KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Irregular Verb List
6:53
ከቴንስ በፊት መታወቅ ያለባቸው | Full Course | ክፍል 27
46:40
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
One day.. 🙌
00:33
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
የቴንስ ምንነት እና ጥቅም በሰፊው | Full Course | ክፍል 26
Рет қаралды 13,628
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 271 М.
Ak Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 82
@kassaareda3078
2 жыл бұрын
አስደሳች መምህር በዚህ ዘመን ያሉ ተማሪዎች እድለኞች ናቸው እንደምንተስኖት አይነት የተረጋጋ አስተማሪ ስላላቸው።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@luladayalamrewe8787
2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እድለኛ ነኝ
@dagim_aklilu
Жыл бұрын
የመምህር ምንቴ TG link እባክህ ወንድሜ
@fozifozi9176
Жыл бұрын
ወላሂ እኔ በጣም ነው ሚመቸኝ ብቻ ሊዩ አስተማሪ ነው
@AkberetBerhe-n2f
8 ай бұрын
I agree. God bless him.
@abusualih16
Жыл бұрын
በክፍያ እንኳን የማይገኝ የትምህርት አሰጣጥ እና በቀናነት እርጋታ ተላብሰህ ወገኔ ለመለወጥ እየተጋህ ስለሆነ ከልብ አመሰግናለሁ! መምህር ሚዲያው ለእንደዚህ አይነት ዓላማ ሲውሉ ደስ ይላል በርታ
@shimelisdemisse1120
2 жыл бұрын
It is an excellent lesson. I truly say, may God reward you for your hard work.
@ተመስገንደርሶ
2 жыл бұрын
Teacher Thank you for your learning
@God-Ma21Jes7iy9f
2 жыл бұрын
በጥሩ በተረጋጋ ነው የምታስተምረው በጣም ጎበዝ ነህ። ተባረክ
@AkTube
2 жыл бұрын
Thanks!!!
@selamgeremew7781
2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ
@ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ
2 жыл бұрын
Kal yelegnm betam enamesegnalen 🙏teacher ♥️♥️♥️🙏
@jesusislord702
2 жыл бұрын
Ene yemelau neger yelem egzabher keze belaye yebzaleh betam arefi hasabi new teacher betam enamesegenalen❤
@kindetadesse1805
2 жыл бұрын
Thank very Mach መምህር እጅግ አመሰግንሃለሁ
@luladayalamrewe8787
2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ጸጋው ይብዛልህ ዘመንህ ይለምልም
@ብዝ
2 жыл бұрын
ድንቅ መምህር 😍😍😍
@eyerusayalewu3171
2 жыл бұрын
BetamAmesgnalehu ticher
@rozyrozy3003
2 жыл бұрын
ኣሁን የምፈልገውና የሚያስቸግረኝ በተለይ በተለይ ያለፈ ጊዜን ለመግለፅ በጣም ነው ሚያስቸግረኝ እና ግራመር ከልብ ኣመሰግናለው 🙏በርታልን መምህራችን እውነቱን ለመናገር እዚ ጋር ኣልደረስኩም ርእሱን ኣይቼ ነው የገባሁት
@fozifozi9176
Жыл бұрын
ሹክርን ያ ቲቸራችን በርታ አላህ ይጠብቅክ አላህ ሂዳያ ይስጥክ
@milieshetu8661
2 жыл бұрын
You are smart teacher. Keep it up!!!!
@AkTube
2 жыл бұрын
Thank you!
@ሚካኤልወዳጅአባቴ
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናሉሁ መምህር እውነት እንዴት ደስ ብሎኝ እንደማዳምትህ 👌አስተዋይ እረጋ ያልክ ጐበዝ ነህ በርታልኝኝኝኝ እግዚያብሔር ፍቅር ሰላም ጤና ይስጥህ
@AkTube
2 жыл бұрын
Thanks a lot!!!
@meriamnur9239
2 жыл бұрын
Endet argey lamesgenek eskahun selayehuhu tequchehu you are amazing 👏
@eyasuyoutubechnale4794
2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ከልባችን
@birhanuwudu8701
2 жыл бұрын
teacher hono beminm meliku endante aderigo ayastemirm betam enameseginalen ahun bezehu ketilbet.beteley be amarigna kalun eyefetahi ena endet metekem endalebin bemastemarh betam adinakih negn
@tsigehailu9411
2 жыл бұрын
Thank you we etcher great job
@adaneyamrot1783
2 жыл бұрын
Tebarek
@lieltabera7998
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ቲቸር አመሰግናለሁ
@claraayaw4041
2 жыл бұрын
ለኔ፡የመጀመሪያዬ፡ምርጮዬ፡ነህ፡በርታ፡እግዝሀብሄር፡ይባርክህ
@luelkassie6451
2 жыл бұрын
Great teacher we thanks for teaching us
@tube5169
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@fatemaredwan926
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም እናመሰግናለን
@jobjoy9178
2 жыл бұрын
Bexam andenya nh...teacher bertalin ...enamesagnalen..🙏🙏🙏
@AkTube
2 жыл бұрын
Thanks!!!
@tadlatadla8733
2 жыл бұрын
Thank you to you
@bizuayehugebru
2 жыл бұрын
Thank you so much ገራሚ አገላፅ ነው😊
@bruktayttilaye5314
2 жыл бұрын
Thank you so much🙏
@demeking7214
2 жыл бұрын
Thank you so much for your
@selamawityemane2375
2 жыл бұрын
Thank you so much. I’m learning many things!
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብዙ ነገር የተማረኩበት ነው🙏
@የጌታነኝየጌታነኝ-ሰ3ፐ
2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ከልብ ነው የማመሰግነው በርታ እግዚአብሔር ሃይል ይሁን እና ሃገሬ ልገባ ትንሽ ቀራኘ ሳልገባ ብለምደው ደስ ይለኛል በተተቻለክ መጠን ቶሎ ቶሎ ብትለቅልን በጉጉት እጠብቃለው 👏👏
@AkTube
2 жыл бұрын
Thanks!!!
@luelkassie6451
2 жыл бұрын
Great job teacher
@Englishfunny5114
2 жыл бұрын
Welcome teacher
@netsanettowlde2395
2 жыл бұрын
Thank you
@tgcot431
2 жыл бұрын
Thank you my brother 💚💛❤🙏
@memebakla378
2 жыл бұрын
Thanks
@ፍቅርቃልነኝየኢትዮጵያልጅ
2 жыл бұрын
እሺ መምህራችን
@rahimush4916
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ቲቸር
@AkTube
2 жыл бұрын
Thanks Rahma!!!
@hanamekonenne5714
2 жыл бұрын
Thank you teacher ❤️❤️🙏🙏
@Biniam_Kelbesa
2 жыл бұрын
Hello there, it’s really astonishing tutorial & I would like to extend my deeper gratitude & much appreciation & I’m gonna be staying tuned on this Chanel.
@AkTube
2 жыл бұрын
You're very welcome!
@worekalem.mekuriaw5811
2 жыл бұрын
Thank.you.very.very.muche.my.teacher.good.job.keep.up.mentya
@worekalem.mekuriaw5811
2 жыл бұрын
God.bless.you.my.borther
@user-jh9yb3qy6p
2 жыл бұрын
Thank you so much teacher
@AkTube
2 жыл бұрын
You are very welcome!!!
@አማርቲዩብ-ኰ7ሸ
2 жыл бұрын
ይቅርታ ግን አማረኛ ቃላት ያንሰኛል ግን ያንተ ተማሪወወች እድለኞች ናቸዉ ምክንያቱም ተልብህ ሁነህ ነዉ እምታስለምረዉ እድሜህ ይርዘም
@jemaleshetu9473
2 жыл бұрын
Good
@mimialeme2055
2 жыл бұрын
Nice english teachr👌
@AkTube
2 жыл бұрын
Thanks and Welcome!!!
@UsmanAli-gj3bb
Жыл бұрын
ክፍል 27&29 አልተለቀቀም ወይስ አልተፃበትም
@የተረሳቻናል
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምን ተስኖት
@ethiopiayene5039
2 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችነ👌🙏
@yosefniguse4437
2 жыл бұрын
መምህር በጣም ነው ምናመሰግነው ግን ስለ tense ሰፋ ባለ መልኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እንጠብቃለን
@WeseneAbera-ox7dd
Жыл бұрын
Very Good😁😆😃😀🤣🤜
@hanamis16
2 жыл бұрын
አዲስ ነኝ ከየትኛው ነዉ መጀመር ያለብኝ🙏
@massarat1233
2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም
@hanichoh1910
2 жыл бұрын
እንግሊዘኛ አዳምጣለሁ እናገራለሁ ነገር ግን መፃፍ አልችልም ምን ትመክሩኛላችሁ ???
@fikehope2148
2 жыл бұрын
ውለታህ አለብኝ መምህር ከልቤ አመሰግንሃለሁ 🙏🙏🙏
@tsadikuderesetsadidere4868
2 жыл бұрын
ስሞችን እንደት እንድናበዛ ባስተማርከዉ ርዕስ እንደዛ ብለን ስንቀይር የትርጉም ለዉጥ አያመጣም እንደ? ለምሳሌ ዋይፍ ልፍ የመሣሠሉት ላይ ቪ ስጨመርበት የትርጉም ለዉጥ ምኖር ይመሥለኛል ከዚህ በፍት ያስተማርካቸዉ ትህምርትህርቶች የምገርሙ ናቸዉ በጣም ወድጀዋቸዋለሁ
@AkTube
2 жыл бұрын
የትርጉም ለውጥ አያመጣም፣ ቁጥሩን ከማብዛት የዘለለ። ምክንያቱም Life ህይወት ሲሆን Lives ደግሞ ህይወቶች ይሆናል። ቁጥሩ በዛ እንጂ የትርጉም ለውጥ አልመጣም።
@messeretmateos7786
2 жыл бұрын
🍇🍇🍇🍇
@melonekonjomelonekonjo4394
2 жыл бұрын
Teacher tactics Iike 1 hours ok
@gabrialex5863
2 жыл бұрын
እባክህ ፊዚክስ ጨርስልን እና ሌሎቹንም
@AkberetBerhe-n2f
8 ай бұрын
Thank you so much.
@natiyoutub502
2 жыл бұрын
Thank you teacher 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@danieleshete75
2 жыл бұрын
Thanks
@tsadikuderesetsadidere4868
2 жыл бұрын
ስሞችን እንደት እንድናበዛ ባስተማርከዉ ርዕስ እንደዛ ብለን ስንቀይር የትርጉም ለዉጥ አያመጣም እንደ? ለምሳሌ ዋይፍ ልፍ የመሣሠሉት ላይ ቪ ስጨመርበት የትርጉም ለዉጥ ምኖር ይመሥለኛል ከዚህ በፍት ያስተማርካቸዉ ትህምርትህርቶች የምገርሙ ናቸዉ በጣም ወድጀዋቸዋለሁ
@carmlaaa7732
2 жыл бұрын
thankyou
6:53
Irregular Verb List
Ak Tube
Рет қаралды 6 М.
46:40
ከቴንስ በፊት መታወቅ ያለባቸው | Full Course | ክፍል 27
Ak Tube
Рет қаралды 24 М.
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 9 МЛН
00:33
One day.. 🙌
Celine Dept
Рет қаралды 79 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 43 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 27 МЛН
25:39
ሆዴና ጂጂ ዛሬ እየተባሉ ነው
ቅምሻ
Рет қаралды 4,5 М.
32:58
የማዳም ቅመሞች ተወካይ ነኝ እዚህ ወንበር ላይ ብቻዬን አልተቀመጥኩም...ከኢትዮጽያ ላግባሽ የማይለኝ የለም ...የቀድሞዋ የቤት ሰራተኛ ፋሲካ ቶላ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 50 М.
16:41
Present Perfect Tense | Full Course | ክፍል 32
Ak Tube
Рет қаралды 52 М.
53:36
Verb | Full Course | ክፍል 18
Ak Tube
Рет қаралды 80 М.
27:09
"like" በተለያየ መንገድ | various meanings of “like”
Maraki English with abi
Рет қаралды 95 М.
25:02
Past Perfect Tense | Full Course | ክፍል 37
Ak Tube
Рет қаралды 39 М.
20:21
Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News December 15, 2024 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 5 М.
25:40
በመጨረሻም ተሳካልኝ. ሩታን የራሴ አደረኳት❤️
Dani Royal
Рет қаралды 51 М.
36:01
Simple Present Tense | Full Course | ክፍል 30
Ak Tube
Рет қаралды 139 М.
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 9 МЛН