የቲክቶኳ ታዋቂ ህፃን - በሀዋሣ ደማቅ አቀባበል - ትምህርት አልማርም - እማት ጉራጌ

  Рет қаралды 52,789

TESFA ONLINE TV

TESFA ONLINE TV

Күн бұрын

Пікірлер: 199
@tinsaetilahun-b8q
@tinsaetilahun-b8q Жыл бұрын
የኔ ውድ እድግ በይ ጉራጌ ብዙ እንቁ ልጆች አላት ግን እርስ በርሳችን ባለመተባበራችን ብዙ ነገር ወደ ዋላቀርተናል
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቅመም❤ እማት ሚዲያ እናመሰግናለን በርቱ
@Gedneshmoloro
@Gedneshmoloro Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ደግሞ ትምህርት ቤት መኖር ነበረበት አሁንም ቢሆን መመቻቸት አለበት❤
@nabiyaberaderibe8215
@nabiyaberaderibe8215 5 ай бұрын
@nabiyaberaderibe8215
@nabiyaberaderibe8215 5 ай бұрын
@dawitgezahegne9343
@dawitgezahegne9343 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለምክንያቱ አንችን አምጥቶሻል ምስኪኑ ወገን በዚህ አጋጣሚ ችግሮቹ ቢፈቱለት ጥሩ ነበር። ለማንኛውም ጉራጌ ክልል ነው!!!!
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 Жыл бұрын
ተመልካቾች ላይክ አርጉ 👍
@abrshbaba6618
@abrshbaba6618 Жыл бұрын
የኔ ውድ ስታምር ደግሞ❤❤ የአቅሜን ለመርዳት ዝግጁ ነኝ!!!
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
እዴ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ሲወራ የሰማሁት ግን በጣም ይገባል የተናገራችሁትን ❤በርቱና ትምህርተ መማር አለባት
@tube-oz1yb
@tube-oz1yb Жыл бұрын
የኔ አቅመም እድግ በይልን ትምህርት የምትማርበት እድል ብታገኝ ጥሩ ነው😢ደጋግ ኢትዮጵያ ን አስተምሯት እስቲ አቅም ያላችሁ❤😢
@AmaneKebede
@AmaneKebede 10 ай бұрын
wow❤❤❤😊😊
@mekyamekya855
@mekyamekya855 Жыл бұрын
❤❤❤ እንም ጉራጌ ❤❤❤
@ميمونةاممم
@ميمونةاممم Жыл бұрын
❤❤🎉🎉🎉የኔውድ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
የኔ ዉድ አላህ ያሳድግሽ ተስፍሽ ወድማችን አስተዋይ አላህ ይጠብቅህ
@easypcastersahile8485
@easypcastersahile8485 Жыл бұрын
ጀግና ተስፍሽ ፈጣሪ ይጨምርልህ❤❤❤
@Meski-u4k
@Meski-u4k Жыл бұрын
ቅመም ፈጣሪ ያሳድግሽ አንተም ስላቀረብክልን እናመሰግናለን🥰🥰🥰
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy Жыл бұрын
She is so sweet little girl and talented may God bless her 🙏💖
@messiciroshattube2544
@messiciroshattube2544 Жыл бұрын
ተስፋሽ Thankyou በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራቹት ይች ልጅ ማበረታታትና ትምህት እንድጀምር ማድረግ የሁላችንም ድርሻ ነው በጣም ያሳዝናል በሰባት አመትዋ ትምህርት አለመጀመርዋ😢
@marthagebremichael3545
@marthagebremichael3545 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልኝ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ናት❤❤❤❤
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋት ❤❤❤❤❤
@አስቱየእናትዋልጅ
@አስቱየእናትዋልጅ Жыл бұрын
የኔ ቅመም❤ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ተስፍሽዬ የኛ መልካም❤🎉
@BirhanuAdmasu
@BirhanuAdmasu Жыл бұрын
እግዝአብሔር ያሳድግሽ እማት ጉራጌ ዳይ ወደፊት ወደኋላ መመለስዮለም❤🎉
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy Жыл бұрын
🎉🎉🎉ዋውውውው
@beharunegane7402
@beharunegane7402 Жыл бұрын
በእውነት ምርጥ ተሰጦ ነው ያላት እደጊ ተመንደጊ ማለት እወዳለሁ።
@shemelisargaw2068
@shemelisargaw2068 Жыл бұрын
Tesfsh great job ያገርዲ ባይ
@foziyamuhdin-d6g
@foziyamuhdin-d6g Жыл бұрын
ጉራጌ ውስጤነው
@mezgbuhaile2518
@mezgbuhaile2518 Жыл бұрын
እድግ እድግ በይልን እምባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም
@EristuTube
@EristuTube Жыл бұрын
እኔም ማየት አልቻልኩም እምባ አይኔ ሞልቶት
@emafikir21tube
@emafikir21tube Жыл бұрын
አቦ ገረድ ትሪፍ ያዶታኽ ❤❤❤❤❤❤
@abukehussen7169
@abukehussen7169 Жыл бұрын
ሚድያችን ገና ብዙ አስደማሚ ስራዎች ይሰራል
@ሪች1
@ሪች1 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ኡፍፍፍፍይ ስታምር ፈጣሪ ያሳድግሽ
@abarugumbaru4554
@abarugumbaru4554 Жыл бұрын
እፋፋፋፋፋፋፋ የኔ እናት አጀቴ በላችኚ ፈጣሪ መጨረሻሽ ያሳምረው❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@negagenife3760
@negagenife3760 Жыл бұрын
ተስፍሽ እናመሰግናለን ጥሩ ሥራ ነው ለአቦነሽ የሚቻለኝን እረዳለሁ በጣም ጥሩ ነው ያቀረብከው ፕሮግራም ትምህርቷን ትማር ሌላ እሷ ቡምትኖርበት ሰፈር ጌሪኖ አካባቢ ተባብረን ትምህርት ቤት ብንሰ ራ እስኪ እንነጋገር በተስፉ ሚዲያ ወጉኖች።
@munatesema6060
@munatesema6060 Жыл бұрын
ተምሬ ተምሬ 12 ተመልሼ ገባዉ የከብቶኝ እረኛ ድረድግ😂😂😂
@ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
@ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ Жыл бұрын
😂ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ Жыл бұрын
ክክክክክክል
@amesale-workb9877
@amesale-workb9877 Жыл бұрын
What a honey. GOD BLESS.
@ቢቸግር
@ቢቸግር Жыл бұрын
የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ግን በጣም የሚገረመዉ በሰለጠን ጊዜ እንዴት ባአቅራበያ ትምርትቤት አይኖርም መግስት እንኳን ባይሰራላቸዉ ያአካባቢዉ ተወላጅ ምን እያረገ ነዉ
@sarasa-v8q
@sarasa-v8q Жыл бұрын
Eldanan negn berhci egezihabhrr yasadegshe❤❤❤❤❤
@GenzebGlobal
@GenzebGlobal Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ እደጊ❤❤❤
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
አንደበተ ጣፋጭ ❤❤❤
@GenetMananga
@GenetMananga Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግሽ 🎉🎉🎉🎉የኔማር❤❤❤❤
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Жыл бұрын
ጭራሽ ፈጥፍጠሽ ልሰብሪኝ እልም ያልኩ ጥቁር ነኝ በዛ ላይ ሞክሼሽ 😂😂😂 ተስፋ ተባረክ ለጉራጌ ማህበረሰብ የምታረገው ነገር ውለታህ እግዚአብሔር ይክፈልህ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
😂😂😂
@marrym8549
@marrym8549 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤
@ያልፋል-ጰ4ለ
@ያልፋል-ጰ4ለ Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ተሰፈሸ እናመሰግናለን
@DinkineshKiray
@DinkineshKiray 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እጅግ በይልኝ ይኔውድ
@tigstzmani7499
@tigstzmani7499 Жыл бұрын
አንደኛ❤❤❤
@ሉሉየመስቆዋዩቱብ
@ሉሉየመስቆዋዩቱብ 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ🎉
@taricakne1
@taricakne1 Жыл бұрын
የዲ ማር እግዜር ያለቅሽን😍😍😍😍
@ሀቢባ-ነ8ፐ
@ሀቢባ-ነ8ፐ Жыл бұрын
ተስፍሽከልብእናመሰግናለን በጣምድቅ ልጅናት ❤❤❤❤❤❤
@abubekr.achamto2876
@abubekr.achamto2876 Жыл бұрын
አካባቢው እድ ትምርት ቤት ሁሉም ተረዳድቶ መስራትነው
@AnwarAnwar-sw3yw
@AnwarAnwar-sw3yw 10 ай бұрын
ተስፍሽ ዋው
@ayshaheyou
@ayshaheyou Жыл бұрын
የኔቅመም❤
@zainabyzz
@zainabyzz Жыл бұрын
አቤት ችሎታ አላህ ያሳድግሽ
@dgdbf6423
@dgdbf6423 Жыл бұрын
እድግ በይ❤❤❤
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ትምህርት ቤት በአቅራቢያቸው መኖር አለበት በዛ አካባቢ የሚኖሩ ልጆች የመማር መብት አላቸው የዲ መልካማ አቦነሽ ኖጬ እግዚአብሄር ያለቅሽ
@DavaKalab
@DavaKalab 6 ай бұрын
Ere guragea ❤❤❤❤
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb Жыл бұрын
የኔቆጆ ፈጣርያሳድግሽ ለትልቅደረጃያድርስሽ የኔቅመም🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍
@ሀያትጉራጌዋ
@ሀያትጉራጌዋ Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ደስ ስትል❤❤❤
@hayatakil8576
@hayatakil8576 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@samsunga2182
@samsunga2182 Жыл бұрын
ይመችህ ይገባታል ግብዟ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ayshaheyou
@ayshaheyou Жыл бұрын
የኔጣፋጭ❤❤❤
@fetyiasirage8371
@fetyiasirage8371 Жыл бұрын
እድግ በይ
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz Жыл бұрын
She so cute 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@senaitdessu738
@senaitdessu738 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@KasimBade
@KasimBade Жыл бұрын
❤❤❤❤wow ❤❤❤❤
@tadesuzepro9520
@tadesuzepro9520 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳደግሽ ጣፋጬ❤❤❤❤❤❤❤
@shemsuabdu1855
@shemsuabdu1855 Жыл бұрын
ጀበና መስሎኝ ሰብሬዉ ነበር 🤣🤣🤣
@habtamushiketa8378
@habtamushiketa8378 Жыл бұрын
ቅመም ❤
@samsungacountacount8412
@samsungacountacount8412 Жыл бұрын
ተስፍ ንዳ በርታልን ያክስቴ ሰፈር ነው እዛ በጣም የተበደለ አካባቢ ነው በትምርት አጠናክሩት በመገድም ጭምር
@zematube8985
@zematube8985 Жыл бұрын
ተባረክ
@GMM2324
@GMM2324 Жыл бұрын
እማት ሚዲያ እናመሰግናለን በርቱልን በልጅቱኣ ዙሪያ ብዙ ነገር ማውራት ይቻል ነበር ለዛም ችግር የሆነውን የልጅቱ አማሪኛ በደምብ ያለመቻልና እና የፕሮግራሙ አዘጋጅ የተስፋ ንዳ ክስታኒኛ ያለመቻል መሆኑን ተስፋ ንዳ አረጋግጦልኛል። ተስፋ ንዳ በጣም ዲሲፕሊን የሆነ ልጅ ነው በጣም ጠንካራ ጉራጌ ነው 💪💪💪💪ይችን ልጅ በቲክቶክ ካያት በዋላ ለማቅረብ ሞክረዋል ግን ደሞ በሱኣ ዙሪያ ሰፋ ላለ ፕሮግራም እንደሚሰሩ ቃል ገብተዋል እማት ሚድያ ሰብስክራይብ አርጉ ተከታተሉ እላለው
@esmilenuredine
@esmilenuredine Жыл бұрын
አስደማሚ ናት ❤ በነገራችን ላይ ከዚህ በፊት የታየው ቪዲዮዋ ላይ እንደ አብዛኛው የገጠር ህፃናቶች ባጋጣሚ ብቻ አድርጋው የመቀረፅ እድል ስላገኘ ሰው ያስደመመ የመሰላቸው ሰዎች ነበሩ ነገር ግን እሄኛው መድረክ ላይ ግን ከልጁ ጋ ያሳየችው ጥምረት የእውነትም የአስደማሚ ተስጦ ባለቤት እደሆነች አስመስክራለች ነገም ጥሩ የጥበብ ሰው የመሆን አቅም እዳላት ማሳያ ነው።
@safiaabdiwali9422
@safiaabdiwali9422 Жыл бұрын
Allah beslam yasadgesh
@meazaseyfu580
@meazaseyfu580 Жыл бұрын
የኔ ማር❤
@Hagere-k3r
@Hagere-k3r Жыл бұрын
መጨረሻሽ ያሳምርልሽ❤
@enatyalachibadonegntarkiwa8612
@enatyalachibadonegntarkiwa8612 Жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤
@HerutMetku
@HerutMetku 9 ай бұрын
የኔማር
@taychmechal348
@taychmechal348 Жыл бұрын
የኔ እናት❤❤❤
@EtaguGirma-r6l
@EtaguGirma-r6l Жыл бұрын
ወይይ አዲስ አበባ
@hanilove2734
@hanilove2734 Жыл бұрын
እድግ በይ ልእልትዋ❤
@jamilakingdom2664
@jamilakingdom2664 Жыл бұрын
She is so gute. I barely speak 7bet Gurage. Kistane is too hard for me
@ethiojole
@ethiojole Жыл бұрын
አረ ቀላል ነው እኔ ስልጤ ነኝ ግን መስቃን እና ክስታኔ እችላለው
@iAsooma1
@iAsooma1 Жыл бұрын
የኔ ውድ
@ZuzuYouTube
@ZuzuYouTube Жыл бұрын
የኔ ማር እድግ በይ
@kebetekilu886
@kebetekilu886 Жыл бұрын
Mar❤️❤️❤️❤️🥰🥰
@Tube-ho3ur
@Tube-ho3ur Жыл бұрын
የኔ ውድ እድግ በይ ❤❤❤
@ራቢራቢ-ኰ9ገ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ Жыл бұрын
እምን ደረሰይ ይቺልጅ ወደፊት ትምህርት እድትገባ እርዶት መስከርምን አሁን በፈጣሪ ከጎኖ ሁን በቻልከው አቅም አማሪኛ ትችላለች ብትማር እና እርዶት እድትማር አሁን ያለችበት እምን ላይ ናት ኮሜቴ ታየኸው መልስልኝ ወንድም አማና እህቴን ትመስላለች ፈጣሪ ያሳድጋት ውድ እህቶች ዱአ ጾለት አድረጉላት በመጀመሪያ ትምህርት ትማር ንገረኝ በዛውም ስብስክራይብ አርጌሀለሁ ላይክ ም አርጌሀለሁ ውንዴ አንተም ምርጥ ወንድማችን ነው እናመስግናለን
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ
@helennigussie5502
@helennigussie5502 Жыл бұрын
Abonesh beautiful girl ❤❤❤
@taychmechal348
@taychmechal348 Жыл бұрын
ዠኔ ፍቅር❤❤❤
@ቀመሪያየአንሷርወዳጅ
@ቀመሪያየአንሷርወዳጅ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤የኔ ውድ
@safiaabdiwali9422
@safiaabdiwali9422 Жыл бұрын
Endat beslten gezy bakababiw school balmnoru betam leb yesbral
@haymimulgeta-uq4ol
@haymimulgeta-uq4ol Жыл бұрын
ዊ ስወዳት በስመአብ
@Forever1G
@Forever1G Жыл бұрын
ተራቂ ትከና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MsEtu-z7r
@MsEtu-z7r 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hasefah3808
@hasefah3808 Жыл бұрын
ወይኔ የኔ እናት ሰፈር ውስጥ ትምህርት የለም እዴ ኧረ እንተባበር 😮😮😮
@MayNemmuslimytube65
@MayNemmuslimytube65 Жыл бұрын
የኔቆጆ❤❤❤❤❤❤ደሞስታምርርርር
@ayshaheyou
@ayshaheyou Жыл бұрын
የኔማር አላህያሳድግሽ
@tinsaetilahun-b8q
@tinsaetilahun-b8q Жыл бұрын
የረሳሁት ነገር በተለይ ታዋቂ የሆናቹ አርቲስቶች ባለሀብቶች እቺ ልጅ መጥቀምና መጠቀም ያስፈልጋል ልጅታ አሁን ባላት የልጅነት አቅምና ተሰጥኦ አስቡበት ብቻ ለምድያ አይደለም
@akjulan7084
@akjulan7084 Жыл бұрын
ወርቀና❤❤
@salvato7665
@salvato7665 Жыл бұрын
ጥቁር ሰው ለምን ተወለደ❤❤❤❤❤❤❤❤
@martinatube2332
@martinatube2332 Жыл бұрын
egzabher yasadgsh
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@alnejoum7442
@alnejoum7442 Жыл бұрын
yena konjo ❤❤❤❤
@konjamkonjam5757
@konjamkonjam5757 Жыл бұрын
የኔ ማር
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
ለመስቀል ወደ አገና እንሂድ/ let's go to gurage
12:09
ERBAN እርባን Media
Рет қаралды 13 М.
ውሎ አዳር - "ባህላዊ ሰርግ በሶዶ"
29:17
EBC Entertainment
Рет қаралды 105 М.
Betoch | “የገናው ግርግር ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 451
28:29
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 272 М.
Mafi Leul - Lewiyo | ሌዊዮ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
5:18
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 14 МЛН
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН