🔴የቲክቶከሩ የሕጻን እውነት አባት እና እናት | አርአያ በመሆኔ ...? | የቀረኝ አንድ ነገር አለ!

  Рет қаралды 7,157

አዛሔል ሚዲያ - Azahel Media

አዛሔል ሚዲያ - Azahel Media

Күн бұрын

ወንድማችን አንድአምላክ እና እህታችን ብርሃን ከአዛሔል ሚድያ ጋር ጥሩ እና ልዩ ቆይታ አድርገዋል በዚህም ቪድዮ በህይወታቸው ያጋጠማቸውን ሁሉ አጫውተውናል እናንተም ተመካቾቻችን ትማሩበት ዘንድ እንሆ ብለና ቪድዮን ላይክ በማድረግ እንዲጀምሩ በትህትና እንጠይቃለን።
ይህ በአዛሔል ሚድያ የሚዘጋጀው ልዩ መርሃግብር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጋብቻ ስነ ስርአት የሚጋቡ ጥንዶችን የእጮኝነት ታሪካችውን አስተማሪ በሆነ መልኩ ማቅረብ ነው በተጨማሪም አላማው ሁሉም የዚህ እምነት ተከታይ በዚህ ስርአት ጋብቻቸውን መፈጸም እንዲችል መንገድ ማሳየት።
በዚህ መርሃግብር ላይ እንዲቀርብላችሁ የምትሹ/የምትፈልጉ የእጮኝነት/የሰርግ ጊዜ ታሪክ ያላችሁ ተመልካቾቻችን 0929957336 ወይንም 0961524242 በመደወል ማናገር ትችላላችሁ።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ይህንን መርሃግብር በቅንነት ለ 1 ወዳጆ ያጋሩልን
CAMERA MAN AND EDITOR
www.instagram....
#tiktok #interview #ethiopia #ህጻን_እውነት

Пікірлер: 61
@Sisay_adugna
@Sisay_adugna 3 күн бұрын
ደስ ይላሉ በጣም የቲክቶከሩ የሕጻን እውነት አባት እና እናት
@KERODtube0111
@KERODtube0111 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን በእውነት🙏🏾
@WoyneshetDeneke-l6g
@WoyneshetDeneke-l6g 3 күн бұрын
መጀመር ሳይሆን መጨረሻውን ያሳምርላችሆ የእግዚአብሄር ፀጋና በረከት አይለያችሆ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️እኔም ይችን ቀን እናፍቃለሁ እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 3 күн бұрын
ለሌሎች ምሳሌ የምትሆኑ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@azahelmedia
@azahelmedia 3 күн бұрын
አሜን
@azahelmedia
@azahelmedia 3 күн бұрын
በቅንነት ለ1 ሰው ሼር ያድርጉልን
@RoseeRose-vh7kf
@RoseeRose-vh7kf 3 күн бұрын
Amen ❤❤❤🎉
@DubaiCom-m8d
@DubaiCom-m8d 3 күн бұрын
2:26 2:27 ​@@azahelmedia
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 3 күн бұрын
በረከታችሁ ይደርብን 🙏🙏🙏
@comcell3831
@comcell3831 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናችሁ ታድላችሁ😢
@azahelmedia
@azahelmedia 3 күн бұрын
አሜን
@azahelmedia
@azahelmedia 3 күн бұрын
በቅንነት ሼር ያድርጉልን
@Birhanmeskelmedia2024
@Birhanmeskelmedia2024 3 күн бұрын
እግዚኣብሔር ያክብራቹ ትልቅ አርአያነት ነው በጣም ደስ ትላላችሁ
@user-bx5zx6nc7w
@user-bx5zx6nc7w 3 күн бұрын
ውይይይይ ስታምሩ ትዳራችሁ ይባረክ❤❤❤❤
@azahelmedia
@azahelmedia 3 күн бұрын
አሜን
@አቅሌስያእህተማርያም
@አቅሌስያእህተማርያም 3 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል በጣም መታደል ነው ቀሪ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ የእውነት እኔም እናቴ እናቴ እንዳቺ ፈርታ ነበረ ለብዙ ጊዜ እንቢ ብላ አሁን 12/13ሆኖቸዋል ስጋና ደሙን ከተቀቀሉ እግዚአብሔር ይመሥገን እውነት ነው ከብዙ ነገር ይጠብቃል እናቴ ከተቀበለች ወዲህ መሳራያ ተተኩሶባት እመቤቴከነልጇ ከልላታለች ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እኔም ምኞቴና ጸሎቴ ከልጅነቴ ጀምሮ በቤቱ በተክሊል መክበር ነው አምላክ ፍቃዱ እንዲሆንልን እህተ ማርያምና ገብረ ሥላሴ እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ❤❤❤
@azahelmedia
@azahelmedia 3 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያስበን
@azahelmedia
@azahelmedia 3 күн бұрын
በቅንነት ሼር ያድርጉልን
@አቅሌስያእህተማርያም
@አቅሌስያእህተማርያም 3 күн бұрын
@@azahelmedia እሺ
@KERODtube0111
@KERODtube0111 3 күн бұрын
እግዚአብሔር የልብን መሻት ከሃጢዓት ውጪ ይምላ ❤
@አቅሌስያእህተማርያም
@አቅሌስያእህተማርያም 3 күн бұрын
@@KERODtube0111 አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@KERODtube0111
@KERODtube0111 3 күн бұрын
ስለሁሉ ስለሆነው ስላልሆነው ስለሚሆነውም ነገር ሁሉ 🙏🏾 እግዚአብሔርን ከማመስገንና በእርሱም የእውነት መንገድን ይዞ ለመጏዝ ከመጣር ውጪ ሌላ ምን ልንል እንችላለን!?😢❤ በድጋሚ እግዚአብሔር ይመስገንልን 🙏🏾🙏🏾
@andamlakwolde292
@andamlakwolde292 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት❤
@azahelmedia
@azahelmedia 3 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@Birhanmeskelmedia2024
@Birhanmeskelmedia2024 3 күн бұрын
አሜን
@BatyMamo
@BatyMamo 3 күн бұрын
ወይኔ በጣም ነው ደስ የምትሉ እግዚአብሔረ ይባረካችው
@KERODtube0111
@KERODtube0111 3 күн бұрын
AMEN ❤
@uaesharjah
@uaesharjah 3 күн бұрын
ሰውዳቼው እግዜያብሄር ይጠብቃቹው
@uaesharjah
@uaesharjah 3 күн бұрын
በማርያም እንደናተ የተባርክ ትዳር ይሰጠን ለሰደተኞቼ ለማዳም ቅመሞቼ እግዜያብሄር እንደናተ ያሉትን ያብዛልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን​@@uaesharjah
@azahelmedia
@azahelmedia 3 күн бұрын
አሜን
@tregeocell2094
@tregeocell2094 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እተን ስላደረገላቹ እኔም ከባለቤቴ ጋር ለዚ ማረግ ያብቃኝ ከስደት መስ የምመኘዉ እተን ነዉ ፈጣሪ በቸርነቱ ያዳን
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አይዛሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት
@tgstSolomon
@tgstSolomon 3 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤❤❤❤
@azahelmedia
@azahelmedia 3 күн бұрын
አሜን
@azahelmedia
@azahelmedia 3 күн бұрын
በቅንነት ሼር ያድርጉልን
@mulubekele1525
@mulubekele1525 3 күн бұрын
መታደል ነው
@masarat2998
@masarat2998 3 күн бұрын
እኔራሱ በኤውቴ የምመኘውነገርነው ካገባኡ እደዜህነው ካለዛ ቁሜብቅርይሻለኛል❤❤❤❤❤❤❤
@warkwark6096
@warkwark6096 3 күн бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ ደስ ይላል🙏
@azahelmedia
@azahelmedia 3 күн бұрын
አሜን
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 3 күн бұрын
እግዝያብሔር ይባርካችሁ በረከታችሁ ይድረሰን
@azahelmedia
@azahelmedia 3 күн бұрын
አሜን
@ጎዶለያስ-ፈ3ጰ
@ጎዶለያስ-ፈ3ጰ 3 күн бұрын
መጨረሻቺሁን ያሳምርላቺሁም ልጃቺሁን በጣም ነው የምወደው
@azahelmedia
@azahelmedia 3 күн бұрын
በቅንነት ለ 1ሰው ሼር አድርጉልን
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 3 күн бұрын
ብርዬ የኔ ቆንጆ በጣም ታምራላቹ
@DubaiCom-m8d
@DubaiCom-m8d 3 күн бұрын
እግዚሃብሔር ይመስገን ደስየምትሉ ለሁሉም ተምሳሌት የሆናቹ እባክ ወድሜ አዛሔል ይቱብ ባለቤት እነዚን ቤተሰቦች ለማግኘት ፈልጋለው እኔያለውት ካገር ውጪ ነው ብትረዳኝ
@azahelmedia
@azahelmedia 3 күн бұрын
t.me/Jah_fx1 ቴለግራም ላይ በዚህ ያናግሩኝ
@Sisay_adugna
@Sisay_adugna 3 күн бұрын
በውስጥ ተነጋግረናል🙏
@user-ih5me7xp7g
@user-ih5me7xp7g 3 күн бұрын
Egzabher yitebkachihu sile ene hiywot yemtnageri new yemeselegn...Egzabher mechereshachihun yasamrew
@KERODtube0111
@KERODtube0111 3 күн бұрын
AMEN ❤
@betibeti409
@betibeti409 3 күн бұрын
የኔ አይነት መጥፎ ወንድ የያዘ በምኞት ይቀራል ምን ቀን ነው እንደዚ እንቅፋት የሆነ ወንድ ላይ የወደኩት ውይ ፈጣሪ
@KERODtube0111
@KERODtube0111 3 күн бұрын
በፀሎት ትጊ እህቴ አብዝተሽ እራስሽን ለእግዚአብሔር ስጪ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም አይዞን የእግዚአብሔር ቀን በህይወታችን እንዲመጣ እስከፈለግን ይመጣልና በርችልን አይዞሽ🙏🏾
@betibeti409
@betibeti409 3 күн бұрын
@@KERODtube0111 ኡፍፍፍ ደክሞኛል እኔ አንቺ እድለኛ ሴት ስለሆንሽ እና የሚያፈቅርሽ ወንድ ላይ ስለወደቅሽ የምፈልጊውን አማአላልሽ እኔም እንደእናንተ 4 ልጆች ነው ያሉን ግን ደስተኛ አደለሁም ሕይወቴ ይቆጨኛል ከማይሆን ወንድ መጠጋቴ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u 3 күн бұрын
በጣምነውየምታምሩትእግዛቤሕርይመስገንበቤቱያጽናቹውአሜን❤❤
@TahiuKares
@TahiuKares 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SkaliA-no2gu
@SkaliA-no2gu 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@SisayMekonen-u3y
@SisayMekonen-u3y 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@مسارتمساري
@مسارتمساري 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AresemaAKLILU-fi2gz
@AresemaAKLILU-fi2gz 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 40 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
ebstv worldwide
Рет қаралды 236 М.
የዮናታንን ቲያትር ቢኒ አጋለጠው, ዲያቆን ዘማርያም ዘለቀ, ቢንያም ሽታዬ
1:18:39
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 3,3 М.
#ታሪክ_የሰሩ_እጆች_እህተ_ማርያም_ስር |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
52:11
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 21 М.