የጥብስ ቅመም ይሄንንማ አሁኑኑ አዘጋጁት ሽታው ቤቱን አውዶታል Ethiopian Tibse Spice preparation from herbs

  Рет қаралды 67,415

milkana tube ሚልካ

milkana tube ሚልካ

Күн бұрын

Пікірлер: 62
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ የዛሬው ቅመም ለጥብስ ብቻ ሳይሆን ለወጥ ለሳላድ ለዱለት ለቅቅል ለዳቦ ማድረግ ትችላላችሁ
@NetsiNetsisho
@NetsiNetsisho 19 күн бұрын
ወዴ መጠኑን አሳይን
@milkanatube4685
@milkanatube4685 10 күн бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ ሰሞኑን ቪዲዮ እሰራለሁ እንደገና ​@@NetsiNetsisho
@yewashetwalelegn
@yewashetwalelegn 7 сағат бұрын
እናመሰግናለን ተባረኪ
@tgTube-1011
@tgTube-1011 3 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ሚልክዬ እግዚአብሔር ይመስገን ዋዎ በጣም አሪፍ ቆንጆ የጥብስ ቅጠል ልዩ ነው ጎበዥ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Жыл бұрын
ሚልካዬ በጣም ልዩ ነዉ ይሄማ ይሞከራል👍❤️❤️
@FikirFikir123
@FikirFikir123 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ ቅመም ነው መልካም በዓል ይሁንልን
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
Amen Amen
@Ameleyilma234
@Ameleyilma234 Ай бұрын
የገባው ብቻ ይስራ እናመሰግናለን
@adona21adona16
@adona21adona16 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሚልካዬ በጣም ምርጥ የጥብስ ቅመም አዘገጃጀት ነው የበአል መዳረሻ እንደ መሆኑ በጣም ወሳኝ የቅመም አዘገጃጀት ነው ው የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን❤ሼር
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
Amsegenalehu
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሚልካዬ ወቅቱን የጠበቀ ስራ ለስጋ መጥበሻ የቅመም አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን ወድጄዋለው የሰሩ እጆች ይባረኩ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
Amen Amen
@KidaneMared
@KidaneMared 12 күн бұрын
ሰላም ነሽልን ትምህርቱ መጠንና ልኩን ማወቅ ነው
@milkanatube4685
@milkanatube4685 10 күн бұрын
አመሰግናለሁ እሺ አሳውቃለሁ ሰሞኑን
@tititadesse8270
@tititadesse8270 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት መልካም በአል ለአንቺማ።
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 күн бұрын
አሜን እማ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@EmbetGirma-e8g
@EmbetGirma-e8g Ай бұрын
Thanks!!
@milkanatube4685
@milkanatube4685 10 күн бұрын
Your welcome Dear ❤❤
@tinaylol2843
@tinaylol2843 Жыл бұрын
ሽታው እኔንም አወደኝ ለጥብስ ብዬ ቅመም አዘጋጅቼ አላቅም ሚኩ ባለፈውም ፓስታ ስትሰሪ የተጠቀምሽውን እጠይቅሻለሁ ብዬ እረሳሁት በነካው እጅሽ ሹክ በይኝ😁 ይሄኛውን ደሞ ነገ በጥብሱ ያገናኘን ወድጄዋለሁ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 күн бұрын
እሺ ውዷ በደንብ ነው እንጂ አመሰግናለሁ
@zibadassefa7762
@zibadassefa7762 7 күн бұрын
የኔእናት ጦስኝ ለሻሂነው ኮሰረት ለቅቤማንጠርነው እሚሆነው ጤናዳምም ለጥብስአይሆንም ተመልክች ለማግኘት ብለሽ የማይሆነውን አዘባርቂ ለጥብስ እሚሆን እሮዝመሪእና ኮረሪማነው የኔናት ሞያውንበታብላሽውመልክም ነው
@milkanatube4685
@milkanatube4685 5 күн бұрын
የሁሉም ሞያ የተለያየ ስለሆነ አንቺም የራስሽን ተጠቀሚ ባለሞያ እናት ስላሳደገችኝ አንድን ነገር ለተለያየ ነገር እጠቀመዋለሁ ጤናዳም በርበሬ ላይ እንደሚገባ ላታውቂ ትችያለሽ ጦስኝ ለሻይ ብቻ ትያለሸ? ስንት ነገር ላይ እንደሚገባ ብታውቂ ይቆጭሽ ነበር ባለመጠቀምሽ ባለማወቅሽ አሳዘንሽኝ በለመድነው ብቻ ከዛ ወጣ ማለት አንፈልግም ሀበሾች ሰው ሲሰራ ግን ለመንቀፍ አንደኞች ነን የምቀኝነታችን ጥግ ከአለም አንደኞች ነን አረ እግዚአብሔር ይማረን
@Hiwot246
@Hiwot246 Ай бұрын
Can you put the link for the grinder? Can you show the picture of the grinder.
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 күн бұрын
images.app.goo.gl/eMZw8AHhpMS5JDD48
@birukaklilu7438
@birukaklilu7438 3 ай бұрын
ጥሩ ነው ነገር ግን መጠኑን በማንኪያ በስኒ በምን ትለኪዋለሽ????
@milkanatube4685
@milkanatube4685 10 күн бұрын
አመሰግናለሁ እሺበመጠኑ ዙሪያ ሌላ ቪዲዮ እሰራለሁ❤❤
@meseretelias9113
@meseretelias9113 3 күн бұрын
በርበሬ ጨምሪበት
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Жыл бұрын
like and share👍👍👍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Жыл бұрын
Like and share👍👍👍
@ZeinebSeid
@ZeinebSeid Ай бұрын
መጠኑን ብታሳውቂን
@enanatesfaye1030
@enanatesfaye1030 3 ай бұрын
በጣም ያምሪል መፍጫው የትነው ይሚገኝ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 ай бұрын
ከአማዞን አመሰግናለሁ ቆንጅዬ
@Hiwot246
@Hiwot246 Ай бұрын
Can you put the link please.​@@milkanatube4685
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 күн бұрын
images.app.goo.gl/eMZw8AHhpMS5JDD48
@YewerkuhaBereket
@YewerkuhaBereket Ай бұрын
መላም የለበትም ወይ ሽርክት ነዉ የሚሆን???
@milkanatube4685
@milkanatube4685 10 күн бұрын
መካከለኛ ቢሆን ይመረጣል አመሰግናለሁ❤
@astekastek1000
@astekastek1000 Ай бұрын
እህቴ የጥብስ ቅመም ስትዬ የስጋ ቅመም ማለትሽ ነዉ
@sipara9224
@sipara9224 Ай бұрын
ስታስቂ የስጋ ቅመም አለው እንዴ?
@RozTybe
@RozTybe 2 күн бұрын
❤❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Жыл бұрын
አረ ላይክ እና ሼርርርር👍👍👍
@FatimaAhmed-m1i4e
@FatimaAhmed-m1i4e 28 күн бұрын
Korarima Koserat Rozmeriy Tenadam Tosign Tinis moke adrgo mefchet
@SelamSara
@SelamSara Ай бұрын
ውድ እህቴ ኮሰረትና ጡስኝ በትግርኛ ምን ይባላል በናትሽ ንገርኝ እሺ.
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 күн бұрын
በትግሪኛ አላውቀውም እማ
@asqw6481
@asqw6481 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ግን ኢሄ የስጋ ጥብስ ለመስራት ብቻ ነዉ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 күн бұрын
እኔ ዳቦላይም እጠቀመዋለሁ ዝርዝሩን ከቪዲዮ በታች ፅፌዋለሁ
@alembekele7331
@alembekele7331 4 ай бұрын
menewe yena geltu?
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 ай бұрын
ወጥእንዴት እንደሚሰራ እንኳን አታውቂም በየፔጁ እየዞርሽ ስድብ አረ ሰልጥን በይ🤔😆ሗላቀርነት ይብቃሽ እግዚአብሔር ይገስፅሽ
@Hiwot246
@Hiwot246 Ай бұрын
የታመሰበትን፣ምጣድ፣በደንብ፣ አሳዬው። የቆረጠ፣video ነው። መፍጫውን፣በደንብ፣ አሳይን፣ የተቆረጠ፣video ነው። ከየት፣ነው፣ የገዛሺው። please put the link.
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 күн бұрын
images.app.goo.gl/eMZw8AHhpMS5JDD48
@ZeynbaMohammed-d7f
@ZeynbaMohammed-d7f Ай бұрын
ለምንይሆናልንገሪን
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 күн бұрын
ዝርዝሩን ከቪዲዮ በታች ፅፌዋለሁ
@meserettekalegn
@meserettekalegn 23 күн бұрын
እኔም አዘጋጃለው ለቤቴ ካንቼ ብዙ ሞያ አወኩኝ አድንቄሻለው የኔንም ዬቱብ እዬልኝ አሳድጉኝ አዴስ ነኝ
@alembekele7331
@alembekele7331 4 ай бұрын
lewte tanadammmmm😢
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 ай бұрын
ሲጀመር ስታውቂ እኮ ነው እናቶቻችን በርበሬ ሲያዘጋጁ ጠጋ ብለሽ እይ ካለጤናዳም በርበሬ አይደለዝም እሺ እየዞርሽ ከምትነቅፊ ጠጋ ብለሽ ሞያ ተማሪ ሀበሻ ከመማር ይልቅ ስድብና ነቀፌታ ምቀኝነት ይቀናዋል ለዚህ ነው የማያልፍልሽ
@عائشهعمر-خ1ع
@عائشهعمر-خ1ع 3 ай бұрын
ጦሲኝ ማለት ምን ማለት ነው???
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Ай бұрын
Thyme ይባላል
@asqw6481
@asqw6481 Ай бұрын
​@@milkanatube4685organo adel
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Жыл бұрын
ሌሎቹን ማግኝት ይቻላል ግን የኮረሪማ ፍሬ ግን ማግኝት አልችልም ካልሱ ማዘጋጀት ባልችልም ግን ለጎደኞቸ መንገር እችላለሁ ግን የኮረሪማው ጉዳይ ነው እንጅ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
ሔል መጠቀም ትችላለህ በኮረሪማ ፋንታ አመሰግናለሁ
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Жыл бұрын
@@milkanatube4685 እኔ ብዙ አላቅም ግን ጥብስ ስለምወድ ነው የጠየኩሽ በዛ ላይ ምኖረው ካናዳ ነው እንደልቤ የማግኝት ቻንስ የለኝም
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 Ай бұрын
ኮረሪማ ህንዶች ሱቅ ማግኘት ትችላለህ ወይም ሀበሻ ሱቅ ወይም Walmart ሱቅ ይገኛል
የሰላጣ ቅመሞች(Salad dressing)
20:46
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 254 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
የመከለሻ ቅመም  | 7 spice mixes......|
11:22
Melly spice tv
Рет қаралды 185 М.
የጥብስ ማጣፈጫ ቅመም አዘገጃጀት
6:42
የግሌ ሞያ(yegle moya )
Рет қаралды 2,2 М.
Жекпе-жек. Төртінші тур | Екінші топ | Jaidarman 2022
1:6:41
I WANT SUMO (Shorts Version)
0:30
FilmPop
Рет қаралды 50 МЛН
Oh no😱 EPIC Kissy Missy broke her teeth SITUATION by COOL TOOL
0:39
ЛАГЕРЬ  VIBES  2 | ҚАЗАҚША КИНО | КОМЕДИЯ
27:12
OSCAR Kazakhstan Films
Рет қаралды 66 М.
Ангел против Демона кто победит 😱
0:49