የጤፍ ዋጋን የሚቀንስ ሕግ ወጣ ! በጣም ዘመናዊ የሆኑ መኪኖች ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ ነው | business news | luxury car price | dollar

  Рет қаралды 112,849

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

የጤፍ ዋጋን የሚቀንስ ሕግ ወጣ ! በጣም ዘመናዊ የሆኑ መኪኖች ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ ነው | business news | luxury car price | dollar exchange
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 67
@sasm231
@sasm231 3 ай бұрын
ውነትክን ነው፡፡ የጤፍ ዋጋን ለመቀነስ መፍትሄው ህግ ማውጣት ሳይሆን፣ ብዙ እንዲመረት ማድረግና የሹፌሮችና ነጋዎች የመንቀሳቀስ ድኅንነትን ማስጠበቅ ላይ ነው ማተኮር የሚያስፈልገው፡፡ ለስጋ፣ለሲሚንቶ፣ ለዘይት ህግ ወጥቶ ያስከተለው ነገር ቢሮር ዋጋው እንዲንር ነው ያደረገው፡። የጤፍም ተመሳሳይ መዘዝ ነው ይዞ የሚመጣው፡፡
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 3 ай бұрын
ገበያ የጤፍንጨዋጋ የሚቀንሰው ማምረት ነው። ሌላ አቋራጭ መንገድ የለም።
@Redseaafar00
@Redseaafar00 3 ай бұрын
ጤፍ ሆነ ሌሎች ነገሮች ለማረጋጋት ጀብደኞች እንደ ጉራጌ ህዝብ ከጦርነትና ከወሬ ፀድትው መስራትና መስራት ብቻ ነው
@endadago
@endadago 3 ай бұрын
የት የተመረተ ጤፍ፣በታንክ ታርሶ የተመረተ ጤፍ ነው?
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 3 ай бұрын
ሞኝ አትሁኑ አስቀንሳለሁ ስትሉ ይብስበታል እናስቀንሳለን ከማለት ምርቱን ማብዛት ነው ልብ ካላችሁ ብዙ እቃዎች ዝምብለን ካየናቸው በራሳቸው ጊዜ ይቀንሳል ከቲማቲም ከነጭ ሽንኩርት ስናይ ቀንሶ እናያለን ሲቀንስ ተመስገን ከማለት ይልቅ ው ሲቀንስ አይጣፍጥም ሲሉ ትትልቅ ስዎች ሰምተናል በጆሮዋችን ቀነስም ጨመረም ያው ነው ተመስገን አይልም ከማማረር ውጭ
@abiotredahegne7070
@abiotredahegne7070 3 ай бұрын
ስንዴ በዶላር ሽጦ ጤፍ ልቀንስ???? አይነፋም
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 3 ай бұрын
ኡኡቴ ጤፍ ሻጥም ገዢም ስለተጨማሪ እሴት ታክስ ተነጋግረው አያውቁም።በጤፍ ገበያ ላይ የት ላይ ነው ተ.እ. ታክስ የሚከፈለው ጅምላ ላይ ነው? ወይስ ችርቻሮ (ወፍጮ ቤት)?
@bekeleendalew6317
@bekeleendalew6317 3 ай бұрын
ጤፍ ከመቼ ጀምሮ ታክስ ይከፈልበት ነበር?
@endadago
@endadago 3 ай бұрын
መንግስት ሲታመም የት ነው የሚታከመው? መድሃኒቱስ ምንድነው?
@solomonfentaw4280
@solomonfentaw4280 3 ай бұрын
amanuel yetakemal
@Prp-he3b
@Prp-he3b 3 ай бұрын
ድል ላማራ ህዝብ
@Dior768
@Dior768 3 ай бұрын
❤❤❤ thank you❤❤❤
@aregayenidashaw
@aregayenidashaw 3 ай бұрын
Kehonema ye nedajin waga neber meqenes....
@TigremGeze
@TigremGeze 3 ай бұрын
ewunet yale abat lijinten tiche sebsibe yasadekwachewun 3 lijochen be nuro kibdet new betgnachew yetesededkut lemejemryam gize teleyichachew yaderkut wedezi simxa new ena mata mata salaleqis altegnam enesum be enqilf libachew ema eyalu eyexerugn endemiyaleqsu semahu biyans serchem enkuwan birr meyaz alchalkum be lijoche weci sim yembezebezew yiblxal enem min yize bemilew ehew endenafekugn alehu gin min ladirg gid yalut gind yishekmal endemibalw honobgn new ena malet yefelkut ende ene be nuro wudnet mikyat lijochachewun titw meseded lemiyasibu enatoch biyans tesfa sixwachew endne tesfa atew sayibetatenu
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 3 ай бұрын
ገበሬው የሚያመርትበት ፋታ መቸ አገኘና ነው የግብርና ግባቶች የሚቀንሱት ? ሞኞች ናችሁ ጤፍ በፋብሪካ ይመረታ ጀመረ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 3 ай бұрын
ዋዉዉ አዳማ ወይም ቢሾፍቱ አድሱ መንገድ ቢሼ ትዝ አለችኝ 🙏
@RidaAbamecha
@RidaAbamecha 3 ай бұрын
ጡሩ ነው ግን ተከራይከበት ከ ወጣ ውል እሺ ብሎ አያቋርጥም ስለዝህ ተከራይ ሳይቀርብ ዉል እንድፈርስ ብሆን ለማንኛዉም መላ በሉዋቸዉ
@SeweyebaNuru-gd8rd
@SeweyebaNuru-gd8rd 3 ай бұрын
Good!!!
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 3 ай бұрын
የማዳበሪያ የነዳጅ ዎጋንሥ የሚቀንሥ ህግ ይዉጣ
@rbeq
@rbeq 3 ай бұрын
ኑሮ ውድነቱን ካረገበ ጥሩ ነው
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 3 ай бұрын
ወይ ጎጃም ! ደግሞ በጤፍ ዋጋ መጡብህ? ለነገሩ ሸዋም ያው ጤፍ አምራች ነው ለካ ያው ስንዴ ተመርቷል በሙዝ ይበላል አይደል?
@رضوانح-و2ف
@رضوانح-و2ف 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@seifeselassiealemu7252
@seifeselassiealemu7252 3 ай бұрын
እዚህ ጋ የአከራዮችን መብት መርገጥ ይቁም ውል በግድ አይታደስም እና ውሉ ካለቀበት ተከሪይ ጋር አከራይ ውል የማደስ ግዴታ የለበትም። እሄን ፊደል ካስትሮም እንደዚህ ያለ የኮሚኒስት አዋጂ አላወጣም።
@Gojamhagera
@Gojamhagera 3 ай бұрын
ገበሬውን ጦርነት አውጃችሁበት ምርት እንዲቀንስ መጠየቃችሁ ይገርማል መጀመሪያ ሰላም ስጡት ስቃይ በልቶ የሚያቀርብላችሁን ገበሬ በማዳበሪያ በድላችሁት ሰላሙን ከልክላችሁት እንዴት ምርት ያምርት ገና ሃያ ሽ ይገባል መጀመሪያ ስቶፕ ዋር
@aregahailu2487
@aregahailu2487 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ
@asfawgizaw4158
@asfawgizaw4158 3 ай бұрын
መጀመርያ መንግስት የሚባል አካል ካለ የግብርና ግብአቶች በበቂ እና በጊዜ በተመጣጣኝ ዋጋ መች አቅርቦ? ማዳበሪያ የነጋዴ መጫወቻ ሆኗል።
@askaletesema8057
@askaletesema8057 3 ай бұрын
የጤፍን ዋጋ ሊያስቀንስ የሚችለው ሰላምን ጥሩ የአየር ንብረት ኑሮ በብዛት ማምረት ሲቻል ነው ስላም በሌለበትና ጤፍ አምራች ገበሬው በድሮን እየተመታና አየተፈናቀለ በየትኛው ጤፍ ምርት ላይ ነው መመሪያ የሚወጣው አዲስ አበባ ተቀምጦ በሌለ ምርትና በስንት ስቃይ የሚቀርብን ምርት በየመንገዱ ሾፌር በሰላም በማይገባበት ሀገር የአዋጅ ጋጋታ ገበያን አያረጋጋም መጀመሪያ ስለም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ተከባብሮ የሚኖርባትን ያችን የአብብማ መልኮችን ሀገር ከዘርና ከቋንቋ ፓለቲካ የሚያወጣ አዋጅ ይታወጅ ይኸ ነው መፍትሆው !!!
@ManeWo
@ManeWo 3 ай бұрын
አንዲት ባለቤቷ በሕይወት የሌለ የልጅ እናት በአሁኑ ጊዜ ከ7000 - 8000 ሊከራይ የሚችል ሶስት ቤቶች ከደግነትዋ የተነሳ ከሁለት አመት በፊት በብር 2500 አከራይታቸው ነበር ። አሁን ኑሮ ከብዶኛል ባጠቃላይ የምትሰጡኝ 7500 ብር የመብራት 3000 እየከፈልኩ የሚቀረኝ 4500 ነው ፥ ከዚህ ላይ የመንግስት ግብር ስከፍል ባዶዬን ቀረሁ ። እባካችሁ ትንሽ አሻሽሉልኝ ብትላቸው ሁሉም እምቢ አሏት ። ይህንን የተከራይ ጭካኔ ምን ትሉታላችሁ ?
@abushdegefu8507
@abushdegefu8507 3 ай бұрын
እኛ ደግሞ 3000 ብር የሚበዛበት ቤት 6000 ብር እየከፈልን ነው ከ 10000 ደሞዝ ላይ
@mmennurr
@mmennurr 3 ай бұрын
Memerya Ena hige yileyayal
@meseretbekele4531
@meseretbekele4531 3 ай бұрын
ወቨታም ነሽ። ስለ ጤፍ አውርተሽ ምን። አንኳር። ነገር አውራሽ?በፊትም ጤፍም እሴት ታክስ የለውም።ርፖርትሽን ኮፒ አታድርግ ው
@tadesse8898
@tadesse8898 3 ай бұрын
What about EGG
@argewtod
@argewtod 3 ай бұрын
ምርት በብዛት እንዲመረት መደገፉን በደንብ ይሰራ። ሌላ ደግሞ አከራዮ ልጆቼ ተራቡ ኑሮው ከበደኝ መንግስት ሆይ ደጉመኝ ለማለት ሲፈልጉስ በየትኛዉ ስልክ ይደዉሉ? የኑሮ ጫናዉኮ ለተከራይ ብቻ አይደለም ለአከራዩም ነዉ። ይልቁንስ ተቋማት የኑሮን ጫና ሊያቀል የሚችሉ ስራዎች ላይ ያተኩሩ ያኔ ህዝብ ይተዛዘናል
@wykeefe
@wykeefe 3 ай бұрын
YeEnjera wagam abro bikenis melkam newu. Teff kenso enjera kalkenese chigru yawu newu
@ArgashMokonin
@ArgashMokonin 3 ай бұрын
xefi,kekenese,xurunew
@ፅጌየማርያምልጅ
@ፅጌየማርያምልጅ 3 ай бұрын
ስለየትኛው መንግስት ነው የምታወሪው በቁሙ የሞተውን የሰውን ደም መጠጣቱን ያቁም መጀመሪያ
@jmcjmc7891
@jmcjmc7891 3 ай бұрын
ይህን ጥር ነው
@darartuoromiya6646
@darartuoromiya6646 3 ай бұрын
የትኛ መንግስት ነው ሰው የቤት ክራይ አንድ ሰው 250000 እየከፈለ ይገኛል
@sisaykebede-sj6xg
@sisaykebede-sj6xg 3 ай бұрын
Xafe 1 kuntal 20000 gaba
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 3 ай бұрын
ኧረ አትዋሽ ገና ሳንቲም እለቅማለሁ ብለሽ። ጤፍ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተከፍሎበት አያውቅም። ከየት አምጥተሽ ነው የምትዘባርቂው?
@kederBoker-pz1nu
@kederBoker-pz1nu 3 ай бұрын
ተጨባች፣ያልሆነ፣ወሬ፣እታውሩ፣በቅርቡ፣በስኔ፣ወር፣ጤፍን፣ጨምሮ፣ሁልም፣ነገር፣ጨምራል፣መግስት፣የቤት፣ክራይ፣ላይ፣ብቻከሚቆጣጠር፣ነጋዶዎችንም፣ሀይ፣ይበላቸው,
@LeyGeb
@LeyGeb 3 ай бұрын
Hi, Ethiopian people having FOOD problem not latest 🚗
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 3 ай бұрын
ስልክ የሰጡት ህዝቡን ለማባላት ነው
@asrat2121
@asrat2121 3 ай бұрын
ምርጫ ስለደረሰ ነው።
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 3 ай бұрын
ፋሸሸቱ አብይ ተዘቅዝቆ ይሰቀላል
@yemeserachyirgu1737
@yemeserachyirgu1737 3 ай бұрын
OLF news
@SeifeTeshome-vt5cg
@SeifeTeshome-vt5cg 3 ай бұрын
ወሬ ምታመልሱ አደብ ግዙ ገበሬ እየሞተ ጤይረክሳል አንዴ ወርቅ ወጣ አንዴ ነዳጅ ወጣ
@dawg929
@dawg929 3 ай бұрын
100 መኪና 100 ሚሊዮን ህዝብ ላለው ሀገር ዜና ብላቹ ታቀርባላቹ😂😂😂😂
@michaelabadi1003
@michaelabadi1003 3 ай бұрын
🤣🤣
@kukutilove
@kukutilove 3 ай бұрын
የጤፍ ዋጋ እንዲቀንስ ጦርነቱን አቁምና ገበሬው ወደ እርሻው ይመለስ እንደ እንቁ ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ግብርና ላይ አተኩር
@abebe7532
@abebe7532 3 ай бұрын
Ye Higu bizat ‼️‼️😂
@Mesayabay
@Mesayabay 3 ай бұрын
Selk kuter ayseram eko
@Abdu-zz
@Abdu-zz 3 ай бұрын
የብልግፅግና ተረት ተረት አራሹ ገበሬ ላይ ጦርነት ከፍቶ ከየት ነው የሚረክስው
@yemicheal862
@yemicheal862 3 ай бұрын
እናሲዝ ጤፍ ይወደዳል😂
@aregahailu2487
@aregahailu2487 3 ай бұрын
አታሲዝ ይወዳዳል
@ermi7983
@ermi7983 3 ай бұрын
አብይ አህመድ እየዘረፈ ይኖራል ምን ችግር አለ??????? ይህ የጠንቁአይ የስስታም ልጅ !!!!
@dagnachewworkalemahu7010
@dagnachewworkalemahu7010 3 ай бұрын
የሸማቾች ስራ ማህበሩ ጠገበ እንዴ? እነሱ ሲጠግቡ ነው ቅነሳ የሚባለው? ወይስ ወሬ ብቻ!
@dawg929
@dawg929 3 ай бұрын
ጤፍ ሊያስወድዱ ነው በቃ😂
@Hkim185
@Hkim185 3 ай бұрын
ፍቅር ደወግ ጤፍ እንዲረክሰ በቦቆሎ በማሸላ አደበልቀሸ በሰንዴም አርገሸ ጋግሪዉ የረክሳል
@justme-il2nw
@justme-il2nw 3 ай бұрын
Kadada
@wondesenwg9035
@wondesenwg9035 3 ай бұрын
የአብይ አቃጣሪዎ
@muhamedkemal5770
@muhamedkemal5770 3 ай бұрын
ወሬም ያረጋል በመጀመሪያ ነጃጅ መቀነስ አለበት ከማም ማጋጋዛ ማስቀነስ ወሬ ለህዝብአይበድም አብይ እራሱ ሚያወራ አይገባውም
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@رضوانح-و2ف
@رضوانح-و2ف 3 ай бұрын
❤❤❤❤
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 18 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 18 МЛН