🅽🅰🆃🅰------✥ የግዕዝ ቁጥር ምዕራፍ (፮.) የትንሣኤ በአል

  Рет қаралды 64

Nata tube ናታ ቲዮብ

Nata tube ናታ ቲዮብ

Ай бұрын

~~~ቅዳሴ ማርያም~~~
(አባ ሕርያቆስ)
✞ድንግል ሆይ ...በኃጢአት ፍትወት የተፀነሽ አይደለም ። በህግ በሆነ እሩካቤ ከሐና ከ ኢያቄም ተወለድሽ እንጂ
✞ ድንግል ሆይ አንገታቸውን እንደሚያገዝፉ እንደ ዕብራዊያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለሽም ፤ በንፅህና እና በቅድስና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ ።
✞ ድንግል ሆይ ምድራዊ ኅብስትን የተመገብሽ አይደለሽም። ከሰማየ ሰማያት የበሰለ ሰማያዊ ኀብስትን ነው እንጂ።
✞ ድንግል ሆይ ምድራዊ መጠጥን የጠጣሽ አይደለሽም ፤ ከሰማየ ሰማያት የተቀዳ ሰማያዊ መጠጥን ነው እንጂ።
✞ ድንግል ሆይ ከአንቺ አስቀድሞ ከአንቺም በኋላ እንዳሉ ሴቶች እድፍን የምታውቂ አይደለሽም፤በንፅህና በቅድስና ያጌጥሽ ነሽ እንጂ።
✞ ድንግል ሆይ የሚያታልሉ ጎልማሶች ያረጋጉሽ አይደለሽም ፤ የሰማይ መላዕክት ጎበኙሽ እንጂ ፤እንደተነገረ ካህናትና የካህናት አለቆች አመሰገኑሽ እንጂ ።
የእመቤታችን እረድኤት በረከት አይለየን።.--------✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥
ተዋሕዶ የብዙ ብሔር እና ብሔረሰቦች በተለያዩ ቋንቋዎች ዝማሬ ያላትን ፈጣሪን የምታመሰግን እምነት ናትና ዛሬውኑ አገልግሎትን ለመደገፍ ቤተሰብ ይሁኑ በዚህ ገፅ ላይ ብዙ ቤሄር እና ቤሄረስብ ቋንቋ ይዘመራል
╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮
✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥
ይጎብኙን!
✥┈┈••●◉✞◉●••┈┈✥
╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
🛑. ✥➢ Zemarit Magartu Guta {ALTELESHEM} 👉🏻. • Video
🛑. ✥ ➢ Zemarit​ Banchiayehu GETAHU {ናጎሶና ጌሻ} 👉🏻. • Video
🛑 ✥ ➢ Zemarit Banchiayehu Getahun {Matmka Malkote}👉🏻 • Video
🛑 ✥➢ የዘማሪት ሙሉ ወርቅ እጅግ ውብ ዝማሬ 👉🏻. • Video
🛑. ✥ ➢ የዘማሪ ዲ/ን ዘረዳዊት ተክሌ {ሀኦኒሲ እንቶ} 👉🏻 • Video
🛑 ✥ ➢ የ'ዘማሪ ዲ/ን ማርቆስ ኃይሌ//Yesuusa suuttaani👉🏻 • 🛑 Ethiopia 'ዘማሪ ዲ/ን ማር...
🛑 ✥➢ የዘማሪ Yohannis Tsige ‘‘አብ ጎዶ ወይን ነው👉🏻. • Video
you tube....... / @natatube2021
facebook .... / afatewahedo.co.uk
መዝሙረ ዳዊት 9:2
በአንተ ደስ ይለኛል፥ ሐሤትንም አደርጋለሁ፤ ልዑል ሆይ፥
ለስምህ እዘምራለሁ።
well come to NATA-TUBE we delivers NWE Ethiopian Orthodox tewahedo spiritual song we produce and distribute mezmur by any pelt form for world waid all content are made by NATA-TUBE and legal agreement of the singers we uploaded only spiritual song for more videos subscribe and follow us thanks for viewing our channel
© NATA-TUBE ናታ ቲዮብ

Пікірлер: 1
@mikaeleyob5297
@mikaeleyob5297 Ай бұрын
በርቱና በትጋት ሥሩ አይዟችሁ እግዚአብሔር ብርታቱንና ትዕግሥቱን ይስጣችሁ ። የጀመራችሁት ሥራ ትልቅ ሃሳብ ስለሆነ ትልቅ ጥብአት ይፈልጋል። በርቱ በርቱ በርቱ ።
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 43 МЛН
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
БЕРТ
Рет қаралды 3,9 МЛН
👉🏾የሰኔ ፆም የሚገባው መቼ ነው❓
7:49
Yohannes Neseha
Рет қаралды 17 М.
ብፁዕ አባታችን አቡነ ይስሐቅ በወላይትኛ ቋንቋ ስያስተምሩ የብፁዕነታቸው በረከት ትድረሰን
17:47
ደረሶቹ  ፍጥጫቸው  ቀጥሏል ክፍል ሁለት/2 አዝናኝ ድራማ
31:12
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 32 М.
БАТЯ ПЛАКИ-ПЛАКИ
0:47
LavrenSem
Рет қаралды 3,3 МЛН
Which water gun will you get it?
0:26
YJTOYNIKOLA
Рет қаралды 17 МЛН