የጠፉ መልእክቶችን እንዴት ማየት እንችላለን - How to see deleted message on android

  Рет қаралды 17,057

Nati App tube

Nati App tube

Жыл бұрын

የጠፉ መልእክቶችን እንዴት ማየት እንችላለን - How to see deleted message on android
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በ ዛሬው Video ላይ የጠፉ መልእክቶችን በቀላሉ ለማየት ስልካችን ላይ ማስተካከል የምንችለውን ጠቃሚ ሴቲንግ ይዤላችሁ መጥቻለው ትጠቀሙበታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለ KZbin ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ቪድዮው ከተመቻችሁ like እንዲሁም ይህ ቪድዮ ለሌሎች እንዲደርስ share በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @natiapptube
እነዚህን ቪድዮዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው
You May also Like
የድሮ ጥቁር እና ነጭ ፎቶዎችን ወደከለር መቀየር • እንደዚህም ይቻላል ጥቁር እና ነጭ ...
አዲሱን telebirr አካወንት አከፋፈት • አዲሱ telebirr አፕልኬሽን አካ...
የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማንም እንዳይሰራ ማድረግ • ምርጥ ነገር የስልካችንን እስክሪን ...
የ ስልክ internet ፍጥነትን ለመጨመር • ኢንተርኔታችሁን በጣም ፈጣን ለማድረ...
የ facebook ስማችንን በ ሁለት ደቂቃ ለመቀየር • እንዴት የ facebook ስማችንን ...
ምርጥ ሁለት የስልክ አፖች • ምርጥ ሁለት አስፈላጊ የ ስልክ አፖ...
Facebook እና messenger ላይ online እንዳንታይ ማድረግ
• Facebook እና massenger ...
Social Media
Telegram: t.me/NatiApplink
ስልክ |አፕ| አፕልኬሽን| አፖች| Nati App
#nati_app #አፕ #ስልክ #ዋትሳፕ #ኢሞ #ቴሌግራም #ebs #seifuonebs #app #ebstv #bestandroidapps #bestapps #androidapps #app

Пікірлер: 47
@lulatube5109
@lulatube5109 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ናቲየ በርታ እሺ ጎበዝ
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
ይመችሽ
@rinasjemal1725
@rinasjemal1725 Жыл бұрын
tnx nati
@UaeDibba-tv8gq
@UaeDibba-tv8gq 6 ай бұрын
አቦ ፈጣሪ ይባርክህ❤
@user-oh7he3nl6k
@user-oh7he3nl6k 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ቴሌ ግራም ሰራ ዋሳብና ኢሞ እቢ አለ
@user-rz8yl6ip2f
@user-rz8yl6ip2f 17 күн бұрын
እሺ በጣም አሪፍ ነው ግን ቴሌግራም ሳይሆን በእሞ ስራልኝ የቀርታ ጋ
@Rayuma-uf5cx
@Rayuma-uf5cx 3 ай бұрын
Yeteleye tiyakie, Telegram lay yemntekemewn text lela sew mawek/mayet yichilal?
@elukaya9653
@elukaya9653 16 күн бұрын
thanks
@user-kr3ku6kl4r
@user-kr3ku6kl4r 9 ай бұрын
Yene wid imo lay yetlakelignin melikt atfichewalew endet memles chilalew
@yorgowalid9439
@yorgowalid9439 11 ай бұрын
ኡኡ ወድሜ የምር ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤ ግበዝ
@natiapptube
@natiapptube 11 ай бұрын
ይመችክ
@nemaabee3966
@nemaabee3966 9 ай бұрын
ናቲዬ ለኔ ግን አልመጣልኝ ምክንያቱም ስልኬ ሌላ ሞዴል ነው ተዳ ምንድነው መፍቴው🤔🙏
@brukie7774
@brukie7774 5 ай бұрын
ኧረወንድሜ የጠፋሁትን እንዴት መመለስ እችላለሁ በናትክ
@user-qq3mh5fc5v
@user-qq3mh5fc5v 11 күн бұрын
Ere eske ytefa tlgram endat lmlsew profilne chemero endate lmelsew tdeltobgn meslgn eski agezgn
@user-br9ly2og2w
@user-br9ly2og2w Ай бұрын
እናመሰግናለን በርታልን
@natiapptube
@natiapptube Ай бұрын
Thank you
@hayatjohar5789
@hayatjohar5789 3 ай бұрын
ፎቶ እና ሪከርድ እደት ነው የምናየው
@user-ww4hv1og6x
@user-ww4hv1og6x Жыл бұрын
የኔ ግን የለውም ምን አማራጭ አለ??
@rinasjemal1725
@rinasjemal1725 Жыл бұрын
👍👍👍
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
Betam amesegnalew kelb
@akliluhagos381
@akliluhagos381 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ናቲ ግን የኔ እንደሱ አይመጣም ይለያያል መባይሉ ሳምስግ ሳምግን ነው ግን ሌላ ነው ሚመጣብኝ
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
Nottification history የሚል የለውም
@akliluhagos381
@akliluhagos381 Жыл бұрын
@@natiapptube አለው ግን ሄስትሪ የሚል የለውም ሞባይሉ ሉዩነት አለው ዘሮ ዘሮ አመሰግናለሁ ናቲየ
@melatzebene9841
@melatzebene9841 Жыл бұрын
ናቱ ሰላም ነው ኢሞ አልከፍት አለኝ ማለትም ስገባ እየመለሰ ተቸገርኩ ምታውቀው ነገር ካለ ተባበረኝ 🙏🙏
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
በውስጥ አናግረኝ
@melatzebene9841
@melatzebene9841 Жыл бұрын
@@natiapptube በምን
@makyamd6204
@makyamd6204 Ай бұрын
Brta
@natiapptube
@natiapptube Ай бұрын
አመሰግናለው
@user-gx3eu1nq3j
@user-gx3eu1nq3j 8 ай бұрын
ናቲየ ፕሊስ ኢሞየ አረጓደም ሆነ ቀይ አያበራም ምኑን እደነካሁት አላቅም በፈጣሪ ቪድወ ስራልኝ🙏🙏
@natiapptube
@natiapptube 8 ай бұрын
እሺ በውስጥ አናግሪኝ ምን እንደሆነ ለማወቅ
@user-gx3eu1nq3j
@user-gx3eu1nq3j 8 ай бұрын
@@natiapptube አላወኩትም ግን አያበራም🥺🥺🥺
@melawit-melawit
@melawit-melawit Жыл бұрын
ሰዎች like ማድረግ ኣትርሱ🥰
@user-be9ov1tq9v
@user-be9ov1tq9v Ай бұрын
ያጠፉትን መመለስ ይቸላል ወይ
@user-zf4yu1tl8j
@user-zf4yu1tl8j 3 ай бұрын
በፊት ያወራሁት ሞባይል ስቅይር አልመጣ አለኝ ምን ላርግ
@user-et2wj2gx7z
@user-et2wj2gx7z 2 ай бұрын
ስማ የሪከረድስ አለህ
@natiapptube
@natiapptube 2 ай бұрын
Call record ማድረጊያ ነው ?
@user-et2wj2gx7z
@user-et2wj2gx7z 2 ай бұрын
@@natiapptube ማለቴ እሪከረድ ልከው ሲደልቱ
@tube7987
@tube7987 3 ай бұрын
ምን ይጠቅመናል ግን እነሱ አላስፈላጊ ነገር ነው ብለው የደለቱት ነገር እኛ ለምን እናየዋለን፡? ?
@abokassemalawieh8814
@abokassemalawieh8814 4 күн бұрын
ካላሰፈለገ ለምን ላኩት?
@tgod342
@tgod342 Жыл бұрын
Bro 2nd line app endet sing up endemenaderg pls
@natiapptube
@natiapptube Жыл бұрын
ቪድዮ አለ እየው
@tgod342
@tgod342 Жыл бұрын
Endet leleyew 2nd line app lemetekem yemil wym free phone numbers ymel yalem pls bro
@Yeshifetene
@Yeshifetene 3 ай бұрын
አንት የምትለው አልመጣልኝም ኢምም እንደዛው
@redwanaljabarti8029
@redwanaljabarti8029 Ай бұрын
እኔለመጣልኝ አልቻለም አይፎን ይለያል እንደ
@natiapptube
@natiapptube Ай бұрын
ይሄ ለ android ስልክ ነው
@mitamituye
@mitamituye 4 ай бұрын
ኧረ በናትክ ዋሳፕ አሳየኝ
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 124 МЛН
Как правильно выключать звук на телефоне?
0:17
Люди.Идеи, общественная организация
Рет қаралды 922 М.
НЕ ПОКУПАЙ СМАРТФОН, ПОКА НЕ УЗНАЕШЬ ЭТО! Не ошибись с выбором…
15:23
Отдых для геймера? 😮‍💨 Hiper Engine B50
1:00
Красиво, но телефон жаль
0:32
Бесполезные Новости
Рет қаралды 726 М.