የጠንቋይ ልጅ - new ethiopian full movie 2023 yetenkuay lij | new ethiopian movie የጠንቋይ ልጅ 2023

  Рет қаралды 146,609

Marken Entertainment

Marken Entertainment

7 ай бұрын

new ethiopian movie 2023

Пікірлер: 126
@GoGoman-zj4lw
@GoGoman-zj4lw 7 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው በየቤቱ ተደብቆ ያለ ታሪክ ነው በርቱ ሁሉም ሊያየው እሚገባ ፊልም
@user-be8ks6ey6n
@user-be8ks6ey6n 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ ሑሉም ያልፋል እኔም ከናፍቆት አልፎ ጭንቀት ሖኖብኛል
@ShaimliuIIIVIIX
@ShaimliuIIIVIIX 7 ай бұрын
ማን አባታችሁ ውጡ አላችሁ❤❤
@samerwit
@samerwit 7 ай бұрын
ማለት በእንደዚህ ባለ ሁኔታ የሚኖር ባለ ትዳር አለ እያላችሁ ነው 😢
@SamiraSamira-ow8jp
@SamiraSamira-ow8jp 7 ай бұрын
​@@samerwitእና ለምን አይኖርም ሞልቶ
@user-fe1yt3hp3v
@user-fe1yt3hp3v 6 ай бұрын
Ayzosh yene konjo hulum yalfal tegenagnalesh
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 7 ай бұрын
ማነው እደኔ የቤተሰብና የሀገሩ ናፍቆቶ መቻል ያቃተው😢😪
@asdaassd6265
@asdaassd6265 7 ай бұрын
በናፍቆት ልሞት ነው ወላሂ😢😢😢
@rosarose2433
@rosarose2433 7 ай бұрын
እኔ አሁንስ ግራ ነው የገባኝ ቤተሰብን ማውራት የለ ናፍቆቱ ጦርነቱ ኒትወርክ ተዘጋ በምን ላውራ😢
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 7 ай бұрын
@@rosarose2433 የኔ ውድ😪በመስመር ሸበካማ ተዘግቷል😭
@rosarose2433
@rosarose2433 7 ай бұрын
እህቴ ቀጥታ እደውላለሁ አዳድየ ግን አሀባቢያችን ጦርነት አለ እና በጣም ነው ኮድ የሚብሰኝ ስደት መረረኝ
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 7 ай бұрын
@@rosarose2433እኔን😭 እሁላችንማጋ ነው አዳደ ይሰራል ደጋግመን ስንሞክረው አዳደየ አይሰራም ግን ፈጣሪ ያቃል መጠከርነው🤲😢
@Abilovetube742
@Abilovetube742 7 ай бұрын
ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁ ያሳጥራላቹ ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@emuelehantubu7624
@emuelehantubu7624 6 ай бұрын
ማነዉ እደና ልጀቸሁ ገራ ሰደዉል አመጨም ሰትልሸ ወሰጠቸሁ የምረበሸዉ አባትንም ሁና እኔን አመጡም ሰትል አይ ስደት ❤
@user-pj1qd9wz6y
@user-pj1qd9wz6y 7 ай бұрын
የአማርኛ ሆረር ፊልም ማየት ናፍቆን ነበር የዚህ ፊልም ክሩና ማርከኖች እናመሠግናለን
@AmenMovies
@AmenMovies 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ዋውውውው ለየት ያለ አማርኛ ፊልም አየሁ ተጣሉ ታረቁ ከሚለው ታሪክ ወጣ ያለ አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xe7kk5hj4b
@user-xe7kk5hj4b 7 ай бұрын
ሀገሬ ናፈቀኝ ሰደት ሰለቸኝ እሰኪ ስደት ምርርርርያለው😢
@sarasara14192
@sarasara14192 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የመምህርን የሚያስተምረዉን ትምህርት ያማከለ ነዉ እባካችሁ ገጠመኝ የሚለዉን ትምህርት አዳምጡ የደብተራ መተት ነዉ
@user-dw2ln2np2g
@user-dw2ln2np2g 6 ай бұрын
እፍ እደዛሬ ደስየሚል ፊልም አላየሁም❤❤❤❤❤❤
@degnettube
@degnettube 7 ай бұрын
ማርከን ኢንተርቴይመንት እናመሰግናለን ወጣ ያለ ታሪክ ያለው አስተማሪ ፍልም ስላሳያቹን
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 7 ай бұрын
እፉ ስራ ማጣት ከባድ ነው በተለይ ለወንድ እሱም ጥሩ አልሰራም ግን ወንድ ልጅ እንዲ ሲሆን ያሳዝናል አንጀቴን በላው 😥😥😥😥😥
@mekdisemazger1404
@mekdisemazger1404 7 ай бұрын
ይህ ህፃን ስወደው ጣፍጭ የማይጠገብ ልጅ❤❤❤❤❤❤
@user-ol4rl5th4y
@user-ol4rl5th4y 7 ай бұрын
ዋዉ አሪፍ ፊልም ነዉ ፍርየ እኮ ትወና ትችላለህ
@bezaabate8616
@bezaabate8616 7 ай бұрын
መተት በፆም በፀሎት በፀበል እንጂ በማቃጠል ብቻ አይጠፋም
@benayasjesus1089
@benayasjesus1089 5 ай бұрын
Meteten yemeneseberew በኢየሱስ bicha bemamen new.
