የምጡቅ አዕምሮ ባለጸጋ የኮኮቦች ኮከብ ብሩክ ዘውዱ የ2011 የ12ኛ ክፍል ፈተና 645 በማምጣት ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው...

  Рет қаралды 113,328

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

Пікірлер: 680
@AmharaMediaCorporation
@AmharaMediaCorporation 5 жыл бұрын
ማድነቅ ወይም መርዳት ለምትፈልጉ 0945575857 ብሩክ ዘውዱ
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 5 жыл бұрын
ለምን ስልኩን ለቀቃችሁት እናተ ለደግነት አስባችሁት ነው ግን ደውለው የሚረብሹ ይኖራሉ ስለዚህ እኔጃ የተሰማኝን ነው የደስታ እንባዬ እዬፈሰሰ ነበር።💋🌷
@rabe33ctll31
@rabe33ctll31 5 жыл бұрын
ብሩኬ፣የኛጀግና፣፣እንወድሀለን፣
@alexlolo1701
@alexlolo1701 5 жыл бұрын
አተፍልቅልቅ እኔኮያመጣሁት።660ነው እደት እኔአልበለኩህም ስታምር ጠክር አይዞህ
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 5 жыл бұрын
@@alexlolo1701 ኪኪኪኪ አይዞሽ አንድ ቀን ይሆናል
@የእዮብእናትሰርካለምነኝ
@የእዮብእናትሰርካለምነኝ 5 жыл бұрын
ቁጥሩን ባትለቁት ጥሩ ነበር ስንት አይነት ምቀኛ ሰው አለ
@Tgalemu
@Tgalemu 5 жыл бұрын
የቤተስብ ጥረት ብቻ ሳይሆን እይምሮህን የባረከ እግዚያብሄር ነው ሰሙ የተመስገነ ይሁን መልካም እድል 🙏🏽
@ommhafsatube5564
@ommhafsatube5564 5 жыл бұрын
አትሌት ገ/ ስላሴ የኢትዮ ባለ ውለታ ነክ ባዲራክን በአለም ላይ ከፍ ያደረግክ ጀግና ኢትዮጲያዊ ነክ፣ አሁንም በድጋሜ ይህን ጎበዝ ልጂ ከጀግናዋ እናቱ ጎን በመቆም የተለመደውን ኢትዮጲያዊነትክን አገርክን ከፍ አድርጋት ።
@getanie6591
@getanie6591 5 жыл бұрын
Wey የኔ እናት አስለቀሽኝ እንኳን ደስ አለሽ አችን የሚጦር ልጅ ያድርገው
@zakirhusenalem8599
@zakirhusenalem8599 5 жыл бұрын
Ameeeeen
@ዋንጫከዲሮ
@ዋንጫከዲሮ 5 жыл бұрын
አሜንንንንእመቤቴ ከጉናቸው ትሆን
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 5 жыл бұрын
አሜን
@ferafera850
@ferafera850 5 жыл бұрын
Amen amen
@tegenabebu9024
@tegenabebu9024 5 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያውያን ይህን ልጅ ልንተባበረው ይገባል። በተለይ በዚህ በአሜሪካን ሀገር የምንኖር ኢትዮጵያውያን። ይህ ልጅ ነገ ከነገ ወዲያ ለሃገር የተሻለ ነገር ሊሰራ ይችላል።
@hiwi1295
@hiwi1295 5 жыл бұрын
ወ/ሮ ኤልሳቤት የጠንካራ ሴቶች ተምሳሊት ነሽ ብሩኬ We are very proud of you !
