የጠቋቆሩና የሞተ ቆዳን በፍጥነት የሚያነሳ ልዩ የተፍጥሮ የድንች ክሬም

  Рет қаралды 1,335,776

Meski Tube

Meski Tube

5 жыл бұрын

potato

Пікірлер: 1 300
@lubabalubaba3764
@lubabalubaba3764 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን የሰው ልጂ ውስጡ ጤና ከሆነ ሁልግዜም ያምራም
@tadeabiyo1999
@tadeabiyo1999 4 жыл бұрын
Betkikil👍👍
@Pp-rd8bd
@Pp-rd8bd 4 жыл бұрын
አዎ በናትሽሽሽ ማሬ
@user-tc8xd2wm1u
@user-tc8xd2wm1u 4 жыл бұрын
በትክክልልልል እኔም በዚህ አምናለሁ
@nkder5742
@nkder5742 4 жыл бұрын
👍❤️
@user-dg5ln8wk9b
@user-dg5ln8wk9b 4 жыл бұрын
Hi/mesi/tsgurie/ymyabeza/nigeri/wusxuniymay/beza/nigeri
@hanantube3937
@hanantube3937 4 жыл бұрын
ለብጉር እርድ ትንሽ ሎሚ እና እርጉ አድርጋችሁ ለሳምንት አንድ ቀን አልፎ አንድ ቀን ተቀቡት ውዶቸ ይጠፍል አስለቆልኛል እና ደግሞ ጀል መቀባት ጸጉርን ከሳምንት በላይ ሳይታጠቡ ማቆየት ብጉር ያመጣብናል ውዶቸ እና ተጠንቀቁ ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ በጉነት ነው ብሉሎ የለ ተስፍሽ እናተም ምታውቁትን አሳውቁ
@tigisetlove2116
@tigisetlove2116 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@kewiserhabib1972
@kewiserhabib1972 11 ай бұрын
ለስንት ሰአት ላቆየው ውዴ
@user-sb6sw1qd3w
@user-sb6sw1qd3w 7 ай бұрын
እረ እኔስ ድነቹን ሞክሪዉ ነቀር ግን ፊቴን ጨምግጉ ያዘን አይል እዴ
@nanaalnana3406
@nanaalnana3406 4 жыл бұрын
ዋው ብጣም ያምራል 💕💕
@user-pl6gw4tu8s
@user-pl6gw4tu8s 5 жыл бұрын
በጣም ነው የተመችኛ የባለፈው የሩዙ እና የሙዙ
@heidik9jnjkk295
@heidik9jnjkk295 5 жыл бұрын
በእውነት አንች የመታሰሪያ ማስክ በጣም አረፉ ነው የሙዝ እና ሩዝ የሰራሽ በትክክል ይጠፋል እኔ ሞክረው አጠፋለን በጣም ነው እማመሰግነው
@fatumaseid6424
@fatumaseid6424 5 жыл бұрын
ምድነው ያጠፋልሺ ማዳት እንደሁ ንገሪኝ
@arwamakey2403
@arwamakey2403 5 жыл бұрын
Mindenaw yatafalsh
@Sarah-vi1lj
@Sarah-vi1lj 5 жыл бұрын
ትክክል ቆንጆ ነው ያሩዝና ያሙዝ ክሬም ና ያበባው ዉሀ በጣም ነው ያተስመመኝ ለኔ
@user-ze1eb1rb3b
@user-ze1eb1rb3b 5 жыл бұрын
H.love kelb ameseginalew yene konjoo
@heidik9jnjkk295
@heidik9jnjkk295 5 жыл бұрын
የበገረ ጠባሳ እና ጠቅቆር ባገር እንዲቀንስ ያደርጋል እና ፊትም በጣም የፅዲት ያደርገዋል
@user-bc4ri1lu9r
@user-bc4ri1lu9r 5 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን እህታችን
@tcghotmail627
@tcghotmail627 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህት
@tab1532
@tab1532 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔማር በጣም ጠቃሚነዉ የኔዉድ በረች
@bettybetty2210
@bettybetty2210 2 жыл бұрын
መስኪ አለም ላይ ያሉ ጥሩ ነገር ሁሉ አምላክ ይስጥሽ ሁሉን ነገር አሞልቶ የሰጠሽ
@FasiNico
@FasiNico 5 жыл бұрын
እንዲህ ኬሚካል የሌለው ነገር ስወድ 👏💝
@merrymerry8269
@merrymerry8269 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ማር ነገር
@merrymerry8269
@merrymerry8269 4 жыл бұрын
እኔ ምልሽ የሽበት ማጥፊስ ምንድነው ? "ያለ እድሜየ ሽበት ወረሰኝ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ
@eyrusefromegounder601
@eyrusefromegounder601 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ
@user-gn2jj5fo6o
@user-gn2jj5fo6o 5 жыл бұрын
መሃተብሽ ደግሞ ደስ ይላል
@user-kp6tn3bt3d
@user-kp6tn3bt3d 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማር የምትለቅው ሁሉ በጣም ደስ ይላል 😘😘😘
@gmesayhareru5818
@gmesayhareru5818 3 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን
@sarahabte1046
@sarahabte1046 5 жыл бұрын
Thanks konjo God bless you more and more 🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@media2958
@media2958 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውድ
@LucyEthiopiatube1
@LucyEthiopiatube1 5 жыл бұрын
ዋው thank you እስከዛሬ ሳላይሽ በጣም ደስ ይላል የምሰሪው
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
Thanks and welcome I'll visit and sub your channel too.
@jirramedia1
@jirramedia1 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሬ
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 5 жыл бұрын
thank you Meski helpful video
@melkaatnafu8521
@melkaatnafu8521 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውደ ስወድሽ😍😘
@samrilove3168
@samrilove3168 5 жыл бұрын
Wowow siwedishi eko yane wubb
@mahisisay1124
@mahisisay1124 4 жыл бұрын
u are the best serioulsy❤❤❤
@user-xr2dw6rp2i
@user-xr2dw6rp2i 5 жыл бұрын
የኔ ልዩ በጣም እናመሠግናለን
@tigih9449
@tigih9449 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ በርቺ
@user-uk2rj4eb8l
@user-uk2rj4eb8l 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እናመሰግናለን ስለ ምክርሽ ስለ ትምህርትሽ አቺ ምታሳይው ምርጥ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ ማር
@bilove4045
@bilove4045 5 жыл бұрын
God Bless u
@fatekadi9027
@fatekadi9027 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግሩም ስራ ነው
@naniasefa2705
@naniasefa2705 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺ በጣም አሪፍ ነው የምታሳይን ሁላ
@yeshiaa2486
@yeshiaa2486 4 жыл бұрын
በጣም የምትገርሚ እና የምትደነቄ ከውድም ውድ የሆንሽ የሃገሬ ልጅ እንኳንም ዜጋየ ነሽ !!! የምታስተምሪን ሁሉ አንዱን መርጦ ፀንቶ ለሚሰራበት ውጤት አለው!! በተላይ አሁን የሰራሽው የድንች ክሪም ዋጋ ከለው ውዴ ሁሌም ሰላምሽ ይስፍ
@BlenFeleke-yw2sc
@BlenFeleke-yw2sc Ай бұрын
Ksisiis
@lihabeshawit5167
@lihabeshawit5167 5 жыл бұрын
መስኪዬ thanks ብያለው ምርጤ😍😘
@user-er1vy2xf6o
@user-er1vy2xf6o 5 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ እሺ እህታችን እናመስግናለን
@user-pl6gw4tu8s
@user-pl6gw4tu8s 5 жыл бұрын
አሁን ደሞ እመከራዋለሁ የኔ ቆጆ
@eyerusalemmamo2704
@eyerusalemmamo2704 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@Moon-er8du
@Moon-er8du 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ። ጋይስ ይሄ ዉህድ ብብታቹ ስር ለጠቆረም አሪፍ ነዉ
@user-bn9df4ye9n
@user-bn9df4ye9n 5 жыл бұрын
እሽ እሞክራለሁ
@lisnok8643
@lisnok8643 3 жыл бұрын
እሽ እነማስግነላን እሞክራላው
@meseretdero6267
@meseretdero6267 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tadlaal9123
@tadlaal9123 Жыл бұрын
ተሠርቆ ሢቀመጥ እየጠቆረ
@user-bx3lm7ik2e
@user-bx3lm7ik2e 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የሩዙ እና የሙዝ በአንድ ሳምንት ውስጥ ጥሩ ለውጥ አይቼለሁ የድንቹንም እሞክረዋለሁ😚😚😚
@user-ln6jz3es9g
@user-ln6jz3es9g 4 жыл бұрын
ye eruzu edet new misraw
@etubete7825
@etubete7825 4 жыл бұрын
እንዴት ነው ሚሰራው
@ZahraAli-co2yb
@ZahraAli-co2yb Жыл бұрын
አሠራሩ እደት ነው
@leliyenatwalij1533
@leliyenatwalij1533 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ
@tadelecherjabo5035
@tadelecherjabo5035 4 жыл бұрын
Wow tebareky yeqarhun yeti no minasiqamito
@MesiGemechu
@MesiGemechu 5 жыл бұрын
Wawu maski mar betam inameseginalen Ye maski bet seboch nu gora belu
@sma2920
@sma2920 5 жыл бұрын
ቆንጆ እድርጎሽ
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
Welcome Meski I’m going to use it Thanks
@awradalshammari5622
@awradalshammari5622 5 жыл бұрын
ሰላምነዉ እህትዋ ባለፈው ያሳየሽን የሩዙ ማለት ነው በየቀኑ ነዉ ወይስ እደገና ፊርጅ ዉስጥ ነዉ ዉጭላይ መቀመጥ ለበት
@merammohamed8324
@merammohamed8324 5 жыл бұрын
Thanks meski yeruzun mocre betam atif new yihininim emokrewalaw
@jgigu8708
@jgigu8708 5 жыл бұрын
መስኪ ቆንጆ እናመሰግናለን
@user-hk9wj4wc6b
@user-hk9wj4wc6b 5 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውብ ማህተብሽን ሳየው ልቤ በደስታ ፈነደቀ💐💐💐
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 5 жыл бұрын
@@user-hk9wj4wc6b አው በጣም ፈጣሪ ይጠብቀን
@ethiolove2490
@ethiolove2490 5 жыл бұрын
ትክክል እኔ እራሱ ማህተብ ያርገ ስው ሳይ ደስስስስስስ ይሉኛል
@user-sh6ml7ex5k
@user-sh6ml7ex5k 5 жыл бұрын
እኔም ጥሎብኝ እወዳታለሁ እውነት ነው የዘላዓለም ሂይወት ውበት ጌጥ ያለ በተዋሕዶ ነውና ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር👏
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c 5 жыл бұрын
ሰላም ነው መስኪ የድንቹን ውህድ ሰርቼ ፍሪጅ ውስጥ ስከተው ወድያው ጠቆረ ስለጠቆረ ለመቀባት ችግር ያመጣል ለፊቴ መልሽልኝ
@user-sh6ml7ex5k
@user-sh6ml7ex5k 5 жыл бұрын
@@user-pz5kq8lv2c ችግር የለውም እህቴ እኔ ተቀብቸዋለሁ ምንም አይልም ውድ
@alamerw2392
@alamerw2392 5 жыл бұрын
ውይ መች ነው የኔ ፊት ንጹ ሚሆነው
@samrawitmelkamu8092
@samrawitmelkamu8092 5 жыл бұрын
Tebarekilign yene derbaba
@oumubelal6981
@oumubelal6981 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@derejehailemariam9570
@derejehailemariam9570 3 жыл бұрын
የድንቹ ክሬም ለጠቆረ ቆዳ ያል2ሳምንት መቆየት ይችላል ብለሺ ነበር ግን ውደያው ይጡክራል ምን እናድረግ እና ከተወባነው በኋላ ቆዳ የመወጠረና የመድረቅ ባህሪ አለው ለምንድ ነው ???
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
ትንሽ ሎሚ ጨምሪበት እዳይጦቅር ካልሆነ ደግሞ ሁለት ንምነት አታቆይ አምስትቀን ይበቃል
@shewitsium5514
@shewitsium5514 5 жыл бұрын
ስነስራአታችንን ትህትናሽን የራሱ ክረም ንው ቆንጆ
@tiruneshwogayehu2499
@tiruneshwogayehu2499 5 жыл бұрын
Tebareki
@eneeneyikralgnmeron1218
@eneeneyikralgnmeron1218 5 жыл бұрын
Wow maski betam arif nw ye balfew erasu migerm lewet ayechbtalew barchiln betam enmsginalen 😍😍😘
@FM-bb5hg
@FM-bb5hg 5 жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ እንዴት አባቱ እንደአማረብሽ እናመሰግናለን ማር
@user-us4tz1oz7b
@user-us4tz1oz7b 5 жыл бұрын
ከጭን ላይ ያለን ጥቁርት በምን አይነት ውህድ ነው ሚለቅ ከቻልሽ መልሽልኝ
@nejatmohammadnutbris9461
@nejatmohammadnutbris9461 3 жыл бұрын
Ewontam enyem eflgelwo yehunl leso
@zahramohammed3090
@zahramohammed3090 3 жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነዉ ማማየ እናመሠግናለን በርቺ
@user-jp3xq7sx1w
@user-jp3xq7sx1w 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስክዬ የኔ ውብ
@hayutube3677
@hayutube3677 5 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ የሙዙ እና የሩዙ ተመችቶኛል በተረፈ ውድድድድድ
@user-yi2gi4ts6h
@user-yi2gi4ts6h 3 жыл бұрын
ሠላም እህት እሥኪ ምነኛዉን እደሞከርሺ ንገሪኝ ፊቴ ደርቅና በላዛ ህነብኝ
@user-yo1sn9jq8z
@user-yo1sn9jq8z 3 жыл бұрын
አሰራሩን ንገሪኝ
@tizitagetachew7133
@tizitagetachew7133 5 жыл бұрын
መስኪዬ ምን አለበት ትንንሽ ጥቋቁር ፊት ላይ የሚወጡትን ቢያጠፋ የተፈጥሮ ናቸው መሰለኝ አይጠፉም እነሱ እንጂ ፊቴ ንፁህ ነው እሩዙን ሰርቻለሁ 5 ቀን ሆኖኛል ስጨርስ እሰራዋለሁ የኔ መልካም ተባረኪ በርቺ
@fgcffvgvff5568
@fgcffvgvff5568 5 жыл бұрын
የሩዝና ሙዝክሪም ተመችቶኛል ሙክሬዉ በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን
@betybetyy9065
@betybetyy9065 4 жыл бұрын
እዴት ነው የተጠቀምሽው ንገሪኝ
@lubabasaied5907
@lubabasaied5907 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ውድ እኔ በጣም ነው ብጉር ማሰቃየት የያዘኝ
@user-vr1oz3wh2f
@user-vr1oz3wh2f 5 жыл бұрын
እናት የሩዙና የኮኮናቱ የሙዝ የአሣየሽንን ተጠቅሜ ሣምንት ባልሞላው ጊዜ ለውጥ አይቸበታለሁ ተመችቶኛል አመሠግናለሁ ማማዬ
@user-fr3wp2vz7m
@user-fr3wp2vz7m 4 жыл бұрын
ግን ኮኮናት ማለት ምድነው በናታቺሁ ንገሩኝ ልጠቀም ነበር
@betybetyy9065
@betybetyy9065 4 жыл бұрын
እሥኪ ንገሪኝ
@buzayehutola5427
@buzayehutola5427 5 жыл бұрын
Thank you so much yeenee konjoo
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆጅዬ
@abfeyisa5414
@abfeyisa5414 5 жыл бұрын
Enameseginaleni yene konjo
@user-hf3lo4cl8l
@user-hf3lo4cl8l 5 жыл бұрын
እስክ ልሞክረው ዳግሞም ለማዳም ድንች
@josephwakim2270
@josephwakim2270 4 жыл бұрын
Yen mar
@user-kj9nc1ku8d
@user-kj9nc1ku8d 4 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@user-kj9nc1ku8d
@user-kj9nc1ku8d 4 жыл бұрын
@@josephwakim2270 የኔ ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@media2958
@media2958 2 жыл бұрын
@@user-kj9nc1ku8d ቤተሰብ እንሁን ውድ
@user-pg6mz7bi5z
@user-pg6mz7bi5z 5 жыл бұрын
Meski wubbbbbbbbb Thank You. So much! !!!!!!
@ggalaxys2010
@ggalaxys2010 5 жыл бұрын
መስኪ እውነት እኔ ራሱ ሙዝ ከየት ላጣ እያልሁ ተቸግሬ ነበር በጣም እናመሰግናለን እኔ ሰረቼ እሙክረዋለሁ. እስከዛሬ ማንም የሚሳዩትን ተቀብቼ አላቅም ነበር ግን ያችን ተቀብቼ አየዋለሁ. እግዚአብሔር ያክብረልን 😍😍😍
@selamselam3893
@selamselam3893 2 жыл бұрын
Thank you Masi konjo Just today I started I will let you know for rus
@magalienassar9791
@magalienassar9791 5 жыл бұрын
selam meskii betam arif perogram new gn volivol malt yeweyra zeyet malt new yemgbun metkm enchlaln?
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
ፊትሽ ብጉር ካለበት ምንም አይነት ቅባት አታርጊ ደረቅ ፊት ከሆነ ትችያለሽ
@user-su5hq6jg5g
@user-su5hq6jg5g 5 жыл бұрын
ሀብት አቸ ክፌም ቆጅነሽ አደሜ መምን አደር. መደም ፍርደብሽ. የተፍጤሮ ቆጅነሽ ሆለመነሽ. ግን?
@user-su5hq6jg5g
@user-su5hq6jg5g 5 жыл бұрын
እኔም ምንም ንክቸ አለርግም ምክነቱም አሆን ስው ሀገር አጨመለኩኝ አገሬን ሴገባ ኖሬም ኬድ ይጠይቀል ግን እነመስግነሌን ሀብት አቸም ቆጅነሽ በትቀብም ግን ፌተቸ ብቸ በየአይነት እደዪን አደር ክክክክክ ሎም ነኝ የሴልጤ ቀውቀው
@yaarabbiiyaarabbii4144
@yaarabbiiyaarabbii4144 5 жыл бұрын
@@meskitube16 👍👍
@user-hf3lo4cl8l
@user-hf3lo4cl8l 5 жыл бұрын
ኡፍ እኔማ በጣም ተቸግሬዋለሁ በጡቋቁር
@mekdeskassu3017
@mekdeskassu3017 2 жыл бұрын
መሲኪ ፍሪጅ ተቀምጦ በጣም ይጠቁራል?
@mulusisay6310
@mulusisay6310 5 жыл бұрын
Endt new yemtamr be egezbehar ❤❤❤❤
@user-um6ys9cr3t
@user-um6ys9cr3t 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቅመም በባለፈው የሠራሽውን የፊት ና የፀጉር ማሥክ ሠርቸ ተጠቀሜዋለሁ በእውነት ሣላመሠግንሽ አላልፍም በጣም ተሥማምቶኛል ይሄንም ሠርቸ እጠቀማለሁ አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@samerawetyitayew6548
@samerawetyitayew6548 5 жыл бұрын
እንዴት ነው አጠቃቀሙ እህት እስኪ ንገሪይ
@user-um6ys9cr3t
@user-um6ys9cr3t 5 жыл бұрын
samerawet yitayew ማንኛውን ነው የምነግርሽ እህት
@user-tu8qw8ko3b
@user-tu8qw8ko3b 4 жыл бұрын
የጠጉሩንምንድን ነውእህትእንደትስአርገሽ
@AsAs-jf1mz
@AsAs-jf1mz 3 жыл бұрын
@@user-um6ys9cr3t የፀጉር ማስክ የልሽዉ ኢዴት ነዉ የረደሽ ወዲ ሹክ በይኝ
@makeyataher7816
@makeyataher7816 3 жыл бұрын
Inamaseginalen ihite thank you 😊 🙏
@EthpioladyFhggh
@EthpioladyFhggh 5 жыл бұрын
እሽ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ተባረኪ
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 5 жыл бұрын
Sweet spirit . Thank you for all the insight you are giving us. I tried using banana and oil mask that you suggested for hair damage and I want to let you know that it really worked and helped my damaged hair. I am going to continue using it. I am going to try the potato mask for my face as you suggested and will tell you the result soon. Thank you my sister. Sweet lady❤️
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
Thank you!
@user-kl4rw9iw6e
@user-kl4rw9iw6e 3 жыл бұрын
@@meskitube16 ሎሚው እዴትነው ምናደርገው
@noorstarar2862
@noorstarar2862 2 жыл бұрын
@@meskitube16 fjdhdggshsbsshshhsvsbau
@noorstarar2862
@noorstarar2862 2 жыл бұрын
@@meskitube16 is an option for the whole of the city but the people in their
@noorstarar2862
@noorstarar2862 2 жыл бұрын
Ux
@user-zg2ry4pm4d
@user-zg2ry4pm4d 5 жыл бұрын
የግድ መቀቀል ይጠበቅብናል
@Gurage4
@Gurage4 8 ай бұрын
😅😅 አዋ
@tesfanes3638
@tesfanes3638 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ እርጋታሽ ደስ ይላል ሴቱ ካንቺ ትምህርት መውሰድ አለበት
@salameeyesusenewsalameeyes2430
@salameeyesusenewsalameeyes2430 5 жыл бұрын
Betam fite be madet Tebalashebign emokiralowu tebarek
@samrawit4627
@samrawit4627 5 жыл бұрын
መስኪዬ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ እኔ ዛሬ ሞክሬ በጣም በጣም የወደድኩት ክሬም ላካፍላቹ እፈልጋለሁኝ ውድ የመስኪ ቻናል ተከታታዬች ሞክሩት ትወዱታላቹ 1 ማንኪያ። ወተት አንድ ማንኪያ። ማር ግማሽ ማንኪያ። ሉሚ ጭማቂ አንድ ላይ ሜክስ አርጋቹ ተቀቡት ከዛ እስከ ፈለጋቹት ደቂቃ አስቀምጡትና ዋውውው ነው ጋታን አብሶ ፊታቹ ለጠቋቆር ፊት መስኪዬም ሞክሪው በተርፈ ውድድ አርግሻለው አንቺ የምትሰሪው ነገር ሁሉ ይመስጠኛል በቅርቡ እኔም vido lmserat ekd alg ysakalsh blug
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
Thank you Samri
@user-vr1oz3wh2f
@user-vr1oz3wh2f 5 жыл бұрын
እሽ እናመሠግናለን
@lemlemmeressa5413
@lemlemmeressa5413 5 жыл бұрын
Samra Wetet Kalagene Be Nido Yechalal
@samrawit4627
@samrawit4627 5 жыл бұрын
@@lemlemmeressa5413 ychalal. Mar fsashun wtet ayun eng ykorkorom wtet ychalal
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 5 жыл бұрын
እስሞክራለሁ ፊቴአይታይምአስጠላኝ ማነበቴንሞራሌኔቀነሰው እህ የኔማስቀባይብሰወበታል
@shdffddhhjjj962
@shdffddhhjjj962 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማር ግን የኔ ፊት የሚጠራበት ቀን ናፈቀኝ የምር
@nunialharbi3413
@nunialharbi3413 3 жыл бұрын
እኔም እዳቺ ክክክክክ
@user-sd3sy5dn9e
@user-sd3sy5dn9e 5 жыл бұрын
Enameseginalen meski konjo
@subehenekamna1237
@subehenekamna1237 5 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን የባለፈው የሩዝ እና የሙዝ የሰራሽው እንዴተረ እንደተመቸኝ
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 5 жыл бұрын
ቆይ ማር የሙዙን ውህድ ልጨርስና ይሄን ደግሞ እሞክረዋለሁ ገና ሁለቴ ነው የሞከርኩት የሠራሁትን ልጨርስና ይሄን ደግሞ እጀምረዋለሁ ደንች በጣም ውስጤ ነው ወላሂ አንዳንዴ እየቀቀልኩ በሚጥሚጣ እበላ ነበር ethiopan ይቅርታ ፁሁፍ አበዛሁ
@bizuneshgadisadaba7282
@bizuneshgadisadaba7282 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት እኮ እንደምወድሽ የእውነት የፀጉሩን ማስክ እንዴት እንደወደድኩት ግን ውዴ ጥያቄ አለኝ እሱም ፀጉሬ በዝታል አድጎል ግን ጫፍ ይበጣጠሳል እባክሽ ምን ላድርግ እና ደሞ ማስኩን ተቀብቼ ሁለት ቦታ ከሰራሁት በኧላ በማግስቱ ቁጥርጥር እሰራዋለሁ እሺ ከዛስ ሳምንቱን እንዴት ላድርገው ማለቴ ሹሩባ ወይንስ ምን ትመክሪኛለሽ እባክሽ ንገሪኝ ግን በጣም ነው የምወድሽ እርጋታሽን እና ለፀጉሬ ያልሞከርኩት ነገር የለም ባጋጣሚ ያንቺን ሳይ በቃ ሞከርኩት የሚገርምሽ ሳምንቱን እናፍቀው ጀመርኩ
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
በእርጥቡ ቅባት ተቀቢው ሁለት ቦታ ሰርተሽ አድረሽ በንጋታው ፍተሽ በወፍራራሙ ቁጥርጥር ስሪው ለ ሳምንት
@zdbintdad9283
@zdbintdad9283 5 жыл бұрын
mndew wuhdu ngerign beallah
@zdbintdad9283
@zdbintdad9283 5 жыл бұрын
ye segur wuhdun ngerign
@user-gv8hc1tv1v
@user-gv8hc1tv1v 5 жыл бұрын
ለሚበጣጠስ ፀጉር DAXክሬም አሪፍ ነዉ
@user-xv1ib8xw5k
@user-xv1ib8xw5k 5 жыл бұрын
Ere mndnew wuhdu yabezalshi edaybetatesm yaregelshi beallah ngerighi yemokershiwulji
@user-cd8io5in9h
@user-cd8io5in9h 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@user-rw8vz7eq6q
@user-rw8vz7eq6q 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@user-to3kz1lr5k
@user-to3kz1lr5k 5 жыл бұрын
እስኪ ማሚ የማዳት ካወቅሽ ንገሪኝ
@erahmayimer7548
@erahmayimer7548 3 жыл бұрын
የብርቱካን ልጣጭ ከዝባዲ ጋ ተጠቀሚ ማማየ
@ganaahmed3645
@ganaahmed3645 5 жыл бұрын
ስትነግሩን ትክክለኛዉን ንገሩን አስሩን እየነካን ተበለሻሸን ሞክራችሁ ለዉጥ ያገኛችሁበት ካላችሁ ሹክ በሉኝ ለአይን እናለግንባር መጨማደድ ካለሽ ንገሪኝ ለጥርስ ማንጫ
@naifalghamdi1566
@naifalghamdi1566 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የእኔ ማራኪ ውድድ ድ
@meazatadesse1738
@meazatadesse1738 5 жыл бұрын
Thank you yene Konjo❤
@jonkan8948
@jonkan8948 4 жыл бұрын
እህቶቼ ለሰው መድአኒቱ ሰው ነው ይባላል ቡግሪ የሚባል ፌቴንአበላሽኝ ሹክበሉኝ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 жыл бұрын
የኔ ፅጌሬዳ ስታምሪ ዛሬ ደግሞ አበባ መስለሻል የኔውብ ውድድድድድፍ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 жыл бұрын
ዋው ቴንኪው እህት እጅሽ ይባረክ አንገታችን ጋር ጥቁር ጥቁር ለወጣብንስ ይጠቅመናል ? ወይስ ሌላ ነገር አለው ... ቴንኪው 💚💛❤️👍👑
@endehaftekeros4647
@endehaftekeros4647 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መስኪየ በጣም ደስ የሚል ነው እንሞክረዋለን መቀመጡ ግን አይበላሽም ግን
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 5 жыл бұрын
ውይ ዘድሮ ኧረ አች ባትቀቢም ታምሪያለሽ ለነገሩ እኔም ቆጆ ከሚባሉት አንዷ ነበርኩ ማዳት አበላሸኝጂ
@farah-jt2ud
@farah-jt2ud 5 жыл бұрын
እኔም ያልቀባሁት ነገር የለም ማር እደውም ይብሳል በዛ ላይ ቀይ ፊት ላይ ሲያስጠላ ፊቴ ጥርት ያለ ነበር በቃ ምን ዋጋ አለው በራሱ ግዜ ወጣበት ሲያናድ
@user-gq6do7wj6o
@user-gq6do7wj6o 4 жыл бұрын
🤣
@user-tu8qw8ko3b
@user-tu8qw8ko3b 4 жыл бұрын
ክክክቆንጆነትሽንአንችውማውራትአትችይምክክክክክ
@user-sd3mx9uo5k
@user-sd3mx9uo5k 4 жыл бұрын
@@user-tu8qw8ko3b ትክክል
@user-ir5wo9hs9m
@user-ir5wo9hs9m 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂አሁንም ቆንጆ ነሽ ሙስሊም ሴት በሂጃብዋ ብቻ ውብ ናት😘😘😘😘
@hayfayewellolij4651
@hayfayewellolij4651 5 жыл бұрын
ቆንጅትየ አንቺ ቆንጅትየ የሚለው ማን ነበር ዘፋኑ ጋብዝሻለሁ
@hishammekki3401
@hishammekki3401 5 жыл бұрын
Very nice I trite before it work ❤️
@yatumarr2780
@yatumarr2780 5 жыл бұрын
የኔማር እምታስተምሪው ሁሉ አሪፍነው ተባረኪ
@italkitalk7191
@italkitalk7191 5 жыл бұрын
ይኔ ቆንጆ ሞከርኩት ግን ፊቴን ጨመደደ ምን ልጨምርበት
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
አዎ ሲደርቅ ነው ፊትን ውጥር ለማረግ ይጠቅማል ከላይ በሱ ድጋሚ ተቀቢውና ማሳጅ አርጊው እና ታጠቢው
@user-ft2yy6bn9y
@user-ft2yy6bn9y 5 жыл бұрын
@@meskitube16 ፊቴ በጣም ወዛምና ቡግር አለብኝ ግን ድንቹ የባሰ አበዛብኝ
@Shortsking8397
@Shortsking8397 4 жыл бұрын
@@meskitube16 hiiii alesha potato betame tekore lemendenew?
@user-ql7lr5nf5z
@user-ql7lr5nf5z 5 жыл бұрын
አይ እኔስ ቤቱን ስርቶብኝ አል እንቢ አለኝ እሩዙን ተጠቅሚ ነበር 3 ቀን ሞክሪው ድግሞ ይህን እሞክራለሁ እንጅ አለቅም እንቢ. አለኝ እንድክፎ ባል አይ
@media2958
@media2958 2 жыл бұрын
እንዳመድ ውድ
@mimimima7972
@mimimima7972 5 жыл бұрын
Thank you meski
@netsanetyoseph5145
@netsanetyoseph5145 3 жыл бұрын
Ande yesranwn esk sint gize masqmet yichalal?
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 4 жыл бұрын
እንደው እቀይ ፊት ላይ የሚወጣ ማዲያት ካንሰር በሉት አይጠፋም
@omuhabib3480
@omuhabib3480 2 жыл бұрын
ወላሂ አዎን
@fatimadesalw8769
@fatimadesalw8769 5 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሀ እህትየ
@magdaswedad669
@magdaswedad669 5 жыл бұрын
Kk
@magdaswedad669
@magdaswedad669 5 жыл бұрын
Wow
@friezewbe710
@friezewbe710 5 жыл бұрын
Woww endih smooth cream newe yemwedew ::eserawalehu
Balloon Stepping Challenge: Barry Policeman Vs  Herobrine and His Friends
00:28
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 17 МЛН
Each found a feeling.#Short #Officer Rabbit #angel
00:17
兔子警官
Рет қаралды 7 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 43 МЛН
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 298 М.
የ ብብቴ ጥቁረት ሽታ በሳምንት አንድ ቀን
12:46
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 88 М.
Самый безопасный мотоцикл в мире 🏍️
0:37
ОМЕГА шортс
Рет қаралды 5 МЛН
products you need to get taller 🍌,🍏, 🥕
0:35
Jamshid Jamshid
Рет қаралды 9 МЛН
白天使为什么会被小丑赶出去?#天使 #小丑 #超人不会飞
0:57
Балназым ұзату 😍 Бір Болайық! 14.06.24
1:24:59
Бір болайық / Бир Болайык / Bir Bolayiq
Рет қаралды 144 М.