የጥቁር ገበያ የሃዋላ ዋጋ ከዚህ ደረሰ ነሃሴ 8/2016 ነገራቶች በቅፅበት ተለዋወጡ እሄን ሳያዩ ሃዋላ!Black market currency

  Рет қаралды 13,837

usmi tube

usmi tube

Күн бұрын

የምንዛሬ የዋጋ ዝርዝር!Black market currency
ethiopi
#usmi tube
#money
#dollar
#usmi
ethiopia
#currency
#blackmarket
#black market in ethiopia
ምንዛሬ
የምንዛሬ
ጥቁር ገበያ
የጥቁር ገበያ
የምንዛሬ
ምንዛሬ
የዶላር
ዶላር

Пікірлер: 117
@hawayahiya2043
@hawayahiya2043 28 күн бұрын
ኡስሚ መግቢያ ላይ ዛዛታ አታብዛ እንዳይረዝም ግን ይቅርታ
@zaharapretty7964
@zaharapretty7964 28 күн бұрын
ልክ. ነሽ. እኔም. የኮይትን. እስኪነግረኝ. በጣም. ስለምቸኩል. ከፊት አሳልፌ ነው. ምሰማው ግን. ቢዲዩው. እዲረዝምለት. ፈልጎ. መሰለኝ. እንረዳው ይቱብ አደል.
@jubeidah8643
@jubeidah8643 28 күн бұрын
እኔም ልልው ነበር እንቅጩ መናግር ነው ስንት ድቂቃ እንድሚፍጅበት😂😂😂😂😂😂😂
@jubeidah8643
@jubeidah8643 28 күн бұрын
​@@zaharapretty7964እኔም😂😂😂😂
@z.e598
@z.e598 28 күн бұрын
😂😂😂፣​@@FaGon29
@z.e598
@z.e598 28 күн бұрын
​@@FaGon29ኧረ፤አይባልምምም ሸነውውውው
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 28 күн бұрын
ቀጥታ ወደ ገደለው ግባ ሰላምታ ይበቃል መግቢያ አታብዛ ለመረጃው እናመሰግናለን።
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v 28 күн бұрын
ዋሊኩምአሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛከላህ የኔወዲም
@raheemakader7352
@raheemakader7352 28 күн бұрын
አይ ሚስኪኑ ወገኔ ስቃዩ በዛ አላህ ኸይሩን ያምጣልን ስንቱ ይቻላል
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i 28 күн бұрын
ሰው ሀሉ በባንክ ቢልክ ዋጋ ይረጋጋል ለማይረባ ብር ብላክ እያሉ ኖሮን አስወዱት
@sandflove
@sandflove 28 күн бұрын
እናመሰግናለን በጣም ይገርማል ሀገሪተ ወደየት እየሄደች እንዲህ አላህ ይወቀው
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 28 күн бұрын
2017 ይግባና ሁሉንም እናያለን ብቻ ነገ ባንክ የውጭ ምንዛሬ ጠፍቶ ብላክ ማርኬት አሁን ካለው የባንክ ምንዛሬ በ እጥፍ እንዳይጨምር ነው ስጋቴ!
@user-en1zd1ev6c
@user-en1zd1ev6c 28 күн бұрын
የጥቁር ገበያ ተረት ተረት ነው የሚሆነው ወደሽ ሳትወጂ በባንክ ነው
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 28 күн бұрын
@@user-en1zd1ev6c ካድሬ ነሽ እንዴ 😀 የብልጽግና መንግስት እያለ መቼም በባንክ አልክም ወርቅ ገዝቼበት አልገባም እንዴ
@maryammryam-et9tr
@maryammryam-et9tr 27 күн бұрын
እና በባክ ይሻላል ነው የምትሉት ወይስ በጥቁር ገበያ ነው ምሻለው ንገሩኝ የቱ ይሻላል
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 27 күн бұрын
​@@maryammryam-et9tr በጥቁርም ተላከ በባንክም ተላከ በረከቱ ከላይ ነው
@maryammryam-et9tr
@maryammryam-et9tr 26 күн бұрын
@@user-tl6bw7qz9j በትክክል❤
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 28 күн бұрын
አንደኛ 🎉🎉🎉🎉
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 28 күн бұрын
አላህ የተብቅህ ዎንድሜ
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 28 күн бұрын
ሳንቲም በቸምር ኩትር እይምታችሁ ብታምኑም ባታምኑም እይላችህ አታድንኩሩን እኢች
@rejebkedr1564
@rejebkedr1564 28 күн бұрын
እናመሰግናለን
@MukamlUmar
@MukamlUmar 28 күн бұрын
የጆርደን በባክ ስትነው ምመነዛራው
@Zade-h7p
@Zade-h7p 28 күн бұрын
ጆርዳኖች ዱባይ መለክ አይቻልም እያላችኝ ነው ማዳሜ እዴት ነው እስኪ ንጋሩኝ ያምታቁ ከለቹ 😢😢😢😢😢
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 28 күн бұрын
ይቻላል አስረጃት እምቢ ካለች በዚሁ ላኪ
@ፋጡማሙሀመድ-ዠ6ጀ
@ፋጡማሙሀመድ-ዠ6ጀ 28 күн бұрын
በዚሁ አትሊኪምደ ወደ ኢትዮ
@nasimaawol7859
@nasimaawol7859 28 күн бұрын
ይቻላል ድባይ የምታውቂው ሠው ካለ አካውቱን ይላክልሽና ላኪለት ሀሪፈ ነው ወደዚህ ሲላክ ግን አደራ እዳትበይ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 28 күн бұрын
@@ፋጡማሙሀመድ-ዠ6ጀ ከጆርዳን ወዳ ኢቶ መላክ ምንዛሪው በጣም ትንሽ ነው መለቴ ባንክ
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ 28 күн бұрын
ኧረ በዱባይ አትላኪ ይቆራረጣል አለኝ እኔንም አይ ጆርዳን
@Umnayf
@Umnayf 28 күн бұрын
ወለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወባራካቱሁ ቀጥታ ወዳ መራጃው ስትገባ የት አለ ሰላምታህ ልልህ ነበር ኡስሚ😂😂😂😂በርታ
@AlemituShanko
@AlemituShanko 28 күн бұрын
Thank you ❤❤❤❤
@user-bx2kw2mz9z
@user-bx2kw2mz9z 28 күн бұрын
አሁን ይሻላል ወይስ ለመላክ እባካችሁ ንገሩኝ እዳታልፏኝ
@YalemkenDessie
@YalemkenDessie 28 күн бұрын
ዛሬ ሳኡዲ ሪያድ የላከ ካለ ንገሩኝማ ልልክ ሁኖ ነው በናታችሁ ንገሩኝ
@fahadtabuk8328
@fahadtabuk8328 28 күн бұрын
ትንሽ ቆዩ
@AnshaEbre
@AnshaEbre 28 күн бұрын
አዎአሁንሊተካከልይችላልኢሻአላህ
@WebalemMal
@WebalemMal 27 күн бұрын
አርቡእኔልላክልሽአለኝበሀዋላሌቦችይበሉሻልብሎአለኝመላክይችላሉእደመላክንገሩኝውዶቸ
@Emusekina-ck3hs
@Emusekina-ck3hs 28 күн бұрын
ዛዛታ ታመዘለህ ኤጭ
@SufiaKsa-ds5nv
@SufiaKsa-ds5nv 28 күн бұрын
8 ደቂቃ አረ ታው ግን ስው አታሳቁ
@jonnyjonny4559
@jonnyjonny4559 28 күн бұрын
Xiqur gabeya ena bank beti yalewni liyunet batikikil askamit lalela gize
@rabiakebede8026
@rabiakebede8026 28 күн бұрын
ኳተርስንትነው
@JemGash-so1no
@JemGash-so1no 28 күн бұрын
31:50 አሁን
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 28 күн бұрын
​@@JemGash-so1noጭራሽ
@abebatarkign7029
@abebatarkign7029 28 күн бұрын
አስሚ ሰላም ነህ ስልክ ቁጥር ካለህ እባክህ ላክልኝ ፈልጌህ ነው
@zeynebe6065
@zeynebe6065 28 күн бұрын
ሀዋላ ስንት ገባ ሳውዲ
@halemahzaleke2560
@halemahzaleke2560 28 күн бұрын
32.80አሉኝልላክልቆይ
@muktartube1326
@muktartube1326 28 күн бұрын
​@@halemahzaleke2560የት እኔ የምጠይቃቸው ሁሉም33 ናቸው
@FatumaMo-hd3sz
@FatumaMo-hd3sz 28 күн бұрын
ስቱን​@@halemahzaleke2560
@ንሴብሖለእግዚአብሔር
@ንሴብሖለእግዚአብሔር 28 күн бұрын
​@@halemahzaleke2560 ብዛት ነው እህት ወይስ ትንሽ ብር እደዛ ያሉት እስከ አርብ ድረስ እንየው እስቲ
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r 28 күн бұрын
የት እርየሪያድ ነው?​@@halemahzaleke2560
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 28 күн бұрын
ትቀንዉደቅን ይቀያያራል አላህ ያረጋጋዉ ደሀዉንዉ ይሚጉዳዉ😢😢😢😢😢😢
@acharotube7844
@acharotube7844 28 күн бұрын
ኮተት አታብዛ ኡፍፍ
@HorteHorte-p7k
@HorteHorte-p7k 24 күн бұрын
Poster unain sint naw
@HorteHorte-p7k
@HorteHorte-p7k 24 күн бұрын
Woster union sint now
@MukamlUmar
@MukamlUmar 28 күн бұрын
ጆርደን በባን ስንት ነው ምመነዛረው
@user-gy5md8yk3k
@user-gy5md8yk3k 27 күн бұрын
አው ንገሩን የጆርዳን
@MekashGeta
@MekashGeta 28 күн бұрын
የባክ፣ስትሆነ
@MekashGeta
@MekashGeta 28 күн бұрын
የሀዋላና፣የባክ፣ልዩነት፣ንገሩኝ
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 28 күн бұрын
,የባክ.በጣም.ይቀንሳል
@MekashGeta
@MekashGeta 28 күн бұрын
@@RyHj-vu4rx እሺ፣
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf 28 күн бұрын
የሳዑዲ ስንት ነው ቅመሞች
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 28 күн бұрын
🙏
@MedinaSeid-i7l
@MedinaSeid-i7l 28 күн бұрын
ስውድ ሀዋላየላከ
@aziza-xp6ms
@aziza-xp6ms 28 күн бұрын
አረ ቢስሚላ ኮተት አበዛህ ወደ ገደለው ግባ
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 28 күн бұрын
ዱባይ ሀዋላ ስንት ነው የላከ ሰሞኑን
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i 28 күн бұрын
በየቀኑ ስሚቀያየር ወዲው ከአላክሽ
@EthiopianEthiopian-dw4ex
@EthiopianEthiopian-dw4ex 28 күн бұрын
32
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 28 күн бұрын
የጥቁር ገብያ እንድ ተውራ እንልክም እሺም እይሉ ቢያንስ ክ32 ይነነል ወ
@melgeb1975
@melgeb1975 28 күн бұрын
if you mention $1 you don’t need to tell the 10 or 100 people can multiply don’t wast time
@zx9713
@zx9713 28 күн бұрын
ብታምኑም ባታምኑም😂😂😂😂
@ms-gq7yu
@ms-gq7yu 28 күн бұрын
ግንወሬስለመ ምታበዛ አልከታተ ልህም 😂
@user-en1zd1ev6c
@user-en1zd1ev6c 28 күн бұрын
ጥቁር ገበያ የሚጠብቅ ይኖራል ከንግዲህ አታስቡ መንግስት ይዘዋል የኢትዮጵያ ከፍታ ነው
@Kamelea-rk3gz
@Kamelea-rk3gz 28 күн бұрын
ጆርዳኖችሥንትእንዴላካችሁንገሩኝእሥኪውዶቼ
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ 28 күн бұрын
110 አለ ግን አሁን ስደዉልም አያነሳ የሚልከዉ ልጅ ንቀቱ
@kemilaadem6935
@kemilaadem6935 28 күн бұрын
ናይ እኔ ልስጥሽ ቃድሞ ነው ምልካው አንቺ ሎከሽኒ ካላክሽና ማዳምሽ ፍቃዴኛ እንደ ሆኔች ጣይቆ ቃዲሞ ያስጋባልሻል ​@@ሀናንጎደሬዋ
@getu859
@getu859 28 күн бұрын
እህቶቼ እስቲ ስራ ሚያስገባኝ ሰው ፈልጉልኝ በዚህ ወር እወጣለው ቀራማ ሳልጋባ
@user-rd6fn5zz7c
@user-rd6fn5zz7c 28 күн бұрын
የኔእህት አላሕ ጡሩ ሥራ ይሥጥሺ እኔአገርልገባነዉ ሠወቸ ፌዛሺ አለቀብለዉኝ ዳግም አላሠራም አሉኝ ጨቆኛል አገርመግባት አልፈልግምነበር😢
@makyaha9777
@makyaha9777 28 күн бұрын
😢እኔቀራማ ከገባሁ 5ወሬ😢
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ 28 күн бұрын
​@@makyaha9777 ቀራማ ምድነዉ ዉዴ
@Faf-bt7zb
@Faf-bt7zb 28 күн бұрын
@@user-rd6fn5zz7c የት ሀገርነሽእህት
@user-rd6fn5zz7c
@user-rd6fn5zz7c 28 күн бұрын
@@makyaha9777 ለምንአላሣደሺም
@ImranMohammed-qg1fl
@ImranMohammed-qg1fl 28 күн бұрын
😂እረ በአላህ መግቢያህን አታንዛዘው አያምርብህም
@jewadahmed8907
@jewadahmed8907 28 күн бұрын
ወሬ መደጋገም ትወዳለህ ስልችት ይላል እኮ ኡፍፍ
@zenabcane4605
@zenabcane4605 28 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hayu684
@hayu684 28 күн бұрын
ሳውዲ ጅዳ የላካችሁ ዛሬ ስንት ነው
@hayatmohmad1198
@hayatmohmad1198 28 күн бұрын
33.50
@hayatmohmad1198
@hayatmohmad1198 28 күн бұрын
33 .50
@HaooHaoo-zz2hq
@HaooHaoo-zz2hq 28 күн бұрын
እህት እዳታልፊኝ በአላህ የሚልክልሺን አገናኝኝ
@adeen2013
@adeen2013 28 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sameiraf2450
@sameiraf2450 28 күн бұрын
ኦፍፍፍ እርእሱ ሌላ ወሬውሌላ
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 28 күн бұрын
,አቤት ሽብር.የሚሰድ
@noonamezeyneb4328
@noonamezeyneb4328 28 күн бұрын
ዱባይየላከዛሬ
@EthiopianEthiopian-dw4ex
@EthiopianEthiopian-dw4ex 28 күн бұрын
32
@hawayahiya2043
@hawayahiya2043 28 күн бұрын
የመጀመሪያ ኮማች
@Lama-ov9de
@Lama-ov9de 28 күн бұрын
የ፣አሜሪካን፣ዶላሪ፣፣ቤጥቁሪ፣ጌቤያ፣ብጣም፣ቀንሶውል,1, bire117, bire new
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i 28 күн бұрын
እሱም ወርዶ 115 ሆኑዋል
@tiyaatube5617
@tiyaatube5617 28 күн бұрын
113 ነው ያሉኝ ግን
@Lama-ov9de
@Lama-ov9de 28 күн бұрын
@@tiyaatube5617 ጥቁሪ፣ጌቤያ፣ትተን፣ግልህ፣ባኮችን፣እንህጠቀም
@user-nq8cx1tl1f
@user-nq8cx1tl1f 28 күн бұрын
ጆርዳን 113እና 114 አሉኝ ሁለት ሰዎች
@user-nq8cx1tl1f
@user-nq8cx1tl1f 28 күн бұрын
ስልክ ስጭን ዉዴ
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 22 МЛН
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 22 МЛН