የፊልም Treatment ለመጻፍ ስናቅድ፤ በጥሬው የክስተቶችን ቅደም ተከተል ብቻ ይኖረናል ወይስ በምክንያት እና በውጤት የታጀበ? Causality!

  Рет қаралды 576

Chere Wudma

Chere Wudma

Күн бұрын

የፊልም ታሪክን በተለይ Treatmentን ለመጻፍ ስናቅድ Causalityን ማለትም ምክንያት እና ውጤት ታሳቢ አድርገን እንጽፋለን ወይንስ በጥሬው የክስተቶችን ቅደም ተከተል ብቻ ልናስቀምጥ ነው? በዚህ ቪዲዮ Treatment/Outline አንድነትና ልዩነቱን እንዲሁም ስንጽፍ መከተል ያለብን እና ማወቅ ያለብን ጉዳዮች ተነስተዋል፡፡

Пікірлер: 7
@wtfboyderetube8444
@wtfboyderetube8444 Жыл бұрын
Chere Nice
@CW-Film-Connection
@CW-Film-Connection Жыл бұрын
👍👍👍
@solesole7676
@solesole7676 Жыл бұрын
Enamesegnalen bro tanxs
@mtvethiopia9750
@mtvethiopia9750 Жыл бұрын
አመሰግናለው
@user-xu1gn9ni4f
@user-xu1gn9ni4f 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@yoni395
@yoni395 Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እኔ የምልህ የፊልም ድርሰት በሀገራችን እስከ ስንት ይሸጣል ?
@cherewudma6242
@cherewudma6242 Жыл бұрын
እኔ ባለኝ መረጃ በኢትዮጵያ በትውውቅ ካልሆነ በስተቀር እንደውጪዎቹ ድርሰት የሚሸጥበት ሲስተም ያለ አይመስለኝም፡፡ ይህ ግን የብዙዎች ጥያቄ ስለሆነ በዚህ ጉዳይ ላይ ቪዲዮ በቅርብ እሰራለሁ ይጠብቁ፡፡
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 72 МЛН
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 45 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 16 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 72 МЛН