KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለገንፎና ለአጥሚት የሚሆን የምጥን አዘገጃጀት
9:32
ለጤና ተስማሚ የገንፎ እህል /genfo aserar /Ethiopian food recipes
8:03
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Big or Small challenge 😂 Giant chocolate mushroom or small sausage? 🧐 #shorts Best video by Hmelkofm
00:29
የአጥሚት እህል አዛገጃጀት /atmit azegegaget / atmit aserar /Ethiopian food
Рет қаралды 86,253
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 46 М.
kine ቅኔ media
Күн бұрын
Пікірлер: 73
@tizitahailh5182
Жыл бұрын
የታመሰ ነገር ትሪ ላይ ባይቀመጥ ጥሩ ይመስለኛል ስለሚያልበው ስፌት ላይ ቢሆን ...
@nunubelete8142
2 ай бұрын
ትክክል ሰፌድ ከሌላት ንፁህ የጠረቤዛ ጨርቅ ላይ ማድረግ ይሻላል በዛ ላይ መታመስ ማለት እዛው 🔥እሳቱ ላይ እያለ በእጃችን ጨብጠን መያዝ እስከምንችለው ድረስ ነው መሆን ያለበት አለዛ የምግቦቹ ንጥረ ነገሮች ከሞቱ ምኑ ነው ጥቅሙ በዛ ላይ ገና አንድ ሰአት የበለጠ ይንተከተካል ምኑን ጠቃሚ ሆነ የእህሎቹ ስብስብ ጥሩ ነበር የእሳት ዘመድ የለውም ጨው በትንሹ ብታረጊበት እንዳይተላ ይከላከልለታል ጨው የተፈጥሮ ነው በውጪ እንዳይበላሽ ስንት መዳህኒት እንደሚገባበት ብታቂ 😢
@sintayehuyoutube
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የአጥሚት ዱቂት ነው ነው ጥራቱን የጠበቀ አሰራሩ ነው አቀራረፁ በጣም ምርጥነው አቀራረብሽ ጎበዝ በአዲስ ስራ ይዘሽ ብቅ እንደምትይ ተስፋ አለን
@jemaletuebejs6502
2 жыл бұрын
ሰላም እህታችን ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው
@samrisamri-ly1si
3 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን❤❤
@smeerasmeeraa1683
3 ай бұрын
እናመሠግናለን በርቺ ባለሙያነሽ❤❤❤❤❤❤❤
@Tube-kv9pb
2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ምርጥ አዘገጃጀት
@kinemedia4844
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ እህቴ
@saratube1538
2 жыл бұрын
ዋውየኔ ባለሞይ የሜገርም አሠራር ነው በርችልኝ የኔ ባለሞይ በጣምጥ በማገርመይሥርዳሽን አጅሽ ይባርክ
@emuhayattube
2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያረግልን ደሰየሚል ቆይታአ
@mekidestadele4118
Жыл бұрын
thank u alot for showing
@Richtube535
2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም የኔ እህት በርችልኝ
@רותאנילו
Жыл бұрын
በጣም ያሞራል ጎበዝ
@kinemedia4844
Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@youtubeyabsue
2 жыл бұрын
ቅንዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ሴት በቃ ስወልድ ማሰብ ቀረ👌👌👌👌😍😃😃😃😃
@EskedarWorknhe
Жыл бұрын
እረ 😂❤
@wollo-zt8vx
2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🇪🇹👍
@sabanegashtube2200
2 жыл бұрын
ሰላም ቅንዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም አሪፍ የሆነ የአጥምት ምጥን አዘጋጃጀት ነዉ እዉት ለየት ያለ ቨዲዬ ነዉ ያመጣሽልን እኔም ለልጄ አዘጋጂቼ ነበር በጣም ቆጆ ነዉ በረቺልኝ ቅንዬ ሀገሬ ሰላምሽ ይምጣልን
@sharoofAbdulkarim
10 ай бұрын
ابا اعرف شو طريقة
@sharoofAbdulkarim
10 ай бұрын
شو مكونات
@semiratube5568
Жыл бұрын
ማሻአላህ
@andnetgamlak1301
2 жыл бұрын
አጅሽ ይባረክ ፡፡
@kinemedia4844
2 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ
@rewdiziyad
3 ай бұрын
በርች እናመሰግናለን ሁሉም መሆን አለበት እደ ምሳሌ ጤፍ ባናገኝ?
@hayatomer5605
2 жыл бұрын
ሰላምእሆትበጣምአሪፍነውበርችውደ
@tigistzeleke6943
7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ግን አጃው ሥንት ኪሎ ነው ያልሸው በርቺ ምርጥ ነው አሠራርሽ
@melatkifile2533
4 ай бұрын
Telibaw ayibezam wude?
@tsigeyene.5745
Жыл бұрын
Enamsginalen
@yaredhayle8127
Жыл бұрын
Ema lelij yunal enda 11 wer nw lij
@sebrna1182
2 жыл бұрын
ሰላም መሸአላህጨምርልሽየኒ ልዩወች አብረን ተያይዘን እንደግ መልካምነት ቅንነት ለራስ ነው ሰላም ለእምየ ሀገሬ አገር ሰላም ተሆነ የኛም ሰላም ነው እጅለጅ አብረን ንንደግ አብረን ወደፍት እጀ የለም ወደኋላ
@sadaemmam3777
2 жыл бұрын
ግኝ ዳጉሳ ምድነው
@kinemedia4844
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥል ዳጉሳ ማለት ልክ እደ ስናፍጭ ወይም የጐመን ዘር የሚመስል ለጠላ ቂጣ የሚሆን የእህል አይነት ነው ግን ካልተገኘ ባለው ማዘጋጀት ይቻላል 🙏🙏🙏
@አሚነኝተስፈኛዋ
10 ай бұрын
@@kinemedia4844ሽኩረን
@abinetabreham3388
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሙያሽን ወድጃለሁ ተባረክልኝ ግን ሌላ የቀራ ነገር የለም ወይ???
@kinemedia4844
Жыл бұрын
ወዳጄ ከልብ አመሰግናለሁ የስንዴ ብቅል አብቅሎ መጨመር ይቻላል ስኳር ከመጠቀም ይልቅ ማለት ነው :: እኔ ቅመማ ቅመም አልጠቀምም
@enatasrate576
5 ай бұрын
❤❤❤❤
@ruthseifu6245
2 ай бұрын
ለ6ወር ልጅ ብናስፈጭስ
@HayatOmer
2 жыл бұрын
ሰላምእህቴዋማሽአሏህበርችበጣምአሪፍነው
@ZulfaMillion
9 ай бұрын
Lalej yhonal
@አሚነኝተስፈኛዋ
10 ай бұрын
ዳዋሳምድነዉ
@mrvip2706
9 ай бұрын
ዳጉሳ የሚባል አለ የጀራ እህል ለይም ይገባል እደጤፍ ጥናንሽ ነው🎉
@jemilaahmed8311
Жыл бұрын
የ6ወር ልጅ ቢጠቀመው ችግር አለው
@ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ
Жыл бұрын
ዳጉሳ ምንድነዉ ሌላ ስም ካለዉ ንገሪኝ አላወኩትም
@mrvip2706
9 ай бұрын
የገጠር ልጅ የሆነ ያቀዋል😂😂
@Tsionpeteros-qw9cn
10 ай бұрын
Metenu altegeletsem
@aminanuredine4278
Жыл бұрын
ስንት ደቂቃ ነዉ የሚታመሰዉ እባክሽ መልሺልኝ ነገ ላዘጋጅ ነዉ
@kassechmulatu1312
11 ай бұрын
melishi tiyakewochin
@alembekele6132
5 ай бұрын
ዳጉሳ ለአጥሚት ይጨመራል እንዴ ውዴ?
@kinemedia4844
5 ай бұрын
አዎ ይጨመራል ። ካልተገኘ ግን ቢቀርም ችግር የለም ።
@GatyeMaregnew
Жыл бұрын
የአጥሚት እህል ላይ ሰሊጥ ቢጨመርበት ለህፃናት ችግር ይኖረዋል ስለማላውቅ ነው እህቴ
@genetmekonnen9416
Жыл бұрын
ሁሉም እኩል መሆን አለበት ወይስ የገብስ እህሉ ትንሽ ከፍ ቢልስ አመሠግናለሁ
@kinemedia4844
Жыл бұрын
ይቻላል :: በጣም አሪፍ ነው የሚሆነው : ከልብ አመሰግናለሁ :: ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ
@tuliprose8585
3 ай бұрын
English?
@HcHc-yk8su
Жыл бұрын
ዘጋዳ. ጥቁር ጤፍ. አብሽ. ተልባ. ገብስ. አጃ. ጥቁር ሥዴ
@جلال-ج4ط
Жыл бұрын
ዳጉሳ ምንድነው የጎመን ዘር ነው?
@kinemedia4844
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ ጐመን ዘር አይደለም ።ግን መልካቸው ተመሳሳይ ነው ።ዳጉሳ ብዙውን ጊዜ ለጠላ ይገባል :: እና ከጤፍ ጋ ቀላቅሎ በማስፈጨትም ለእንጀራና ለቂጣም የሚሆን የእህል አይነት ነው። አመሰግናለሁ : ካልተገኘ ግን ቢቀርም ችግር የለም ባለው መስራት ነው ። '
@shewaneshasmamaw2924
9 ай бұрын
lewuzi bitichmribeti arifi neber
@netsanetdiriba8787
2 жыл бұрын
ቀረፋ ቢገባበትሰ ?
@kinemedia4844
2 жыл бұрын
ሳይበዛ ማለት በጣም እንዳያስታውቅ ጣዕሙ አመስ አድርጐ መጨመር ይቻላል አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ ወደጄ
@ፍቅርየሚዳልጂ
Жыл бұрын
የት ነዉ ጤፉ የሚገኘዉ እህት
@amarechabay3984
2 жыл бұрын
ስንት ቀን ፀሀይ ላይ አሰጣሽው
@kinemedia4844
2 жыл бұрын
ፅሀይ ላይ አንድ ቀን ብቻ ነው ያሰጣሁት ሲፈጭ እንዳይከካና ውሀ እንዲያነሳ : ግን ፅሀይ በሌለ ጊዜም ከተቆላ ማስፈጨት ብቻ ነው ። ከልብ አመሰግናለሁ
@MeazaAbera-y4o
8 ай бұрын
Leaja newa ehte
@MeazaAbera-y4o
8 ай бұрын
Melshilg wude
@salamasefa6526
Жыл бұрын
አብሽ እና ተልባ ልሙቅ ይጨመራል እንዴ
@kinemedia4844
Жыл бұрын
አዎ : : በጣም ነው የምጣፍጠው ፡፡
@እሙሂባ-ከ4ጘ
Жыл бұрын
አብሽ።ተልባየለለበተአለእድ😅😅😅😅
@zulifatube5276
2 жыл бұрын
ለህፃናት ይሆናል ወይ
@kinemedia4844
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ ክብረት ይስጥልኝ አዎ በደንብ ይሆናል እንዴውም ያፋፋል :: ትንሽ ማር ወይም ስኳር በማድረግ መጠቀም ነው
@zulifatube5276
2 жыл бұрын
በጣም ነው የመማሰግነው በርች
@bashodada6515
9 ай бұрын
ዳጉሳ ቢቀርስ
@kinemedia4844
9 ай бұрын
ቢቀር ችግር የለውም ። አመሰግናለሁ
@yaredhayle8127
Жыл бұрын
Ema lelij yunal enda 11 wer nw lij
9:32
ለገንፎና ለአጥሚት የሚሆን የምጥን አዘገጃጀት
የግሌ ሞያ(yegle moya )
Рет қаралды 8 М.
8:03
ለጤና ተስማሚ የገንፎ እህል /genfo aserar /Ethiopian food recipes
kine ቅኔ media
Рет қаралды 51 М.
00:22
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 12 МЛН
00:38
Lamborghini vs Smoke 😱
Topper Guild
Рет қаралды 65 МЛН
00:29
Big or Small challenge 😂 Giant chocolate mushroom or small sausage? 🧐 #shorts Best video by Hmelkofm
Hmelkofm
Рет қаралды 14 МЛН
10:04
የበሶ ዱቄት አዘገጃጀት በልዩ ጣዕም ና ምርጥ አሠራር ይኸው ::
kine ቅኔ media
Рет қаралды 22 М.
20:30
የአጥሚት ወይም የገንፎ እህል, Ethiopian mitten food, genfo ehil, atmit ehil azegejajet
the law /ሕጉ / tube
Рет қаралды 44 М.
27:18
Ethiopian pepper// how to make Berbere በጣም በቀላል ልዩ በርበሬ አዘገጃጀት በተለይ ውጭ ለምንኖር
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 410 М.
6:27
የአጥሚት እህል አዘገጃጀት | How to prepare Ethiopian "Atmit" Flour
Hagerawi Flavor
Рет қаралды 4,9 М.
9:52
13 አይነት የአጥሚት እህል አዘገጃጀት ለልጇችና ላዎቂ
አፎሚያ ሾው
Рет қаралды 6 М.
16:00
ቀላል የሙቅ ምጥን አዘገጃጀት/#ethiopian food start to end meten preparing
Adot አዶት tube
Рет қаралды 72 М.
16:02
ቡናን እንደዚ ከቀመሱ መመለስ የለም‼️
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 218 М.
11:53
የአልጫ ቅመሞች(Ethiopian Alicha spices)
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 259 М.
12:52
🔴መዉለጃዬ ደረስ የገንፎ እህል አዘጋጀው ምንም ያስፈልጋል እንደኔ ግራ ለተጋባቹ አይታቹ ተማሩ ለኔም ዱአና ጸሎት አድርጉልኝ
REHIMA TUBE
Рет қаралды 26 М.
3:14
የበሶ ዱቄት አዘገጃጀት/Ethiopian food
TIGI ETHIO Kitchen
Рет қаралды 62 М.
00:22
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН