የአጸፋ ምላሽ ተሰጠ | በብሪክስ ላይ አደገኛው እርምጃ ተጀመረ | ኢትዮጵያ ያልጠበቀቺው ውሳኔ ተላለፈ

  Рет қаралды 4,227

Ethio Daily

Ethio Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 16
@argaasefa1146
@argaasefa1146 12 күн бұрын
ጀግና ነሽ አይዞሽ ድምፅሽ ያምራል ትራንፕ ምንም አያመጣም ሀገራችን ትለወጣለች ሠላም ለኢትዮጲያ ብቻ ይሁን
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw 12 күн бұрын
ትራምፕ አሜሪካ ራሷን በራሷ የምታጠፋበትን ውሳኔ ነው የወሰነው።አሜሪካ እጎዳለሁ ብላ ራሷም እንደምትጎዳ ማሰብ አለባት።መብታችን ነው።
@NahomHaile-u3l
@NahomHaile-u3l 12 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@teaeaw3895
@teaeaw3895 11 күн бұрын
Kededa kekedada
@SolomonBuche-vj9ex
@SolomonBuche-vj9ex 12 күн бұрын
ኢትዮጵያን ምንም አይመለክታትም ሌሎች አገሮችንም አይጎዳም። ሚዲያው የራሱን ምኞት ነው የሚያናፈሱት።
@OneLoveGirl-r2n
@OneLoveGirl-r2n 11 күн бұрын
ወንድሜ የተለዩ ምርቶችን ወደ አሜሪካ እንልካለን ከዛም እናስገባለን ካለወክ ዝም በል
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS 12 күн бұрын
እኔ እየገረመኝ ያለው ኣሁን ኣንቺ እያቀረብሺው ያለው ገለባ የሆነ ዜና ነው ። ታክስ ቢጥል በራሱ ሀገር ዜጎች ነው የሚሆነው እንጂ ቻይና እና ሌሎች የብሪክስ አባል ሀገራት እርስ በርስ በሚገበያዩት ገንዘብ ላይ ትራንፕ በምን አግባብ ነው ተፅኖን ሊያሳርፍ የሚችለው ?
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 10 күн бұрын
የምን ሽብር መንዛት ነው?
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 12 күн бұрын
ድምጽሽ ሲደብር ሲረብሽም!!
@DanielDubale-s2e
@DanielDubale-s2e 12 күн бұрын
በትራምፕ ከመወጋት ለጊዜው መተው ነዋ።
@KibatuBereda
@KibatuBereda 12 күн бұрын
የትራምፕ ጥሩነት ጸረ ግብረ ሰዶማዊነት።
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 12 күн бұрын
ተንከሲስ unsubscribed አደረኩሽ
@kedirgo
@kedirgo 12 күн бұрын
ምንም አይመጣም ። አትስጊ አሜሪካ እራሷን ለማዳን ትፍጨረጨራለች ። ትራምፕ ተናገረና ተቆጣጠረ ማለት ማለት አይደለም ። የ ዶላር የበላይነትና ጭቆና የሚያበቃበት ጊዜ ቅርብ ነው ። ትራምፕ ተጨንቆ ነው መግለጫ የመመያወጠሠው ። ማን ይሰመዋል ። ለማንኛውም ነገን እንጠብቅ
@SolomonBuche-vj9ex
@SolomonBuche-vj9ex 12 күн бұрын
ኢትዮጵያን ምንም አይመለክታትም ሌሎች አገሮችንም አይጎዳም። ሚዲያው የራሱን ምኞት ነው የሚያናፈሱት።
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 66 МЛН
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
የአማራውን እሴት ለመመረዝ የሚደረገው ሙከራ ተነቅቶበታል!!! | መ/ር ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wake
27:21
ዋቄ መወያያ:- የኦርቶዶክሳዊነት እና ዓለም Orthodoxy & Secularism
Рет қаралды 4 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН