አያቴ ሰአዳ ማርገዙዋን ስሰማ ደገሰችልን❤😱part 2

  Рет қаралды 80,304

AWEL&SEADI

AWEL&SEADI

Күн бұрын

Пікірлер: 919
@fatmahussen9274
@fatmahussen9274 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በስአዳ ማርገዝ ደስያለው
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
👍👍
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
👍👍🌹
@አህመድጎጃምዮቱብ
@አህመድጎጃምዮቱብ 2 жыл бұрын
እኔ ቁጥር 1ምክንያቱም እህቶቼ በሙሉ በሀገራቸው እንድኖሩ ድጋሜ ስደት ሲሄዱ በጣም ነው ያማዝነው እና ማርገዟስደት እንዳትሄድ ስበብ ስለሆናት በጣም ደስ ብሎኛል
@አህመድጎጃምዮቱብ
@አህመድጎጃምዮቱብ 2 жыл бұрын
ኧረ አወል ሞያ እንደሌላት አስመሰልክባት ዶሮ ዶሮ እያልክ አታሸማቃት ሞያዋን በቤቷ ነው ጠርጣችሁ ማሳየት እንጂ በሰው ቤት አይደለም በዛላይ አድስ ምራት ናት አብረው አላሳለፉም እና ከባድ ነው
@zedtube463
@zedtube463 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@ራህማYouTube-m5z
@ራህማYouTube-m5z 2 жыл бұрын
"ከጀነት ድልቦች መሆን* *ትፈልጋለህ እንግዲያስ ላሐውላ ወላ ቁውወቱ ኢልላ ቢላህ በል"🌹 _"ብልሐትም ኃይልም በአላህ ቢሆን እንጅ የለም"።♡_
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@hasnahasna856
@hasnahasna856 2 жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ሀገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን
@ASH-zk4tfየመርሳዋ
@ASH-zk4tfየመርሳዋ 2 жыл бұрын
አሚንን
@semiraseid1706
@semiraseid1706 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
@@ASH-zk4tfየመርሳዋ ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
@@semiraseid1706 ውዴ ደምሪኝ
@ASH-zk4tfየመርሳዋ
@ASH-zk4tfየመርሳዋ 2 жыл бұрын
@@jemilaatube1904 እሽ ደሜዋ
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
ወይይ በቀሎ ታየኝ ማነው እነደኔ በቆሎ የሚወድ 🌺
@hiwot8723
@hiwot8723 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ኧረ ድምጽ ሁኑ አለቁ ወገኖቻችን
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው
@congrahorizon1632
@congrahorizon1632 2 жыл бұрын
በጠም ታምራላችሁ 😍😍😍የእውነት ፍቅር የፈለገ ገጠር ይሂድ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@Ekru-gx4hn
@Ekru-gx4hn 2 жыл бұрын
አይይይ ትዝታ አያቶቼ ቤት ስሄድ ከእናቴ በላይ አያቴ ታዝንልኝ ነበር 😪ሰዓድ እና አወል ምናል ትንሽ ብሸቅልበት ትዝታ እየቀሰቀሳችሁ በተረፈ ምርጥ ጥንዶች ውዴታ እስከ ጀነት
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2 2 жыл бұрын
ያረብ እደት ደስ ይላል ሀገር ሰላም ሆኖ እደዚህ ባንድ ላይ ቤተዘመዱ ተሰባስቦ ሲበላ ሲጠጣ ፍቅራችሁን ያብዛልን
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ 2 жыл бұрын
ወለየዎች ፍቅር ናችሁ እኮ ማሻአላህ 🥰🥰
@seady9546
@seady9546 2 жыл бұрын
ደምሪኝውደ
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ 2 жыл бұрын
በእዉነት ስደት በናንተ ጊዜ መልካም ነበር የስደት መልካም ባይኖረዉም ቢንስ እንተማመን ነበር አሁን ባል አግብተዉ እንኳን ማመን ከባድ ነዉ በተኛችበት ቪዲዮ ይቀርፃል ሲጣሉ ማስፈራሪያ ያደርገዋል
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@zdethiopian499
@zdethiopian499 2 жыл бұрын
መሻአላ ደስ ትላላችሁ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ለቤተሰቦቻችሁ አላህ ይስጣቼዉ🥰 ቀጣዩ በጉጉት ነዉ የምጠብቀው
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቤተስብ አድርጌኛ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@irikrir538
@irikrir538 2 жыл бұрын
ቡሉፊያ ስታምሩ🥰🥰ምርጥ ቤተሰቡ በጣም ታስቀናላችሁ🥰🥰🥰
@mnm1580
@mnm1580 2 жыл бұрын
አረ ተው ይቱቦች ድምፅ ሁኑ እባካቹህ ጨካኝ አትሁኑ አለቁ በሳኡድ እስርቤት አለቁ በሳኡድ ለሚገኙ ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@ወሎየነኝ-በ7ቐ
@ወሎየነኝ-በ7ቐ 2 жыл бұрын
ያወል ወንድም አሳቀኝ እደእስከዛሬ አበላልሽ ብይ አላለም ክክክክ
@fafimeltimedia8892
@fafimeltimedia8892 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ስትምሩ አበልዬ አይ እንባዬ ነው የመጣው ወላሂ ቤተስብ እኮ ትልቅ መካታ ነው አላህ ይጠብቃችሁ ብላችሁበት
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@SadSad-r6r
@SadSad-r6r Жыл бұрын
ካገርኮ ኑሮ ውዲነት ይላሉጂ በየቤቱ ስጋ ሞልቶል ማሻአላህ
@Sariy177
@Sariy177 2 жыл бұрын
እናትም አያትም ያላችሁ ታድላችሁ እናቴ ናፈቅሽኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@samirajamal1363
@samirajamal1363 2 жыл бұрын
😥😥😥😭😭😭 ጣም መታደል ነው እድ ሜ ልኬን በማልቀስ አለሁ
@mdahmad2253
@mdahmad2253 2 жыл бұрын
አፈወርቂ እህት አላህ ይለወነው የመሁነው🥰🥰🥰
@samiramohamad6765
@samiramohamad6765 2 жыл бұрын
@@samirajamal1363 አብሽ እኔም እዳችዉነኝ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸዉ
@rabiaseid9366
@rabiaseid9366 2 жыл бұрын
አይዞሽ ኢክሩየ
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
@@samirajamal1363 አይዞሽ ውዴዋ 😢 እኔም በስደት አባቴን አጥቻለሁ
@kadejayoutube
@kadejayoutube Жыл бұрын
የኔ እናት አነሡባቸዉ ሌላሠዉ አጨምሩም መገን ቤተሠብ ሁለየም ይኑሩልን ያለነሡ ደሥታ የለም ሠአዲ በሬ ሢባል አወራይ😂😂😂
@ለይላኡምጁናይድ
@ለይላኡምጁናይድ 2 жыл бұрын
ያላገባቹ የማዳም ቅመሞች ጎዶቸ 💐 አርሶ ነግዶ በርግዶ የሚያኖር ባል አላህ ይሥጣቹ የተጠዴርንዉም አላህ ያብጂልን
@ፋፊነኝህልሜናፋቂ
@ፋፊነኝህልሜናፋቂ 2 жыл бұрын
የምር ከልጅቱ አጠገብ ያለው ወድሜን መሰለኝ ስጋውን ወደነሱ ጠጋ ጠጋ ሲያደርግ😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ገጠሬዋነኝከወግዲ
@ገጠሬዋነኝከወግዲ 2 жыл бұрын
ማሻአላህአወል ወንድምህ ስነስረአትአላቸው ከሳአድጎንየተቀመጠውአተንይመስላል አላህ ትልቅደረጃ ያድርስልህ እናትየለለው ሁሉምእኔንይመስለኛል ሌላው ስለ ሱሌማን ጠየቁህ ለጓደኛህ ክብርአላቸው
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሩኝ
@zdነኝ-zd
@zdነኝ-zd 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እዴኔ የሚወዳች ው ካለ ላይክክ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
ፎዚየ ቤተስብ አድርጌኛ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@zdነኝ-zd
@zdነኝ-zd 2 жыл бұрын
@@yefkrbiteseb5534 እሽ
@zdነኝ-zd
@zdነኝ-zd 2 жыл бұрын
@@jemilaatube1904 እሽ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
🌸በሶስት ነገሮች ላይ እርግጠኛ ሁን!! ➀/ ከጌታህ በላይ ማንም አዛኝ የሌለህ መሆኑን፤ ➁/ ከጌታህ በላይ ስለ ጭንቀትህ የሚያውቅ አለመኖሩና፤ ➂/ ከአሏህ ሌላ የደረሰብህን ጉዳት የሚያስወግድልህ አለመኖሩን #ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ኢስላማዊ ትምህረቶችን ያገኛሉ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሩኝ
@toybatoyba9022
@toybatoyba9022 2 жыл бұрын
ሠአዳ እዲለኛነሽ አወልን አሏህ ሥለሠጠሽ
@ፍጡማየራያዋ
@ፍጡማየራያዋ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ገጥር በጣም ደስ ይላን ፅድት ያልኩ የገጠር ልጅ😍😍😍😍😍
@nuriyabintshamil9929
@nuriyabintshamil9929 2 жыл бұрын
ምን እንደ ገጠር ኡፍፍፍፍ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
እኒም።ዛሬክትማበሁን።መችምአርሳም
@gadammagadamma4103
@gadammagadamma4103 2 жыл бұрын
አወልየ ያገሬ ልጅ ደስ ትላላችሁ ሰይድ አማቴ መስተግዶው ያምራል መሻአላህ ይጨምርላችሁ
@ተምርእንድሬየቲርቲራልጅ
@ተምርእንድሬየቲርቲራልጅ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳን ደስ አላችሁ 🥰🥰ስአዲ ቦርሳሺን ሳታወርጂነው እንዴ ምግብ የበላሺው 😂😀🤣እስኪ እንደኔ የሰአዳን ቦርሳ ያየ
@fafibintseidkeasossa3091
@fafibintseidkeasossa3091 2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@fatumabintbaba7942
@fatumabintbaba7942 2 жыл бұрын
አላህ ለዚህቀን ሁላችንንም ያድርሰን በስደት ያላችሁሁሉ❤🥰
@halimauae9386
@halimauae9386 2 жыл бұрын
ሠአዲ በአላህ ቡሬሣሽን አዉርጂዉ እጅ
@abuhshshs5419
@abuhshshs5419 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ. ታምራላቹህ. እኔዚህ በመዳም ኩብዝ አጀቴደረቆን. እነተመረቅጋ. ትጨወታላቹህ.ብቻ አልሀምዱሊላሂ የመዳምቅመሞች ያሰብንው ተሳክቶ ላገራችን ያብቃን ያረብ
@halimamoha1366
@halimamoha1366 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ አላህ በቃችሁ ይበለን የሰዉ አገር ስልችት ያለን ሁላ ያረብ እኔማ እደት እደሰለችኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@halimamoha1366
@halimamoha1366 2 жыл бұрын
@@jemilaatube1904 እሽ
@ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል
@ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል 2 жыл бұрын
ስአዳ ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ናት የእኔ ውድ ደስ ሲል ዘመድን እየሄዱ መጠየቅ
@hawi5630
@hawi5630 2 жыл бұрын
ምራቄን አስዋጣችሁኝ ብሉ አፊያ ማሻአላህ
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 2 жыл бұрын
አይይይይይ ወላ ከቤተሠብ ጋር መገናኘት እንደት እንደናፈቀኝ የቡናዋ ነገር ግን ወዬ ቡና በጣም እወዳለሁ እናት እና አባቴን አያትን ስካድም ለምጄ ኢሻአላህ ወደፊትም እንደሚሆንልኝ ተስፋ አለኝ
@rahmatube1535
@rahmatube1535 2 жыл бұрын
ፍቅር እስከ መቃብር አወሌ ና ሰአዲ💖
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@abcabc7430
@abcabc7430 2 жыл бұрын
አየሰአዳ እራስወዳድነሽ ምናለ ማሻአላህ አወ ትልልቅናቸ ብትይ የኛይበልጣሉ ከማለት ከከከከከ ሲቀጥል ካማትቤት ሲከድ እደዝህ አይደለም የኔውድ ደህናአማቶችአለሉሽ ማሻአላህ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 2 жыл бұрын
ከከከከከ
@ዚዙየመርሳዋ
@ዚዙየመርሳዋ 2 жыл бұрын
ስአድ ቆንጆ ማሻአላህ ደስትላላችሁ
@semiethiotub
@semiethiotub 2 жыл бұрын
የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሰብ አድርጉኝ
@yhft1511
@yhft1511 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እኔም ይህቀን ናፈቀኝ ከባሌጋ አላህዋ በሰላምአገናኝኝ
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣቸው ለአያትህ💐💐💐💐
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@ሉባባሰይደ
@ሉባባሰይደ 2 жыл бұрын
የኔ እናት የሺ ሙሀመድ በጣም እመወደት እደናት መገን አባረጆ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@የፋኖልጅነኝ-ጘ4ዘ
@የፋኖልጅነኝ-ጘ4ዘ 2 жыл бұрын
የኔናቶች ስታምሩ ወሎገራገሩ ሀገሬ የዋሁህ ወገኔ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 жыл бұрын
ማሻላህተባረከላ በልፊያ ደስእሚሉቤተሠብናቸው አላህምዱሊላ እኳንአያትኖረህ
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 2 жыл бұрын
አህለን ማሮቸ እኳን በስላም መጣችሁ እውነት በጣም ደስስስስ ትላላችሁ ፍቅሩም ሁሉም ነገር ያለው ገጠር ነው እረዥም እድሜ ይስጥልህ ለአያትህ አወሌ ስላም ለሀገራችን
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 жыл бұрын
አሳዳጊያችሁ ይደግ አበላላችሁ ስርአት ያለው ማሻ አላህ እርግት ብላችሁ በስርአት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እኔስ አሳድጋ አሳድጋ እኔ ሳልጠቅማት ሞተችብኝ አያቴ 🥺🥺🥺🥺 እናቴን ያወኳት አያቴ ስትሞት ነው አየ ሞት ስንቱን ሸኘን አይይይይ🥺🥺🥺🥺
@ጀሚላወሎየዋ
@ጀሚላወሎየዋ 2 жыл бұрын
የኔ ወሎየዎች ደስስትሉ ብል አፊያ
@RoRo-fc6fr
@RoRo-fc6fr 2 жыл бұрын
ማሻአላ ደሥሥትሉ ያገሬልጆች ያክሥቴየልጂልጆችንምአሳየህኝአድገዋል በተረፈሁላችሁንምውድድድበርቱ
@seadatube5438
@seadatube5438 2 жыл бұрын
ሠላም ለሀገራቸውና ን ሠላም ለህዝባችን ፍትህ ለሥረኞች
@ዴካማየአላህባሪያ
@ዴካማየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አያት ያላችሁስዎች ታድላቺሁ አያት እንዳለው ስው የሚያስቀናኝ ስው የለም በዚች ምድርላይ
@ሁለገብይቶብ
@ሁለገብይቶብ 2 жыл бұрын
እኔም ሀገሬ ገብቸ ዘመዶቸን መዘየር ናፈቀኚኚኚኚኚኚ
@sahasahada1246
@sahasahada1246 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አወልየ ስትመለሱ ጉቢን እዲታሳየኝ በአላህ🥰🥰🥰
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige mari
@sart9828
@sart9828 2 жыл бұрын
ማሽአላህ ደሥትላላችሁ😍😍
@ዜድቢትባባ
@ዜድቢትባባ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ወላሂ አስቀናችሁን የኛንም ቀን ያቅርብልን ያረብ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 2 жыл бұрын
ስታምሩ:ከአይን:ይስጣችሁ:እኛም:ከስደት:መልስ:እንደዚህ:ለመደስት:ያብቃን:አገራችን:ሰላምያርግንል:አሜን
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ 2 жыл бұрын
እነዚህ ልጆች እደት እደምወዳቸው ልገራችሁ አይላላጡም ማማ ባባ ማሬ ፍቅሬ ምናምን የለም ጎበዞች ሌሎቹኮ በሚድያ ብቻ ነው ውሸታሞች
@fatumafatuma2084
@fatumafatuma2084 2 жыл бұрын
ሶላትሽን አትርሽ ስገዱ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 2 жыл бұрын
ማሻላ ማሻላ ሳህቴን እደት አዳማረኝ እኔ እራሱ እረ ጥራኝ ሀገሬ
@Nura__-we3pw
@Nura__-we3pw 2 жыл бұрын
የአላህ ደስ ስትል ማሻ አላህ ሀገራችን ሰላም ይደረግልን 🥺❤️💛🇪🇹አላህ ይጠበቅችሁ 🥰❤️
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሩኝ
@halemamohammad413
@halemamohammad413 2 жыл бұрын
ወይኔ ምራቄን ዋጥ አይይ እማየ ዛሬሥ አብሬሽ ብሆን አማረኝ ያልኳትን ትሠራልኝ ነበርኮ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@semutitube2351
@semutitube2351 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣችሁ 🥰 በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ያሰብንው ተሳክቶ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያርግልን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት እነደማመር
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@مؤمنهورقو
@مؤمنهورقو 2 жыл бұрын
አሚንንን
@hayathayat8142
@hayathayat8142 2 жыл бұрын
ማሻአሏህህህህህህ ብል አፊዬ ግን ሡሌ ለምን የለም
@zainabumar7894
@zainabumar7894 2 жыл бұрын
ደስ ትላለላችሁ እኛንም በሰላም ተብተሰቦቻችን አላህ ያገናኘን የመዳም ቅመሞች ስዴት እዴኔ የመረረው በላይክ ያሳየኝ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ
@zainabumar7894
@zainabumar7894 2 жыл бұрын
@@yefkrbiteseb5534 እሺ ውዴ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
@@zainabumar7894 ውዴ ደምሪኝ
@ywtwtetet256
@ywtwtetet256 2 жыл бұрын
ስታምሩ የኔ ወድምች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@ኢማንብንትአሊ
@ኢማንብንትአሊ 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭
@sadalove5843
@sadalove5843 2 жыл бұрын
እኔኮ እሚገርመኝ እስር ቤት ተሰቃይተው ፍትህ ስንት መልካም ሰወች ጩሆው አገር ቤትገብተው ይመለሳሉ አሁንስ ሰለቸኝ ለምን ተመልሰው ይሄዳሉ
@sadalove5843
@sadalove5843 2 жыл бұрын
አወልና ሳድ በጣም ነው እመወዳችሁ
@መሲየናቷልእልት
@መሲየናቷልእልት 2 жыл бұрын
ወላሂ ምንም አይነት ቃላት የለኝም መጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃችሁ በየሆዳችሁበት አካካያችሁንም ሰላም በሉልኝ 💞💞💞💞❤❤❤❤
@uaeuae9336
@uaeuae9336 2 жыл бұрын
ቤቱያምራል
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 2 жыл бұрын
ዛሬ ቀድማችሁኛል ስጠባበቅ ቆይቼ ኔቴም ደካማ ነበር ውይይ ቀደማችሁኝ ክክክክኮመተሮች ማሻአላህ ሰአድ እና አዊ እንካን ደስአላችሁወፍራችሁ ኑ
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
አገር ስሄድ የምሳመው ነገር ትዝ አለኝ ቆይ አሁን ወንድ ሊስመኝ ነውዴ ኪኪኪ እኔ ሀጅነይ ወንድ አልነካም ኮርታለች ይላሉ መቸም ከሊወሊ 😂 እናቴ የልጆቿንም ባል አትስምም ሰላም ብቻ ነው የምትለው በንግግር
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 2 жыл бұрын
የልጅ ባልኮ ሀጅ ነብይ አይሆንመሰ ልክ እደ ልጇ ነዉ የልጅ ባል
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
ያው አረብሀገርህዳ ኮራችነው የሚሉት
@Mነኝወለዮዋ-v6c
@Mነኝወለዮዋ-v6c 2 жыл бұрын
ኧረ ታጎቶቼ ከወድሞቼ ዉጭ አልስምም ሀራምነዉ ኮሩነዉቢሉ ይበሉ ድናችንነዉ
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
@@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ ትፈራለችና ነው ማሬ
@zebibahayiluyimer8541
@zebibahayiluyimer8541 2 жыл бұрын
ምላሽ ነው ይመስል የሄዳችሁት ማሻአላህ ገጠር ውስጤ ነው የዋህ ናቸውኮ የገጠር ሰወች
@yaasmin-w3d
@yaasmin-w3d 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ብል አፍያ ምርጦቼ 👍👍👍
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@zd5805
@zd5805 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ ደስ ይላል ብለአፊያ እኔ ራሱ ሀገር ብሆን ደግሸ እጠራችሁ ነበር ግን ሳውድ ነኝ
@ፋፌወሎየዋ
@ፋፌወሎየዋ 2 жыл бұрын
እደና አገርገቦቶ አያቱቤት መህዲያማረዉያረቢ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 2 жыл бұрын
እኔማ አያቴምቅማቴም ባድናቸው
@susuyube151
@susuyube151 2 жыл бұрын
አውየ የሺዋን እንኮን ደሥሥሥሥ ያለሺ በልልኝ እኔም ደስ ብሎኛል
@bogibogi3330
@bogibogi3330 2 жыл бұрын
የኔ ውብች ደስ ስትሉ ሀገራችን ሠላሞን ይመልስልን
@semiethiotub
@semiethiotub 2 жыл бұрын
የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሰብ አድርጉኝ
@የውርጌሳውፋኖ
@የውርጌሳውፋኖ 2 жыл бұрын
ማሸአላህ ሰአድ የኔ ሚስኪን ፈርታለች
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ የኔ ወድሞች እኔም ከናተጋር የምበላበት ቀን ናፈቀኝ አሏህ በሰላም ያገናኝን
@asdaad9010
@asdaad9010 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በሮቹ ሳምሩ🌺🌺
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ 2 жыл бұрын
ይሄቀን ናፈቀኝ ወላሂ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ 2 жыл бұрын
@@jemilaatube1904 እሽ ውዴ አይዞሽ ደምሪሻለሁ
@lubaba_15
@lubaba_15 5 ай бұрын
አወልዬ የኔወድም አላህ ሱባነሁ ተአላ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@medi7477
@medi7477 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር💚💛❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@momo9555
@momo9555 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ወይኔ የኔቀን መቸነዉ የኢቶጲያ እጀራ ፍትፍት ስጋወጥ እዳማረኝ እዉነት
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
ዋዉ ስታምሩ👌
@tube8677
@tube8677 2 жыл бұрын
መብሩክ ሠአዲና አወል እንኳንም ለዚህአበቃችሁ በሰላምወልደሽ የምናይሽያድርግሽ ሰአዲ
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ 2 жыл бұрын
ምነው ሰአዳ ሰበይ ፕረሳውን አታሰቀምጭውም ያለቅሰ ይመሠል ጠግረሺ 😂😂😂
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሀያትሙሀመድ-ረ8ዘ
@ሀያትሙሀመድ-ረ8ዘ 2 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከ
@Seid404
@Seid404 2 жыл бұрын
😂😂
@AaAa-m6j9i
@AaAa-m6j9i 5 ай бұрын
ሰአዲ &አወል ስወዳቺሁ ቤተሰቡን ሰይ አስለቀሳቺሁኝ እኔ በፊት የናቴ ወዲም አግብቶ ተከትየ ሄጀ ነበር አሁን ሆዲ ባሰኝ መገን ስደት ገጠር ናፈቀኝ
@Rita45738
@Rita45738 2 жыл бұрын
ወንድማማቾች ታምራላችሁ
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
እህቴ የኔ ቅን ቤተስብ አድርጌኛ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@lolpapamahmud8455
@lolpapamahmud8455 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ
@marifazw7969
@marifazw7969 2 жыл бұрын
መሸአላ ተባረክ አላ ያቀራረባቸው የምግቡ የሥጋው አረ ወየው ምራቄን እደዋጥኩ ጨረሣችሁ ኢቶቢያ ምግብ እየበሉ ቢደወ ይሠራሉ እደዛሬው የሚያምር ምግብ አላየሁም 🌹🌹🌹🌹🌹
@የገጠርልጅነኝ-ጐ3ለ
@የገጠርልጅነኝ-ጐ3ለ 2 жыл бұрын
❤ የኔ ምርጦች 😘
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@AaAa-m6j9i
@AaAa-m6j9i 5 ай бұрын
ወይይይይ ትዝታ መጣብኝ
@sameeraadem6430
@sameeraadem6430 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምራቄን አሷጣቸሁኝ አቦ 😂
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@zm5638
@zm5638 2 жыл бұрын
😂
@ekram..abdu....3350
@ekram..abdu....3350 2 жыл бұрын
አወልየ ሀያትህን አላህ ያቆይልህ ማሻ አላህ ሰዉ ናቸዉ የድሮ ሰዉ ስረአታቸዉ ሳምር
@ገጠሬዋነኝከወግዲ
@ገጠሬዋነኝከወግዲ 2 жыл бұрын
አብረውህ ይስሩ እድተዳደጉልህ ሱቅም ልብስም አቀሳቅሳቸው ይሳተፉአብረውህ
@تاازتنه
@تاازتنه 2 жыл бұрын
ወላሂ ሶለሂማን ባለመኖሩ ደብሮኛል
@ggguhjhvnhh2728
@ggguhjhvnhh2728 2 жыл бұрын
የኔምርጦቸ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር የኔምርጦች❤❤❤
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@mdabdela7403
@mdabdela7403 2 жыл бұрын
ዋው
@asmayimam5081
@asmayimam5081 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ቤታቸው ደስስስ ሲል የገጠር ቤት አይመስልም ዋውውው
@የወሎልጂ-ዐ9ደ
@የወሎልጂ-ዐ9ደ 2 жыл бұрын
ኮመታተሮች፣ቆይአትግፉኝ😀😀😀😀
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@የወሎልጂ-ዐ9ደ
@የወሎልጂ-ዐ9ደ 2 жыл бұрын
አርጌሻለሁ
@saadaa6222
@saadaa6222 2 жыл бұрын
መሸአላእኛንምለዚህያብቃንየመዳምቅመሞች፣፣✅🌹
@ሳራነኝየጉራጌልጅዩትዩብ
@ሳራነኝየጉራጌልጅዩትዩብ 2 жыл бұрын
እኔ ምለው ኧረ በአላህ ሴቶችዬ አረጋጉት ልጅ እኮ የአላህ ስጦታ ነው ገና ከማረገዛቹ ሶሻል ሚዲያ ላይ ማውራት ኧረ ይደብራል አላህን እንፍራ እንጂ
@TamimaMohamed-cn5jw
@TamimaMohamed-cn5jw 7 ай бұрын
ማሻአሏህተባረክአሏ
@ሀያትየወንድሜየሡየራሡ
@ሀያትየወንድሜየሡየራሡ 2 жыл бұрын
እርጉዝ በዛ በዩቱብ ማሻ አላህ 🤣🤣🤣
@sartt4348
@sartt4348 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😜
@ath1381
@ath1381 2 жыл бұрын
እኔ ዛሬ አረገዝኩ🧐
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@ሀያትየወንድሜየሡየራሡ
@ሀያትየወንድሜየሡየራሡ 2 жыл бұрын
@@ath1381 ጎበዝ💪🤣🤣🤣
@zainabumar7894
@zainabumar7894 2 жыл бұрын
@@ath1381 ክክክ
@hayuaumyusra5961
@hayuaumyusra5961 2 жыл бұрын
ሰዓዲ ቡና አትጠጭ ለእርጉዝ ቡና ጥሩ አይደለም አይመከርም ዶክተሮችም ይናገራሉ እኔን ከልክለውኝ ነበር እና ጥንቃቄ አድርጊ ትንሽ ፅንሱ ጠንከር እስኪል የእግር ጉዞ አታብዥ አላህ ይጠብቅሽ
@sdhsddh8427
@sdhsddh8427 2 жыл бұрын
መሸአለህ ብላአፍያ ዱለት እደት እደመረኛ እስተኒ ብይልኛ ሰአዳ
@fshdfsvx2071
@fshdfsvx2071 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስትላላቹሁ ፍቅራቹሁ ያስቀናል እንኳንም ወሎ ተወድን ብሉልኝ ጠጡልኝ አገር 🥰🥰🥰
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
ወንድሞቼ አስከፉኝ!🥺😧
19:29
Dagi Tube
Рет қаралды 130 М.
ባሌን በክብካቤ አስደመምኩት😍
16:00
AWEL&SEADI
Рет қаралды 24 М.
100ሺ 😂😂😂 | ቅመም ጎሽሜ
13:40
Tesfa Arts
Рет қаралды 115 М.
ደስታችን የሚያስደስታችሁ😍
13:22
AWEL&SEADI
Рет қаралды 95 М.
ሮዚን ጭቃ ደፋውባት😂
16:27
remu khan
Рет қаралды 439 М.
ያላሰብነው ተፈጠር ከቤት ውጡልኝ አለ😱
24:09
አይጣፍጥም ሰአድ  አበደች /
23:27
AWEL&SEADI
Рет қаралды 46 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН