የኡስታዝ ሳአዳት ከማል ሙሀደራ

  Рет қаралды 5,600

የኔ ቤተሰብ ቲዩብ yene beteseb tube

የኔ ቤተሰብ ቲዩብ yene beteseb tube

Күн бұрын

ስለ ኡስታዝ አቡበከር የሰጠበት አስተያየት

Пікірлер: 65
@hyatemohmmde1135
@hyatemohmmde1135 4 жыл бұрын
ሳደት ከማል ሁሌም ሀቅን ተናጋሪ ነህ አላህ ይጠብቅህ ሀቂቃ እኔ ብዙ ተምሪበታለሁ ሀቅን የሚናገሪ ማንም አይወደውም ነሽዳ በየትኛውም ሀዲስ ሀላል ነው የሚል አልሰማሁም እዳተ አንድ ሁለት ኡስታዝ ቢኖር አገራችን አንድም ሽርክ ባኖር አላህ እድሚና ጤና ይስጥህ ያረብ
@user-dg7xv6fh4i
@user-dg7xv6fh4i 2 жыл бұрын
ሠብሥክራይብ አዲርጉኝ ዉዶቸ
@user-yt3tm5zn1m
@user-yt3tm5zn1m 4 жыл бұрын
የኛ ጀግና ሣዳት ከማል
@user-sx3si8xi4b
@user-sx3si8xi4b 3 жыл бұрын
የኛ ሀቀኛ ጀግና ምርጥየተውሂድ ጀግና ስም አጣሁልህ። አላህ ይጠብቅልን የአላህ ስጦታችን። ሳዳትየ
@user-dr9uy6od8b
@user-dr9uy6od8b 4 жыл бұрын
ኡስታዝ የምወድህ ስስቴ አሏህ ይጠብቅህ ሀቢቢ
@jemalenres3450
@jemalenres3450 3 жыл бұрын
ኡስታዛችን፣መጨረሻህን፣አላህያሳምርልህ
@user-dr9uy6od8b
@user-dr9uy6od8b 3 жыл бұрын
@@jemalenres3450 አሚን ያረብ
@zabibaali7ali909
@zabibaali7ali909 2 жыл бұрын
አሚን አቅን የያዘ አላህ በጥላው ይጠብቀዋል ኡስታዝ አላህ በአቅ መገድመፅናትን ይስጥክ
@kewtheraragaw5172
@kewtheraragaw5172 2 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር
@AminaAmina-vr5fo
@AminaAmina-vr5fo 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙነ
@user-ym6xn9es5s
@user-ym6xn9es5s 2 жыл бұрын
አላህይምራን
@user-dg8vw5hr8h
@user-dg8vw5hr8h 3 жыл бұрын
ኸረ ሳዳት ወደ ወረባቦ በሄርክ ለአንድ ሳምንት ያረብ ይሰልሙ ነበር ነሽዳውም የለ ከሙዘቃ ውጭ ያረብ አንተ ማረኝ ባሳለፍኩት ወንጀል ሁሉ ያረብብብብብ።
@selamselam4025
@selamselam4025 3 жыл бұрын
ኡስታዝ ሠዳት ከማል ንግግርህ ምርጥ ነው ግን ከሙሽሪኮችና ተካፊሮች እዳትዋዋል ሣት እዳይልህ በእውቀትህ አላህ ይጨምርልህ አልዋጅባትን ነዋቂደል ኢሥላምን ለማሥተማር ሞክር እሢኪ ሌላውን ማሻአላህ ነህ ጎበዝ
@lubabajemal207
@lubabajemal207 4 жыл бұрын
አላህ ካንተ ጋር ይሁን
@frmedia4534
@frmedia4534 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ስደት ከመል አለህ ይጠቃህ
@user-fe7nd7qp6z
@user-fe7nd7qp6z 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ
@semulove4614
@semulove4614 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@user-yn6um3ss2d
@user-yn6um3ss2d 11 ай бұрын
አይዞን ተከታዮቹ ነገእኛም የሱን ተቀብለን ቤተሠቦቻችንን እንምከር ሠምተንዝም አንበል
@user-kj4tg7jw2p
@user-kj4tg7jw2p 2 жыл бұрын
ሣህ
@emaneman1840
@emaneman1840 4 жыл бұрын
አለህ ይጠብቅህ
@yenebetesebtube3986
@yenebetesebtube3986 4 жыл бұрын
ውድ እህት ወንድሞች ልብ ብላቹ ስሙት
@user-dg7xv6fh4i
@user-dg7xv6fh4i 2 жыл бұрын
ሠብሥክራይብ አድርጉኝ ዉዶቸ
@abdolah6556
@abdolah6556 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላ ኸይረን ውስታዝና
@najeebanajeeba5740
@najeebanajeeba5740 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሰደትካመልአለህ እዲሚና ጢነይስጥህ አለህይጠብቅህ ሱብሀንነለህ
@berta-yfate9021
@berta-yfate9021 2 жыл бұрын
ወንድሜ ትምህርት መስጠት ማስተማር በጣም ደስ ይላል ግን የሰውን ስም ፐርሰናል ስም ጠርተህ መናገሩ በእስልምና እንዴት ይታያል? በአደባባይ ወንድሞችህን ግን ማዋረድ አይመስልም? ምክንያቱም አላህ ሱብሀነወታአላ አይብ በአደባባይ ግራ ያጋባል አባባልህን ትምህርትህን እወደዋለሁ ግን በጥበብ መሆን አለበት እላለሁ አዋቂ ነው
@user-tw3bo4zb2u
@user-tw3bo4zb2u 4 жыл бұрын
አላህ የህዲና ጀዛኪላ ዉ ኸይረን ዉስታዝ
@ohoudalnaqbi6266
@ohoudalnaqbi6266 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@user-dg8vw5hr8h
@user-dg8vw5hr8h 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድም አረዳተ ያለውን በዝዝዝት ያድርግልን።
@samrahasan6658
@samrahasan6658 3 жыл бұрын
እስታዛችንአላህእድሜናጤናይስጥህ
@rafikaadil4261
@rafikaadil4261 2 жыл бұрын
Antes man new fetwa sachi yaderegeh!!!
@user-sh4fm1pr9n
@user-sh4fm1pr9n 4 жыл бұрын
አጂብ ሱብሀናላ አላህ ሂድያው ይስጣቸወረ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
@mohmedmukhtar4260
@mohmedmukhtar4260 2 жыл бұрын
አናተደነዞችሀራምንሞዴልአድርገንእዳኒዝነውለምንሙዚቃሚመስልነሺዳእናዳምጣለን።ኡስታዝቀጥልበትአሏህይጨምርልህሙአዝናአምሳያዎችህአሏህሒዳያይስጣቹአሜንንንንንንንንን
@batulsiraj6524
@batulsiraj6524 4 жыл бұрын
ኡዝታዜ አላህ ይጠብቅህ
@jemalenres3450
@jemalenres3450 3 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም፣እደነህ፣የሱናአበሳ
@mubamuba7929
@mubamuba7929 3 жыл бұрын
Ye wendmun ayb yedebeke allah yerasun ayib yidebkletal lemn bewst mesmer atanagrewm austaz abubeker malet Ethiopia wst kalu dayiwoch andu new tawaki new lebzu sewoch hidaya yehone sew new slezih esun miketelu sewoch wst weyim wede dinu yasgebachew sewoch chinklatachew wst men lifeter yichilal wellahu alem
@FatimaFatima-dn5tt
@FatimaFatima-dn5tt 3 жыл бұрын
جزكملح جزكلح.خير مشعلح مشعلح
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 3 жыл бұрын
ሀቅ ነዉ
@selamselam4025
@selamselam4025 3 жыл бұрын
ዝም በላቸው አይሠሙህም እነኚህ ጥመታሞች ቢደአ ጥመት ነው ጥመት ደግሞ የእሳት ነው
@zdbentahmed4839
@zdbentahmed4839 3 жыл бұрын
ደምሩኝ አዲሰ ነኝ
@yenebetesebtube3986
@yenebetesebtube3986 3 жыл бұрын
እሺ
@azizasufian9256
@azizasufian9256 2 жыл бұрын
ሰዉ እያቀረብክ ነው ወይስ ከዲኑ ለማስወጣት አረ አላህን ፍራ እንዲህ ስህተትን መልቀም አይሰለችህም የነብዩን ሱና እየተከተልኩ ነው እንዳትል እሳቸው(ሰአወ) ዲኑን ያስፋፍት በፍቅር ነው እባክህን ካአፍህ ጥሩ ነገር ይውጣ
@temimaoumer5023
@temimaoumer5023 2 жыл бұрын
አዑስታዝ ሳዳት ዝምብለህ ተከበር ላንተስ ማነዉ ሚዲያ ላይ ሰዉ አንድትወክስ የፈቀደልህ አንተ አትሳሳትም አይደል የሰዉ ትንሺ ማለት ሁሊም አሱ ትክክል አንደሆነ የሚያስብ ነዉ አቡበክር አንተ ብትለዉም አሱ ለአስላም ስንት መስዋት የከፈለ ነዉ አንወደዋለን
@zulfiqaartube4641
@zulfiqaartube4641 2 жыл бұрын
ኢሱም ጃሂል ነው አንተም ጃሂል ነው የተረገማቹ☞ ሙዓዝ ግን በሺዳው ሁሉ ምርጥ ነው ሳደሰት ከማል እንድሁም አቡበክረ አህመድ ለባናቹ
@user-xq7en4kc9n
@user-xq7en4kc9n 2 жыл бұрын
በለው ዛሬም አለህደ ሳዳት የኛ አጭበርባሪ ግን ይሄ ሁሉ ያተው ተማሪ ናቸው አጃኢብ ነው በጭፍል ጅህልና እንደበግ ትነዳለህ አ ካንተ የተከታይወችህ ጅብ ቀፉፊ
@seyfadinabdi4530
@seyfadinabdi4530 2 жыл бұрын
አንተ ዲቃላ እንደው ካለ ፊልድህ ገብተህ ኡማውን ለያየኸው አደል የአላህ ላእና ባንተ ላይ ይሁነአ ሳዳት ዲቃላው
@yenebetesebtube3986
@yenebetesebtube3986 2 жыл бұрын
በሥድብ ወደ ተውሂድ መጣራት ተጀመረ እንዴ
@user-yh3lp6lc5e
@user-yh3lp6lc5e 2 жыл бұрын
ኢተቂላህ አላህን ፍሪ
@NABAWITUBE
@NABAWITUBE 2 жыл бұрын
ቲያትር ቤት እየወሰዱ ወንድ እና ሴት እየቀላቀሉ ይሔን ነዉ እንዴ ሚያስተምሯቹ ?
@user-vg6nb4rv1q
@user-vg6nb4rv1q 2 жыл бұрын
አረ አለህን ፍሪ
@user-gq2lq2wm4k
@user-gq2lq2wm4k 2 жыл бұрын
አሏህን ፍሪ
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 жыл бұрын
ሁሌ ሰው እንደቦጨክ
@user-ij9ci6gr6q
@user-ij9ci6gr6q 3 жыл бұрын
አይባልም ሀቅን ይዞ ነው የሚጓዘው ስታስቢ የትኛው የቁሪአን አያ ለይ ነው ይፍቀዳል የሚለው
@sssss-ow7zi
@sssss-ow7zi 3 жыл бұрын
የቱ ጋር ነው ሰው የቦጨቀው የአንድንም ሰው ስም ያለ ማስረጃ አያነሳም በአደባባይ ለሰሩት ቢደአ በአደባባይ ረድ ይሰጣቸዋል በኢስላም ላይ የሌለን ነገር አምጥተው ሲለጥፉ ዝም አይባልም ሙስሊሙ ኡማ ሀቁን ማወቅ አለበት ለመፍረድ አትቸኩይ
@user-dr9uy6od8b
@user-dr9uy6od8b 3 жыл бұрын
ቱ ተከረበች ስህተታችሁ ሲነገራችሁ ደነዞች ሰው መቦጨቅ ትላላችሁ አመዳም
@hhjckxbjkkd7640
@hhjckxbjkkd7640 3 жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጥሺ ሀቅላይ ካልፀናሺ ጥመት ላይ ትፀኒያለሽ አ
@user-dr9uy6od8b
@user-dr9uy6od8b 3 жыл бұрын
@@hhjckxbjkkd7640 ሳህ ሀቢበቲ 👌👌👌👌👌
@FatimaFatima-dn5tt
@FatimaFatima-dn5tt 3 жыл бұрын
😭😭
QUESTION REPONSE ABDOULAYE KOITA 07/09/2024 | IMAM ABDOULAYE KOITA | QUESTION REPONSE IMAM KOITA
29:14
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
Now it’s my turn ! 😂🥹 @danilisboom  #tiktok #elsarca
00:20
Elsa Arca
Рет қаралды 12 МЛН
WHO IS JIBREEL A.S? | COMPLETE STORY | Islamic Lectures
3:17:52
Quran and Islam
Рет қаралды 3,4 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20