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 7 ай бұрын
ትንሹ ልጅ በቃ አርቲስት ሆነ ባንዴ 😂❤
@AmenTubeEthiopia
@AmenTubeEthiopia 7 ай бұрын
በጣም ለየት ያለ መጨረሻው እሚያስተምር ፊልም የ
@halepromise8046
@halepromise8046 7 ай бұрын
Oh its very big lesson really ❤
@user-mh9he3et2p
@user-mh9he3et2p 6 ай бұрын
ምርጥ ፊልም
@chuchumike3286
@chuchumike3286 7 ай бұрын
ታዲያ ምን ያንንጥቁሩን ጦጣ ያሳዬናል የጠበኩትሌላ ሲያልቅ በሌላ መንገድ ኪኪኪኪኪ 🫣🫣🫣🫣🤪🤪🤪🤪
@tonyhasrouny8809
@tonyhasrouny8809 7 ай бұрын
WOWWWWWW ❤❤❤❤❤❤
@asdaassd6265
@asdaassd6265 7 ай бұрын
ህፃኑን አይች ነው የመጣሁት😊
@helentube4131
@helentube4131 7 ай бұрын
እውነት በጣም ጥሩ ፍልም ነው ብዙ ነገር ያስተምራል
@ethiopiaafikari2113
@ethiopiaafikari2113 7 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ❤❤❤❤ይለያል ዬ
@ytub8615
@ytub8615 7 ай бұрын
ጥሩ ነው ግን ደግም መጀመርያ በጾም እና በጸሎት መበርታት ነበርባቹ ካዛ ማቃጠል ምንክያቱ በደምብ እንዲገባው ህዝቡ
@benayasjesus1089
@benayasjesus1089 5 ай бұрын
Tsom tselot Minamin eyalachuh ateshewedu. Medehanitu Eyesus Christosen bicha mamen new
@almazsime4584
@almazsime4584 7 ай бұрын
ጂኒ ድሮም ምን ስራ አለው ከዚህ ውጭ ፣በጌታ በኢየሱስ ስም የተወጋ ይሁን!
@user-qm8gr7xv1i
@user-qm8gr7xv1i 7 ай бұрын
wow movie
@user-nr6gb9oq1o
@user-nr6gb9oq1o 7 ай бұрын
super movie
@abebeareda1950
@abebeareda1950 7 ай бұрын
መቼም በዃሊት ጉዞ ጎበዝ ነን!!!/ ፍቃዱ / አይባልም / ትክክለኛው ፈቃዱ. ነው ።
@user-wn2gu6of2n
@user-wn2gu6of2n 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-pw2hy9yp7h
@user-pw2hy9yp7h 7 ай бұрын
❤❤Ferachalew
@WadiEado-wi1fs
@WadiEado-wi1fs 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ob9sn1cx7w
@user-ob9sn1cx7w 7 ай бұрын
😂😂እየፈራው ጨርሸ አየሁት😢😢
@user-pj1qd9wz6y
@user-pj1qd9wz6y 7 ай бұрын
እኔስ ብትል
@Yomiyyuu
@Yomiyyuu 7 ай бұрын
😂😬😬😬😬😬🤣🤣🤣
@user-sm5tp7nx7k
@user-sm5tp7nx7k 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-wp1ol7ee6s
@user-wp1ol7ee6s 7 ай бұрын
Era betam yasferal endaa
@Mes355
@Mes355 7 ай бұрын
ገና ነን አላየሁም እሰኪ ባባዬ ትንሹ ልጅ አይቼ ነው የመጣው እጂ አይነፋኝ አበሻ ፊልም
@FafiAhemed-gp9bq
@FafiAhemed-gp9bq 7 ай бұрын
Markonalen lemayet new yechereskut
@likukebede8440
@likukebede8440 7 ай бұрын
ዳንኤል ገበየሁ እየመጣህ እንዲህ ፈታ አድርገን እንጂ የማንም መቀለጃ ሆንን እኮ😅😅😅😅😅😅😅😅
@mohammedsirag5516
@mohammedsirag5516 6 ай бұрын
Xenqoy ewnet new
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 7 ай бұрын
Bea Geta bea Eyasuse sem yea deyablos serha lazalealem yeferase tanqay, matate mangawem tagedarot bea Eyasuse sem afaraskut
@user-kn4lb9rx3c
@user-kn4lb9rx3c 6 ай бұрын
ኦኦ አሁን ገባኝ 😄😄😄😄
@MaskaraMaskara-mz4zf
@MaskaraMaskara-mz4zf 7 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@user-hj2qv8vw9o
@user-hj2qv8vw9o 6 ай бұрын
Was mertfilm
@FfTt-xz6hc
@FfTt-xz6hc 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@afroethio7066
@afroethio7066 7 ай бұрын
ሲያልቅ ገባኝ😁
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 7 ай бұрын
😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 7 ай бұрын
ምን አይነት ፊልም ነው በጌታ 😂😂😂 ጌታ ሆይ 🙄
@wehs1386
@wehs1386 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-nt9ys8es2d
@user-nt9ys8es2d 7 ай бұрын
ገባ ገባ በሉ እህቶቸ ኑ
@user-xs6so3bg7e
@user-xs6so3bg7e 7 ай бұрын
ኮመንት እያኮመኮመች
@user-un2ju5lm3l
@user-un2ju5lm3l 5 ай бұрын
አሁን ላይ ሳኡድአረብያ ያለሁበት የኔ ችግር የስራ ማጣት ኡፍ 💔
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 5 ай бұрын
አይዞሽ እናቴ እኔም እንዳንቺው ነኝ😢
@TsehayTsehay-wc3qr
@TsehayTsehay-wc3qr 7 ай бұрын
ወገን ምኑም አልገባኝ😳😳😳😂😂😂😂😂
@Fcgcchb
@Fcgcchb 7 ай бұрын
አስተማረ ፊልም ነው በንደዝ አይነት የሰንቱ በት ይበጠበጣል ኣምላኬ ሆይ መጨረሻው ኣሳምርልን ያሃገራቺን ሰላም አሳየን 🙏🙏🙏😓⛪
@tibaremu1357
@tibaremu1357 7 ай бұрын
ስማ አቡሽ መነሻ ደሞዝ ትበላለህ አላለውም😂😂😂😂😂
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅😢😢
@Tigist-sy5lk
@Tigist-sy5lk 7 ай бұрын
Sofaw ras layi yalwne ashangulit ansuti esu nw or meketikechaw nw
@merryzebrabruk1527
@merryzebrabruk1527 7 ай бұрын
ህፃኑ ግን
@mekidesbalcha7394
@mekidesbalcha7394 7 ай бұрын
🙄😂😂😂😂😂
@rosarose2433
@rosarose2433 7 ай бұрын
ያስፈራል ይከ ፊልም 🙄
@meronwaktola4462
@meronwaktola4462 7 ай бұрын
እረ እኔም ተቸግሬአለዉ እስቲ በማርያም መላ በሉኝ የድሮ ባሌ መተት አድርጎብኝ ከምወደዉ ፉቅረኛዬ ምንም አንስማማም 😢😢
@wincelll4437
@wincelll4437 7 ай бұрын
የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጪ
@HanazeOrthodox
@HanazeOrthodox 7 ай бұрын
የመምር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጪ በርግጠኝነት እዛጋ እድት ማሸነፍ እዳለብሽ ትረጃለሽ
@user-lt6ke2rx3u
@user-lt6ke2rx3u 7 ай бұрын
የመምህር ተስፋየ አበራ ትምህርቶችን ጋብዥሻለሁ መፍትሔ ታገኛለሽ ብየ አምናለሁ❤
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 6 ай бұрын
ፁሚ ፀልይ አብዝተሽ ስገጂ የመምህር ተስፋየ ገጠመኝ አዳምጭ
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 6 ай бұрын
ፁሚ ፀልይ የመምህር ተስፋዬ ትምህርቶችን ስሚ
@meimeiali9659
@meimeiali9659 7 ай бұрын
😂😂😂liji yasiqali
@zakeya123zakeya6
@zakeya123zakeya6 7 ай бұрын
😢😂
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 5 ай бұрын
ነጋዴውና ባለሥልጣኑ ሸርሙጦች ሲያመላልሱ ባህልና ኃይማኖት ተቃወሱ። ርካሽ ሆዳሞች አስቡበት።
@user-lz7ip4li2e
@user-lz7ip4li2e 7 ай бұрын
😢 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😅
@user-lw1zs3tf6u
@user-lw1zs3tf6u 6 ай бұрын
የዘረነዉነዉ ሚናጭደዉ መጀመሪያ ለእናቴ ገንዘብ ብለ ስትለሚኒ አቋሺሸሀት ነበር ይገበሀል እሱወም በቀሉወን ጀማረለች
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 7 ай бұрын
ግንያልገባኝነገርህልምነውወይስፊልም😂😂
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 7 ай бұрын
እኔም ግራ ገብቶኛል
@MaskaraMaskara-mz4zf
@MaskaraMaskara-mz4zf 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@MaskaraMaskara-mz4zf
@MaskaraMaskara-mz4zf 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-ok6ex1ir5k
@user-ok6ex1ir5k 7 ай бұрын
ልህየው ወይስ ገና ሳላየው ፈራሁ🙄🤠🤠🙄
@rosarose2433
@rosarose2433 7 ай бұрын
ይከ ፊልም ብክልሚ ነው የሚመጣብኝ ቲያስፈራ😱
@user-pj1qd9wz6y
@user-pj1qd9wz6y 7 ай бұрын
@@rosarose2433 እኔ ደግሞ አማርኛህ ነው በህልሜ የሚመጣብኝ
@et-cu5lc
@et-cu5lc 7 ай бұрын
​@@user-pj1qd9wz6yክፉ ነህ😂
@wudeeegezee2797
@wudeeegezee2797 7 ай бұрын
​@@user-pj1qd9wz6y🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@heyatmelese-ly6by
@heyatmelese-ly6by 7 ай бұрын
​@@user-pj1qd9wz6yውይ ክፋት ጥግ ድረስ😂😂😂😂😂
@mesiethio2857
@mesiethio2857 7 ай бұрын
ሴጣን ነው የሰፈርባችሁ እናተን😂😂😂
@MaskaraMaskara-mz4zf
@MaskaraMaskara-mz4zf 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@TemesgenDese-dw3gv
@TemesgenDese-dw3gv 6 ай бұрын
ቀሽም ደራሲ እና ዳይሬክተር
@benayasjesus1089
@benayasjesus1089 5 ай бұрын
Ewenetun binager yepente film yilutal. Silezeh sew rasu meremero medehanit Eyesus Christos mehonun yidersebet
@meheretnegusie1088
@meheretnegusie1088 7 ай бұрын
በቃ 😅
@degnettube
@degnettube 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dy7sd4mt7y
@user-dy7sd4mt7y 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 22 МЛН
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 211 М.
ባለቁምጣው - Ethiopian Movie BaleKumtaw 2023 Full Length Ethiopian Film BaleQumetawu 2023
1:42:04
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 486 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.40 "ሞት በቀጠሮ " pt.1
43:02
ebstv worldwide
Рет қаралды 360 М.
Mama Vs Tante‼️
0:13
Abil Fatan Key
Рет қаралды 11 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
0:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 4,5 МЛН
Он сказал модель? #шортс #комедия
0:29
Marita Plieva
Рет қаралды 3,6 МЛН