የምወዳቸው እና የጠቀሙኝ የ ኪችን እቃዋች |kitchen must haves

  Рет қаралды 107,240

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 345
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች ። የጠቀስኳቸውን እቃዋች ለማዘዝ ሊንኮቹን ይጠቀሙ። በተመሳሳይ እንደዚህ አይነት ቪድዬ እንድሰራ የምትፈልጉ ከሆነ አሳውቁኝ ። መልካም ቀን የሊጥ ማዞሪያው www.amazon.com/gp/aw/d/B00R48FNTE?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title መቁያ www.amazon.com/gp/aw/d/B07RPSK8S3?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_image የዶናት መስሪያ www.amazon.com/gp/aw/d/B00HPLO0R6?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title ወፍጮ www.amazon.com/gp/aw/d/B003DVP1V6?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title የ ዋፍል መስሪያ www.amazon.com/gp/aw/d/B0721CXBWG?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title የቅመም መደርደሪያው www.amazon.com/gp/aw/d/B07Z6CMS6B?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title የሸክላ ድስት www.amazon.com/gp/aw/d/B084382RFY?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title የፍሪጅ መፃፊያ www.amazon.com/gp/aw/d/B07BKPXHCJ?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title ትልቁ መጥበሻ www.amazon.com/gp/aw/d/B07PYDPT82?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title ሙቀጭ www.amazon.com/gp/aw/d/B01HXWT40E?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title የሊጥ መዳመጫ www.amazon.com/gp/aw/d/B07RR8BV8L?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title የምግብ ማድረቂያ 1614097485&sprefix
@whatislove7252
@whatislove7252 3 жыл бұрын
Fantastic! Thank you for sharing! I just loved the way you explain how to use it.... More power to u, God bless you!
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ሜላትዬ ከዚህ በፊት ከኢትዮጵያ ነው የምሰራው ብየሽ አበረታትሽኝ ሼር አርገሽልኝ ቻናሌጥሩ ሆኖ ነበር በሀዘን ምክኝያት ረዘም ላለ ጊዜ አቆረጬ ቀንሰብኝል ስራዬን እይና የተለመደውን እገዛሽን በትህትና እጠይቅሻለሁ ከይቅረታ ጋረ አመሰግናለሁ
@helaftwi368
@helaftwi368 3 жыл бұрын
Thank you sister for sharing your knowledge and experience. Please continue. God bless you!
@adanechegelaw9736
@adanechegelaw9736 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉ
@woineshetkidanemariam6945
@woineshetkidanemariam6945 3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው ከግልፅ አገላለፅ ጋር እናመስግናለን ተባረኪልኝ ሚልዬ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 3 жыл бұрын
ወይኒ አንቺ ያልሺው ወፍጮ ገዝቼ ዱቄት ይይዝና ያንቃል ማሽኑ ዘዴ ካለሽ ንገሪኝ
@godisgood2672
@godisgood2672 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሎ እኔ በበኩሌ በጣም ነው የተጠቀምኩት ብዙ እቃ የአንችን ቪዲዮ በማየት ነው የገዛሁት ሁሉም ጠቅመውኛል። የምንወድሽ ቅን እህታችን ነሽ በርችልን።
@deborafikremariam2721
@deborafikremariam2721 3 жыл бұрын
Thank you for your video but I don't see the link on the description
@justiceforhaacaalu7295
@justiceforhaacaalu7295 3 жыл бұрын
Selam melat ! Betam tiru newu mitasayiwu ,enameseginalen , gin keyet endegezashiwu storun bitinageri tiru newu ena simachewun
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሚሚላዬ ሁሌ ጥሩ የሆነ ነገር ለሰው የሚጠቅም ወቅታዊ የሆነ ላንቺ የጠቀመሽን ለሰው ለማካፈል ያለሽ መልካምነት ሳላደንቅ አላልፍም ብርክ በይልን❤️🙏share❤💕
@yeshiworkkenatie3402
@yeshiworkkenatie3402 3 жыл бұрын
ሀይ ሜላት የሠራሽውን ቪዲዮ በጣም ጠቃሚ ነው።እናመሠግናለን ።
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። እደ አንቺ መካሪ የጠቀመሽን ተጠቀሙ ብለሽ እምትመክሪ ወገን ስላለን ተመስገን። ብርክ በይ ሜላትዬ ሁሌም ስራሽ በጣም አሪፍ ነው በርችልን።
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
ሁሉ ቆንጆ ነው በጣም አመሰግናለሁ ።ለልጆች ዋው ጤናማ
@fikirtewoldeyohannes8220
@fikirtewoldeyohannes8220 3 жыл бұрын
ሠላም ሜለት በጣም ጎበዝ ነሽ። ቆንጆ እና ጠቃሚ መረጃ ነው ያገኘሁት። ተባረኪ
@keyakeya2199
@keyakeya2199 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ለልጅሽ የሰራሽው የዶናት አሰራር ብታሳይን የኔም ልጅ ምግብ ላይ አስቸጋሪ ነው
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚና የሚያማምሩ እቃወችን ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሜሊየ ሁሉም እቃወችሽን ወድጃቸዋለው 🥰🥰🙏🙏
@makiltube9578
@makiltube9578 3 жыл бұрын
ሜሉ በጣም ነው የምናመሰግነው አብሶ እንደኔ ለጀማሪወች ብዙ ነገር እንማራለን ካንቺ እጅሽን ይባርከው
@sarabistrat9877
@sarabistrat9877 3 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ ሁሉም ያምራል የሚያስፈልገንን አይቶ መግዛት የኝ ድርሻ ነው እንቺ ትክክል ብለሻል ተባረኪ
@lovegod2063
@lovegod2063 3 жыл бұрын
bteseb inhun subscribe
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
ሁሉም በጣም ጠቃሚ ናቸው የቡና መቁያውም በጣም ጠቃሚ ነው በተለይ እጃችን እንዲያርፍ ይረዳናል በዛውም እሱ እየቆላ እኛ ሌላ ስራ መስራት እንችላለን ሜሉየ ተባረኪልኝ ውዴ😍🙏
@JerusalemshHelm
@JerusalemshHelm 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እባክሽን አንድ ነገር ላስቸግርሽ የቡና መቁያው ስሙን ነገርኝ
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ነግር ነው ያሳየሽን ሜልዬ ብደንብ አርገሽ ገልፀሽዋል እናመሰግናለን💕🙏🥰
@fatumaali8439
@fatumaali8439 3 жыл бұрын
Thank you for sharing but I don't see any link
@nathanielbitsat7486
@nathanielbitsat7486 3 жыл бұрын
Where can I get your link?
@mekdesmekdes6364
@mekdesmekdes6364 3 жыл бұрын
ሜልዬ ተባረኪ ሁሌም የምታሳይን ነገር በጣም በጣም ጠቃሚ ነገር ነው❤❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
ሜላዬ የሚጠቅሙኝን ነገሮች ነው ያሳየሽኝ ዶናቱም ልክ ነሽ በዘይት ከሚጠበስ ለጤና ይሄኛው ይመረጣል ተባረኪልኝ ውዴ
@meski213
@meski213 3 жыл бұрын
ሜሉ ጠቃሚ ቪድዮ ነው ለምሳሌ እኔ መቆጫዋን እፈልግ ነበር ማሳየትሽ ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነፐ ነው በጣም ጠቃሚና ተፈላጊ አቃዎች ናቸው
@lovegod2063
@lovegod2063 3 жыл бұрын
bteseb inhun subscribe
@addisethiopiatube2514
@addisethiopiatube2514 3 жыл бұрын
ሜላት በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን እኔ በበኩሌ በጣም አመሰግናለው ሌላ ደግሞ ለልጆች መስራት እየፈለኩ የሚበላሽብኝና የተውኩት ነገር የኬኮችን አሰራር ከማፍላ ጀምረሽ ብታሳይን ሁሌ ሞያሽን እንዳደነኩኝ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ አመሰግናለው
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ለኪችን ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ነው ያሳየሽን ሜሉዬ ተባረኪ 🥰🥰👌👌👌
@alemtsehayberhe5081
@alemtsehayberhe5081 3 жыл бұрын
ሀይ ሜላት የሰራሽው Video በጣም ጠቃሚ ነው እናመስግናለን
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
ስላካፈልሽን በጣም አመሰግናለው ጠቃሚ ነገሮች ናቸው 🙏🙏
@mimigebrestadik5968
@mimigebrestadik5968 3 жыл бұрын
Thanks Melu keneze weset yetewesenuten yewededkuten kes eyalku lemegzat asebyalehu gen ye shekela destu link ayseram can you please fix it if you can
@johnappostel8433
@johnappostel8433 3 жыл бұрын
ተባረኪ ጥሩ ነገር ነው ያሣየሽን
@flower525af4
@flower525af4 3 жыл бұрын
Meli yebunawun mekuya linkun teyilin please
@shukekedida
@shukekedida 3 жыл бұрын
Thank you for sharing,but I don’t see any link can you share .........please?
@aidah832
@aidah832 3 жыл бұрын
Melat ejeg betam enamesegnalen you’re wonderful sharing this important info gods bless you sister
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Meluye yelit mazoryawa wow gelageli saton atekerim link adergilgn.. Gobz thanks for sharing. Bunaw eski kola gin ende egna endeminkolaw sheta yawetal kalawetama min algn yeshola gebeya mkuya 😅.. Ewunt shen new lelaw ye kitchen utilitywochsh Hulu alugn betam wesagn nachew.. Nuron akelay👍 shared
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
ሜሉየ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ተባረኪልኝ ውዴ
@mimidawit6341
@mimidawit6341 3 жыл бұрын
I couldn’t see the items on the descriptions box to see and buy.
@sennybirhin6607
@sennybirhin6607 3 жыл бұрын
Me too - I cannot find the link
@bruktiabyssinia2694
@bruktiabyssinia2694 3 жыл бұрын
Enamesegenalen yanchen vido ayche Instant pot gezahuj betam new yetekemej. Berchi 💚💛❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሚሉዬ መቼም ሁሌም አፌን እንዳስከፈትሽኝ ነው በጣም ነው የወደድኳቸው በርግጠኛነት የሚያስፈልጉኝ ነገሮች አሉ አመሰግናለው ሜሉ 🤗🥰🥰😘😘❤️❤️
@natsnetkidane7069
@natsnetkidane7069 3 жыл бұрын
Hei yene konjo betam amesegnshalehu pls ezih yayehutn hulum new yamaregn description btteyln❤️🙏🙏
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ሜላትዬ የኔ ማር ተባረኪልኝ የሴት ቁንጮ ነሽ በጣም ባለሞያ ሁሉ ነገር ያሳየሽን በጣም ጠቃሚ አስፈላጊ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ዉድድድድድድድ በርቺልኝ
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገሮች ናቸው ሜሉ
@lovegod2063
@lovegod2063 3 жыл бұрын
bteseb inihun subscribe
@alemneshreda7799
@alemneshreda7799 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ከነመላ ቤተስብሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ቀናነሽ ጥሮ ነገር ነው ያሳየሽን
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 3 жыл бұрын
Can please describe the brand and the name of those items please??
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Thank you for sharing meluya 😍
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
wow ደስ ሚል እቃ ነው
@estertektel5987
@estertektel5987 3 жыл бұрын
አቤት ስወድሽ ስራሽ በጣም ጥሩ ነው
@nardosatlaw8954
@nardosatlaw8954 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የሻይ ማፍያውን ከየት ነው የገዛሽው ሜላትዬ እሱን አልነገርሽንም
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 3 жыл бұрын
አመስግናለሁ ጥሩ ሥራ ነው ያቀረብሽው አትጨነቂ
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 жыл бұрын
የኔ ልበቅን እኮነሽ በእውነት ከልብ እናመሰግናለን እኔ ልጠይቅሽ ያልኩትን መልስ ከነሊንኩ አገኘሁ ብርክ በይልኝ ሜልዬ 💕
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 жыл бұрын
ቢኖርማ ሁሉም አሪፍ ናቸው ሜሉ ላንቺ ከአንድ በላይ ላይክ አይቻልም እንጂ 1000 አደርግሽ ነበር❤
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@laylamohammed
@laylamohammed 3 жыл бұрын
በጣም አሪፈ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
ሜሊዬ ልዩ መረጃ በርቺ ተባረኪ 1000000 like👏👏👌👌❤❤👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤
@lovegod2063
@lovegod2063 3 жыл бұрын
bteseb inihun subscribe
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ወፍጮ እንኳን ማን እንደ ፈይሳ ወፍጮ ቤት አሳዘናችሁኝ ሌላው ዋው ነው ተባረኪልኝ የኔ ውድ
@marthak8759
@marthak8759 3 жыл бұрын
😆😆😄🤣
@ሮዝማሪንእናዮኒ
@ሮዝማሪንእናዮኒ 3 жыл бұрын
Oh you kill me kkkk
@2amye503
@2amye503 3 жыл бұрын
Link un mayet alchalkum linkun post yamyargelge pls
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም ቆምጆ ነው እናመሰግናለን !!!
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Betam arif arif ekawecin new yasayeshen beteley ye donat mesriawan betam new yewededkut 😍🙏🙏🙏🙏share
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 3 жыл бұрын
አጀግ በጣም አናመስገናለን የኔ ቆንጆ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Metasebiya4
@Metasebiya4 3 жыл бұрын
የነጭ ሽንኩርት መጨፍለቂያው እና የልጆች pancake shape ማድረጊያው እና የዶናቱ ነው እንጂ ሌላው Waste Money 💰 ነው! አንዳንዴ ቤታችን ውስጥ ተመሳሳዩ እያለ በሡ መጠቀም እየቻልን የመግዛት ሡስ ነው እንጂ;...
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 3 жыл бұрын
wonderful , you are very polite the way how you present your program!!! could u please send me the link. I don't see it on the description. box ??????? Thanks 😊
@rediethabte5888
@rediethabte5888 3 жыл бұрын
Melatye very useful review thank you for sharing tebarekiligne
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ሜላትዬ የኔ መልካም በጣም እናመስግናለን👍🏽👍🏽👍🏽🌹🌹
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Ye 4 amet lij yezesh egna gar beye kenu memetatsh jeginnetshn asmeseker🙏yedegelesh🌷
@ekram2626
@ekram2626 3 жыл бұрын
Ewnet new kelj gar video kertso edit argo makreb betam kebad new be ewnet letmsegen ygebal
@hasanakhalid9659
@hasanakhalid9659 3 жыл бұрын
Thank you konjo pls dishwashingshm betasayen
@funtik70
@funtik70 3 жыл бұрын
ሜሉ እጆችሽ ይረኩ የኔ ቆንጆ የማፍል እና የሚኒ ዶናቱን መስሪያ ከዱባይ ለልጆቼ ብዬ ገዝቼ ነበር ግን ግብአቶቸቹን ማመጣጠን አልቻልኩም ቪዲዮ ሰርተሽ ብታሳይኝ
@Lulit21
@Lulit21 3 жыл бұрын
Arif hasab/video Melu👍
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 3 жыл бұрын
Wow.....ye buna mekutyawe so great
@tg5355
@tg5355 3 жыл бұрын
ሜሉ መቼም ከአንቺ አይቼ ያልገዛሁት የለም ሁሉም ጠቃሚ ነው በጣም አመሰግናለሁ !
@ambashakiros6188
@ambashakiros6188 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ጆጉ እነስ ያለ የለም
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
ሜልዬ ይሄን ሸክላ ድስት ሁሌም አየዋለሁ ሰፈሬ ያለ የሞሮኮ ሱቅ ለሩዝ ለኩስኩስ ማቅረቢያ እንጂ ማብሰያ ሆኖ የሚጣድ አይመስለኝም ነበር በጣም አመሰግንሻለሁ የኔ ቆንጆ
@tiruneshwogayehu2499
@tiruneshwogayehu2499 3 жыл бұрын
Tebareki
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 3 жыл бұрын
Thank you for sharing yena konjo 👍👍❤️❤️❤️
@genetteshome5245
@genetteshome5245 3 жыл бұрын
melu tebareke lela kale a satin berchI megeb lay tefashe
@betelehemmelaku4533
@betelehemmelaku4533 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁኝ ሜላትዬ ባለሙያ::
@mariamawitshibeshi1840
@mariamawitshibeshi1840 3 жыл бұрын
Hi Meli pls ye lejoch megebe amarachoch beteserelen thanks.
@mimishacooks817
@mimishacooks817 3 жыл бұрын
ሰላም ሜላት ሁሌም ጠቃሚ ነገሮችን ነው እምታካፍይን በጣም እናመሰግንአለን🙏❤️ ያንች ቤተሰብ ከሆኩ ቆየሁ አንችም ወደኔ ጎራ በይ🙏❤️
@abebadabi8959
@abebadabi8959 3 жыл бұрын
Where is the link ?
@emebeterque8725
@emebeterque8725 3 жыл бұрын
Thank u yeni knojo. The link for the clay pot it doesn’t open on Amazon link I don’t know why ?
@wehib__tttg4192
@wehib__tttg4192 3 жыл бұрын
Hulem serash yamaer new tebareki
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉ ወሳኝ video
@lovegod2063
@lovegod2063 3 жыл бұрын
bteseb inihun subscribe
@hanataye6250
@hanataye6250 3 жыл бұрын
Malat በታም ቆንጆ ነው የፀጉር ቅባት ከአማዞን ያሉካለ አሳይን
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 жыл бұрын
Oh youtubers like you are making our life much easier, really , thank you so much, tebareki.
@yealem1511
@yealem1511 3 жыл бұрын
ጠቃሚ ነው በጣም ደስ ይላል ያቀረብሽው እናመስግናለን። የባህል የቡና እና የሻይ ሲኒውን ከየት ነው የምትገዢው በጣም ያምራሉ እሱን ብታሳውቂኝ ደስ ይለኛል በርቺልኝ።
@frettabrhane4441
@frettabrhane4441 3 жыл бұрын
Betam enamesegnalen. Link description wus lagegnew alchalkum
@zaharaabreha9805
@zaharaabreha9805 3 жыл бұрын
Where are the links for these?
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
ሁሉም ሊንኮች ከ ኮመንት የመጀመሪያ ላይ አለ
@isaynomore1965
@isaynomore1965 3 жыл бұрын
@@melatTUBE check it again
@jerryshimelis8959
@jerryshimelis8959 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላለን እንዴት መግዛት እንችላለን እቃዎቹን እባክሽ በተለይ ninja yemilewin mabiseya 4ayinetun
@abbykebede2248
@abbykebede2248 3 жыл бұрын
Good job wow you are awesome girl I love all your work thanks for sharing .
@lovegod2063
@lovegod2063 3 жыл бұрын
betseb inhuni subscribe
@kelemtakele1149
@kelemtakele1149 3 жыл бұрын
Ye ekwechu link yetale?algeghutme
@ifif7131
@ifif7131 3 жыл бұрын
የኔ ትሁት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@jegnitmama4306
@jegnitmama4306 3 жыл бұрын
As always I love watching you my dear . በጣም ጠቃሚ ነው የኔ ቆንጆ። shared 🥰🥰🥰
@እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ
@እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ 3 жыл бұрын
ሜሉ እንዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ ተባረኪ አንቺ ልዩ ነሽ👍👌🙏
@ziondaniel902
@ziondaniel902 3 жыл бұрын
Do you think it work for DABOKOLO?
@wasera09
@wasera09 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@ninia6840
@ninia6840 3 жыл бұрын
Thank you so much for sharing!! Could you do kids meal for picky eaters??
@romafisshey3715
@romafisshey3715 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@Meraf-rg3md
@Meraf-rg3md 3 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ እቃ አመራረጥሽ አያያዝሽ ።በጣም አመሰግናለሁ
@zeynebali124
@zeynebali124 9 ай бұрын
የትነውየሚገኙት
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
ሠላም ሜላትዬ የምታሰይይን ሁሉ ጠቃም ነወ ኣመሰግናለን
@adb3044
@adb3044 3 жыл бұрын
You are amazing!! Thank you for giving ideas!!
@azebmelkamu5541
@azebmelkamu5541 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜላትዬ
@adiamgebre8039
@adiamgebre8039 3 жыл бұрын
Melatiye yene gobeze endet endemewedeshe berchi betam nw yemamesegenesh.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Ethiopia - በገዱ ትራምፕ ጉዳይ ሌላ መረጃ!
8:44
ሙሉ ገበታ
15:41
melat tube
Рет қаралды 57 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН