የጠቅላይ ሚኒስትር ማስፈራሪያ ለአረጋ ከበደ!ጠገዴ.! ጎንደር.! ሰከላ.! ደ/ኤሊያስ.! ራያ.!27 July 2024

  Рет қаралды 37,039

Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ

Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ

Күн бұрын

የጠቅላይ ሚኒስትር ማስፈራሪያ ለአረጋ ከበደ!/ጠገዴ.! ጎንደር.! ሰከላ.! ደ/ኤሊያስ.! ራያ.!/ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ ዘገባዎች!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com

Пікірлер: 155
@GuleleBetle
@GuleleBetle 2 ай бұрын
የኢትዮ ኒውስ አዘጋጅ ፕሮግራምህ ወቅታዊና የህዝባችንን መከራ ግምት ውስጥ ያለ በመሆኑ በር ትተህ ማቅረብ መቻል ነው እናመሰግናለን ድል ለፋኖ
@de4xi
@de4xi 2 ай бұрын
ድል❤❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 2 ай бұрын
እባካችሁ ለአማራ ህዝብ እንታገላለን የምትሉ ሁሉ በአማራ ህዝባዊ ትግል የሚነሳ መገፋፋት ባሰቸኳይ መቆም አለበት🙄ለአማራ ህዝብ ሰቆቃ አረመኔው አብይ አህመድ መቸ አነሰን ሌላ የጦር ግንባር በአማራ ህዝብ ላይ አትክፈቱብን
@Abby-o8n3n
@Abby-o8n3n 2 ай бұрын
በለጠ ካሳ ሁሌም ነው የምከታተልህ በጥም አመስግናለሁ:: እግዚአብሔር ይጠብቅህ! አንተን መሰል ወገኖቸን በሙሉ አገራችን ሰላም ስፍኖባት በሞያችሁ እየሰራችሁ ተከብራችሁ እምትኖሩብት ጊዜ እንዲመጣ እመኛለሁ! ኑርልን በሌ!
@gashawmollafenta6326
@gashawmollafenta6326 2 ай бұрын
ፋኖዎች እራሳቸው ለሆነው ላልሆነው ሚዲያ ለቃለመጠየቅ አይቅረቡ። ቢቀርቡም በጥንቃቄና በተመጠነ ቋንቋ ያድርጉ። ለስህተተትና ለውዝግብ መነሻ እንዳይሆኑ
@Birkusers325
@Birkusers325 2 ай бұрын
የፋኖ መሪ ነን የሚሉ አሳፋሪዎች ናቸው
@selemungebyaw6495
@selemungebyaw6495 2 ай бұрын
ድል፡ለአማራ፡ሕዝብ።❤❤❤
@Mmmm-oi9cu
@Mmmm-oi9cu 2 ай бұрын
💪✍️🙏👇👋🤘😎🤣😉🙌😆😁
@beletedessie661
@beletedessie661 2 ай бұрын
አረ እባካችሁ የፋኖ መሪዎቻችንን አደብ ግዙ በላቸው ከፈለጉት ሰው ጋር በወረቀትና በአካል ይገናኙ
@netsanettemesgen1305
@netsanettemesgen1305 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥 🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥 🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፉኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ 💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥 🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፉኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥🟩🟨🟥💪 ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥 🟩🟨🟥💪
@muhammedhassen6133
@muhammedhassen6133 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@ZelalemTefera-b1p
@ZelalemTefera-b1p 2 ай бұрын
መረጃወችህይመቻልበርታ
@kibrudemeke
@kibrudemeke 2 ай бұрын
የጎንደሩ ቦታ ጨነቅ ሳይሆን ጫንቅ ነው 🙏🏽
@yaredtsegaye3386
@yaredtsegaye3386 2 ай бұрын
ለአማራ እታገላለሁ የሚለው ሀይል በጣም እራስ ወዳድ ነው ገና ትግሉ ትንሽ ወደ ከተማ ገፍ ሳይል ለስልጣን ብለው እርስ በርሳቸው ይበላሉ ያሳፍራል ሁሉን ነገር ወደ ሚዲያ ሳይመጣ በንግግር መፍታት እየተቻለ ለአንድ አላማ ተወቶ
@waltersara6984
@waltersara6984 2 ай бұрын
አማራ ይሄ ካልቆጨው ምን ይቆጨዋልባንድ ቀን 3ሺአማራ ሲያልቅ ምክር ቤት ውስጥ 1ደቂቃ የሂሊና ፀሎት ነው የተከለከለው 3 ቀን ታወጀ ለህዝባችን አይታዘን ማለት አይደለም አማራ ምን ያህል ቦታ እንደሌለው ማወቅ አለበት
@gigialemu18
@gigialemu18 2 ай бұрын
እባክህ አብይ በልጆችህ እንለምንልሀለን ከአማራ ክልል ውጣ ተለመን ሕዝብ አታስጨርስ በጌታ በእየሱስ ስም ተለመን ሰላምን ስጠን
@Abby-o8n3n
@Abby-o8n3n 2 ай бұрын
በጎፋ የደረሰው የተፈጥሮ አደጋ የቅጠፈው ህይውትና ንብረት በጣም አሳዛኝ ነው:ፈጣሪ ነብሳቸውን ይበአፅደ ገነት ያኑር! ወዳጅ ዘመዶቻቸውንም ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥ:: እኩዩ የአብይ/7ኛውንጉስ ለስራው የሚገባውን ፈጣሪ ይክፈለው እንጅ በሱ አገዛዝ ዘመን ያጣነው የሰው ህይውት የአገር እድገት ውድመት የጎፋው መቅፅፍት ለአገዛዙና እጋሮቹ ነበር ግን ፈጣሪም እያዳላ ይመስላል!!!
@YezihalemTaye
@YezihalemTaye 2 ай бұрын
ትክክል ላይክ ሸር አድርጉ የሚለውን አትርሳ የሚዲያው ማደግ ጥቅሙን እና ተደራሽነቱን ለማጎልበት ግድ ነው።
@EfrembekeleLemi
@EfrembekeleLemi 2 ай бұрын
ዘመድኩን ያለበት መቼም ከመከፋፈል አይድንም ተው የሚለው ሰው ያስፈልጋል
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 2 ай бұрын
ስለመኰፋፈል ለሀብታሙ ንገሪው እከፍ
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 2 ай бұрын
የሀብታሙ አያሌውን ስራ ለዘመዴ መስጠት ደስ አይልም😂😂
@mattiwoszewdie5402
@mattiwoszewdie5402 2 ай бұрын
አውራጃ እምትለዋ ምን አልባት የአንድ ሰፈር ስዎችን እየሰማክ እንዳይሆን።
@geleta1610
@geleta1610 2 ай бұрын
የሚጠቅመው ሰላም አውርዶ መደራደር ነበር። ትርምስ ይቀጥል ከተበለ ግን ህዝቡ መከራው እንደሚበዛ የታወቀ ነው።😢😢😢
@meharimewa3041
@meharimewa3041 2 ай бұрын
ሠላም በለጠ ለመረጃህ በጣም እናመሠግናለን። በርታ የህዝብን መከራ ለገንዘብ ማግኛ የማጠቀሙትንም እግዚአበሔር ወደ ቀልባቸው ይመልሳቸው።
@hellokids6335
@hellokids6335 2 ай бұрын
በሌ የመሐሉን መንገድ በመከተል በፋኖዎች መካከል ያለውን ክፍተት ለመሙላት ለምታደረገው ጥረት ከልብ እናመሠግናለን።ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን!!!ሌሎች ሚድያዎች ያንተን መንገድ ቢከተሉ ለሚደረገው ትግል ከፍተኛ አሥተዋጽኦ ያበረክቱ ነበር!!!ማሥተዋል ይሥጣቸው።
@GimteGintre
@GimteGintre 2 ай бұрын
ድል ጀግና መከላከያ ያሸንፋል
@Tamrattaye-xn2cp
@Tamrattaye-xn2cp 2 ай бұрын
በጣም ከሚያበሳጨኝ ነገር በየቲክቶኩ ላይ ቁጭ ብለው አቅጣጫ ሲሰጡና በየጎጥ ተከፋፍለው የነሱ የገቢ ምንጭ ሲያረጓቸው ነው ሰው እንዴት ከቲፒኤልፍ አይማርም በዛ ላይ በግልፅ ተነግሮን 250ሺ የብልፅግና መሀበራዊ ሰራዊቶች ተሰማርተዋል እየተባለ አማርኛ ጥርት አድርጎ ቢያወሩም ለአማራ ይቆረቆራሉ ማለት እንዳልሆነ ማወቅ አለባቸው በጣም ሚስጥረኛ መሆን አለባቸው የሚያሳዝን ነገር እኰ ነው እነሱ መሬት ላይ ደማቸውን እያፈሰሱ በየውጭ አገር ያለው ሆዳም ሶፋ ላይ ቁጭ ብሎ ምርጥ የሆነ ክስ እየተጎነጨ ፈራጅ አቅጣጫ ሰጭ እየሆነ በሚስኪን ደም ገንዘብ የሚሰራ በጣም መጠንወቅ አለባቸው
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
@ጀሚላያሲንራያወሎነው 2 ай бұрын
እባካችሁ ባለሟያ ፋኖ ቢያንስ የስልክ ልውውጥ እንዲቀንሱ ባላችሁ እውቀት ብትተባበሩ
@tinafiud6941
@tinafiud6941 2 ай бұрын
ስላም ወንድሜ የስልክ ልውውጥ በጣም ጥንቃቄ መደረግ አለበት ፋኖዎችን ማቆም አለባቸው
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 ай бұрын
ትክክል ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayezewdu4272
@tesfayezewdu4272 2 ай бұрын
ለምን እነሡ መረጃ ይሰጣሉ ። ሲጀምር መረጃ የመያዝ ችግሮች አሉ ሰው የሰማውን ነዉ የሚያወራ ።
@mengistuwalelign1243
@mengistuwalelign1243 2 ай бұрын
ቅፈላ የሚወዱ ሰዎች ትግሉንን መጎተት፦ወደጎን መተኳኮስ እስካልቆመ ድረስ አንድ ወደፊት ሶስት ወደኋላ ሁኗል።
@PEACE-md9uw
@PEACE-md9uw 2 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ከግለኝነትና ከስግብግብነት የሚወጣው መቼ ነው? አመራሮች የስልጣን ችግር እንዳለባቸው ግልፅ ነው። ይሁንና መች ወደ አራት ኪሎ ተጠጉ? የህዝብ ተስፋና ምኞት በከንቱ እንዳይቀር ያስፈራል።
@birhanutaye1666
@birhanutaye1666 2 ай бұрын
@Belete የጥንቃቄው መልክት ጥሩ ነው በየቀኑ አድርስ ግን ዲያስፖራው ስልክ እንከዋ ተባበሮ ለፋኖ አመራሮች የሚሆን የአለም አቀፍ ስልክ ገዝቶ ቢያስገባ ቀላል የማይባል አስተዋፅኦ ይኖረው ነበር።
@ZemenuBeyna
@ZemenuBeyna 2 ай бұрын
መቼ ይሆን የዚች ሀገር ትንሣኤየሚሆነው??
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ስለ መረጃዎች ጋዜጠኛ በለጠ ካሳ በርታ 👍 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪 የፋሸሰቱ አብይ ማስፈራራት የፍራቻው ጥግ ነው። አማራ ያሸንፋል💪💪💪
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirhaneKassaw-wq9yx
@BirhaneKassaw-wq9yx 2 ай бұрын
የአማራ ብልጽግና የራያ አላማጣን ጉዳይ በቸልታ እያየው ስለሆነ ተከታታይ ዘገባ ብትሰራበት ጥሩ ነው፡፡
@MeseleEwune
@MeseleEwune 2 ай бұрын
ጉራ ፈርዳና ጓፋ ከደረሠዉበአማራ ላይ ከደረሠዉ በሚዛን እንደት ነዉ ፓርላማዉ የማነዉ?
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 2 ай бұрын
በተለይ ምን አላቸው ለሚባል የጊዬን ሚዲያ የስልክ ልውጥጥ ባያድርጉ መልካምነው ስውየው አድግኛ ነው
@Aklilemaryam-ge7fg
@Aklilemaryam-ge7fg 2 ай бұрын
የ ገጠር ልጆች ለስልጣን እና ለዘመናዊነት ለገንዘብል እያግዳቸውም በተለይ የጎጃም ፍኖ በስልክ ዘፈን ሁላ ይዘፍናሉ ምን ይሻላል?
@GenetAssefa-i2g
@GenetAssefa-i2g 2 ай бұрын
ኢንተርቪ አታድርጉ በላቸው
@የበሻሻውጮሌ
@የበሻሻውጮሌ 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 2 ай бұрын
በሌ እኔ ተቃጥየ ቲክቶክን ትቸ ወጣሁ 2ወሪ መቸም አይሰሙ ቲክቶክ ላይ ያሉ አይነቁ አይሰለጥን ለላይክ ና ለፎሎ ነው የሚለጥፉት ምን ይጎዳ ይጥቀም አያቁም ፋኖወችን ፎቶ ለጥፈው ሲሳደብ ሳዋርዱ የሚውሉ አለ እከሌ መሪ ሲሉ የሚውሉ አሉ እነሱጋ መቸም አንግባባ😢😢😢😢
@hanansaid8346
@hanansaid8346 2 ай бұрын
Salem bro
@ethiopiatikdem1970
@ethiopiatikdem1970 2 ай бұрын
ደብረ ማርቆስ ሆስፒታል በቁስለኛ መከላከያ ሞልቶ ነበር። ትናንት በ,19/11/2016 ግን በመኪና ወስደዋቸዋል።
@MihretMIhri
@MihretMIhri 2 ай бұрын
በርታ መረጆችህ ትክክል ናቸው አንድም ቀን በአንተ መረጃ ውሸት ቀርቦ አያቅም ወንምድም ደግሞም ሚዛን ነህ በሚዛን ነው የምትሰራው ኢትዮጵያ ውስጥ በነበርክበትም ሰዓት የአው ነህ አሁንም ያው ነህ ሌሎች ስደት ሲጀምሩ ነው ጀግና ጀግና የሚሸቱት በርታ ግን በኮሎኔል ጌታሁን መኮነን የተደረገበት የጦርነት እጀግ አሳዛኝ ነው ይህ ሰው በሰሜኑ ጦርነት ትልቅ ጀብድ የፈጸመ ከልዩ ሀይል ብተናም በኀላ ብዙ የጦር መሣሬዎችን ይዞ ከባዕከር ጎንደር ወደ ጎጃም የገባ ጀግና ከ270 በላይ በአንድ ቀን የማረከ ነው ወንድም በወንድሙ ላይ ጦር እየዘመተ እስከ መቼ ነው የእውነት ለመናገር የእነ ዘመነ አካሄድ ሁሌም ሸፍጥ ሴራ ነው እናም ብዙ ደጋፊ አላቸው እየተባለ የእውነት መሬት ላይ የሚሰሩትን አርበኞች ዋጋ እያሳጧቸው ነው አንዳንዴም እውነቱ ቢነገራቸው መልካም ነው እላለሁ ለጠላት ሰርግና ምልሻ እየሆነለት ነው በጦርነት ጠላት የአልቻለውን በራሳችን ድክመት ጠላት ገብቶ እያመሰን ነው ይህንን ጉዳይ በስራት መነገር አለበት በተረፈ ፕሮግራምህ ጥሩ ነው እውነትና እውነት ብቻ ነው፡፡
@አጋይቱታደሠ
@አጋይቱታደሠ 2 ай бұрын
በለጠ ወልዲያ ላይ በዚህ ሰአት ከሌሊቱ ሰባት ሰአት ላይ ከባድ ተኩስ ይሰማል ለጊዜ ሰፈሩን መለነት አልቻልኩም ሲነጋ እምናየው ይሆናል እዛው ነኝ
@SulKal-ou8os
@SulKal-ou8os 2 ай бұрын
Very good media
@menelikabate
@menelikabate 2 ай бұрын
Date 20 new ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abaymekuria3977
@abaymekuria3977 2 ай бұрын
We should condemn the tyranny of Zemen. We don't need replacing 1 tyranny by other tyranny.
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 2 ай бұрын
ብአዴን እያለ አማራ ከሞት፣ከውርደትና እናከድህነት አይወጣም።
@ሳዳም
@ሳዳም 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤💪💪
@aderajewtilahun5583
@aderajewtilahun5583 2 ай бұрын
ጦርነትን እንደኳስ ጨዋታ ተቧድኖ የሚደግፍ መንጋ ነው የሚታየው። 🎯 አላማ ብላሽ!!
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 2 ай бұрын
በስመ አብ ቢሰሙህ የት በደረሱ።
@HgHd-m9s
@HgHd-m9s 2 ай бұрын
አማራ ያሸንፋል❤❤❤❤❤
@gashawmelke7459
@gashawmelke7459 2 ай бұрын
በሌ ወጣቱ መከላከያ ባለቀት ቦታ እና ውጊያ ከተካሔደ በዃላ እንዳይቀመጡ ቢደረግ መልካም ነው።
@ሀሰንአሊ-በ3ተ
@ሀሰንአሊ-በ3ተ 2 ай бұрын
መሬት ላይ ካሉት ድሞክራት ካልሆነ ትምክህቱ ስልጣን ጥማ ቱ ያሳበደው ምንም ይሁን ማን ለማንም አይበጅም
@sunchzeabebaw2253
@sunchzeabebaw2253 2 ай бұрын
በርታ በሌ
@AbeebaDubai
@AbeebaDubai 2 ай бұрын
ሰላም ❤❤🎉🎉🎉 አማራ ያሽንፋል
@minwyeletmingist6806
@minwyeletmingist6806 2 ай бұрын
Thank you for your advice
@DemelashBisetegn
@DemelashBisetegn 2 ай бұрын
ዛሬ ሐምሌ 20ነው
@greater1666
@greater1666 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ እና ታማኒነት የተላበሰ መረጃ እንደምታቀርብ በዚህ 3 አመት ውስጥ ከተከታተልኩህ አንፃር እኔ ምስክር ነኝ። ትንሽ ግን ፈጠን ፈጠን እያልክ ለማቅረብ ብትሞክር እና ብዙ መረጃዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ተደራሽ ማድረግ ብትችል።
@AbduMohammed-tw2ro
@AbduMohammed-tw2ro 2 ай бұрын
በሌ ስኳድ የተባለን ፀረአማራን አጋልጥልን
@phoenix0000
@phoenix0000 2 ай бұрын
እሱ ራሱ የነሱ ደጋፊ ሳይሆን አይቀርም:: ለዚህ ነዉ ኮሎኔል ደመቀን የሚደግፈዉ::
@Ela-fj3hw
@Ela-fj3hw 2 ай бұрын
ሠላም! አስተያየት ከሰጡት መካከል ነኝ። የሁለቱንም አደጋዎች መናገርህ ትክክል ነው። ነገርግን ጎፋ የደረሠውን አደጋ ከፋ ዞን እንደሆነ አድርገህ ነው ያቀረብከው ። ተመልሰህ አድምጠው :: ለዛውም ሁለት ጊዜ :: ሠዎች በተለየ መንገድ ሊያዩት ይችላሉ ። ተመልሰህ አድምጠው ::
@Fentawsete-c8r
@Fentawsete-c8r 2 ай бұрын
በሌ ኑርልን ሰሞኑን ትንሽ ከፍቶን ነበር አንተም ፊትህ ላይ ያሳብቅ ነበር በትግል ውስጥ መክዳት፡መሞት፡ መማረክ"2 ፡ማሸነፍ ፡ መሸነፍ ያለ ነው … እና በመጨረሻም እውነት ታሸንፋለች በርታልን ወንድማችን
@MilkiasHaile
@MilkiasHaile 2 ай бұрын
አንድ ህ ይሁኑ ብቻ ህዝባችን
@adanezeru7118
@adanezeru7118 2 ай бұрын
welcome ,the grear journalist .
@tekebaabuhay5897
@tekebaabuhay5897 2 ай бұрын
ተገደው ለድጋፍ የወጡ የሴፍትኔት ተጠቃሚዎች ብቻ ናቸው ለዚህ ማረጋገጫ ፎቶውን ማየት በቂ ነው
@belawe9768
@belawe9768 2 ай бұрын
አማራ ከቻላቹህ ብልጥግናን ውጉ ደምሥሡ ብልጥግናን መውጋት ካልፈለጋቹህ አርፋቹህ ቁጭ በሉ
@AbushEgi
@AbushEgi 2 ай бұрын
A
@bisratyetbarek7103
@bisratyetbarek7103 2 ай бұрын
እኔ እምልህ ጉዋደኛህ ማናዬ ከተፈታ በሁዋላ የት ገባ ? ትጣላችሁ እንዴ? ወይስ ድጋሚ ሚድያ ላይ እንዳሰራ አስፈረሙት?
@ethiopiatikdem1970
@ethiopiatikdem1970 2 ай бұрын
ትግራዮች ማንኪያ ሳይቀር ዘረፈን ሲሉ አላምንም ነበር። ሽሮ፣በርበሬ፣ከሰል፣ የሴት ጸገር ሲዘርፍ አመንኳቸው። መከላከያ እኮ እጅግ ዘራፊ ወራሪ ነው። የሚገደሉትም ንፁሃን እማ ቁጥር የለውም።
@aysheshimasnake7163
@aysheshimasnake7163 2 ай бұрын
የ zoom link ብታስቀምጥልን ለመከታተል ይቀለናል።
@xciteali30
@xciteali30 2 ай бұрын
ንግስት. ትትበሉ እርስ በርስ ነው እየተጫረስ ያለው እማራ እግዚአብሔር ይመልክት. ፋኖ ሆናችሁ ተክፋፍላችሁ የምትግ
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 ай бұрын
10/08/2016 - 20/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 2 ай бұрын
የመጀመሪዉ አደጋ ጎፋ ነዉ። ትላንትና ከፋ ነዉ።
@JacobKe931
@JacobKe931 2 ай бұрын
የትግራይ ሃይሎች የህወሓት ታጣቂዎች ከተባሉ የአማራ ሃይሎች የ__________ ታጣቂዎች ይባላሉ።
@desalegnkassa8925
@desalegnkassa8925 2 ай бұрын
የፋኖ ታጣቂዎች
@JacobKe931
@JacobKe931 2 ай бұрын
@@desalegnkassa8925 የህወሓት ሊቀመንበር ደብረጽዮን ከተባለ የፍኖ ሊቀመንበር ____________ ይባላል የህወሓት መቀመጫ መቀሌ ከተባለ የፋኖ መቀመጫ __________
@ntt956
@ntt956 2 ай бұрын
የሴፍቲኔት ተጠቃሚዎችን አሠባስቧል። ተጠቃሚዎችን ከሴፍቲኔት አባራለሁ እያለ እያስፈራራ በፍርሀት ቆፈን ዛሬ ጥቂት ሠዎች አሰባስቦ ወሏል።
@EhiteWondimagegn
@EhiteWondimagegn 2 ай бұрын
ምን ሆነው ነው ፋኖዎች እንደዚህ ዝርክርክ የሚሆኑት ወሬኛ በተግባር እንደሚታወቀው ሁሌም ተሸናፊ እንደሚሆን ነው ትብብርም ከሌለ እንደዛው ነው እባካችሁ እባካችሁ የህዝባችሁን ሥቃይ ብታሥቡ ምንአለበት ።
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 2 ай бұрын
ምናለ ኢንተርኔት ቢዘጋልን
@hassenali3219
@hassenali3219 2 ай бұрын
እያደረግን ነው ላይክና ሸር አድርጉ
@yehizbalemmekonnen8622
@yehizbalemmekonnen8622 2 ай бұрын
ለምን ኢንሳ የሚሰሩ ሰዎች ትላለህ?
@hatersataamare4412
@hatersataamare4412 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታ እኔመሰግናለን
@dondada3220
@dondada3220 2 ай бұрын
ስለማህበራዊ ሚዲያው ያነሳኸው ጉዳይ አሳሳቢ ነው። ግን አሁን ብቻ ሳይሆን፥ ቆየት ያለ በአንድ ወገን የሚደረግ በተለይ በእስክንድር ላይ የጥላቻ ዘመቻ በተደራጀ ሁኔታ ሲደረግ የቆየ ጉዳይ ነው። ሲበዛ ግን ምላሽ መሰጠቱ አግባብ አለው። ምክንያቱም የስልጣን ጥመኞቹ ከፋፋይ ትርክት መልስ ካልተሰጠው፥ እውነት እየመሰለ ስለመጣ ነው።
@جمالمحمد-ت9ع
@جمالمحمد-ت9ع 2 ай бұрын
የምታቀረበው መረጃ 5 ደቂቃ አይሞላም ሌላው ባዶ ፊሽካ ነው
@getyetamene9525
@getyetamene9525 2 ай бұрын
ሐምሌ ሃያ ነው ዛሬ በለጠ ካሳ ሃያ ሁለት ብለህ ጀመርክ ወንድሜ ለዚያም ያድርሰን።
@AbejeAnagaw-e3t
@AbejeAnagaw-e3t 2 ай бұрын
ስለ ራያ አላማጣ የምታቀርበው መረጃ ሰለቸኝ
@geremewasrate
@geremewasrate 2 ай бұрын
በርታ 💪💪
@aysheshimasnake7163
@aysheshimasnake7163 2 ай бұрын
በርታ እንወድሀለን
@amedworkabera7043
@amedworkabera7043 2 ай бұрын
መቅድም ታበዛለህ ግን በርታ
@tarikugebresilassie2456
@tarikugebresilassie2456 2 ай бұрын
ሠልፍ የወጡት ሰዎች አሉ ያልካቸውን ችግሮች በማድነቅ ነው የተሠለፉት?😂 የሰዎችን ምርጫና ፍላጎት የማያከብር፣በግድ እኔን ምሰሉ የሚል ችክ ያለ ጩኸት ያስጠላል።
@aregaemoges5926
@aregaemoges5926 2 ай бұрын
በሌ አብዛኛውን እኔ በግሌ ነው የኔን ቢጠቅምም ባይጠቅምም እምታነብልኝ አይመስለኝም ወደቁምነገሩ ስንሄድ ትክክለኛ ሚድያ ከሁለትና ከሦሥትና ከአራት ያልበለጠ ሚድያ ብቻ በህዝብም በፋኖም የታመነ ሚድያ እንዲፈጠር አድርጋችሁ ሌላው ን ከጨዋታ ውጭ ማድረግ ትችላላችሁ ህዝቡም ከሥጋት ነፃ ይሆናል ብዬ አምናለሁ ።
@Habtam21
@Habtam21 2 ай бұрын
ፍትህ ለሻለቃ ደምሴ ይመር !
@KereAyal
@KereAyal 2 ай бұрын
በርታ
@EyobChekol-k6l
@EyobChekol-k6l 2 ай бұрын
ኧረበደንብንገራቸውበለጠግራያባሉ።ግንሆንብለውነው
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም
@antawdea1142
@antawdea1142 2 ай бұрын
ሣህን፡ አጣቢ፡ ዲያ ሥፓራ አርፋህ ተቀመጥ
@mulukentereda9690
@mulukentereda9690 2 ай бұрын
ሐምሌ 20 በሚለው ይታረም
@tinafiud6941
@tinafiud6941 2 ай бұрын
ትክክል ሚዲያ ላይ ጦር መሪ ሆነዋል
@aysheshimasnake7163
@aysheshimasnake7163 2 ай бұрын
የ zoom password አስቀምጥልን።
Diraamaa Guddifachaa [ ጉዲፈቻ ]  Kutaa 1ffaa Diraamaa Ajaa'ibaa  duudhaa Oromoo guddifachaa irratti.
42:14
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 326 М.
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 22 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 85 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
#ሰበር ዜና ጥቅምት 8/2/2017/
JAMAL tube ጀማል ዩቱብ(2)
Рет қаралды 94
English Grammar Test ✍️ If you pass test, your English is amazing!
11:31
English lessons and quiz with teacher Bannet
Рет қаралды 1,1 МЛН
ሰበር ዜና ጥቅምት//8//20//17//
ጀሚላ ኩታበር Jemila Kutaber
Рет қаралды 15
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 22 МЛН