@ጦይባሀበሻዊ
@ጦይባሀበሻዊ 5 жыл бұрын
ኢንሻአላህ እኔም ለልጆቸ እንደዚች ያለይ እናት ነው የምሆንላቸው ኢንሻ አላህ ቢኢዚኒላህ
@tube5569
@tube5569 5 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 5 жыл бұрын
ውጭ የምትኖሩ የአማራ ልጆች እባካችሁ ለብሩክ ውጭ ወጥቶ የሚማርበትን ነገር አመቻቹ
@የዝናአባይየማርያምልጅ
@የዝናአባይየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
እሽ ማር
@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ
@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ 5 жыл бұрын
ለምን ተምሮ ኢትዮጵያን ካልጠቀመ ምን ጥቅም አለው
@hawamuhamed8550
@hawamuhamed8550 5 жыл бұрын
ለምን መንግስት አይችለውም እንደዚህ አይነት ጎበዝ ልጅ እያለ ይህ መልእክት ለመንግስት ይድርሰው
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 5 жыл бұрын
@@ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ እድል ካገኝስ ለትምህርት የሚሻለው ውጭ ቢማር ነው በብዙ ነገር ከእኛ ሀገር ይሻላል ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ በዘር የተነሳ ያጣናችው ስንተ ልጆች እንዳሉ ለአንተ አልነግርህም ይልቁን አምላክ እንዲረዳው ፀልይ
@meyimunahassen6600
@meyimunahassen6600 5 жыл бұрын
ግሩፕ ከፍተን እንርዳው እኔም በደስታ ለመርዳት ዝግጁ ነኝ
@sunrisesunrise9390
@sunrisesunrise9390 5 жыл бұрын
ውጭ የምትኖሩ አማራዎች በእግዚአብሄር ይሁንባችሁ ወደውጭ እስኮላር እመቻቹለት ኢትዮጵያ ውስጥ መማር የለበትም በድግል ማሪያም ስም ነው እምጠይቃችሁ ።
@ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ
@ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ 5 жыл бұрын
ይህን ልጅ ከኢትዮጵያ ዉጭ መማር አለበት ኢትዮጵያ ከሆነ ከክልላችን ዉጭ እንዳትልኩት ብሩኬ በጣም አስደስተህናል እግዚአብሔር ይርዳህ እናት እንኳን ደስ አለሽ 😘😘😘😘
@selamsalam3480
@selamsalam3480 5 жыл бұрын
ትክክል
@talalalazemi7195
@talalalazemi7195 5 жыл бұрын
አሜን
@ታመሻልኢትዮጲያታመሻልኢት
@ታመሻልኢትዮጲያታመሻልኢት 5 жыл бұрын
ትክክል
@ፋሲልከነማየጎንደርአርማ
@ፋሲልከነማየጎንደርአርማ 5 жыл бұрын
በትክክል
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 5 жыл бұрын
ፍፍፍፍፍፍ ረጂምእሜይሥጥሺ። ሥታሣዝን
@የአፄዎቹልጅነኝ
@የአፄዎቹልጅነኝ 5 жыл бұрын
ክፉ አይንካህ ብሩኬ ፍፃሜህን ያሳምርው እንቁ መሆንህን ጥላት እንዳይሰማ ።
@preachersamuelzerihun6974
@preachersamuelzerihun6974 5 жыл бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ መምህራን ብዙ ምሁራንን ያፈሩ የኢትዮጵያ ምሁራንን አመስግኑልኝ ክብር ይገባቸዋል
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 5 жыл бұрын
Bruck is lucky that he has one of the best mother. Coming from good family and having great teachers is vital in life. They can make you somebody or nothing. However, you are the determining factor who you become in life. Listen your parents and teachers. I remember my teachers, most of them were like parents. Thank you! I will never forget you.
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የያዘ በሁሉም አሸናፌ ነው እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን በእውነት እናቱ በጣም ጎበዝና አስተዋይ ናቸው እድሜና ጤና ይስጠዎት። ውጭ ሀገር ሂዶ እንድማር አመቻቹለት የትምህርት ሚኒስተሮች። ብሩክ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ከአይን ያውጣህ ራስህን ጠብቅ
@ወለተሥላሴመብራት
@ወለተሥላሴመብራት 5 жыл бұрын
ብሩክ እንኳን ደሥ ያለህ በተለይ እናትክን እንኳን ደሥ ያላት እግዚአብሄር አምላክ ላንተም ለናትህም ከዚህ በላይ ያሥደሥታችሁ
@ፋሲልከነማየጎንደርአርማ
@ፋሲልከነማየጎንደርአርማ 5 жыл бұрын
ውጭ አገር ሄዶ መማር አለበት ስለዚህ ሁሉም የበኩሉን መርዳት አለበት ለብሩክ እመብርሀን መጨረሻህን ታሳምረው
@alemaywld6120
@alemaywld6120 5 жыл бұрын
ከጥሩ ምንጭ ንፁህ ውሃ ይቀዳል! እናት የድካምሽ ፍሬ በጉልህ ይታያል እንኳን ደስ ያለሽ ። አነጋገርሽ እንኳን ሰው እንጨት ያቃናል ። ልዩ እናት ነሽ ። ልጆችም የሀገር ኩራት ናችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልን
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወድማችን መድሀኒአለም ለሀገር ለቤተሰብ ጠቃሚ ያድርግህ 😍😍😍😍 የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረስችሁ ወድ ክርስቲያኖች ለደብረ ታቦር
