KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሰላምና ፀግሽ አጠገብ ሳናስበው ተሳስተን አደረግን ደነገጡ🤭
21:38
ሐረግ ( ክፍል 37)
33:03
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
Chain Game Strong ⛓️
00:21
የምወደውን ነገር አደረኩለት ናቲ ደስ አለው❤
Рет қаралды 51,033
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 131 М.
Helu Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 553
@trruauay7592
Жыл бұрын
ሄሉ ሁሌ ቀሚስ ትልበስ ያምርባታል ምትሉ👍ኣርጉ❤
@MariyamMaari
Жыл бұрын
ሳህ
@semiraabdo7080
Жыл бұрын
ደስ ከሚለው ነገር ሁለታችሁም በትንሽ ነገር ትደሰታላቹ ሁሌ በፕራንክ ጨጓራችሁን ከምትላላጡ እንዲህ በቀላል ነገር ደስታችሁን አጣጥሙ
@mawaysh
Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶቸ
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
Жыл бұрын
Awo Ewunet new❤❤
@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
Жыл бұрын
😂😂
@sadasada306
Жыл бұрын
ፍቅር ስላላቸው ነው እኮ በቀላል ነገር የሚደሰቱት ከስጦታም በላይ ፍቅር አይደል ለዛም ነው ፍቅር ከሌለማው ምን የመሰለ መኪና ገዝትልቹህ ብሰጡ ምን አይመስላቸው
@seblet148
Жыл бұрын
Tikikil
@አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም
Жыл бұрын
ሴት ልጅ ቀሚስ ስትለብስ በጣም ነው ደስ የሚለይ በውነት በተረፈ በርቱ
@tigistdawit8541
Жыл бұрын
የዛሬው የተለየ ነው ደስ ይላል በጣም እንደዚህም ስሩ አንዳንዴ ጎበዝ ሄሉዬ ይልመድብሽ ሰው ከስራ ደክሞት ሲመጣ እንደዚህ ፏ አድርጎ መጠበቅ ሰው ቤቱን እዲወድና እዲናፍቅ ያደርጋል
@HaymanotGashawu-nb1ev
Жыл бұрын
የእዉነት ፕራንካችሁ የሚያዝናና ደስታችም የሚያስደስት አቦ ይመቻችሁ❤❤❤
@makeehmakeeh
Жыл бұрын
በየ ደቂቃው ቪዲዬ እስከምትለቁ የምጠባበቀው ነገርስ ወይኔ ተወዳጅ የሆናችሁ ልጆች ምችት ይበላችሁ
@addisabebeadu4658
Жыл бұрын
ወይኔ እንኳን ናቲ እኛ እራሱ ደስ ብሎናል ተባረኪ,እደጊ
@emayewdshalehu2212
Жыл бұрын
በቃ ወንድልጂ እንድህ ነው ደስ እሚለው ቤት ፍ ብሎ ፍ ብለን ስንጥበቃቸው ነው ከበሮ እየጠበቁ ጭርጭር ማለት ይቅርባችሁ እንዲህ ነው ፍቅር እሚጨምርው
@arsamaabdi9538
Жыл бұрын
ሔሉ it’s OK now በሚቀጥለው ደግሞ ከምግብ በኃላ ቡና አፍይ just Ethiopian coffee ceremony ደስ ይላል ባትጠጪውም ቤት ያደምቃል!! Anyways, I’m happy with you Cupels ❤❤❤❤!!!!
@ssuu4227
Жыл бұрын
ፋትህ ለእኛ ለላጤወቼ እና ለካሜራ አማኑ
@mawaysh
Жыл бұрын
😂😂😂 ተራ ጠብቁ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
Жыл бұрын
😂😂😂😂agbi ❤
@sxd6616
Жыл бұрын
😅😅😅😅
@tagiashito9348
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️💚💚💚💚💚
@GenetyeTwahdoLij
Жыл бұрын
አዎ ድምፃችን ይሰማ😅😅😅
@GenetyeTwahdoLij
Жыл бұрын
ዋው ሄሉ ዛሬ ሴት ሁነሻል ቀሚሱ በጣም አምሮብሻል ሁሌም ቀሚስ ልበሽ❤ለእናተ የዘነበ ለእኛም ያካፋልን አሜን በሉ
@feesg6
Жыл бұрын
ናቲ አድቀን ቀለበት አርገህ ሰርፕራይዝ አርጋት ከዛ ቀስ ብለህ ታገባታለህ
@fateiyahamza6072
Жыл бұрын
ስህ በረካ ሁኚ ❤
@amermobile3442
Жыл бұрын
ዛሬ ጉበዝ ነሽ ውንድልጅ እቤት ስገባ ተዘጋጂቶ ሲያገኝ ባይበላም ድስ ይለዋል❤❤❤
@Zነኝ-b4h
Жыл бұрын
ሄሉ ቀሚስ ስትለብስ ደስ የሚለው ማነው እንደኔ❤❤❤❤
@sabbahsantos6507
Жыл бұрын
ዋውውውውው ሄሉ ጎበዝ ሱሪ በዞረበት እንዳትዞሪ 🎉🎉🎉🎉🎉
@Bereket-p8g
Жыл бұрын
ፍትህ ለፀግሽ ወይ አያወረ ወይ አይተይ ወይ ስትበሉ አተጎርሱትም🥰
@ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
Жыл бұрын
ሳህ😂😂😂
@mulu5
Жыл бұрын
እረ ባህላችን አይደለም ይሰጡታል ከካሜራ ጀርባ እንጅ እነሱ እየበሉ ዝም አይሉ😂😂
@bananapotatoes8004
Жыл бұрын
❤
@kdeoj1075
Жыл бұрын
😂😂😂አይ ወላ
@tsehaybahta2010
Жыл бұрын
ሄሉዮ ናቴዩ በጣም ታምራላችሁ እንደዚ ያለ ነገር አምጡ እናንተም ፍቅሩችሆሁ ይጨምራል እኛም ፈታ እንላለን ዘመናችን በፍቅር ይጎብኛችሁ በጣም በጣም እወዳችዋለሁ እመቤቴ ሁሌም ከናንተ ጋር ቴትሁን❤❤❤
@tigistitigisti4792
Жыл бұрын
❤❤❤ እንዲህ ነው የሚያምረው ሁልጊዜ ፕራንክ ከማድረግ አንዳንዴም ❤
@mhsenailmhsenail2098
Жыл бұрын
🤣🤣ቡናውን ነገ አፍይ በቃ ሰው ከ ስራ ደክሞት ሲገባ ቤቱ ፏሲል ደስ ይላል 😘😘😘😘ፍቅር ሰላም ይብዛላቹ አይለያቹ እየዘፈንሽ ነው እያወራሽ ነው ሄሉ 🤣🤣🤣🤣🤣
@kebramsalman953
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@KAA-kp2cf
Жыл бұрын
😂😂
@diboraDeborah-ob6ij
Жыл бұрын
ሁሌም ከፕራንክ እንደዚ ይሻላል አንዳ አንዴ🙏❤️❤️❤️
@ZUZUHAYIK
Жыл бұрын
መልካም ሚስት ❤❤መልካም ባል ❤❤ ደስስስ ❤❤ የምትሉ ቤተሰብ ❤❤ እደኔ የምትወዶ❤ ጀዉበላይክ❤❤👍👍👍
@ወሎየነኝየወልዲያልጀ
Жыл бұрын
ማሻአላህ ዛሬ ሄሉ የሴቶች በላይ ሁነሻል አባወራውም ደስ ብሏቸዋል እምር ድምቅ ብላችኋል ሺአመት ይንገሱ ናቲና ሄሉ ❤ ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ
@ቲጅወልድያቻናል
Жыл бұрын
ገና ትዳር ያላሰብን አትበል ወደፊት አስባችሁ አይደልዴ አብራችሁ ያላችሁት እቅድ ካለ ❤
@azutube6342
Жыл бұрын
የኔ ተናፋቂዎች ታምራላችሁ ጌታ ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MakiyarakRak-vs7qq
Жыл бұрын
ፍቅራችሁ ያሥቀናል ያምርባችኋል ሥትሥቁ ሁሌም ሣቁ ይመቻችሁ
@tigistyiketu701
Жыл бұрын
ፕራንክ እያላችሁ የማይሆን ኮልኮሌ ከማውራት እንደዚህ አይነት ለየት ያለ ስርአት ያለው ነገር ደስ ይላል ምን ጊዜም ሴት ያለችበት ቤት ይሞቃል ይመቻችሁ ።
@taleendarakjian1314
Жыл бұрын
ውይ ዛርስ ድስ ይላል በጣም ታምራላችሁ 🥰🥰🥰🥰አይልይችሁ ድንግል ማርያም ትጠበቃችሁ 💞💞💞💞
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
Жыл бұрын
ሺህ አመት ይንገሱ አባዋራው😂😂😂😂 ሄሉዬ ዛሬ ናቲን አስደሰትሹ❤❤❤❤
@hidjind8081
Жыл бұрын
❤❤❤ክክክ
@Jana-fy2hz
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 የዛ ነገርማ አይ ሄሉ 😂😂😂😂😅😅😅 ❤❤❤❤❤😊😊😊❤❤❤❤
@mmmmmbjjjd7250
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@አምሳሌየድንግልልጅ
Жыл бұрын
ወዴ ቀምስሽ ስያምር😮 እማ ደስ ይበላቹ ሁለም የሆሽ አዝጊ ነገር ❤🎉 የምወደው ሰው ጋር ደስታ መጣጣም የምሰማው ስሜት😢 ልዩ ኖ
@Meskerem-cf4mc
Жыл бұрын
ዋው ሄሉ&ናቲ ፍቅር እኮ ናቸው 🥰😘❤🎉🎉😂😂
@twaibatwaiba5239
Жыл бұрын
እኮ😂
@sablekassaye3751
Жыл бұрын
ሄሉ እንደዚህ አንዳንዴ እየሰራሽ ጠብቃው የአበሻ ባሎች ቤታቸው ሞቅ ደመቅ ሲል ደስ ይላቸዋል ክብራቸውን በጣም ይወዳሉ ያባታቸው ልጅ ናቸው ይልመድብሽ❤❤❤❤❤❤❤
@askidesta4271
Жыл бұрын
በቃ እንዲህ ነው ደስ የምትሉት በተለይ በፍቅር ፕራንክ ተው ጎሽ በተረፈ love you ❤❤
@amandemissew7890
Жыл бұрын
በጣም የምትወደዱ ጥንዶች ሄሉ ደግሞ የምትገርም ልጅ ናት የመቼለቱ ቪዲዬ ፈንድቼ ልሞት እስካሁን ትዝ ባለኝ ቁጥር እስቃለሁ ሺ አመት ይንገሱ በጣም ገራሚ ቪዲዮ ❤❤❤❤❤❤❤ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለቁም ነገር ያብቃችሁ ጋብቻችሁን እግዚአብሔር የሳየኝ ❤❤❤❤❤
@marmaryeheyabenat1796
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 me too marymen
@rabiarabu3985
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@RufjjFjcoo-in7wn
Жыл бұрын
Enem ahunm dires yaskegnal....ሽ አመት ይንገሱ ከከከከከከ
@SofiayKedar-nn9io
Жыл бұрын
የዛሬው የተለየ ነው አንዳንዴ እደዚህ ማድርግ ደሰ ይላል ሰው ከውጪ ደክሞት ሲመጣ ፎብሉ ሰታይ ደሰ ይላል ሄሉዬ ይልመድብሸ ናቲ ፍቅራቹ ያማር ይሆን ተጋቡ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤
@ergoyeyeshiwas5984
Жыл бұрын
ቡና ቢጨመርበት ያምራል
@GudayTeshome-ro7hn
Жыл бұрын
ሄሉዬ ጀበናውን እና ስኒሁን እስከረከቦቱ ግዛት ሁሌ ናት ጀበናየለም ብሎ አይሳቀቅ ገዝተሽ ቡናውን ሽዋ ደመቅ አርገሽ እንየው የኔውድ እወዳችዋለው❤❤❤❤❤
@Hana-3838
Жыл бұрын
💚💛❤ዛሬ አምሮብሻል ናቲንም ሥለአሥደሠትሽው ቆንጆነው እንዲሕ አይነት ሥትሠሪ ዋዋዋዋ ደሥ ይላል ፕራንካችሑ ሠለቸኘ ይገበዋል ፍቅር እንዲሕነው🥰🥰🥰🥰👍
@FATLMAJEMAL
Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉
@wenchytwenchyt4751
Жыл бұрын
ናቲ ይገባዋል ❤❤
@samira-pl4zc
Жыл бұрын
ሄሉዬ ከናቲዬ ጋር ሺህ አመት ይንገሱ ❤❤😂😂😂😂😂
@ኪያ-ጀ5ረ
Жыл бұрын
😂😂😂
@سلامهمزقيوه
Жыл бұрын
😂😂😂
@almazalmaz1418
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂የሱ አይወራ ሆዴ የቆሰለበት ቪድዮ
@mirekatesehefera3022
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Meskerem-cf4mc
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Hayutiwolloyewa
Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ሄሉ ❤ ናቲ ፍቅራችሁን ዘላቂ ያርግላችሁ 🥰🥰
@turufatturufat4407
Жыл бұрын
wwwaaaww betam tileyalachu. 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@zinet4736
Жыл бұрын
ሄሉ ትላት ሥጠፊ ጫቱ አሟት ነዉ ብዬ ነበር ደህና ነሽ ግን ሠላም ሁኑ ሱስ ሆናችሁብኛል
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ
Жыл бұрын
ስታምሩ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹህ ሄሉዬ ሁሌም ቀሚስ ለበሽ ለሴት ልጅ ውበታ ቀሚስ ነው❤❤
@selammicael
Жыл бұрын
ሄሉ ዛሬ ደስይላል ሽ ኣመት ይንገሱ ትተሽ በንደዚ ኣይነት ብትምጪ ደስ ይላል ሞያሽን ምተሳይበት ይሁን
@bananapotatoes8004
Жыл бұрын
እናንት በስማም ሳትሉ ነው የምትብሉት ትንሽ አይሰቅጥጣችሁብም እንኳን ምገብ እጁ ስው ሲጣጥብ በስማም ይባላል ምችም አታፍሩም በልባችን ብለናል ትላላችሁ ዝም ብላችሁ እንደስሳ አትብሉ በስማም ሳይባል በረከት የለም እናንት ለበላችሁት እኔ ደነገጥኩ
@mamathelon7092
Жыл бұрын
ሄሉ ናቲ ደስትላላቹ ፍቅራቹን ያብዛላቹ አቦ ይመቻቹ አዳዴም እደዚ ብቅ በሉ በደስታ ሁሌም በሚያበሳጭ ጀጓራቹን አታቃጥሉ ሄሉ ሰላማቹ ብዝት ይበል
@kisuntkabomedia625
Жыл бұрын
እኔም ደስ ብሎኛ በመስራትሽ ሄሉ ግን ገዝተሽ ያመጣሹው እንዳሆን ነው የፈራው ክክክ
@ssuu4227
Жыл бұрын
ዳቦ ከቡና ጋ ቢሆን የበለጥ ይፈካ ነበር
@leya3286
Жыл бұрын
የፍቅር ተመሳሌት ናቸሁ እግዚአብሔር አመልካም ፍቅራችሁ ያብዛላቸሁ አስቀናችሁኝ እኔ መቸ ነው ከ7አመት ባሌ ጋር የመገናኝው አይ ስድት አይኑ ይጥፋ
@tsehaydesaleyin-ql7kr
Жыл бұрын
ዋው የዛረው ያበዴ ነው ይለያል ጎበዝ ሁሌ በፕራንክ እብድ ከምታደርግ አንደ አንዴ እንድህ አድረገሽ ደስ አሰይኝህ ለፍቅርም ቅመም ይሆናል የምር ❤❤❤
@AzmeraEbuy
Жыл бұрын
ሺ አመት ይንገኑ ጌታየ😂😂 ስታምሩ ፍቅራቹ ፍጣሪ ያብዛላቹ ውዶች❤❤
@tgtra8041
Жыл бұрын
የሴትልጅ ውበት ሲለካ በቀሚስ ነው ለካ ዋው ያምርብሻል ሴትነት እዲነው ሚያምረው ፍሽን ነው ብለን ከባህላችን እየወጣን እኮነው የምር በተበጣጠሰ ሱሪ ሰውነታችንን ከምናሳይ እዲበቀሚስ ውበታችንን ብናሳይ ባይነኝ እናተስ❤❤❤❤
@fefeagarotube5704
Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፍቅር ሰላም ለዚ ቤት ይሁን ዛሬ እኛም ደስ ብሎናል እደዚ ኑ አንዳአንዴ ከፕራክ መውጣት አሪፍ ነው ቀጥሉ
@sociacell9164
Жыл бұрын
ዋው ዛሬ በጣም ደስ የሚል ነው ሄሉ ቀሚስ በጣም ነው የሚያምርብሽ ሁሌም ልበሽ❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
Жыл бұрын
😘ፍቅር ይጨምራል እንዲ ጥሩ ነው በጣም ደስ ይላል ሄሉሻ ናti 😘😘😘😘😘ሁሌ ም ደስ ይበላቹ ፍቅር ሲደረጅ ይላል 🍞🍞🎉🎉🎊🎊❤❤❤
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ዉብነሺግን ጥርስሺን የበላጠ እድታምሪ ጥርስሺን አሳጥሪዉ ምድነዉ የሚባለዉ አሳሪቂዉ ነዉበሰል ለማንኛዉም እዳይከፍሺ ላችብየነዉ ዉደ
@nomore8101
Жыл бұрын
ሔሉዬ የዋህ ዕርግብ እግዚአብሔር የምትፈልጊውን ይፈፅምልሽ ምስኪን ነሽ😘😘😘 ከጫትና ሲጋራ ቤት ወደ ቁምነገረኛ ቤት ለወጥሽው ❤😍
@سلامهمزقيوه
Жыл бұрын
😊😊
@mrssa1405
Жыл бұрын
አረ አግባት ናቲ ሄሎዬ ሰወዳቺ❤❤❤❤❤❤❤
@ombelal9376
Жыл бұрын
ሄሉዬ እና ናቲ ፍቅራቹ በጣም ነዉ ደሥ ምትሉት😍
@komaistekle4512
Жыл бұрын
ዋውውው ሄሉ አምሮብሻል የዛማ ይለያል አለባበስሽ
@kalkidan5311
Жыл бұрын
ዛሬ ይለያል ሄሉ ይልመድብሽ ቀሚሱ ዋው ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤
@amalali9768
Жыл бұрын
እንኳን ከሚያስጠላው prank ወጥታችሁ በዚህ ሙድ መጣችሁ
@mawaysh
Жыл бұрын
ሔሉ ሁሌ እረጅም ቀሚሥ ልበሽ🥰
@እታየመዳምቅመም
Жыл бұрын
በናታችህው ጸልያችህው አንድላይ ኑሩ እግዚአብሔር ያሳድጋችህዋል
@fatumaachmad5638
Жыл бұрын
ማሻአላህ ግንትሪየለምእንደ ክብርያለውእሱነው ምነውበሰሀን ማድሲቀር ሰፋባለእቃ ደስይላል
@sadiyeegleloo8645
Жыл бұрын
እኔ ደግሞ ቪድዮዋችሁ እንዲ የፊቅር ሲሆን ብቻ ነው ማያችሁ ወላህ በጣም ደስ ይለኛል በፊቅር ሳያችሁ
@merongm5989
Жыл бұрын
ተመስገን ዛሬ ከፕራንክ ውጭ❤ ላቭ ብቻ አይለያችሁ ፈጣሪ ይሄን ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ ግን ደስ ምትሉት ሁለታችሁም ለደስታ ትንሽ ነው ሚበቃችሁ አረ ሄሉ ድምፅ😂😂😂
@hanamulualema1462
Жыл бұрын
ውይይይይ ደስ ስትሉ ሁሌም እንዲ ፍቅር በፍቅር ሁኑልን በናታቹ ❤❤
@senaytdessey9762
Жыл бұрын
ናቲ ዳቦ ይወዳል 😅ተመቸኝ🤭
@GenetyeTwahdoLij
Жыл бұрын
😅😅😅
@Tizita341
Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስስ ይላል ግን ግን ስትበሉ አማትቡ ስጠጡ አማትቡ እቤት ቢሆን ውጪ በተለይ ሆቴል ሪስትራንት አማትባቹ ብሉ ምን አንዳለ አታውቁም so ሴጣን ይፈር አማትቡ በተረፈ ውድድ ይመቻቹ❤
@bitybity4949
Жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ ፍቅራችሁን ብዝት ትርፍርፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያድርግላችሁ ሄሉ እና ናቲ ግን ደግሞ ለኛም ለሲንግሎቹ አሰብ እያረጋችሁልን ❤❤❤❤❤❤❤
@nfreek5276
Жыл бұрын
ጸሎ. አትረሱ ውድ ቤተሰብ ሄሉ. ❤ ናቲ
@hjsjiesjsjsj4241
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሆሉዬ ትለያለሽ የኔ ሴት ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynalemearega5826
Жыл бұрын
ዋው ሄሉ ዛሬ እንዴት ደሥ እንደምትሉ ፍቅራችሁን እግዚአብሄር ይባርክላችሁ ሄሉ ሁሌ ቀሚስ ልበሺ ያምርብሻል❤❤❤❤❤❤❤❤
@jamallandedi1529
Жыл бұрын
ወላሂ ስውድችሁ 👍👍👍👍❤️
@ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ
Жыл бұрын
ደምሪኝውደ❤
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
Жыл бұрын
😂😂😂አቤት መላላተጥ ፍቅርን ያብዛላችሁ❤❤❤
@zinapahmed1444
Жыл бұрын
ውይ ሰታምሩ ❤❤❤
@habeshaengdaw103
Жыл бұрын
ሄሉዬ እባክሽ ትንሽ ኪሎ ጨምሪ ደረቅሽ በጣም ግን እወዳችሁለሁ
@kopreesa8674
Жыл бұрын
ታምራላችሁ❤❤❤ገና ዛሬ ስኮምት እውነት
@ትግስትሚዲያ
Жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@sosososo-ov4oo
Жыл бұрын
ሄሉዬ ስወድሽኮ ሁሌም ቀሚስ ልበሽ😍
@foziyatube4807
Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
@حسابستور-ن6غ
Жыл бұрын
አሠለማሊኩምውዷእህት
@jemilseidmohammed4701
Жыл бұрын
ዛሬ ሆዳችሁን ነዉ ፕራክ ያደረጋችሁት ደስ ስትሉ ❤❤❤
@alamdamena5715
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@GenetyeTwahdoLij
Жыл бұрын
😅😅😅😅
@nas7117
Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@ሀገሬክብሬነሽዜድ
Жыл бұрын
ማሻአላህ ሄሉ የዛሬው ልዩነው አይጥና እቁራሪት ስላልገቡበት ይሆነ ያማረው 😁😁
@EkuFano
Жыл бұрын
ሄሉ ፀጉርሽን ሰትሰሪ በጣም ያምርብሻል🥰
@Thiba-lo2dg
Жыл бұрын
ሄሉማሸአላህሁለተኛሡራእዳለብሺአምሮብሻልየኔቆጆ
@adisumedia1820
Жыл бұрын
ሙያሽን አይተናል ሄሉ
@amalali9768
Жыл бұрын
ሁል ጊዜ እንድታደርጊለት የማስበውን ነው ያደረግሽለት
@tsgytub4588
Жыл бұрын
ሄሉ ሺ አመት ንገሺ የዛሬው ይለያል❤❤❤😮
@anshaali9353
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂መቸም አሽሙር መሆን አለበት ክክክክ
@tigistdawit8541
Жыл бұрын
እስኪ ልየው ምን ይሆን አይቼ እመለሳለው ሄሉ❤❤❤
@ሂነኝየዜድጓደኛ
Жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሲስቁ አብሬ የምስቀው ነገርስ❤
@Mozain12
Жыл бұрын
አበጀሽሄሉየየኔፍልቅልቅ አላህይጠብቃችሁ
@dghjfghh6500
Жыл бұрын
ሄሉ ምርጥ ሴት ነሽ ናቲ ነቃ በል
@zainabaetop6398
Жыл бұрын
ብና ቢጨመርበት ደሰይል ላል ይብለጥ❤❤❤❤
@سلامهمزقيوه
Жыл бұрын
👍
@astertube8195
Жыл бұрын
ሄሉዬ እኔና አንቺ መቼ ነዉ የምንወፍረዉ😂😂 ሁሌም ቀሚስ ልበሺ ከቅጥነትሽ ጋር በጣም ነዉ የሚያምርብሽ ፍቅራቹን ያብዛላቹ
@momo9555
Жыл бұрын
ደስ ይላል ግን ሄሉ መጠየቅ ታበዣለሽ እደትአየኸዉ ወደድከዉ ደስአለህ እያልሽ ብዙጊዜ ደጋግመሽ ትጠይቄለሽ ሆ
@hehamanot
Жыл бұрын
እኔም ነኝ ፍቅረኛየን መጠየቅ እወዳለሁ 😂
@momo9555
Жыл бұрын
@@hehamanot 😂😂
@hidjind8081
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ዛሬ አምሮባችሗል ሺአመ ይገሡ ሄሉ ሁሉ ቀስ ልበሽ ፀጉሽ ተሠሪ ማኛ❤❤❤
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
Жыл бұрын
የኔ ዉዶች አላህ ይጠብቃችሁ ከነገረኛም ወሬየ ከምቀኛ ይሠዉራችሁ
@ቲጅወልድያቻናል
Жыл бұрын
ባሌን አስናፈቃችሁኝ ዛሬስ የሳኡድ ሹርጣ ይብላኝልህ😢😢😢ቅመሞች እስኪ አጽናኑ ኑ ወደ ዩቱቤም ደምሩኝ😢😢🎉
@avaffsacxsxs6072
Жыл бұрын
ባርካቹ ብሉ ምንድነው❤❤❤❤
@rozalove7257
Жыл бұрын
ማሻአላህ ቡና ብታፈይ ይበልጥ ውብ ይሆን ነበር አቦ ይመቻችሁ ❤❤❤ እረ አላህ እኛንም ሹፈን😢😂 የመዳም ቅመሞችዬ አብሽሩ
@selamisare5466
Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ደሰታችሁን አጣጥሙት❤
@sakeenaone6075
Жыл бұрын
ሄሉ ሁሌ ቀሚስ ልቢሸ ❤❤❤🎉🎉👍👍👍
21:38
ሰላምና ፀግሽ አጠገብ ሳናስበው ተሳስተን አደረግን ደነገጡ🤭
Helu Tube
Рет қаралды 52 М.
33:03
ሐረግ ( ክፍል 37)
ለዛ
Рет қаралды 150 М.
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
28:09
ሄሉ በቅርቡ እንደ ምታገባ ነገረችን😱❤
Helu Tube
Рет қаралды 46 М.
9:01
አዲሱዋ የሃብታሙ ሚስት እና ሰይፉሁ ቤተሰብ ናቸው ሩሃማ ልትሞት ነው ያሳፍራል ግን
ደናሜ Tube Dename
Рет қаралды 216
17:40
እዳልክና ሄሉ ባዋሳ
ጀሚ ቢንት ግሬስ
Рет қаралды 633
30:17
ይዘኸኝ ጥፋ 🥺
Helu Tube
Рет қаралды 70 М.
23:45
ሲከፍሽ ማየት አልፈልግም ይልየ ወደ ሄሉ ሄደ አርባምንጭ
ማሂ ሚድያ
Рет қаралды 6 М.
20:36
ተሰነባበትን😭 ሄሉን ያስለቀሳት ነገር ተፈጠረ😱
Helu Tube
Рет қаралды 70 М.
ብሩኬ ወጥ ረገጥክ ባለጌ ነህ🤒
Simegn goshu
Рет қаралды 23
20:02
ሄሉ አለቀሰች ናቲ ከሌላ ሴት ጋር ተደብቆ እየኖረ ነው 🥺
haileye royal
Рет қаралды 26 М.
25:45
ልጁ እንውለድ😱
Helu Tube
Рет қаралды 64 М.
10:39
ሄሉ እና ሀይልየ ተጣመሩ
Ethio ሁለገብ Tube
Рет қаралды 9 М.
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН