የጥርስ ህክምና ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Dental Clinic Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

  Рет қаралды 14,645

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Күн бұрын

Пікірлер: 60
@user-pb3tw5ph4i
@user-pb3tw5ph4i 5 ай бұрын
ኑሮ በሸ እናመሰግናለን ዶክተርዬ ፈገግታሽ እጅ ያስቆሮጥማል😅 የመደማ ቅመሞች ዱባይ የምትኖሩ ጥሩሰቹን አገራቹ አሰሩ ማርያምነ የምላቹ ወር አልሞላዉም አንድ ጥርስ 500ድራም ነዉ ያስሞላሁት ያዉም ሴራምኩን ሳይከድነዉ ዉስጡን ብቻ ነዉ የሰራልኝ በነጭ ነገር ዘጋዉ ለሴራምኩ ድጋም ክፍያ 500 ተጠየኩ 1000ድራም😢 ይከብዳል
@user-mr9zn4hw1y
@user-mr9zn4hw1y 5 ай бұрын
እኔ ኢትዮጵያ አሳስሬ ዱባይ ለመምጣት እፈልጋለሁ ምን ማድረግ አለብኝ ወይስ እዛው ዱባይ ላሳስር ምክንያቱም ባሰራንበት ቦታ መሰለኝ መጨረስ ያለብን
@user-ce2je5ip3v
@user-ce2je5ip3v 5 ай бұрын
​@@user-mr9zn4hw1yእዛዉ ዱባይ ይሻልሻል እዜ አይችሉም
@user-mr9zn4hw1y
@user-mr9zn4hw1y 5 ай бұрын
@@user-ce2je5ip3v ከስምት አመት በፊት አሳስሬ ነበር. አድስ አበባ ግን ጊዜው ሳይደርስ አስፈትቸ ዱባይ መጣሁ እና ተመለሰብኝ ለኔም ችግር አመጣብኝ እያመመኝ ነው. ለዛም ድጋሚ ላሳስረው ነው
@JanatJari-lk3px
@JanatJari-lk3px 3 ай бұрын
ዋጋ ስንት ነው አይናገሩም ብሬስ
@zainab-sg8rv
@zainab-sg8rv 5 ай бұрын
እሺ ዶክተር እናመሰግናለን
@aynalemabnet-st1jz
@aynalemabnet-st1jz 3 ай бұрын
ዚንኮኒያ ለአንድ ጥርስ ምን ያህል ነው please?
@BetyMb-ji9cu
@BetyMb-ji9cu 5 ай бұрын
Waw doc betem nw desymlw ene begnewt service betem tedschlw havish dental clinic is best 🥰🥰🥰🥰
@BetyMb-ji9cu
@BetyMb-ji9cu 5 ай бұрын
Very professional staff in havish
@user-fr4tb2xe8x
@user-fr4tb2xe8x 5 ай бұрын
በጣም አሪፍ ክኒኒክ ዶክተር ፍገግቲሽ ደስ ይላል🎉
@mntwab1267
@mntwab1267 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 5 ай бұрын
አረ ብሊችንግ ከሰልና ጨው ቀልቀል አድርጎ እናቴ በሐገሬ መፋቂያ😂፣ seriously,አሁንኮ በከሰል መፋቅ ጥርስ ነጭጭጭ ያረጋል እየተባለ እያስተዋወቁ ነው፣ እኛ ግን ቀድመን ሔደን ነበር፣😊
@user-ce1qx6by6r
@user-ce1qx6by6r Ай бұрын
ክሰል መስታወት ያረግፋል
@MetaferiaLulu
@MetaferiaLulu Ай бұрын
Wow Des yemil agelaletse New yegeletsachihut enmetalen
@user-nq2tg6cr6p
@user-nq2tg6cr6p 3 ай бұрын
ለምን የዚርኮኒያን ዋጋ ዘለልሽ?
@lidumy
@lidumy 5 ай бұрын
Wow nw clinicu mokrut arife nw serachwe bza lay nursochu enkbkaba bagababu biza lay bindian docteroche nw ena morkawalwe btame mert docteroche alu tetkmubet(havish dentale clinic)
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 5 ай бұрын
በጣም ኣሪፍ ደስይላል
@almasbh6100
@almasbh6100 5 ай бұрын
ሥንት ጊዜ ቀጥታ የሚተከል ጥርሥ ዋጋውን ጠይቄ ነበር የመለሠልኝ የለም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kenaaapp2
@kenaaapp2 5 ай бұрын
8000 birr
@user-rj2ew6zx3q
@user-rj2ew6zx3q 4 ай бұрын
Yesre hikmina 6-8 shi Implant demo 60 -120 shi endbotaw
@loveyoumom4548
@loveyoumom4548 3 ай бұрын
ለ 3ት ጥርስ ስንት ብር ማለት ነዉ
@user-rj2ew6zx3q
@user-rj2ew6zx3q 3 ай бұрын
@@loveyoumom4548 60 thousand × 3 = 180,000 birr
@AmeenaSaeed-mt5xg
@AmeenaSaeed-mt5xg 3 ай бұрын
6000ነው በኢትዮጵያ
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 5 ай бұрын
እናመሰግናለን❤ጥረስን ነቅለው ለመትከል ስንት ቀን ይፈጃል
@zheinambazheinamba1345
@zheinambazheinamba1345 5 ай бұрын
ኧረ በአላህ ደሴ የጥርስ ህክምና ያለበት የምታቁ ንገሩኝ እደዚህ ሁሉንም ያካተተ😢😢
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 5 ай бұрын
@@zheinambazheinamba1345 የኔ ውድ ሁላችንም ጥራሳችንን አተናል በስደት አዲስ አበባ አሰርተሽ ብትሂጂ አይሻልሽም እማ ብዙ አማራጮች ሰላሉ ነወየኔ ውድ
@lubabamuhammed425
@lubabamuhammed425 5 ай бұрын
አለልሽ ደሴ ቃል የጥርስ ህክምና ይከጣሉ
@mryamhassan2390
@mryamhassan2390 15 күн бұрын
ደሴ አለወ የምታቁ ንገሩኝ አትለፍኝ
@salem4086
@salem4086 3 ай бұрын
የሰዉየዉ ዉድ ነዉ
@YordanosYordi-zo6fr
@YordanosYordi-zo6fr 5 ай бұрын
ብሬስ ስታረጊ ጥንቃቄ ካላደረግሽ ሊነቀል ይችላል በየቀኑ እየነቀልሽ ከሄድሽ በነፃ ሊሰሩልሽ ኣይችሉም ሁሉም ነገር ወጪ ኣለው መጠንቀቅ ያንቺ ሀላፊነት ነው።
@madinaomar6422
@madinaomar6422 3 ай бұрын
ጥርስ ለማስተቀል ስንት ቀን ይፈጃል
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 2 ай бұрын
ሙሉ ጥርስ ለማስተከል ለምን ዋጋ አልተናገሩም
@HanifaHanifa-bl9hj
@HanifaHanifa-bl9hj 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 3 ай бұрын
አድራሻ የትናችሁ የኔጥርሴክፍተትነው ሌላጥርስ መትከልከቻላችሁ መልሱልኝ
@tigistfeleke
@tigistfeleke 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ጥርስ ለማሳሰር ስንት ነው
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 4 ай бұрын
❤❤❤ዋዉ
@user-ce2je5ip3v
@user-ce2je5ip3v 5 ай бұрын
በፍፁም እነዚ ጋር እዳትሄዱ በጣም ባለጌዋች ናቸዉ እኔ እነሱ ጋር ብሬስ ጀምሪ ተጫወቱብኝ 24000ሺ ከፍላቹ አይችሉም በዛላይ ሳአት አያከብር ጠዋት ሂዳቹ ቁጭ ብላቹ እሱ ሁል ጌዜ 5 ሳአት ነዉ የሚመጣዉ አዲስ ሰዉ ስትሆኑ ብራችሁን ለመብላት ይከባከቡቸዋል ከከፈላቹ በሀላ ዞር ብለዉ አያያቹሁም እና ደሞ መጀመርያ የሙያ ስነምግባር ይኑራቹ ከንዘብ መሰብሰብ ብቻ አይሁን ታርጌታቹ እሱ ሲለጥፍ ለተሳሳተዉ አድ በረት ከለቀቀ ለመለጠፍ 200ያስከፍላሉ እግዲ አስቡት ሁሉም ከለቀቀ በየጊዜዉ ብራችሁንን በገፍገፍ ነዉ እኔ በበኩሊ የበላችሁት ብሪ እሳት ይሁንባቹ አቺም ያ ባልሽም እዚ ስታወራ ደሞ እዉቀት ያላት ትመስላለች ደደብ ሌባ ፈጣሪ ይበቀልሽ የበላችሁት ብር እሳት ይሁንብሽ አይባረክላቹ😢
@user-fr4tb2xe8x
@user-fr4tb2xe8x 5 ай бұрын
እኔ ብሬስ ጀምሬ በጣም በቶሎ ለዉጥ እያየው ነዉ አቀባበላቸዉ ደስ ይላል ትህትናቸዉ በተላይ እንክብካቢያቸዉ በዚዉ አጋጣሚ ዶክተር አመሰግናለዉ በዚዉ ቀጥሉ ❤😌 እህቴ አንቺ ግን የተሣሣትሽ የመስለኛል
@user-fr4tb2xe8x
@user-fr4tb2xe8x 5 ай бұрын
ድንገት ከጠቀመሽ እኔ ከ 4 ሰአት ቡሀላ ነዉ ምሄደዉ በዛ ሰአት ነዉ ሚገቡት ስራ ስለሚበዛባቸዉ መሰለኝ
@user-ce2je5ip3v
@user-ce2je5ip3v 5 ай бұрын
@@user-fr4tb2xe8x እኔ እነሱጋር አሀን አየተሰራሁ አይደለም ከሁለት አመት በፍት ጨርሻለሁ በጣም ስግብግ በዛ ላይ የሙያ ስነምግባር የለቸዉም
@MeryemAli-ek3ro
@MeryemAli-ek3ro 4 ай бұрын
የማንኛችሁን እንስማ. እኔም ልሄድ ነበር እነሱጋ​@@user-fr4tb2xe8x
@user-wz9me5qs2j
@user-wz9me5qs2j 4 ай бұрын
​@@user-fr4tb2xe8x በናትሽ ዋጋው ንገሪኝ ከላይም ከታችም ማሳሰር እፈልጋለሁ ያለሁት ስደት ነው የት ይሻለኛል መልሽልኝ
@YordanosYordi-zo6fr
@YordanosYordi-zo6fr 5 ай бұрын
የትም ቦታ ብራኬት ከነቀልሽ ያስከፍላሉ ኣዲስ ነገር ኣይደለም መጠንቀቅ ያንቺ ሀላፊነት ነው በየቀኑ እየነቀልሽ እየሄድሽ በነፃ የመስራት ግዴታ የለበቸውም። የብራኬቱ የራሱ የሆነ ወጪ እንዳለው ማወቅ ኣለብሽ።
@user-tm1un8po5u
@user-tm1un8po5u 3 ай бұрын
የመቸ ነው 20016። ነውዴ እባክሺ መልሺልኝ ?????
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 3 ай бұрын
አወ
@Lula2090
@Lula2090 5 ай бұрын
Aluminum door and windows prices please 🙏
@tube9824
@tube9824 2 ай бұрын
11,500 per kare
@Lula2090
@Lula2090 2 ай бұрын
@@tube9824 thanks
@jamelamohammed4036
@jamelamohammed4036 2 ай бұрын
Hi neber ples
@EddiSebhat
@EddiSebhat 4 ай бұрын
መንጋጋ ላይ ያለ ጦርስ ትነቅላላቹ እረ ተሰቃይቼ ለሞት ነዉ 😢
@ZemzemNura-oj7mn
@ZemzemNura-oj7mn 2 ай бұрын
አረ እኔም አሰቃየኝ ጠይቄ በ sergeri nw ሚወጣው
@RobertO-hl5kx
@RobertO-hl5kx 4 ай бұрын
'Promo SM'
@MetaferiaLulu
@MetaferiaLulu Ай бұрын
Wow Des yemil agelaletse New yegeletsachihut enmetalen
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,2 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 17 МЛН
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 1,7 МЛН
የወርቅ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Gold Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
17:59
Dental carries , የጥርስ መቦርቦር እና መፍትሄዎቹ
13:21
የድድ መሸሽ በሽታ መፍትሄዎች (Gingival Recession)
8:03
ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham
Рет қаралды 3,3 М.
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
የአርቴፊሻል ጥርስ አይነቶች
2:34
Wecare Digital Health
Рет қаралды 2,7 М.
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,2 МЛН