የጥያቄዎቻችሁ መልሶች ክፍል ፫

  Рет қаралды 5,665

ነቅዐጥበብ ቱዩብ  Nekatibeb Tube

ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube

Күн бұрын

ጉባኤ_ሐዲስ_ኪዳን
በየሳምንቱ ረቡዕ ከ 11፡30 ጀምሮ የሚሰጥ ተከታታይ የሐዲስ ኪዳን ትምህርት ሲሆን
በየምእራፉ ፍጻሜ የጥያቄና መልስ መርሐግብር ይደረጋል
ቻናሉን Subscribe በማድረግ ይከታተሉ ዘንድ በትሕትና በፍቅር በአክብሮት ተጋብዘዋል!

Пікірлер: 62
@nekatibebtube
@nekatibebtube 2 жыл бұрын
ስለ ድምፅ ጥራቱ ይቅርታ እጠይቃለሁ! ወደፊት ይስተካከላል🙏
@muziccloud827
@muziccloud827 2 жыл бұрын
Kale hywet yasemaln memhrachn tmhrtun kalun ke gubae wch tmhrt live btastemren
@user-go9uj2pd4x
@user-go9uj2pd4x 2 жыл бұрын
ይቅር ለእግዚአብሔር መምህራችን ❤️❤️❤️❤️
@ብዙዩቱብ
@ብዙዩቱብ 2 жыл бұрын
እሽ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@apsaramobile2507
@apsaramobile2507 2 жыл бұрын
ቃ ል ህ ይ ወ ት ን ያ ሰ ማ ል ን በአግዚአብሔር አ ር ስ ት መ ን ግ ስ ተ ሰ ማ ያ ት ን ያ ው ር ስ ል ን አሜንንን
@ethiodangbduie2942
@ethiodangbduie2942 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድምጽ ግን
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@EmewodishBelachew
@EmewodishBelachew 2 жыл бұрын
መምህር ዛሬ ደግሞ ድምጹ ላይ ችግር አለው ከአራት ደቂቃ እስከ አስረኛው ደቂቃ ድረስ ያለው ድምፅ ሳይለንት ነው ከኔ ጋር ብቻ ካልሆነ🤔
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 2 жыл бұрын
አሜን
@frewerkyemaryamlij3663
@frewerkyemaryamlij3663 2 жыл бұрын
ከኔም ነው
@efratatube286
@efratatube286 2 жыл бұрын
አሜን አወ እኔም ስልኬ መስሎኝ ነበር // ራዕዬ ዮሐንስን እማይቀበሉ አሉ እስካሁን ድረስ ብለው ነው ያቆሙት !❤️
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 2 жыл бұрын
ከሁሉም ነዉ ከቀረፃዉ ሳይሆንም አይቀር
@orthodoxaudiobooks5995
@orthodoxaudiobooks5995 2 жыл бұрын
የሚቻል ከሆነ በድጋሚ ድምጹ ተስተካክሎ upload ቢደረግ። ትምህርቱ በጣም አስፈላጊ ነው በተለይ በውጪ ሀገር ላለን ፈተና የሆነ ጥያቄ ነው። ብዙ atheist ያሉበት ሀገር ስለ ሆነ። ወጣቶቹ የሚያነሱት ጥያቄ ነው።
@nekatibebtube
@nekatibebtube 2 жыл бұрын
እሺ በቋንንቋዬ ነሽ ሚዲያ ሙሉው ይጫናል ይጠብቁ! አመሰግናለሁ🙏
@user-mt6mg3jf6z
@user-mt6mg3jf6z 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@yenensheyetwahidolij7463
@yenensheyetwahidolij7463 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🍃🌿🍃
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ትንሽ ድምፅ ቢስተካከል በብዛት አልተማርኩትም ድምፁ ጠፍቶ ነበር ትምህርቱም ሳያልቅ ይቋረጣል
@user-go9uj2pd4x
@user-go9uj2pd4x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላማችሁ በክርሰቶሰ ይብዛልን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣችሁልን አሜን ቃለ ህይዎትን ቃለ በርከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም የሰማነውን እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርብን ሸር እያደረጋችሁ ለሌሎች እህት ወንድሞቻችን እየመጡ እድማሩ 🙏💒♥
@salamrita2646
@salamrita2646 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-jo9mj4lr8y
@user-jo9mj4lr8y 2 жыл бұрын
የሕይወት ቃሉን የሠማልን ረቡኒ! የሰማነውን እንድናስተውል ቸርነቱ ይርዳን🙇👏
@chmmbel5236
@chmmbel5236 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን እግዚአብሔር ያድልህ
@bisratyemisrach3360
@bisratyemisrach3360 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንንን ቀ
@tigistfikru1445
@tigistfikru1445 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@meseretgetachew6304
@meseretgetachew6304 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ያድልልን ድምፅ ግን ዛሬ እየተቆራረጠ ነው ብዙም አለሰማንም
@efratatube286
@efratatube286 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት እናመሰግናለን ዛሬ እየጨረስኩ ነው ። መጀመሪያ 10" ደቂቃ ላይ ከዛ ከ33" ደቂቃ ጃምሮም ይቆራረጣል ግን ያው ጓጉተን ስለምናዳምጥ ነው እንጂ ሌላውንም ለመተግበር ያብቃን ። እግዚአብሔር ይስጥልን !
@nekatibebtube
@nekatibebtube 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fmatpJVjl91_frs በዚህ ሊንክ ሳይቆራረጥ ሙሉውን ማዳመጥ ይቻላል
@fikirazene8909
@fikirazene8909 2 жыл бұрын
Kale hiyewut yasemaln memihirachin ejim edme ketenagar yesteln Egziabeher
@nebyuzegedamtube7188
@nebyuzegedamtube7188 2 жыл бұрын
ዘመኑ የዋጁ መምህር ፈጣሪ በጤና ይጠብቆት
@lovehope2149
@lovehope2149 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር::
@mabertasefa3650
@mabertasefa3650 2 жыл бұрын
Mehire gemashu temirt Ayisemami fetari bezi temerit Ye Qern Qalhiwot yasemalni
@dawitgosaye2310
@dawitgosaye2310 2 жыл бұрын
Kalehiwetn yasemalen memhr
@tigestdegu3394
@tigestdegu3394 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቸሩ አምላክ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልዎት 🙏🙏🙏
@user-pt1ms9ub8r
@user-pt1ms9ub8r Жыл бұрын
ይደገም እንደገና አይሠማም ከአገር ዉጭነኝ
@SaraSara-ch6oq
@SaraSara-ch6oq 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale heyotin yasemalin mamher
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 2 жыл бұрын
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን መምህር እዴሜ ከእጤና ጋር ይብዛልህ
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@haregfantaw9187
@haregfantaw9187 2 жыл бұрын
መምህር የዛሬው ትምህርት በጣም ይቅራረጣ በመሀል ድምፁ ይጠፋል በጉጉት ነበር የሚጠብቀው
@EmewodishBelachew
@EmewodishBelachew 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር መምህር🙏🙏🙏
@mimigetu888
@mimigetu888 2 жыл бұрын
Selam ya orthodox betasebich. Abatachen enkwan dana mato. Egzyabuar yasetalagn shara seladaragon
@weinshetgebrie7632
@weinshetgebrie7632 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሆን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን ይሄ ቻናል የራሱ ነው ወይስ?????
@debeyene2546
@debeyene2546 2 жыл бұрын
ድምጹ ተስተካክሎ በድጋሚ ይለቀቅልን መምህር
@nekatibebtube
@nekatibebtube 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fmatpJVjl91_frs
@Setna1312
@Setna1312 Жыл бұрын
መምህር ከቻሉ በድጋሚ ቢለቀቅ🙏
@user-pt1ms9ub8r
@user-pt1ms9ub8r Жыл бұрын
አይሠማም የሥካሁኑ ይቅርታ
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 2 жыл бұрын
መምህር ድምጽ
@hilinatube8730
@hilinatube8730 2 жыл бұрын
መምህር ግን ድምፁ ያቆማል አልፎ አለፎ አላቅም ከኔብቻ ይሁን ብቻ ጥሩ አይደለም ቢስተካከል
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 2 жыл бұрын
መምህርዬ መጣህልን ♥
@EmewodishBelachew
@EmewodishBelachew 2 жыл бұрын
መምህር ጭራሽ የዛሬው ትምህርት በጣም የድምፅ ችግር አለው😌
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
ድምጹ እኔጋ ከ30 ደቂቃ በላይ አልተሰማኝም ። የመጀመሪያው ጥያቄ መምህር በድጋሚ ቢመለስ ጥሩ ነው ምክንያቱም በጣም ወሰኝ ጥያቄ ነው። በዚህ ጥያቄ እኔ ወድቄበት ነበር አጉል ፍልስፍና። እና በዚህ ጥያቄ የወደቁ ብዙ ሰው ሊኖር ስለሚችል በድጋሚ ድምጹ ተስተካክሎ ቢመለስ።
@nekatibebtube
@nekatibebtube 2 жыл бұрын
ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ ላይ ይለቀቃል ይከታተሉ🙏 በዚሁ ቻናልም Community ላይ ሼር አደርገዋለሁ!
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 2 жыл бұрын
@@nekatibebtube 🙏🙏🙏🙏👍
@21Maryam2
@21Maryam2 2 жыл бұрын
ድምፅ አባቴ የለውም
@sarataye8812
@sarataye8812 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
የጥያቄዎቻችሁ መልሶች ክፍል ፪ (በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው)
1:01:51
ክፍል ስምንት
41:36
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 2 М.
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 11 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 12 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 17 МЛН
CWGC ADEGEM CANADIAN WAR CEMETERY  2024.
45:56
NSB Zelzate
Рет қаралды 4
የዕለተ እሑድ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ
34:13
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 1 М.
የሐሙስ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ በ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
39:31
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 1,8 М.
መልእክተ ይሁዳ ክፍል አሥር
51:21
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 2,7 М.
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 11 МЛН