የጥሬ ስጋ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Raw Meat Price in Addis Ababa, Ethiopia | Ethio Review

  Рет қаралды 149,269

Ethio Review

Ethio Review

Күн бұрын

Пікірлер: 373
@EthioReview1
@EthioReview1 Жыл бұрын
ቸሩ መድህን ስፔሻል ቁርጥና ክትፎ ቤት - ቦሌ አትላስ ደሳለኝ ሆቴል ወረድ ብሎ ስልክ - 0913900400 / 0911265169 አጋፔ ልዩ ቁርጥ ባርና ሬስቶራንት - አያት አደባባይ ጋር ስልክ - 0911061363
@VIP-n1z
@VIP-n1z Жыл бұрын
በስሙ በጣም አዝን ነበር እጅግ ለብዙ ሰው ስሙ ልክ አይደለም እያልኩ ስናገር ነበር አንድ ቀን ገብቼ እንደ ክርስቲያ አማኝነቴ ስለስሙ ልክ አለመሆን ለባለቤቱ እናገራለሁ ስል ነበር አሁን ስሙ በመቀየሩ ደስ ብሎኛል እዛ ላይ ያለውን ማስታወቂያ ቶሎ ይቀይራል በዬ እጠብቃለሁ
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
ጎበዞች እንደዚ እተዋዉቁን ወደኢትዮጵያ ስንመጣ ይረዳናል
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 Жыл бұрын
@@VIP-n1z My what was it's previous name? Did you eat with out questioning the price, quality and quantity? or you just woried about the church name?
@Kidusuway
@Kidusuway Жыл бұрын
1,600/kilo? Yasazinal.
@jonasberha-ro5jx
@jonasberha-ro5jx Жыл бұрын
እጅህን ከኪስህ አውጣ መጀመሪያ ስርሃት ተማር
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
ለባለቤቱ ትልቅ አክብሮት አድሮብኛል!..... በሚዲያ ማስታወቅያ የሚያምን ለሰው ንቀት የሌለው ዘመናዊ ሰው እንደሆነም ያሳያል! ተባረክ!
@እህተማሪያምወሎየዋከዱባይ
@እህተማሪያምወሎየዋከዱባይ Жыл бұрын
ለቢዝነሱነው፣
@tadewosanishso
@tadewosanishso Жыл бұрын
Sira xurunow gin Simi lamaxirati lane yikabidali
@abebeamha9519
@abebeamha9519 Жыл бұрын
ከፆም በፊት ተመግቤለኩ እጂግ ቆንጆ ነው በፆም ግዜ ሙሉ በሙሉ ዘግተውት ነበር። በጣም ያኮራሉ።
@ኅላዌ
@ኅላዌ Жыл бұрын
በጾሙ ወቅት ዝግ ከነበረ I appreciate
@Chillgodds
@Chillgodds Жыл бұрын
Business eko new abat, sewo bebela men agebah?
@haschascha627
@haschascha627 Жыл бұрын
ወገኖች ስጋን አልኮል መጠጥ አዘውትሮ መመገብ ላልተፈለገ የሰውነት ክብደት ለተለያዩ በሽታዎች አጋላጭ ናቸው አትክልት ፍራፍሬ አዘውትሩ
@finekash561
@finekash561 Жыл бұрын
ምን ምርጫ አለን 1600/kgእየተባልን።
@tewodroszewld2208
@tewodroszewld2208 Жыл бұрын
Chigiru Eko sewoch min beshita endeyazachew Ethiopia mistir new. Gin mensiew ye siga Ena kibie gar yeteyayaze new.
@sehaluyizengaw2841
@sehaluyizengaw2841 Жыл бұрын
ተዋቸው ይብሉና ይመጣሉ የኢትዮጵያ ዶክተሮች ምን ሰርተው ይብሉ😋😎😋😎
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
@@tewodroszewld2208 ሰጋና ቅባት ምግቦች ተዘዉትሮ የሚመገቡት አይደለም መጠጥም እንደዛ ለእስትሮክ፣ለስኳር በሽታ፣ለደም ግፊት ያጋልጣሉ ስጋ በትንሹ ለአይነት ፕሮቲን ለማግኘት ነዉ የሚበላዉ ። ጤንነት ያለዉ ምግብ ሰላጣ፣አቮካዶ፣ቲማቲም፣ጎመን አለቀ። ሌላዉ በትንሹ ነዉ የሚያስፈልገዉ። ንፀ ዉሀ መጠጣት፣ ጣፋጭ ጨዉ መቀነስ፣ጥራጥሬና ፍራፍሬ አትክልት መመገብ በጤንነት እረጅም እድሜ ያኖራል። አንድሰዉ እረጅም እድሜ መኖር ከፈለገ ዉፍረት መቀነስ አለበት ቶሎ በጊዜ። እድሜ እየጨመረ ሲመጣ ዉፍረቱ የሰዉነታችን ሲስተም ተቀላጥፎ እንዳይሰራ እያደረገ ብዙ ከዉፍረት ጋር ተያይዞ የሚመጡ በሽታዎችን ያስከትላል። እንደ እስትሮክ፣ደም ግፊት፣የሀሞት ጠጠር፣የኩላሊት ጠጠር፣ የስኳር በሽታ፣የኩላሊት መድከም ከዛ አለመስራት..ኧረ ብዙ ብ። በሽታን ካልተጠነቀቅን በገዛ እጃችን እናመጣዋለን። ስለዚ ምግብ በትንሽ በትንሹ መመገብ ከዛ ዉሀ በቀን ዉስጥ በየሰአቱ በቂ ዉሀ መጠጣታችንን አለመርሳት፣ ስጋ በጣም የሚወድ ሰዉ በሳምንት አንዴ ይበቃዋል። ተክሎች ላይ ነዉ ማዘዉተር
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
@@finekash561 lol
@habosihabosi8958
@habosihabosi8958 Жыл бұрын
8 ወር 12 ወር እናደልባለን ዉሸቱን ነዉ 3_4ወር ነዉ ከብት የሚወፍረዉ ከበዛ 5 ወር ነዉ የከተማዉን ሠዉ ይዋሹታል እኔ ገበሬ ነኝ:
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 Жыл бұрын
ትክክል ሳር ከበላ በሬ በወር ለውጥ ያሳያል
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 Жыл бұрын
ክክክ 😂😂እዉነት ነው
@dagnufitamo1017
@dagnufitamo1017 Жыл бұрын
Ere gebere mehon aytebekm. Wushetun nw . Ena yihen yakl wor eyadelebu nw ye customer flagot myamualut?
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Жыл бұрын
ይህ አባባል የኢትዮጵያ ነጋዴና ደላላ ቋንቋ ነው። ዋሽቶ መዝረፍ !
@finally7664
@finally7664 Жыл бұрын
@@halenyameralabera8965 ቀልጂ አንቺ ምን አሳብ አለሽ
@timeupp49
@timeupp49 Жыл бұрын
ሰው እራሱ ስጋውን ያስወደደው እራሱ ነው እንደ አንበሳ 🦁 ቁጭ ብሎ እየበላ ነው ስጋ መብላት አቁሙ ስጋ እንዲረክስ ለጤናም ጥሩ ነው ቦርጫም ነው የሚያደርገው፣
@Meiraf-s7z
@Meiraf-s7z Жыл бұрын
ካልጠፋ ስም ለንግድ ቤት ቸሩ መዳህኒአለም ብሎ ማለት አይከብድም? "የእግዚአብሔር የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነፃውምና። " ኦሪት ዘፀአት 20:7
@tadla8200
@tadla8200 Жыл бұрын
ትክክል
@wasihunadamu6099
@wasihunadamu6099 Жыл бұрын
Tkklle deferte nwe
@timeupp49
@timeupp49 Жыл бұрын
እኔ ግን የሚመስለኝ ከሙያዬ አንፃር ስጋ ብረት ላይ ባይንጠለጠል ምክሬ ነው ለምን ብረቱ ከጊዜ ብዛት የመዛግ ባህሪ አለው ዝገቱ ከስጋው ጋር ሊቀላቀል ይችላል ያ የተቀላቀለው ዝገት ሆዳችን ውስጥ ገብቶ ጤናችንን ሊያውክ ይችላል። በብረት ፍንታ በጣም በጣም የለሰለሰ እንጨት እንጨት ቢጠቀሙ ምክሬን አካፍላለሁ
@Ka0358
@Ka0358 Жыл бұрын
That is true but if they use stainless steel. It’s okay ! Unfortunately Ethiopia butchers don’t have health license
@ethiopianzarii
@ethiopianzarii Жыл бұрын
tkikil
@ethiopianzarii
@ethiopianzarii Жыл бұрын
bezalay sega kezekaza bota mekemt new yalebet
@VIP-n1z
@VIP-n1z Жыл бұрын
ሙያዊ አስተያየት 👍👍👍
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
ይመስለኛል ስጋዉ ከአንድ ቀን አያልፍም
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
መኖርስ ኢትዮጵያ ነዉኮ ወይኔ አገሬ በስደት የሰዉ አገር ዉስጥ ባይተዋር ሆነን ከስራ ወደቤት ከስራ ወደቤት በቃ ላይፍ የለም መዝናኛ የለም የራሳቸዉ ሰዎችብቻ እንዲጠቀሙበት አድርገዉ ነዉ የሚሰሩት በሰዉ አገር ከነሱጋር ተጋፍጠን እንዲ ተቀምጠን መመገብ አንችልም በቃ የፈረደበት ፋስት ፉድ በርገር ብቻ እየበላን መኖር ሆኗል።አገሬ ኢትዮጵያ ትለምልም የአብሮነታችን የኛነታችን እቤታችን ነዉ። አገራቹ ዉስጥ የምትኖሩ ሰዎች አታማሩ ከአገር ለመዉጣት አትመኙ አገራቹላይ ሰርታቹ ለመለወጥ ታገሉ አየሩን ተንፍሳቹ ዉሀ ጠጥታቹ ከህዝባቹ ጋር መግባት መዉጣት የመሰለ ነገር የለም። ኢትዮጵያዬ ማን እንደአገር።
@zeusapollo6524
@zeusapollo6524 Жыл бұрын
እኔ የመሬሬኝ ይሄ ነው ከስራ ወደ ቤት ከቤት ወደ ስራ ማክዳኔል ምግቦች አይመቹኝም ያቅረኛል ያመኛል ብቼኝነት አስጠላኝ
@ethioastronomy1
@ethioastronomy1 Жыл бұрын
ezih degmo setmechi wuyiii yhe ager blesh tamarerialesh.. nuro wudenetu azuro lidefan new.. be Africa wst ende Ethiopia nuro yetewededebet hager yelem
@ethioastronomy1
@ethioastronomy1 Жыл бұрын
@@zeusapollo6524 ayzon ayzon..shekel shekel argesh wede hagerbet temeleshi
@bravebravebravebrave9623
@bravebravebravebrave9623 Жыл бұрын
Ethiopia demo birru yelem 😢
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
@@zeusapollo6524 ለአቅመ ሄዋን ከደረሽ ወይም ከደረስክ ጥሩ የትዳር ጓደኛ መያዝ ነዉ፣ ከእናትና አባት ቤት ከወጡ ከአንድ ሁለት ይሻላል
@kedestkebede262
@kedestkebede262 Жыл бұрын
ቸሩ መድሐኒአለም ማለት የአለም ሁሉ መድሐኒት ማለት ነው እናንተ ግን የድፍረታቹ ጥግ በጣም ይገርማል ተበልቱ እዳሪ ለሚሆን አልኮሎም ተጠጥቶ እራስን የሚያስት አለማዊ እና ጊዚያዊ ሆድ ለሚሞላ ነገር ካላጣችሁት የሽያጭ ቤት ስም ክቡሩን ሰው እና አለሙን ሁሉ የፈጠረን አምላክ ለስጋ ቤት እና ለመጠጥ ቤት መሰየም በጣም ያሳዝናል ከቻላቹ ብትቀይሩት ለናንተም ክብር ነው ለማንኛውም ልቦና ይስጠን
@amenamen2017
@amenamen2017 Жыл бұрын
አንድ በሬ በፍጹም አንድ አመት ከስድስት ወር ወይም ከዚያ በላይ አይቀለብም ።የደለበ በሬን በጣም የተሻለ ለማድረግ ሦስት ወር በጣም በቂ ነው ።
@serkserk8422
@serkserk8422 Жыл бұрын
ምን አልክ ? ምን GMO ከብት ነው?
@timeupp49
@timeupp49 Жыл бұрын
ለጨዋታው ድምቀት ነው እንደዚያ ያለው አሟልጮት ነው አንድ አመት ከስድስት ወር ያለው አፉ እንበለው🤣🤣
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
He don’t have to tell us everything about his business!!
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
Hormone injected yes but, we don’t need that in Africa!!!
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 Жыл бұрын
ጥሬ ስጋ መብላት የሀብት እና የቅንጦት ምልክት የሚሆንበት ባህል መቅረት አለበት ። ለጤና ካለው ጥቅም ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል ። ሌላው እንዲህ አይነት አጭበርባሪ ነጋዴዎች ፍቃዳቸውን ቀምቶ ማባረር ነው ። ያለ አግባብ ሕዝቡን ይሄን ያህል ዋጋ ማስከፈል ስግብግብነት ነው ።
@abikiya1257
@abikiya1257 Жыл бұрын
ይገርማል እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ 1600 የአባቴ አና የናቴ በ 1 ወር የሚከፈላቸወ ደመወዝ ነበር አሁን 1 ኪሎ ስጋ ከ 1000 አስከ 1600 ወይግዜ
@wenduzeleke3252
@wenduzeleke3252 Жыл бұрын
እየዘረፉ መድኃኒያለም ከእምነት ጋር አታገናኘው ስጋ ቤቶች ሞላጫ ዘራፊዎች ናችሁ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ተናገረ እኮ መድህን ብለነዋል ቀይረናል የፈጣሪ ነው ከተደረገልን የተነሳ ነው አሁን ግን ትተናል አለ
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 Жыл бұрын
ሰም ቀይሩ ባለሰጋቤቶች ለምን በጣም ቀለል ያለ ሶስት ፊደል የየያዘ ይበቃል። የአንተን አንድ ፊደል የሚሰትህ እና የልጅህ ወይም ሌላ አይረሳም ቀላል ነው ለመጥራት ።ማርኬቱም ያዝሀል። በተረፈ ቆንጆ ነው ዋጋ ቀንሰ በጣም ተወድዷል
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Жыл бұрын
የዋጋ እላይ መስቀል ሀገሪትውን ይጎዳል። የውጭ እንቪስተሮችን ያሸሻል፤ቱሪስቶችንም ያርቃል። ደሞ ነጋዴዎች የ ህዝቦቹን አቅም አይቶ በሚሰጡት አገልግሎት ልክ ተመጣጣኝ ዋጋ ማስከፈል አለባቸው። ተጠቃሚዎቻቸው ገንዘብ ያለው ዲያስፖራና ፈረንጅ መሆን የለበትም።
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Жыл бұрын
እውነት እላችኋለሁ, እኔ የምኖረው በጣም በጣም መሰልጠን ብቻ ሳይሆን የሀብት ልዩነት አይን ያላወጣበት, ቢያንስ ሁሉም በሚባል ደረጃ በልቶ የሚያድርበት የሰው መብት የሚከበርበት ሀገር ስለሆነ ይመስለኛል, ይሄ የኢትዮጵያ አካሄድ ያሳስበኛል ። ስጋ የጠፋ ዕለት ሀብታሙ ድሀውን አርዶ እንዳይበላ እፈራለሁ ። የማንነት ቀውስ የሚያሰቃየው ህዝብ "Gass light, Valentine ቀን" ወዘተ....
@tizitabusiness6
@tizitabusiness6 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ 100ሺህ ገባሽ❤
@ሜሪየቄራልጅየቡንዬደጋፊ
@ሜሪየቄራልጅየቡንዬደጋፊ Жыл бұрын
የሰማ አለ ግን የአጋፔ ስጋ ቆራጩ እንኳን አብሮ ደረሰብን 😅😅😅
@abbaytrufat
@abbaytrufat Жыл бұрын
ጥሩ ንው ነገር ግን በንፅህና ነው የምናቀርበው ብለሃል ሥጋውን የሚቆርጡት ሰራተኞች ሲቆርጡ ሥጋውን ግለቭስ ቢያደርጉ ይመረጣል
@hamoodisaid7908
@hamoodisaid7908 Жыл бұрын
የሂን እማ ትዝ አይላቸው
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
That’s for row chicken!!!
@ethioastronomy1
@ethioastronomy1 Жыл бұрын
glove is dirtier than washed hand
@12M19G
@12M19G Жыл бұрын
በጣም የሚያረካ አያያዝ ነው ። በእውነት ። እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሞቻችን ። ክበሩልን ! ቤተሰቤን ቤታችሁ ራት እጋብዛለሁ ። 😊
@andud9200
@andud9200 Жыл бұрын
በየትኛዉም አለም አንድ ምግብ ቤት ዉስጥ ሁለት አይነት መስተንግዶ የለም እንደተናገርከው የምግብ ጥራትም መስተንግዶ እንዳለነው ወይ የባለሀብቶች ወይም መካከለኛ ገቢ ላላቸዉ ከሁለት አንዱን መምረጥ ነው
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm Жыл бұрын
ቸሩ መዳኒያለም አቤቱ የድፍረት ጥግ የመላክእትን ሰም ለሰጋ ቤት መጠቀም ያማል አቤቱ ማርን
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Жыл бұрын
Medhaniyalem meleak aydelem , AMLAK NW eshi
@atti13
@atti13 Жыл бұрын
ኧረ መድሀኒአለም የጌቶች ጌታ የአማልክት አምላክ እንጂ መልአክ አይደለም 🙄🙄🙄🙄🙄
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ Жыл бұрын
​@@atti13 😄🙈ሆ ገራሚ እኮ ነው
@tadeleshewaye
@tadeleshewaye Жыл бұрын
ወንድሜ አስተካክል መድሐኒለ የአምላክ ስም እጂ የመላእክት አደለም ስሙን መሰየሙ ጥሩ ነው ግን መጠጥ ቤት መሖኑ ይከብዳል
@fasiltarekegn774
@fasiltarekegn774 Жыл бұрын
የአጋፔ ስጋ ቆራጮች ስነስርዓትም ሆነ ጽዳት የላቸውም..እንኳን አብሮ ደረሠብን የሚባል መልስ ያናዳል
@zewduadamu4855
@zewduadamu4855 11 ай бұрын
ቸሩ መድሀኔአለም ያብዛልህ ድሬዳዋ ላይ ብትከፍት ሀሪፍ ነወ።
@yonastaye8803
@yonastaye8803 Жыл бұрын
ባለቤት ተብየው መደበቅ ነበረበት ለሚዲያ በፍፁም አይሆንም የዋይን ጠርሙስ እያየን የተለያዩ ውስኪዎች ናቸው እያለ ያስረዳል በጣም ስልጣኔ የጎደለው ነው።
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
አለም ለአንዱ ስሮ ለአንድ በርበር በእንጄራ ለአንዱቁርጥ ይገረማል እስኪ ሄዳችሁ በስጋ ከምታጨናነቁ በየቦታው ለተፈናገሉት ስጥታ ስጡ ጥቅሙከላይነው
@eutimjv
@eutimjv Жыл бұрын
እና ቸሩ መድሃኒአለምን ቤተክርስቲያን በመስራት ጥሩ ስራ በመስራት ዝክር በመዘከር እንጂ ምግብ ቤት በመክፈት ነው እንደ ልቦና ይስጣችሁ
@tigistsisay1141
@tigistsisay1141 Жыл бұрын
ምን ምግብ ቤት ነው መጠጥ ቤት የሰካራም ቤት በመድሀኒአለም ስም ይገርማል እውነት ነው ልቦና ይስጠን
@IhsanhabeshaTube
@IhsanhabeshaTube Жыл бұрын
ምንም ያህል ስጋ ቢያምረኝ ቸሩ አልሄድም ለሰው ክብር እንዴሌለው ያመለክታል እጁን በኪስ ያደረገው ቦርጫም እራሱ በሬ ነው😂
@aberudemirew7459
@aberudemirew7459 Жыл бұрын
Ebakachu enastewul lesew kiber yinuren bare barenew yesew lej yesew lejnew anchis lesew yaleshu kiber alesh?????.....
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
ጮማ የደፈነው ስለሆነ ነው
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 Жыл бұрын
ትክክል
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
ሥጋውን የሚቆርጡ ግን ጤናቸው በምን ይታወቃል እጃቸውን ቢቆርጡሥ በጣም ያሠጋል ማን ምን በሽታ እንዳለበት አይታወቅም እኔ በበኩሌ ለሠው ጥሬ ሥጋ ብሉ ብዬ አልመክርም
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Жыл бұрын
❤❤❤
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ደስ የሚለዉ deliver wow❤❤❤❤kesdet simeles emrtalehu
@SelamSelemon-sv1yp
@SelamSelemon-sv1yp Жыл бұрын
ስጋ ቤትና ቡና ቤት ዉሰጥ V I P ሳይሆን R P .Rich person እና V R P very Rich person ብትሉ ይሻላል። እንደዚህ ዓይነት ቦታ የአንጎል ሳይሆን የኪሰ ጉዳይ ነዉ
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
በጣም,አሪፍነው,ደሞ,ሤምር አገራችንን,ሠላም,ያድርግልን,አገሬለመግባት ያብቃኝ ከናቴጋ መጥቼ ፈታነው❤
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
የአሰተናጋጆቹ ልብሰ ግን አቢት ማጠሩ ለሴት ልጅ ክብር የላቸውም
@gogofa2675
@gogofa2675 Жыл бұрын
ቁርጥ ተበልቶ ..... ዘራፍ
@هاديبكر-ق3ع
@هاديبكر-ق3ع Жыл бұрын
ገበያ ለመሳብ ብለው ነዉ
@yismalementewow
@yismalementewow Жыл бұрын
ሴቶቹ ማን ልብሱ አላቸው
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
የሰውየው መወጣጠር ምን ይሉታል ?
@eboye4338
@eboye4338 Жыл бұрын
Wey liyunet 1600 Ena 1000 ?? Siga'm economy and business class alew ende?
@markcomputertaxandaccounti4522
@markcomputertaxandaccounti4522 Жыл бұрын
what about St George beer? it should be changed.
@mosessolomon6889
@mosessolomon6889 Жыл бұрын
How could I differentiate which one is donkey meat from cow meat?
@selampetros4335
@selampetros4335 Жыл бұрын
የመጀመርያው ኢንተርቪ ተደራጊ ጉራው ይደብራል ለሚዲያ አይሆንም እነዮናስ ጨርጨርን አላየም እንዴ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ Жыл бұрын
ጥሩ ታዝበሻል ከምር
@Blackhorse203
@Blackhorse203 Жыл бұрын
Nice program if you can do english subtitel wos good for people who can't speak amharic .
@timeupp49
@timeupp49 Жыл бұрын
አራት ኪሎ ላይ ጊርጊሮ በሀያ ብር እንዳልቆረጥን
@mulugerolimon9323
@mulugerolimon9323 Жыл бұрын
Gegimo millasi ena senber chogara new ende ?😳🤔
@samueladal3847
@samueladal3847 Жыл бұрын
ባለቤት ነው መሰል እጁን ኪሱ ከቶ ቸሩ ቸሩ ይላል 😂😂
@relaxingthoughts9725
@relaxingthoughts9725 Жыл бұрын
mebtu new
@mikaleyosef9157
@mikaleyosef9157 Жыл бұрын
Betame arife newe gene serategochu gante yadetegu
@alemteffera
@alemteffera Жыл бұрын
የመጀመርያው አስጎብኚው ትንሽ ግብረብ ቢኖረው እጁን ከኪሱ ውስጥ አውጥቶ ለህዝብ እይታ ቢቀርብ ጥሩ ነበር ሲያዩት ይረብሻል:: ባለቤቱ ወይም የባለቤቱ ልጅ ነኝ ያለው ግን በመልካም ስነ ምግባር የታነፀና ለደንበኞቹም ክብር ያለው ይመስላል::
@negasenshew7085
@negasenshew7085 Жыл бұрын
መጀመሪያ ጊዜ ነው ቸሩ መድኃኔ ዓለም ሥጋ ቤትን በሚዲያ ሳየው ነገር ግን ስሙ ቸሩ መድኃኔ ዓለምም ይሁን ቸሩ መድኅን አልሸሹም ዘወር አሉ ነው ትክክል አይደለም መድኀንም እግዚአብሔር ነው መድኃኔ ዓለምም እግዚአብሔር ነው እንኳን የሰው ልጅ በአርአያውን በአመሳሉ የተፈጠረው የሰው ልጅ እንኳን በፈጣሪ ሥም በፍፁም አይጠራም የእግዚአብሔርን ሥም ለሥጋ ቤት መጠቀም ትልቅ ስህተት ነው ፈጣሪንና ኃይማኖትን አለመማርም አለማወቅም ነው ቸሩ ሥጋ ቤት በሉት ወይም አዳማ ሥጋ ቤት ወይም ዳግማዊ አዳማ ሥጋ ቤት በሉት በላባችሁ በወዛችሁ በሀቅ ያለ አድልዎ ወገናችሁን የምታገለግሉ ሁኑ በሥራችሁ ላይ የእግዚአብሔር በረት ይብዛላችሁ ተባረኩ
@SolomonShiferaw-y1m
@SolomonShiferaw-y1m Жыл бұрын
እውነት 1በሬ ለማደለብ 1አመት ከ6 ወር ይፈጃል?
@samyhabte2821
@samyhabte2821 Жыл бұрын
አጋፔ በጣም ቆንጆ ቁርጥ ነው ያላቸው ዋጋቸውም ጥሩ ነው ሀገር ቤት የሄድኩ ጊዜ እዛ ነው የተመገብኩት
@sselasewoldu1354
@sselasewoldu1354 Жыл бұрын
ወረኛ ዘመድ ነህ ።አጭበርባሪ ፣
@samyhabte2821
@samyhabte2821 Жыл бұрын
@@sselasewoldu1354አንተ የጭንቅላት ደሀ አንተን ከዚህ በላይ አስብ አልልህም ያ ያስተሳሰሰብህ ደረጃ ነው አሁን የቀራቹ እንስሳቶችን በዘር በሀይማኖት መከፋፈል ነው የቀራቹ አሁን እኔ አጋፔ በጣም ቆንጆ ቁርጥ ነው ያላቸው ዋጋቸው ጥሩ ነው ማለት ይሄ መልስ ያሰጣል የሰው እድገት አይናቹ ይቀላል ከዛ ውጣ በጎ አስተሳሰብ ይኑርህ ሁለቱም ኢትዮጵያውያን ናቸው እንደናንተ አይነቶች ናቸው የሀገር ሸክም ካንተ አይነቱ ሰው መልስ መመለስም አስፈላጊ አይደለም የወረድክ ስለሆንክ
@medhanekibreab5792
@medhanekibreab5792 Жыл бұрын
​@@samyhabte2821 ante eko neh wed zer yegebahew zeregna,1000 birr ena 1,600 eko kefetegna leyunet alew,chenkelatehen kezer astesaseb atsedaw,koshasha,shetetek
@medhanekibreab5792
@medhanekibreab5792 Жыл бұрын
​@@samyhabte2821 sel sega ena sel waga eyetewera zer telaleh,ante selemetasebew new,chenkelateh selekoshesh
@samyhabte2821
@samyhabte2821 Жыл бұрын
@@medhanekibreab5792 ሁልጊዜ የቆሸሸ የጭንቅላት ደሀ ነህ ጭንቅላትህ እንደሽንፍላ አይጠራም እኔ የራሴን አስተያየት ነው የሰጠሁት አጋፔ ቆንጆ ቁርጥና ቆንጆ መስተንግዶ አላቸው ለኔ ተስማምቶኛል ስላንተ አይመለከተኝም
@timeupp49
@timeupp49 Жыл бұрын
አጋፔ ግን በጣም ተመችቶኛል ቀለል ያለ ነው
@azmerawadgo3397
@azmerawadgo3397 Жыл бұрын
betu betam yamral sewyew gin ejiun kekisu awteto betun biastewawek tiru new tihtena leras new.
@sennaaamboo2815
@sennaaamboo2815 Жыл бұрын
Shiroye Yene Fiqer Asadagiye Min Honobegn
@mulugerolimon9323
@mulugerolimon9323 Жыл бұрын
Wow wagawu hulunim ateqalo new ?1600?
@tamirumekonnen9971
@tamirumekonnen9971 Жыл бұрын
ማውራት ማስረዳት የማይችል ሰፋ አድርጎ
@yetnayetayele5765
@yetnayetayele5765 Жыл бұрын
ወንድሜ የፈጣሪ ስም ምነው ምነው ትንሽ አይከብድህም? ነውር አይደለም ? አንተ የክርስቲያን ስጋ ቤት ከሆነ ከወደድከው ካመለከው ስሙን ለውጥ? እንዴት የጌታችንን ስም ለአለማዊ መጠጥ ቤት❓❓❓ ❗የአንተን ስም ለውሻዬ መጠሪያ ባደርገው ቅር አይልህም❗❓
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын
በቸሩ መድኃኒዓለም ዋግውን ቀነስ አድርጉ!በዚ አያያዛችን እኮ በሬ የሚባል ሁለት ቀንድ:አይን: ጆሮ ና አራት እግር የነበረው ነበረ ብለን እንደ ዳይኖሰር የምናወራበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም::እንኳን አብሮ ደረሰብን? 😂አረ በሳቅ ሞትኩኝ! ምላስ ና ሰንበር ተረፈ ምርት? ሌላ ሳቅ😂! የሱቅ ከረሜላ የስጋ ቤት ከረሜላ! 😂
@hanafikerhanafiker151
@hanafikerhanafiker151 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@TMeng-qr6eo
@TMeng-qr6eo Жыл бұрын
ወንድሜ ቸሩ መድሃኒአለም እንዲህ ይልሃል ፦ ይህን ዊስኪ አውጥተህ ድፋውና ተከተለኝ ይልሃል።
@addisutilaye1561
@addisutilaye1561 Жыл бұрын
😅
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
😂😂
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 Жыл бұрын
Megeb mebelat letesanew hezeb zare Sega bet masetewawelk kilo 1600. Teyet yemetagn meselogn meret wedekeyalehu ansugn elalehu egzeoo jal sedeb new betam kureteret yaregachihu medehanialem
@rehmaumushehed2878
@rehmaumushehed2878 Жыл бұрын
አስተናጋጆች ለምንድነው ራቁት የሆኑት ስጋ ነው ምሸጡት ወይስ😢
@felekche8544
@felekche8544 Жыл бұрын
ሰዉ ዬዉ እጂን ኪሱዉ ቢያወጣዉ ጥሩ ነበር
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
ቤታችው ጥሩ ሆኖ ሳለ የሴቶች አሰተናጋጆቸ ልብሳችው ኢትዮጰያን አይወክልም
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Жыл бұрын
ግን ሴቶቹ ለምንዲነው አጭር ጉርዲ የሚለብሱት ደግም እኮ የገረመኝ ቸሩ መዲሀንያለም የሚል ስም ይዞ ውስኪ መሸጥ አይከብዲም ወይ
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
ግዴታ ባለቤቱ አዞአቸው ይመስለኛል
@fitsumteke8126
@fitsumteke8126 Жыл бұрын
የጥሬ ስጋ ዋጋ በአዲስ አበባ ብለሽ የአንድ ስጋ ቤት ብቻ ታሳይናሽ የሆንሽ ኮዳ ራስ
@abdibatiso2607
@abdibatiso2607 Жыл бұрын
🤔🤣🤣
@astercailler8709
@astercailler8709 Жыл бұрын
Betam kojo yteda segabet enamsegnalen burtu
@wewillflourish4475
@wewillflourish4475 Жыл бұрын
ምላስ ሰንበር የምትሰሩት ከምንድነው? ከቆለጥና ከቀንድ ነው በላት!!
@ethiozena3826
@ethiozena3826 Жыл бұрын
ገደልከኝ😂😂😂😂
@MahderZewdie
@MahderZewdie Жыл бұрын
Manager yelem bedenb yemigeltse ena bedenb mabrarat yemichel...
@teferagirma371
@teferagirma371 Жыл бұрын
ጭራሽ መደሀኒያለም ደግሞ ምን ይጀንንሀል 😂😂😂
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
No ይመቻችሑ ግን ጥያቄ አለኝ ? ከየት አመጣችሑት ይሔን ብር ዶላርም ይሑን ?😅ከምሬ ነው ለመብላት አትኑሩ ለመኖር ብሉ እኔ USA ነው የምኖረው ግድ ይለኝም ለስጋ ኢትዮጽያ ውስጥ እያለሑም ጊርጊሮ ቤት አራት ኪሎ ኪሎ ስጋ 5 ብር 😅😅😅ሌቦች ።
@danimeb3376
@danimeb3376 Жыл бұрын
Nice job
@dkm1666
@dkm1666 Жыл бұрын
what is vip for majority etiopian
@asafaalemayu478
@asafaalemayu478 Жыл бұрын
Very nice 👍
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
እዉነትም መድህብዓለም የሚበላ የለም ይባላል ቤቱ ጠጠር መጣያ የለውም ሥጋ ነው tiማትትም ነው የሚቆርጡት ?
@fasisass5378
@fasisass5378 Жыл бұрын
Pls change z name of z restaurant, let's praise our Lord at z church.
@maykiassefa828
@maykiassefa828 Жыл бұрын
የ hospital መድን ግባ የአለም ቤዛ መዳንያለምን በ መድን ተለዉጧል ይላል እንዴ
@tamekassa6617
@tamekassa6617 Жыл бұрын
አንድ ድሀ ሰው በአመት አንዴ አይበላም ማለት ነው ወይ ኢትዮ ጵያ
@bettytube2
@bettytube2 Жыл бұрын
ክፍታፍ ስራ ፈት ሰው የእለት የሚበላው ዳቦ ባጣበት እብረተሰብ ክትፎ እያልሽ ትዘቢርቂያለሽ በዛ ላይ ድምጽሽ እንደት ያስጠላል ገልቱ
@sselasewoldu1354
@sselasewoldu1354 Жыл бұрын
የስጋ ንግድን በሞኖፖል የያዙት የአንድ ሀገር ሰዎች ናቸው ። እየተነጋገሩ ደም ይመጣሉ።መፍትሄ ያስፈልገዋል።
@Embete-
@Embete- Жыл бұрын
Wow its well built
@sinduabebe2088
@sinduabebe2088 Жыл бұрын
ኪስህን ይዘህ ምን ይወጥርሃል በስርአት አናግር
@abdujemal347
@abdujemal347 Жыл бұрын
ሰው በሙሉ ስጋ ቤት ሁውጥ ነው ያለው። ታዳ ኑሮ የተወደደው በማን ነው?
@gedionnegussie2611
@gedionnegussie2611 Жыл бұрын
እጁ ምን ሆኖ ነው ከኪሱ የማይወጣው ይገርማል
@adman492
@adman492 Жыл бұрын
1,600 አንድ ኪሎ = 30$ በጣም ይገርማል too expensive
@wewillflourish4475
@wewillflourish4475 Жыл бұрын
በማዳኒት የደለበ ከብት ካንሰር ያመጣል.
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 Жыл бұрын
እንኩዋን አብሮ ደረሰብን😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ
@yonashabte9901
@yonashabte9901 Жыл бұрын
How come 1600 birr for 1kg of meat .
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
this is restaurant they pay tax, Labour, bill, rent, etc
@ethioastronomy1
@ethioastronomy1 Жыл бұрын
@@shkorinabowey7958 stop blabbing, the price is not fair at all. They profit more than 70% from a single kilo of meat. Nothing is "fair" in Ethiopia.
@yomamamisfat
@yomamamisfat Жыл бұрын
1977😂😂😂😂 dont light a camp fire we will find you🎉🎉🎉🎉
@miserMiser-vk7mf
@miserMiser-vk7mf Жыл бұрын
አጋፔዎች ምርጦች ናቸው በተለይ ጋዝ ላይታቸው የትም የለም
@desertlumi1420
@desertlumi1420 Жыл бұрын
Gas light mindnew?
@bekab5162
@bekab5162 Жыл бұрын
Gas Light ምንድነው?
@abduljelilali568
@abduljelilali568 Жыл бұрын
Ye tibs aynet new
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Жыл бұрын
1 kg 1600 birr wow ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ ?
@desertlumi1420
@desertlumi1420 Жыл бұрын
ኣምና august ላይ 1000 ነበር ኣሁን april ነው ማለትም በ 8 ወር 600 ጨመረ ብዙም ኣልጨመረም ገርሞኛል
@andebetandarge1872
@andebetandarge1872 Жыл бұрын
በ 8 ወር በ 60 % መጨመር ብዙም አይደል ነው የሚባለው ላንተ ( ላንቺ ) ? 🤔
@yitawokkebede1058
@yitawokkebede1058 Жыл бұрын
1,600 old price before fasting. Now 1 kg 1,800
@desertlumi1420
@desertlumi1420 Жыл бұрын
@@andebetandarge1872 ማለቴ ሌላው ነገር ላይ ምሳሌ እንቁላል, ሽንኩርት, ጤፍ ላይ እንደጨመሩት ክትፎም 2000 ይሆናል ብዬ ነው እንጂ 600 ብዙ ነው:: The problem is no one is watching them when they are stealing from the people in day lights. No quality control . No price gouging control. No one cares. The people is left with day time hyenas.
@ZfrZebra
@ZfrZebra Жыл бұрын
🎉❤❤❤ looks nice, hope soon I visit with family and friends So clean and appetizing. Medanalem yechemerelachew!!!!
@timeupp49
@timeupp49 Жыл бұрын
ቫላንታይን ደይ ባታነሳው አሪፍ ነበር የአውሮፓ እና የአሜሪካ የዝሙተኞች ቀን ነው። የኢትዮጵያ ባህል አይደለም
@sennaaamboo2815
@sennaaamboo2815 Жыл бұрын
Abet Sewu Senibal Macarashachin Andinw Ayidel Gin
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
ቸሩ መድህን ብሎ የተለየ አቀራረብ ደሀና ሀብታም የሚለይበት ነገር ይመስላል ለዚህ ለኔ ቸሩ መድህን የሚለዉ ስም ቢለወጥ እናንተ ስሙን የመረጣችሁበት ምክንያት ይኖራል ግን ያዉ ስሙን ጠርቶ ሀቅና ጥራት ጭማሪን በገንዘብ በተመለከት ስለማይፈልግ ቸሩ ፡ ጥንቃቄ አድርጉ ፡ ዋጋዉ ምነዉ አልተነገረም ዋጋና እድሜ ድብቅ ነዉ መቼም ፡፡
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 Жыл бұрын
በሬ ከነ ነብሱ ነው ወይ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Arif new ❤hagere nafekegn❤
@-vb1gj
@-vb1gj Жыл бұрын
አስተናጋጆች ለምን ፀጉራቸው አይሸፍነም?
@gogofa2675
@gogofa2675 Жыл бұрын
አንድ ኪሎ 1,600 ብር እየተቸበቸበ ታድያ VP ና VIP ሌላ ስያሜ አምጡ እንጅ .....
@yibeyin8184
@yibeyin8184 Жыл бұрын
Eyzoresh bey leba sera ateserem waga bichemre ldeh ayetekemem
@ayutadese6100
@ayutadese6100 Жыл бұрын
ቸሩዎች እንኳን አደረሳችሁ
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Жыл бұрын
ስጋ አንዱ ጋ 1000 ብር እየተሸጠ ሌላው 1600 ይላል። ዋጋውን እንደፈለጋቸው ነው የሚሰቅሉት የሚያወርዱት !
@jimmy4256
@jimmy4256 Жыл бұрын
6ወንድማማቾች እንዴት 1የራሳችሁን ስጋ ቤት አትከፍቱም የራሳችሁን 😂ከልጅነት ጀምሮ😅😅🙉🙉
@jimmy4256
@jimmy4256 Жыл бұрын
ከበሬዎቹ ጋር መመርመር አለባችሁ 6ታችሁም😅😅😅😅
@ham8288
@ham8288 Жыл бұрын
አንድ ኪሎ ቁርጥ ያውም ቆመን መርጠን አስቆርጠን 18 ብር ነበር ያውም ይሄ እስፔሻል በትዛዝ ቁርጥ ይባላል ። ዛሬ ሰውየው በሬ ገዝቼ አደልቤ ነው ይለናል ቀዳዳ። 1600ብር ሰውን በቁሙ አርደን ገፈፍን በሉ እንጂ ምን በሬ አረድን ትላላችሁ በጣም ነው የሚአሳዝነው ። የሚገርመው ደግሞ የህዝቡ መተራመስ ካሜራ እንደአለ ለካሜራ ነው የመጣው እንጂ በዚህ ዋጋ ይሄ ስጋቤት ከጨዋታ ውጭ ነው የሚሆነው ያው ገበያ ሲአጣ መንግስት ታክሱን አበዛብኝ የምትለውን ምክንያት ሲደረድር እንሰማለን ። እንደዚህ ህዝብ አላግባብ ህዝብ እየተገፈፈማ አይኖርም የሚገፈፈው ህዝብም አቅም ያልቃል እኮ ። ያው በግልፅ እያየን ነው አጋፔ እንደሚታየው ሃባ ደንበኛ የለም በሚቀጥለው ተዘግቶ ነው የምናየው ። ትንሽ አስቡ ያለ አግባብ ህዝብ ከማሰቃየትና የንግድን ዘለቂታ አስቦ ተገቢውን አገልግሎት በአግባብ ዋጋ መስጠት ለራስም ጥቅም ነው ።
@selamfikeru9374
@selamfikeru9374 Жыл бұрын
መድሐኒዓለም የአለም መድሐኒት ነው ቸሩ መድህንም ቸር ከሱ በቀር የሌለ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱሥ ክርሥቶሥ ነው በአሥቸኳይ ሥሙ መቀየር አለበት የአምላክ ሥም ሥጋና መጠጥ ቤት መሸጫ መሆን አይገባም የፈጣሪን ሥሙን ቀይር ሥትፈልግ በወላጆችህ ሥትፈልግ በከተማ ሥም አድርገው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ቤተክርሥትያን ቅዱሥ ሲኖዶሥ በአሥቸኳይ ሥሙን ማሥቀየር ይጠበቅባታል
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
የ መኪና ዋጋ አዲስ አበባ ውሰጥ
29:28
jahnny
Рет қаралды 290 М.
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН