የፍጥረታት ምስጋና ዲ/ን አሸናፊ መኮንን Yefitretat Misgana Deacon Ashenafi Mekonnen

  Рет қаралды 2,498

ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel

ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel

Күн бұрын

#ashenafi #አመስግኑ #finotewongel
መዝሙር 148
የሐጌና የዘካርያስ መዝሙር።
1 ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን ከሰማያት አመስግኑት፤ በአርያም አመስግኑት።2 መላእክቱ ሁሉ፥ አመስግኑት፤ ሠራዊቱ ሁሉ፥ አመስግኑት።
3 ፀሐይና ጨረቃ፥ አመስግኑት፤ ከዋክብትና ብርሃን ሁሉ፥ አመስግኑት።4 ሰማየ ሰማያት፥ አመስግኑት የሰማያት በላይም ውኃ።5 እርሱ ብሎአልና፥ ሆኑም፤ እርሱም አዝዞአልና፥ ተፈጠሩም፤ የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑት።
ዲ/ን አሸናፊ መኮንን - ነጠላ ትምህርቶች
• ስሜን መልስ - የጽድቅ ወለላ ከሚለ...
አዳዲስ ቪዲዮችን ለማግኘት ሰብስክራይብ የምትለዋን ይጫኑ
www.youtube.co...

Пікірлер: 24
@kassazegeye269
@kassazegeye269 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተመስገን ጌታ ለመምህራችንም እንዲህ ከማር በላይ በሚጣፍጥ ያሰሙን አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንደናንተ የመሳሰሉ የሰጠን እሱ ጌታ ዘለአልም የተባረከ ይሁን አሜን ተመስገን።
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ፈጣሪያችን ልኡል እግዚአብሄር ሆይ. እናመስገንሃሀለን እናከብርሀለ ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@user-ce8rs4xm6l
@user-ce8rs4xm6l 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር ቓለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@nigistmelesse7512
@nigistmelesse7512 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይመስገን🙏🏽 ክብር ሁሉ ለገናና ስሙ ይሁን🙏🏽
@Miky-ho3cu
@Miky-ho3cu 4 жыл бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን! መምህራችን ቃላ ሕይወት ያሰማልን።
@romakeleta8401
@romakeleta8401 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-df9ey1fw4y
@user-df9ey1fw4y 4 жыл бұрын
አባቴ ፀጋዎትን ይብዛልሆት
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@fikerfiker5293
@fikerfiker5293 4 жыл бұрын
ቃለ ህየወት ያሰማልን
@MimiMimi-ix8xz
@MimiMimi-ix8xz 4 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@elsaengash8360
@elsaengash8360 4 жыл бұрын
Abatachin e/r amlak tsegawn yabzalot Amen amen amen 🙏🙏🙏
@denekem9847
@denekem9847 4 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያስማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-im3pu1ec1r
@user-im3pu1ec1r 4 жыл бұрын
temesgen yene geta kalhn edsema yefekedklign hul gizem anten amesgagn endhon kidus fekadk yihunlgn kalhnm linurew yhennm silemitaderglign amesegnkalehu.amen kale hiwot yasemaln
@fikerfiker5293
@fikerfiker5293 4 жыл бұрын
ዳቆን አሸናፊ ፀጋውን ያብዛልህ
@woinshetseifu3333
@woinshetseifu3333 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ!!!!
@jesusalive3984
@jesusalive3984 4 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥህ
@gg-nb3pz
@gg-nb3pz 4 жыл бұрын
Amen Amen kalehywot yasemalen
@negassiteklom7847
@negassiteklom7847 4 жыл бұрын
Bere lay Egziabher yemesgen biye letifiyalew....beren yaye...Egziabher yemesgen yemilewin tsihuf yanebal eniem siwetana sigeba anebewalew.
@lovewin1582
@lovewin1582 4 жыл бұрын
በጣም ይባርካል!!
@negassiteklom7847
@negassiteklom7847 4 жыл бұрын
Egziabher yestih Egziabher yemesgen
@mimiyeamare8635
@mimiyeamare8635 4 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalen
@gg-nb3pz
@gg-nb3pz 4 жыл бұрын
Amen Amen kalehiwot yasemalen
@nahomitesfay8271
@nahomitesfay8271 4 жыл бұрын
Amennn
@mahlets.abegaz209
@mahlets.abegaz209 4 жыл бұрын
God blessed you
ከልክ ማለፍ ዲ/አሸናፊ መኮንን Kelek Malef Deacon Ashenafi Mekonnen
42:20
ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
Рет қаралды 4,1 М.
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 3,9 МЛН
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,4 МЛН
ያልታሰበ ነገር ዲ/ን አሸናፊ መኮንን Yaltasebe Neger Deacon Ashenafi Mekonnen
54:27
ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
Рет қаралды 11 М.
ye mesgana hayl  # 3 Pastor Genene Masresha  የምስጋና ኅይል (ክፍል 3) ፓስተር ገነነ ማስረሻ
24:48
G4C / ትውልድ ለክርስቶስ ቤተክርስቲያን
Рет қаралды 416
ሰፊ ልብ ዲ/ን አሸናፊ መኮንን Sefi lib Deacon Ashenafi
1:01:55
ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
Рет қаралды 4,4 М.
የልብን ሰላም ለመጠበቅ ዲ/ን አሸናፊ መኮንን  Yeleben Selam Metebeq Deacon Ashenafi Mekonnen
37:37
ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
Рет қаралды 4 М.