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 5 жыл бұрын
ዋውውው ብሩኬ ጀግናችን እንኳን ደስ አለህ የብሩኬ የጀግናችን እናትም እንኳን ደስ አለሽ ልፋትሽ ከንቱ አልቀረም ብሩኬ ከሀገር ውጭ ወቶ የሚማርበት መንገድ ሊመቻችለት ይገባል ያለበለዚያ ሀገራችን ውስጥ በተለይም ሌላ ክልል ላይ ከተመደበበ በአጭሩ ያስቀሩታል ይበሉታል እኔ ገናከአሁኑ ጭንቀት ይዞኛል ብሩኬ ከፈጣሪ በታች በጣም እራስህን ጠብቅ አደራ
@Megenorthodox
@Megenorthodox 5 жыл бұрын
ትክክል፣ማር
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 5 жыл бұрын
እጅግ ጅግና እናት ነሽ አስለቀስሽኝ ጀግና እንዳንቺ አይነቶችን እናት ያብዛቸው ፈጣሪ ብሩክን መጨረሻውን ያሳምረው ጧሪ ይሁንሽ ሀገራችን እምታስጠራ ያርግህ ብሩኬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለቤተሰቦችህ ለሀገር እምትጠቅም ያርግህ ውጭ ሀገር ሄዶ ቢማር ጥሩ ነው እምትችሉ ሰዎች እባካችሁ እርዱት ሀገር ውስጥ ከተማረም ሌላ ክልል እንዳይሄድ አማራ ክልል ይማር አደራ አደራ አሁን ጠላት በቅናት ያበዱበት ሰአት ነው
@bezabezi3888
@bezabezi3888 5 жыл бұрын
አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ ነክ ፈጣሪ ላንተ ያስቀመጠውን ከፍታ ይስጥህ ወንድሜ ፈጣሪ ከፊት ከኋላክ ይሁን የኔ አባት
@ቅድስትተዋህዶ
@ቅድስትተዋህዶ 5 жыл бұрын
የኔጌታ እግዚአብሔር ያሠብከውን ይሙላልህ💚💛❤
@twhidohayemnot6281
@twhidohayemnot6281 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ብሩኬ የእናትን እንባ የምታብስ እመብርሀን እሷ መንገዱን ትምራህ ወንድሜ
@yeserashworku2733
@yeserashworku2733 5 жыл бұрын
አማራ ልጆቹን ሲያሳድግ ስለኢትዮጵያዊነቱ እየነገረ ሁሌም ማሸነፍ እንደሚቻል እየነገሩ ነው የሚያሳድጉን ይሄ ብዙ ድካም የተገኘ ውጤት እንቶ ፈንቶ ፈተና ይደገም ይላሉ ይሄ ከፈላ ጠላ ውሀ እንደመቸለስ ነው ማነኛውም ኢትዮጵያዊ ከብሔር ወጦ ወጣቶችን ለመልካም ነገር ማበረታታት ቢቻል ብዙ ብሩክ ኢትዮጵያዊ አሉ ካይን ያውጣህ የኔ ጀግና መቸጨረሻኽን ያሳምረው
@የአፄዎቹልጅነኝ
@የአፄዎቹልጅነኝ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከፈጣሪ ቀጥሎ እናት ጠንካራ ስትሆን ለውጤቱ ዋና ተዋናይ ናት ።
@የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
@የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ 5 жыл бұрын
የጀግና ዘር ነህ ላማራው መኩሪያ ነህ በእውነት አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@genetayele8687
@genetayele8687 5 жыл бұрын
I am proud of you my son keep doing make it happy your mama yourself this is really Ethiopian Culture very important your life keep doing excellent
@abrhamdesta4480
@abrhamdesta4480 5 жыл бұрын
የኛ ሀገር ሰቃይ ተማሪዎች ሜዲሲንን መርጠው ይገቡና 7 ዓመት ደክመው ከዩኒቨርስቲ ይወጣሉ ከዚያ የ 4 ሺህ ብር ደሞዝተኛ ሆነው 3በ4 በሆነች የሆስፒታል ክፍል ይቀራሉ.....! የምታውቁት ምከሩት...ከቻለ lawyer , economist, or engineer ይሁን
@seetsc3649
@seetsc3649 5 жыл бұрын
Abraham K. Desta አላሕ ይጨምሪልሕ የኔ ወንድም
@metyay5185
@metyay5185 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና የአረብ አገር ሸካላ ብሆንም የሀቅሜን እልካለሁኝ አካዉንትህን ልቀቅልን የአማራየ ልጅ
@aster696
@aster696 5 жыл бұрын
Congratulation ቃላት የለኝም በጣም ጎበዝ ከዚህም በላይ እናትክን እደምታሥደሥት ተስፋ አለኝ የኛ ባለራዕይ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሣምርልህ ወድሜ
@mulugebereziher4486
@mulugebereziher4486 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚመለክበት ቤተሰብ በስመአብ የእመነታቹ ውጤት ነው
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 жыл бұрын
በቃ ቃላት የለኝም ጀግና የጀግና ልጅ የነገዋ የኢትዮጲያ ተስፋ ነክ አንተ ቀሪውንም ፈጣሪ ይሙላልክ
@medtaff7545
@medtaff7545 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ብሩክ እናትህም። በራስህም online ውጪ ካሉ ኮሌጆች ጋር ተፃፃፍ ውጤትህን ላክላቸው ብዙ ልጆች በዛ መንገድ ጥሩ እድል ገጥሞአቸዋል ይቅናህ። መልካም እድል
@eurekateklemariam2751
@eurekateklemariam2751 4 жыл бұрын
Ethiopian best student of the year
@gonderhager5183
@gonderhager5183 5 жыл бұрын
This is what Ethiopia needs. my young people your are the future for this country.
@ቲጂወለተማሪያም
@ቲጂወለተማሪያም 5 жыл бұрын
ብሩኬ የኔ ጀግና ጀማሬህ እንዳማረ ሁሉ ፍፄሜህም ይመርልን ደና ደረጃ ደርሠህ ለማየት ያብቃን የአማራ ክልል መንግሥት አሠሰብበት ይሄ ጀግና ሥኮላር ሸፕ አግኝቶ ከኢትዮ ውጭ መማር አለበት የግድ ልንረዳውና ልናበረታታው ይገባል ብሩኬ አምላክ ከክፉ ነገር ይሠውርልን 👏
@kibrealemye8319
@kibrealemye8319 5 жыл бұрын
መጀመርያ ለዚህ ላደረሰህ እግዚያብሔር ይመስገን የቡርኬናት እረዢም እድሜከጤናጋ እስከመላ ቤተሰቦችሺ ይስጥሺ ጀግና እናትነሽ አልቅሰሺ አስለቀስሺኚ ቡርክየ በርግጥ አማኑኤል ፀጋውን አብዝቶ ሰቶሀል እናም አድንቆትና ቀስበቀስ እድገት እዳያታልልህ የናትህን ምክሩዋን ሁሌየም ተግብረው በመውጣት በመግባትህ በእያዳዱ ሴክንድእማምልክና ቅዱሳኑ ይጠብቁህ መጨርሻህንም ያሳምርልህ እህቴቱም በርችማር
@رابيهسعيد-ج8س
@رابيهسعيد-ج8س 5 жыл бұрын
እንኳንም ደስ አለህ ከተማሩ አይቀር እንድህ ነው መጨረሻህን ፈጣሪ ያሳምርልህ እኔን እንደዚህ ደስ ያለኝ የናንተ ደስታ እንደት እንደሆነ መገመት አቃተኝ ብች መጨረሻህ አምሮ የእናትህን ውለታ የምትመልስ ያድርግህ
@kemalaliu2907
@kemalaliu2907 5 жыл бұрын
እንኳን ደሰአልህ የኔ ወንድም ጀግነ ነህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን አልንህ አብሸረ አካውንተህን. እነ የሰልከ ቁጥር አሰቅምጠ. ብትቻልኝ እርድሀልሁ. የኔሸግነ እነተ አብሸሬ ልነቱች እረጀመ እድሜ ይሰጠልን
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ 5 жыл бұрын
የአማራ ክልል መንግስት አስብበት ይሄ ልጅ ስኮላር ማግኘት አለበት
@SaraH-xz7nf
@SaraH-xz7nf 5 жыл бұрын
በትክክል
@a-z1612
@a-z1612 5 жыл бұрын
digaf bergt yasfelgewal scholarship gen bikerbet yishal yimeslegnal
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ 5 жыл бұрын
@@a-z1612 ለምን ??ምንም አያረግም እዛች ምቀኛ ሀገር ወጥቶ ይማርና እናቱን ይጡር።
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
እደው ባገኝ ደስ ይልነበር
@joewee2387
@joewee2387 3 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ፣🧐 የተማረ ሰው ለኢትዮጽያ በይ
@fentahunfekadie622
@fentahunfekadie622 5 жыл бұрын
የብሩኬ መጨረሻው የማረ እንደሚሆን ኣልጠራጠርም ምክንያቱም ልጁ መሰረት /base ያለው ስለሆነ ከኣለፈባቸው መረዳት ይቻላል?
@ኢትዮጵያናትሀገሬ-ነ1ቈ
@ኢትዮጵያናትሀገሬ-ነ1ቈ 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነውእድሜ እና ጠና ለእናት ማዘርይ እውነት አስለቀስሽኝ አይዞሽ ከሰበው ይደርሳን ፈጣሪ አለው
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 жыл бұрын
ጎበዝ አኩርተክናል በተለይ የናትህ ደስታ እኔ በሲቃ ነዉ የማያቸዉ ጠካራ እናት ለወደፊቱም ጠንክረህ ተማር
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 5 жыл бұрын
ብሩክየእንካንደሥአለህ
@ወይኑዋነኝየእናቴልጅ
@ወይኑዋነኝየእናቴልጅ 5 жыл бұрын
የኔ እናት የኔ እምባ ይፍሰስ ማሪያምን አብሬሽ አለቀስኩኝ ልጀሽ ከ ሀመሙ ድኖ ዛሬ እሄን ደስታ ለማየት በቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ እያላችሁ መላ ቤተሰብ የእኔ እናት እናቱ እራሱ የስነ ምግባር መምህር ናቸው መልካም እድል ይሁንልህ ወንድም
@hhfj9761
@hhfj9761 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ዉጤት ያደረሰህ እናትዬ ጠንካራ እናት ነሽ እንኳን ደስ አለሽ ብሩክ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው እመ አምላክ ካንተ ጋር ትሁን
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻህን ይአሳምርልህ የኔ ጀግና ምን እደምል አላቅም ብቻ ድግል ማርይአም ትርዳህ
@rahasettekieweledekidan3861
@rahasettekieweledekidan3861 5 жыл бұрын
Amen
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ወንድሜ የናትህን እንባ አባሽ ያድርግህ በርታ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
ዋው እዴት ዴስ ይላል አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ ከምቀኛም ለሚስኪን እነትህ
@salam6773
@salam6773 5 жыл бұрын
ቡርኬ የኔ ጀግና በርታልን ያልከው ሁሉ ልክ ነህ ሰው ካሰበበት ለመድረስ መጣር አለበት እማ ጀግና ነሽ እሰይ እንኳን ደስ አለሽ በልጅሽ ከዚህ በላይ ደስ ይበልሽ
@فوزيةبالي
@فوزيةبالي 5 жыл бұрын
በውጭ ሀገር የምትኖ ውድ ያአማራ ልጆች ይሄን ልጅ ብትረዱት ይሻላል
@ግሽንድብርክርቤ
@ግሽንድብርክርቤ 5 жыл бұрын
ዘርኛ ነሽ ዝር መምርጥ ምን አስፍለገ
@فوزيةبالي
@فوزيةبالي 5 жыл бұрын
@@ግሽንድብርክርቤ ይሄ ዘረኝነት አይደለም ሌላ ከአማራ ውጭ የሚረዳው የለም ባመጣው ውጤት እንኳን ፈተና ተጭበርብራል እያሉ ዘመቻ ተፍቶበታል እሽ ማን ይረደዋል ሌላ እስኪ ንገሪኝ
@ግሽንድብርክርቤ
@ግሽንድብርክርቤ 5 жыл бұрын
@@فوزيةبالي የእውነት አምላክ ይፍርዳል ሁሉም አንድ አይድለም እዚጋ ያማራ የኦሮሞ የትግሬ ማለት አያስፍልግም አንዱ ባለሃብት ሊርዳው ይችላል እዚህ ያድርስው አምላክ አይጣለው ብሎ በፀሎት ማስብ ነው
@salamislam9495
@salamislam9495 5 жыл бұрын
ok
@creativelifehacks7174
@creativelifehacks7174 5 жыл бұрын
አማራ ተያለሺ እንድ ናት አይነት ጠባብ የጠፍ ኢትዮጵያ ህዝብ ብይ አማራ ዘሪኝነት ጥብ ናት
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
ሚስኪን አስለቀሰችኝ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልሽ የኔም አባት እሱ ሳይማር ትምህርትን ሀ ብሎ በአካባበው ለመጀመሪያ ግዜ ልጆቹን በሙሉ ያስማረ ጠንካራ ገበሬ ነበር አሱ የልፋቱን ባያገኝም በሱ ምክናት ሁሉም መንገዱን ይዟል አባቴ ነፍስህን ይማርልን
@Zአልወድቅባይታጋይ
@Zአልወድቅባይታጋይ 5 жыл бұрын
ምርጥኢ/ያዊይአይዞህወንድምበርታታታታታታእናትእንኳንደሥአለሽ
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 5 жыл бұрын
በሉሉሉሉ በሉሉሉሉ ውጭ ምትኖሩ ምሁራን የአማራ ተወላጆች ባለሃብቶች ለብሩክክክክክ ተንቀሳቀሱለት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mazas3076
@mazas3076 5 жыл бұрын
Betekekele
@salihaaman7693
@salihaaman7693 5 жыл бұрын
ደንዝ ስምክ or ስምሽ Ethiopia habesha yilal. ኮመንትሽ ግን ቤሄርን ይመርጣል ከንቱነት ነው ኢሄ ልጁ የ አማራ ልጅ ሳይሆን የ ኢቲዬ ነው so .....
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 5 жыл бұрын
@@salihaaman7693 🐂🐂🐂🐂🐂🐂🐂
@سعيدمحمد-ك6ص
@سعيدمحمد-ك6ص 5 жыл бұрын
lemn yeamara telalachu ethiopiyawiyan lemn atelum ebakachu zeregnnet yekummmmmmm
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 5 жыл бұрын
@@سعيدمحمد-ك6ص አማራንንንን ገፍተው ገፍተው ነው እዚህ ያደረሱት ሲቀጥል ሲያርዱ ሲያፈናቅሉ በእሳት ሲያቃጥሉ አማራራራ እያሉ እየለዩ እንጂጂጂ ኢትዮጵያዊ እያሉ አይደለምምም ስለዚ ይህንንንን የሚጠሉትንንን የሚፈሩትትት አማማማማማማማራራራራራራራራራ የሚባልልል ስምምምምም በደንንንብብብብብ እንዲሰሙትትትትናናናና አማራ ሚባል የለም እያሉሉሉ ለሚበጠረቁትትት ውሾችችችች ከንቱ ድካምምም እንጂ አማራንንን ማጥፋት እንደማይችሉ እስከሚገባቸውውው ድረስስስስስስ ጮክክክ ብለንንንንንን አማራ አማራ አማማማማማማማማማራራራራራራራ ነፍጠኛኛኛኛኛኛኛ እንንንንንንላለንንንን ይኸው ነው ከራስ በላይይይይይ ....... ነው ነገሩሩ እኛ ስንንኖር ነው ለሌሎች ምንተርፈው ራሳችንንንንን ከጠላቶቻችን ለመታደግግግ ብቸኛው መንገድ አማራራራራራ ሆኖ መቆም ነው።።።።።።።
@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ 5 жыл бұрын
እንኳንደስአላቹ _ለባህርዳር ይንበርስቲ በሙሉ _ለአማራ ተወላጆችበሙሉ እንኳንደስአላቹ _እንግዲ በውጭአገርየምትኖሩ (ዲያስፖራ) እሔንንወጣት ልጅ እንርዳው።
@ፍቅርየድንግልልጅ
@ፍቅርየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
እንኳን ደስስ ያለህ የኔ ወንድም ቸሩ መድኃኒአለም መጨረሻህን ያሳምርልን እመብርሀን ከፊት ከኋላህ ትጠብክህ
@habeshawitkonjo1513
@habeshawitkonjo1513 5 жыл бұрын
Yene Konjo jegna neh Berta egzabher ytebkh ahunm kezi belay dereja endemtders rgtegna negn Berta 💚💛❤️
@menyahelabey5302
@menyahelabey5302 5 жыл бұрын
አላህ ያሣካል ብሩኬ እባካቹሁ እዉጭ ያላቹሁ ተባበሩት ጎበዝ ፈጣሪ ይርዳክ ወንዲሜ
@ወለተመስቀልየማሪያምልጅ
@ወለተመስቀልየማሪያምልጅ 5 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይጠብቅህ መጨርሻዉን ያሳምርልህ ከቀን ጅቦች ይጠብቅህ ለቤተሰቦችህና ለመምህራኖችህ እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
@gonderhager5183
@gonderhager5183 5 жыл бұрын
This is how you raise your kids. not with hate and feeding the wrong histories. God bless you and your children.
@salamyusuf5088
@salamyusuf5088 5 жыл бұрын
Ethiopian Mother leran form is mother ,mother you're doing for country and people good job we all proud of you ,my brother keep up to work hard now you're responsibility,if you have chance to go scholarship good but if you you didn't get do worry ,god know comfortable for you ,some people they go they are become bad things happened,
@hanazegeye7774
@hanazegeye7774 5 жыл бұрын
Weyne ye enat anjet aslksesheg syzosh enkuanm ya zemen alfo lezih bekash you’re a hero mother 👏👏
@mercyyenet7448
@mercyyenet7448 5 жыл бұрын
Well done mummy you're the wonderful and hero for Ethiopian women. You deserve much respect and love you !!
@awadacell8374
@awadacell8374 5 жыл бұрын
እግዛብሔር መጨርሻሕን ያሳምርልሕ ጎበዝ እናት የድኳምዋን ፍሬ ስታይ ደግነትዋ ጥግድርስ ስለሆነ ሁሉም እናቶች መልሳቸው እባቸውነው አታልቅሲ እግዛብሔር የድካምሽን ፍሬ እግዛብሔር ያብላሽ እድሜ ይስጥሽ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 5 жыл бұрын
እናቴ እንኳን ደስ አለሽ አይዞሽ እግዚአቤሔር ታላቅ ነው ፀሎትሽና ልመናሽ መሻትሽ ሁሉ ተሳክቶ የልጅሽን መጨረሻ በደስታ እደምታይው እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ አታልቅሺ እናቴ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ አሁንም ያድርስልሽ ወድሜ እንኳን ደስ አለህ አላችው በእውነት የሚመለከተው አካል ቢቻል እስኮላር ሽብ ቢገኝና እውቀቱን የበለጠ እዲካብት የሚመለከተው የመንግስት አካልም ግለሰቦችም እባካችው በፈጣሪ ስም እርዱት የነገ የአገር ኩራት ነው
@kidistdesale3654
@kidistdesale3654 5 жыл бұрын
እንኳን ደስስስስ አላችሁ በተለይ ማማ እግዚአብሔር የድካምሽን ዋጋ ከፍሎሻል ብሩክ በርታልን
@talalalazemi7195
@talalalazemi7195 5 жыл бұрын
እግዜቤሄር ይመሥገን እኮንደሥአላችሁ ዉድቤተሠቦቸ እግዜቤሄር የልፍትክን ማግኘትህ ደሥይላል
@werkemengstu7853
@werkemengstu7853 5 жыл бұрын
እግዛብሄር ይርዳክመጨርሻክያማርይሁን
@fasilhaile6079
@fasilhaile6079 3 жыл бұрын
ብሩኬ አንተን በማስተማሬ ሁሌም እኮራለሁ 🙏 መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ 🙏🙏🙏
@musaomir1476
@musaomir1476 5 жыл бұрын
መጨረሻክን አላህ ያሳምርልክ አብሽር ጎብዝ በዙ ሀላፊነት አለብክ ለወደፊት እናትንክ
@ቤዛዊተየማርያምልጅ
@ቤዛዊተየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
እናት ሺህ አመት ትኖር ጎበዝ እሰከ መጨረሻው ለፍሬ ያብቃህ ልዑል እግዚአብሔር በጣም ደሰ የሚል ወጤት berta ጎሸ
@መሰረትስንታው
@መሰረትስንታው 5 жыл бұрын
እንኳን ደስአለሕ ወንድሚ ያሠብከውከውንሁሉ ፈጣሪ ያሣካልህ ውዴ እናትህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ
@yasmintamer6899
@yasmintamer6899 5 жыл бұрын
ማማየ ሁሉም አለፈ አታልቅሽ ይህ ልጂ በጣም መረዳት አለበት
@Mona-dt7uk
@Mona-dt7uk 5 жыл бұрын
ከባድ የፈተና ጊዜወች ከታገስን ታሪክ ይሆናሉ የማይታለፍ ክፋ ቀን የለም በእግዚአብሔር ከታመንን መልካም እድል ብሩኬ
@زينبعمر-ذ6ع
@زينبعمر-ذ6ع 5 жыл бұрын
እኳን ደስ አለህ መላ ቤተሰቦቹ በሙሉ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ ለማንኛውም
@girmagashu7280
@girmagashu7280 5 жыл бұрын
የነ አምባቸው የአሳምነው ምትክ ብሩኬ ማኛው እኛ አማራዎች አንገታችንን ደፍተን አልቀረንም ብዙ ጀግኖች አሉን ።ሰው ነኝ ያለ ብሩኬን ሊደግፍ ግድ ይለዋል እናት እስከ ጓደኛሽ ሳላደንቃችሁ አላልፍም ደጉ ያገሬ ሰው ኑሩልን
@ምዕራፈቅዱሳን-ዀ4ቘ
@ምዕራፈቅዱሳን-ዀ4ቘ 5 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄር መጨረሻህን ያሣምርልህ ወንድሜ
@ملفسميره
@ملفسميره 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ እግዛብሄር ከጎንህ ይሁን መጨረሻህን ያሳምረው
@oneethiopia7468
@oneethiopia7468 5 жыл бұрын
ከዚህ በሃላ ውጭ አገር ወይም ባህርዳር ዩንቨርስቲ መማር ነው ያለበት ከዚህ ውጭ በ አሁን ስአት ዘረኘነት ስላለ መደረሃኒቱ እሰከሚገኝ በሌላ ቦታ ባይሄድ እመርጣለሁ ለግዜው
@uaeuae548
@uaeuae548 5 жыл бұрын
Eh yanche bado chenkelte asetasasabe naw
@useruserr6099
@useruserr6099 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ባርታ ጎበዝ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምራል እሱ ይርዳህ
@lem2296
@lem2296 5 жыл бұрын
እባካችሁ ከተሻለ ዉጭ ይማር ያለዛ ከክልላችን እዳይዉጣ አደራ ዘረኞች ሰለአሉ እዳይወጣ ቀረግጥ እግዚአብሔር መዉ ጠባቂ
@trsuyes3475
@trsuyes3475 5 жыл бұрын
ይህን ጀግና ኢትዮጽያዊ መንግስት ሊረዳው ይገባል ብሩክዬ መጨረሻህን ያሳምርልህ አምላክ ይርዳህ
@የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ
@የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ 5 жыл бұрын
እባካቹህ አዴፓ የማይደርስበት ቦታ ዉሰዱልን የአማራ ተወላጆች በዉጭ የምትኖሩ
@zakirhusenalem8599
@zakirhusenalem8599 5 жыл бұрын
Kkkkk
@ግሽንድብርክርቤ
@ግሽንድብርክርቤ 5 жыл бұрын
ምን አማራ።አማራ ትላላቹ ቆይ ዘርኝነት ይቁም
@andalemalem1147
@andalemalem1147 5 жыл бұрын
@@ግሽንድብርክርቤ anesa
@የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ
@የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ 5 жыл бұрын
@@ግሽንድብርክርቤ አቤት ለኔ ለአማራዉ ነዉ የምታስተምሪኞ
@helenh6930
@helenh6930 5 жыл бұрын
የጎጃሟ አማራ ነኝ ደብረ ማርቆስ ዉስጤ ምን ምን እይነት ጉረኛ ዘረኛ ንሽ ልጁ መቀኛ ነሽ በኢትዮዽያዊነቱ ነው እንጂ መረዳት የሚቻለው እማራ እማራማለቱ ምንም እይጠቅምም ሌላው እንዳይረዳው ነው የምትፅፊው
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 5 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ብሩኬ ተባረክ እናትህን የበለጥ የምታስደስት ያርግህ
@MimiMimi-jr5gl
@MimiMimi-jr5gl 5 жыл бұрын
ማዘርዬ ጥሩ ጀግና እናት አደንቅሆታሁ ይህ የርሶ ውጤት ነው
@AminaAmina-ex9xh
@AminaAmina-ex9xh 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ እውነት ቃላት አነሠኝ ይህ ቅን የሆነ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@madinamekete1322
@madinamekete1322 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድማችን
@iloveethoi2193
@iloveethoi2193 5 жыл бұрын
ብረኬ እመብርሀን ህልምህንታሳካልህ የናትህን ውለታ በቲንሽዬዋ እንኩዋን የምትከፍል ያድርግህ
@HA_TUBER_OFFICIAL
@HA_TUBER_OFFICIAL 5 жыл бұрын
ብሩኬ አይዞህ እንረዴሀለን ትልቅ ቦታ እንድትደርስ የቻልነውን ሁሉ እናደርጋለን አሁንም ትልቅ ቦታ ነህ አይዞህ ወንድም አማራ በሁሉም ጀግና ነው
@alamhmichaele3404
@alamhmichaele3404 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይራዳችሁሃል የመሰወቱን በግ እግዚአብሄር ያዛጋጃል አይዞችሁ ቡሩክና ፋሚሊው
@alialiakbar405
@alialiakbar405 5 жыл бұрын
ደሥታችሁን እሥከመጨርሻው አላህ ያሥደሥታችሁ
@selamselam4170
@selamselam4170 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እድሜናጤና ይስጥህ መጨረሻህን እግዚአብሄር ያሳምርልህ
@ምንአያአትሀገሬን
@ምንአያአትሀገሬን 5 жыл бұрын
እኮአን ደስ አለህ አበሳዉ ሀገርህን የምታስጠራአ እናአትህን የምታስደስት ያድርግህ የአማራአ ሙህራአን በዉጭ የምትኖሩ እስኪ እንያችሁ መቸም አማራ በወሬ ብቻ ነዉ የሚረዳአዳዉ
@mekidiyemaryamlijj8885
@mekidiyemaryamlijj8885 5 жыл бұрын
አስከመቼ ረሻው አመብትዬ ማርያም ትከተልክ አሜን
@marontolossa996
@marontolossa996 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና እንኳን ደስ አለህ አለን የኛ ምርጥ አኩርተህናል በርታልን
@sikuarzeneb6823
@sikuarzeneb6823 5 жыл бұрын
መድሀኒአለም በጅህ ላይ ተጨምሮ ዶክተር ስትሆን ኢትጲያዎችን አገርህን ማገልገል አለብህ በርታ አንድምህ እዳለው ፍፃሜህን ያሳምርልህ በርታ ጎበዝዝዝዝ
@biruktadesse6852
@biruktadesse6852 5 жыл бұрын
Fetari yibarkish etiye Elsa Ethics is the best for education. So ur child is so cute in his personality.
@ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ
@ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል እግዚያብሔር መጨረሻውን ያሳምርልክ ወድም
@haymitubeme672
@haymitubeme672 5 жыл бұрын
ይህልጅ እስኮራል ማግኘት አለበት ቁምነገር ላይ አድርሱት ናም ብዙም ሚድያ አታብዙበት !እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልክ ጎበዝዝዝ!! የእናትክን ልፋት ከፍልሃታል
@እናትነትእውነትነውአባትነ
@እናትነትእውነትነውአባትነ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የእውነት እግዚአብሔር ለሀገርህ ለጀግናዋ እናትህ ጠቃሚ ያድርግህ
@የዝናአባይየማርያምልጅ
@የዝናአባይየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
አብ ሽር የኔ ውድ እንደግፈሀለን ማርያምን😍😍😍😍
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 5 жыл бұрын
ማርያም ትጠብቅሽ የኔ ዉድ
@የዝናአባይየማርያምልጅ
@የዝናአባይየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
@@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ አሜን የኔ ማር❤😍
@rahasettekieweledekidan3861
@rahasettekieweledekidan3861 5 жыл бұрын
😍
@jemilajemila1553
@jemilajemila1553 5 жыл бұрын
ብረኬ የኛ ውድከነ ሞላው ቤተሰብህ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ከተቻለ ወደ ውጭ ኤዶ ቢማር በጣም ደስ ይለኛል ካልሆነ ግን ባህርዳር ወይም ጎንደር ዩንበርስቲ ነው መማር ያለበት አዴባ አስቡበት እናንተ ገረዶች ሌላ ክልል ልካችሁ እዳታስበሉብን
@ሀስቡናአላህወኒእመልወኪል
@ሀስቡናአላህወኒእመልወኪል 5 жыл бұрын
ወንድሜዋ አላህ ከክፉ ነገር ይሰውርህ ባባዬ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@ruhamaruhama9875
@ruhamaruhama9875 5 жыл бұрын
ጎበዝ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
የአቤቶ ኢያሱ አሟሟት | Part 4 |
20:28
Voice of Consensus የይሁንታ ድምጽ
Рет қаралды 863
ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
1:02:51
ፀሐይ D TUB
Рет қаралды 1,9 МЛН
ፍርሀትን ማሸነፍ! ምንም ነገር አያቆመንም
17:06
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН