የቱርክ ሱፍ እና ጫማ ዋጋ በኢትዮጵያ 2014 | Turkish Suits and shoes prices in Ethiopia |Gebeya

  Рет қаралды 41,514

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

2 жыл бұрын

የቱርክ ሱፍ እና ጫማ ዋጋ በኢትዮጵያ 2014 | Turkish Suits and shoes prices in Ethiopia |Gebeya
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv

Пікірлер: 58
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
የአፓርታማ ቤቶችና ሱቆች ዋጋ፣ከጊፍት ሪልስቴት በ10% ቅድመ ክፍያ kzbin.info/www/bejne/Z4ayh4GrlNyjnqs
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 жыл бұрын
ዋው ሱፉ አሪፍ ነው እንደ ጌታ ፍቃድ ሐገር ስገባ አባቴን ሰርፕራይዝ አደርገዋለሁ ጫማው ግን ውድ ነው 😕
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 2 жыл бұрын
ሀሳብሽን ይሙላልሽ ❤️
@somposompo1836
@somposompo1836 2 жыл бұрын
አዲስአባ አሳዩን እስቲ ላባቴ መግዛት ፈልጋለሁ በቅርቡ ወደናት ሀገሬ ገባለሁ እንደ ፈጣሪ ፈቃድ🙏
@fauziajamal4524
@fauziajamal4524 Жыл бұрын
እዚህ አትገዢይም በቅናሽ የወንድ ብትን የሱውፍ ጨርቅ ከእዛሀ ወሥደሽ ማሰፉት
@user-lx1ix7wt9y
@user-lx1ix7wt9y 2 жыл бұрын
ስለመረጃህ እናመሰግናለን ግን ኢትዮጵያ ያሉ ገስተው ይለብሱ ይሆን በጣም ውድነው
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ። ቆንጆ ቆንጆ መላብስ ሲያምር
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 жыл бұрын
Welcome በጣም አሪፍ ፕሮግራም ስለምታቀረቡልን እናመሰግናለን ።ዋጋው በጣም አሪፍ ነው እንደ ሌላው እቃ አልተወደደም
@user-fn2tf6nh9t
@user-fn2tf6nh9t 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱልን❤❤
@tseforj9888
@tseforj9888 7 ай бұрын
Thanks berchi sis... 👍
@somposompo1836
@somposompo1836 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱልን👍
@braziliacell3141
@braziliacell3141 2 жыл бұрын
ሀይ ሰላም ዋው በጣም ደስ
@nazerawetethiopia3114
@nazerawetethiopia3114 2 жыл бұрын
Ere betam arif new
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
በርቱልን ጎበዞች ግን አወሳ ከተማ ብቻ ነው ምታቀርቡልን
@user-lx1ix7wt9y
@user-lx1ix7wt9y 2 жыл бұрын
በጣም ውድነው
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@IkramIkram-nq6ey
@IkramIkram-nq6ey 2 жыл бұрын
እስቲ የደሴን ንገሪኝ 👈👈👈
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 2 жыл бұрын
እኔም አለሁ
@alawoled7022
@alawoled7022 2 жыл бұрын
በጣምዉዲነዉ
@user-gq3gq5kx8z
@user-gq3gq5kx8z 2 жыл бұрын
በርቱ።ዋጋቸው ግን ትንሽ ውድ ነው ።
@user-jh2st1el8z
@user-jh2st1el8z Жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ቁጥር ብትጠይቁ አሪፍ ነው
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ቁጥር አስቀምጠናል
@natiabadama3724
@natiabadama3724 2 жыл бұрын
እስከ የባለ 4 እግር ባጃጅ ዋጋ እና ያላቸውን ኣዳዲስ ነገሮች ኣቅርቡልኝ በተረፈ በጣም እናመሰግናለን
@user-dz9oe3kw1s
@user-dz9oe3kw1s 2 жыл бұрын
የብረት ተደራራቢ አልጋ በአዲስ አበባ አሳየን ስብስክራይብ አርጌሀለዉ.
@fantasennay
@fantasennay 2 жыл бұрын
Can you tell us the fabric?
@baariimusaa7450
@baariimusaa7450 2 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹ በጣም ተፈላጊ እቃ
@user-qn1uj2re5c
@user-qn1uj2re5c 8 ай бұрын
ለ ስራ እንፈልጋለን
@semgames2431
@semgames2431 2 жыл бұрын
ስለ ሳይክል አሳይን
@mulualemkebede4030
@mulualemkebede4030 Жыл бұрын
የሴት ሱፍ እና ኮትና ሱሪ የት አገኛለሁ የቱርክ ባክህ ንገረኝ
@user-yb3mj8fb3x
@user-yb3mj8fb3x 2 жыл бұрын
አረ ሀገራችን ያስፈራል ዋጋዉ 😭
@merim2551
@merim2551 2 жыл бұрын
አድሰው 14000😥😥
@Abe-yelejocha
@Abe-yelejocha Жыл бұрын
እባክሽ አ.አ ማከፋፋያ ብትንገሪኝ
@abrhalemmahray3717
@abrhalemmahray3717 2 жыл бұрын
How to Linke?
@Rabia_Bahru
@Rabia_Bahru 2 жыл бұрын
እባካችሁ የስፌት ማሽኖችን ብታቀርቡልን
@emufewzanethiotube5352
@emufewzanethiotube5352 Жыл бұрын
ደሴ 18 ሺ
@mkdlawt5463
@mkdlawt5463 2 жыл бұрын
Istee sodo katamaa gebitachu wolayita sodo malet nawu ibakachu suf.naa habashaa qamesi asayinu ibakachu le bale sarfrayiz ladergacho felge nawu
@mkdlawt5463
@mkdlawt5463 2 жыл бұрын
Le.faskaa bal.le betisab ligezaa felge nawu wolayitaa sodo hedachu asayun
@6ebamound132
@6ebamound132 2 жыл бұрын
አድሥ አባም አሣዩን
@yemar1635
@yemar1635 2 жыл бұрын
ዋጋቸው በጣም ቀለል ያለ ይመስላል
@senedekabedela9485
@senedekabedela9485 2 жыл бұрын
እየቀለድሽ መሆን አለበት
@memwaddd4257
@memwaddd4257 2 жыл бұрын
እሲ አድስ አበባ አንጡልን
@hanniishawatube6604
@hanniishawatube6604 2 жыл бұрын
Baxmi wudi now gin
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 2 жыл бұрын
ዋጋውን እንጅ ከለሩ አይጠፋንም
@Getaneh188
@Getaneh188 2 жыл бұрын
"Three piece, two peace" 2 ፍሬ, 3 ፍሬ
@-..__--
@-..__-- 2 жыл бұрын
የክልል ዋጋ ለሁሉም አይሆንም 👎👎
@user-mr1ye2ic5p
@user-mr1ye2ic5p 2 жыл бұрын
እኛ በሰው ሀገር የ50 ብር ልብስ አገዛም እናት 6 ሺ ትገዛላችሁ ይመቻችሁ አቦ
@fauziajamal4524
@fauziajamal4524 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው ውዴ 20 ድራም አውጥቼ ለምገዛው ልብስ እራሱው እንዴት እንደምቃጠል በሥማም
@medi7477
@medi7477 2 жыл бұрын
ቁጥር እባካችሁ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
አረ ስልክ ቪዲዮ ላይ አለ
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u 2 жыл бұрын
@@gebeyamedia ኧረ እኔ የአንተን ቁጥር ፈልጌ ነበር ስለ ሆነ ጉዳይ ልጠይቅህ።ግን ባለፈው በኢሞ አናግሩኝ ብለህ የለቀከዉ ቁጥር አልሰራልኝ እባክህን ትክክለኛ የኢሞ ወይም የቴሌግራም ቁጥርህን ፕሊስ
@gwapomoto4215
@gwapomoto4215 2 жыл бұрын
ባጣም ዉዴ ነው 🤔🙄🙄🙄
@adnanarona1317
@adnanarona1317 Жыл бұрын
ኪራይ የላቹም
@user-me1vb3gd8v
@user-me1vb3gd8v 2 жыл бұрын
እረ ቀላል ነዉ ግን ሲመጣባችሁ ችግሩ ዉሸት ነዉ
@user-we8ut4ph9s
@user-we8ut4ph9s Жыл бұрын
ቴሌግራም ወይም ቁጥርህን አስቀምጥልኝ
@ermivip5559
@ermivip5559 Жыл бұрын
ዋጋቸውን በጣም ቀነሱት 😂😂😂😂
@hadiramohammedtube10
@hadiramohammedtube10 2 жыл бұрын
ሠብሥክርራይብ አድርጊኝ
@MotuAdere-cj3zx
@MotuAdere-cj3zx Жыл бұрын
Telegram please number
የሱፍ ዋጋ በአዲስ አበባ  ኦርጂናል የቱርክ ሱፎች
12:48
mereba media መረባ ሚዲያ
Рет қаралды 3,6 М.
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 13 МЛН
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 200 М.
Would you like a delicious big mooncake? #shorts#Mooncake #China #Chinesefood
00:30
3 Piece Suits Design 2022|Best Suits For Men|Men’s Fashion
5:02
ZEE Style Fashion
Рет қаралды 1 МЛН