Рет қаралды 94,743
The Ethiopian Economist View
ብዙ ተማሪዎች የጥናት ውጤታቸውን ለማቅረብ በጣም እንደሚጨነቁ ይታወቃል! ነገር ግን የተወሰኑ ጉዳዮችን ቅድሚያ በማስተካከል በቀላሉ የሰሩትን ጥናት በማስረዳት የተሻለ ውጤት ለማምጣት እንዲችሉ የሚያግዝ: ጥሩ ጥናት በደካማ አቀራረብ ሊወድቅ ስለሚችል ጥሩ ጥናት ብታዘጋጁም አቀራረባችሁ ሳቢ እንዲሆን ይህንን ቪዲዮ አዘጋጅቻለሁ እስከመጨረሻ ተከታተሉት፡፡