бұрын
ስንጠብቅ ነበረ የራማው ቅዱስ ገብርኤልን ዝማሬዎች እንደምትዘምሩልን ስላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን:: በቤቱ አፅንቶ ያቆይልን ዝማሬ ዳዊትን መንግሰተ-ሠማያትን ያውርስልን::
@MdSalla-rr8uw
@MdSalla-rr8uw Күн бұрын
እግዚኦ በምህረትከ ስናሳዝን መንፈሳዊይ አገልግሎት እንደዚህ ቀዝቅዞ ማየት ያማል እግዚአብሔር ወደ ልቦናችን ይመልሰን ለዘመራችሁልን እህት ወንድሞቻን ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ የግዕዝ ስብስብ መንፈስ ያድሳል ቀጥሉበት❤❤❤❤❤
@elrohiyemariyam3340
@elrohiyemariyam3340 11 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እልልልልልልልልልልልልል አባቴ ቅዱስ ገብርኤል እወድሀለው ❤❤❤❤❤
@amogneshminuye
@amogneshminuye 3 күн бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን
@DerejeAyele-t9i
@DerejeAyele-t9i 21 сағат бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@kenenielthesonofmarry5227
@kenenielthesonofmarry5227 21 сағат бұрын
እሱ ነው እመአምላክን❤ የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ይባርካችሁ።
@ሁሉምበርሡሆነበርሱሆነ
@ሁሉምበርሡሆነበርሱሆነ Күн бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@WoinshetG
@WoinshetG Күн бұрын
እልልልልልልልልል🙏❤️ጠብቄይ የልጆቼ ጠባቄ ሰለ ሁሉ ደጉ ሊቀ መላአክ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አለዋቹ ብለን ፈጠነህ ድረስልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@yeabsratadesse9908
@yeabsratadesse9908 4 күн бұрын
አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን 🥰🥰
@tesfamichaelasfaw5770
@tesfamichaelasfaw5770 3 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@WoinshetG
@WoinshetG Күн бұрын
ጥኡም ነፍስን የሚያለመልም ዝመሪ መላአክትን ያስማልን🙏❤️
@Selomek
@Selomek 4 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏
@elroitube27
@elroitube27 12 сағат бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ቸሩ መድኃኒዓለም ያስማልን ወንድሞች እናመሰግናለን
@Ye_Kidusan_Mahibere
@Ye_Kidusan_Mahibere 2 күн бұрын
የገና መዝሙር እግዚአብሔር ቢፈቅድላችሁ እንደምትለቁ እናምናልን 🥰
@temesgenkidane-j7m
@temesgenkidane-j7m 2 күн бұрын
ብስራት ያስምዕኩሙ😘
@hermela376
@hermela376 3 күн бұрын
Zemare melaket yasmalen can u pls sing for kidus Urael too🙏🏻❤️
@tiruaynetkelem9753
@tiruaynetkelem9753 Күн бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!! በዛውም በነካ እጃችሁ የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሀይማኖት መዝሙራትንም አቅርቡልን????
@Betty-yf9yi
@Betty-yf9yi 2 күн бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን🙏🙏🙏
@Redietlemma2122
@Redietlemma2122 4 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🥰🙏🙏🙏
@MaryamawitSamson
@MaryamawitSamson 4 күн бұрын
🥰🥰🥰 zemare melaektn yasemaln ❤❤❤
@TewodrosGudeta-nd1jc
@TewodrosGudeta-nd1jc 4 күн бұрын
Please le Temket tolo lekekulen ....ena EGZIABHER yakbreln
@TewodrosGudeta-nd1jc
@TewodrosGudeta-nd1jc 4 күн бұрын
❤❤❤❤
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 Күн бұрын
ግእዙን እንድረዳው በአማርኛም ትጉ ቢኖረው ዝማሬዎቻችሁ ውስጥ ቢኖረው መልካም ነው 2በግእዝ 1ደግሞ በአማርኛ አዚሙልን
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 3 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏽
@ChernetHailu-ei2kn
@ChernetHailu-ei2kn 4 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@samrawitmesfin9865
@samrawitmesfin9865 4 күн бұрын
🙏🙏🙏
@amogneshminuye
@amogneshminuye 3 күн бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@destagebra4673
@destagebra4673 3 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@kalkidanyeshanew4113
@kalkidanyeshanew4113 4 күн бұрын
❤❤❤
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 25 МЛН
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 53 МЛН
ወረብ  ዘታኅሣሥ ቅዱስ ገብርኤል በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ
17:01
ልሳኑ-ዘያሬድ Lisanuzeyared
Рет қаралды 10 М.
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 25 МЛН