No video

"የወዲያነሽዬ እወድሻለሁ ... የአስመራ የፍቅር ደብዳቤ ትዝታዬ አይረሳኝም" ደራሲ ኃይለመለኮት መዋእል //የመጽሀፍ እንግዳ// በቅዳሜን ከሰአት

  Рет қаралды 19,322

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@rhfabuazeem7634
@rhfabuazeem7634 8 ай бұрын
እንደነኝህ አይነት አባቶች ሲቀርቡ ስአቱ እረዘም ቢልና የልባቸውን በደንብ ቢያወሩ ደስ ይላል አይጠገቡም በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 7 ай бұрын
ወያኔ አባል ሳይናገር ድብን ይበል። ሀገራችንን ከገደሉት አንዱ ነው። ኢህዴን ወይም ብአዴን አባል ነው። ፋኖ ልክ ያስገባዋል። አመዳም በለው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 8 ай бұрын
ሰዓቱ አጠረ በድጋሚ ይቅረቡልን።
@baldinib1055
@baldinib1055 6 ай бұрын
go and listen his interview with meaza birru on sheger fm
@tsehayeticha6473
@tsehayeticha6473 8 ай бұрын
እንዲህ አይነት አባቶቻችንን ሙዚየም ውስጥ ተጠብቀው እንደሚኖሩ ቅርሶች በህይወት እንደቅርስ ቢቀመጡልን ምናለ ምኞቴን ነው አይሆንም እንጂ በጣም የማከብሮት ነኝ የዛሬው እንካ ብዙ ነው እንካን በመፀሐፍ ያስቀመጡልን ቀርቶ እናመስግናለን እድሜ ከጤና ይስጥልን ኢቢስም እናመስግናለን
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 8 ай бұрын
አባታችን ደራሲ ሃይለ መለኮት እድሜ ከጤና አላህ ይስጣቸው ከዛሬው ስጦታ በላይ የሚገባቸው አንደበተ ርቱእ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ጨዋነት የተላበሱ ድንቅ ስው የተከበሩ ናቸው የኢትዮጵያም ባለውለታ ናቸው ድጋሚ አቅርቡልን ebs እናመሰግናለን
@NurraNurra-fi6tq
@NurraNurra-fi6tq 8 ай бұрын
ወይኔ ደስ የምሉ አባታችን ደስ ስሉ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 8 ай бұрын
በጣም ሰሞኑኑ ፀጋዬ ገብረመድን እያሰብኳቸው ነበር አጎቴን ሳስታውስ የሱን እያንዳንዱን ቃል ስሚያቸው ይለኝ ነበር ኦቴሎ ዋውው ያገሬው ልጅ ፀጋዬ ነው ዋውውው። እናቴም የዛው ተዋናኝ በመሆኗ ዴዝደሙና...!! ኩራቴ ከመጠን በላይ ነው። ትልቅ የሀገርን ቅርስ መስማት በጣም ነው ደስ የሚለው። 🙏
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 8 ай бұрын
ኦቴሎን ሶሰት ጊዜ ሁሉ እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት ኦቴሎ አርቲስት አቤ መሆኑን እንጅ ዴዝዴሞና ን የተወነችዋ ማን እንደነበረች አላስታዉሰም ያች ቆንጆ ማን ነበረች??
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 8 ай бұрын
ከ አበበ ጋ የሰራችው​ መሰረት መብራቴ ነች@@hidayaabdellah4926
@umuuahmed721
@umuuahmed721 8 ай бұрын
የወዲያነሽ ትረካውን በጣም እወደው ነበር
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 8 ай бұрын
ተወዳጁ ሊቅ ጋሽ ሀይለመለኮት መዋህል አንደበተ እርቱ ❤❤❤❤❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
ሊቅ በሚል አስተካክይው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 8 ай бұрын
@@saraamagreedavid6763 እሺ እህቴዋ
@itsMe-kw4hn
@itsMe-kw4hn 8 ай бұрын
ውይይይ ደስ ሲሉ ❤ ጭዋታቸው አይጠገብም❤ ሰአት ግን አጠረ አጣደፋችዋቸውኮ ዬንዬ ❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 ай бұрын
በዚህ አጭር ሰአት ብቻ ሳይሆን ረዘም ባለ ፕሮግራም ቢቀርቡ ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል
@menberebekele2374
@menberebekele2374 8 ай бұрын
ደራሲ ሀይለመለኮት ንግግር አዋቂና ሲናገሩ ቢውሉ የማይሰለቹ አንደበተ ርቱእ ነዎት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
@tigistyen8266
@tigistyen8266 8 ай бұрын
አራተኛ ክፍል አስተማሪዬ እንኳን አየሆት
@Eagle1503
@Eagle1503 8 ай бұрын
ደስ የሚሉ አባት❤
@abeba_sisay
@abeba_sisay 8 ай бұрын
ወይአባቴ ብትኖርልኝ ዛሬ 😢😢 ስትእውቀት ነበረክ 😢😢
@edenkidane1154
@edenkidane1154 8 ай бұрын
ሁተኛ ክፍል ቀጥሉ
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 8 ай бұрын
እንኳ ደህና መጣልኝ መምህሬ እባቴ
@endutube9461
@endutube9461 8 ай бұрын
እድሜ ይስጦት የኔ አባት በድጋሚ ቢቀርቡልን እና ሳታቋርጧቸው ብዙ የሂወታቸውን ተሞክሮ ቢያካፍሉን ባይ ነኝ 🇪🇹🫶🏽
@umuuahmed721
@umuuahmed721 8 ай бұрын
የድሮ ሰው ወሬውም ልብ ወለድ ይመስል ያዝናናል አይጠገብም
@user-vm1pf9ii1f
@user-vm1pf9ii1f 8 ай бұрын
ሰአቱ አጠረ በጌታ
@alemtsehaydemisse9640
@alemtsehaydemisse9640 8 ай бұрын
ይድረስ ለተከበራችሁ ለቅዳሜ ከሰአት በጣም የማከብራቸዉ ዉድ ደራሲ ናቸዉ በእረኛዬላይ ባሳዩት ልዩ የሆነ ትወና አሳይተዉ ነበር ትንሽም ብትሆንም ልዩ ነበር ተላንት ፕሮግራሙን ስንመለከት እሳተዉ በፃፉት የወዲያነሽን ታሪክ በትንሹ ነገርኳት በጣም በሚገርም ሁኔታ እሳም ልክ በመፀሐፉ የተፃፈዉን ታሪክ ነገረችን ደስ የሚለዉ የዉነተኛዉ ታሪክ በአሜሪካ ወልደዉ ከብደዉ ይኖራሉ ታዲያ የወዲያነሽ በሕይወት ድርሰታቸዉ ነፍስ ዘርቶ በመኖር ላይ ነዉ !!! ጨዋታ አዋቂ አነጋገራቸዉ ዜማ ነዉ ኑሩልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
@nati-nu7lu8mh6y
@nati-nu7lu8mh6y 8 ай бұрын
እኔ ጉንጉን የሚለውን ነው ሰሜን ሸዋ በተለይ ስለ ማጀቴ ጅብ አስራ ኪዳነ ምህረት
@beebrr3617
@beebrr3617 8 ай бұрын
He’s so funny ❤
@zetamful
@zetamful 8 ай бұрын
Wonderful interview ❤
@apartadam6539
@apartadam6539 8 ай бұрын
ብዙ ማውራት እየፈለገ ነበር እናተ ግን ቶሎ ጨረሳችሁት
@atlabachew1
@atlabachew1 8 ай бұрын
መምህሬን በማየቴ ደስተኛ ነኝ::
@Truthful79
@Truthful79 8 ай бұрын
#ኣያና ወይ #ኣቦና ንገሌና ውን #ሓውና #ሃይለ_መለኮት ኣብታ ትነብረላ ምድሪ: ከምዚ ዓይነት ኣስተዋጽኦን ምግባርካን ጽልዋን ምሕዳርካን ብጣዕሚ ሕቡናት ኢና #ብልቢ ውን የሞጉስ: ፈጣሪ ጥዕና ሂቡ ዕድመ ወሲኹ ነዊሕ ዘመን ንበረልና: ካባኻ ብዙሕ #ክንሰምዕ ንደሊ: ተኽእሎ እንተ ኣሎ እቲ ብትግርኛ ዝተጻሕፈ ውን ሕጂ እንተ #ዝሕተም 'ሞ ክንደይ ደስ ምበለና: ወይስ ዘለካ መጻሕፍቲ ብኸመይ #ክንገዝኦ ንኽእል: ደጊመ #ን'EBS ብልቢ የመስግን ብዙሕ #ኤርትራዊ'ዩ ዝከታተለኩም:እዛ መደብ ናይ ሓውና ግን #ኣሕጽርኩማ ብዝቐልጠፈ #ን2ይ ግዜ ኣቕርቡልና እንተ ዘይኮኑ #subscribe'ና ስሒብና #ሰልፊ ክንወጽእ ኢና:: #ሰላምን ስምረትን ንህዝቢ #ኢትዮጵ_ኤርትራ! ክሳብ ሎሚ #ንኵናት እምበር #ንሰላም #ግዜ ረኺብና ኣይንፈልጥን እሞ ኣምላኽ ናይ ሰላም ግዜ ይሃበና....
@asmeromfisehaye6031
@asmeromfisehaye6031 8 ай бұрын
@ehetewolde5351
@ehetewolde5351 8 ай бұрын
Ah asetmryn sealyhuet des belogeal
@salilishbira4398
@salilishbira4398 8 ай бұрын
ድጋሜ ይምጡ አይጠገብም ንግግራቸው
@Anumma572
@Anumma572 8 ай бұрын
Edeme ena Tena yestot
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 8 ай бұрын
ወይ ፀዲ ተመስጬ እያዳመጥኩ ታቋርጫቸዋለሽ ኸረ እንደ ዮኒ ማዳመጥ ይልመድብሽ።
@user-yg8dp3vl4o
@user-yg8dp3vl4o 8 ай бұрын
አላርጅክ አለባት አትችልም😂😂😂😂
@WorldAlem-eo5sd
@WorldAlem-eo5sd 8 ай бұрын
Er wetatochnm akrbu
@user-iv8iz8fy3t
@user-iv8iz8fy3t 8 ай бұрын
ሀይለ መለኮት መዋእል ለማርክሶም ያሳየሁት እኔ ነኝ ይላል እሺ የሚለው ከአገኘ በኢህአፓ አምሳኛ አመት ገንፎን በእውር መስሎ ያቀረበ አስተዋይ ነው እንደሱ አገላለፅ።ሰማእታትን ኢህአፓ ብሎ ያቀረበ ስለ ፖለቲካ በታሰበ ቦታ ሁሉ እኔ ነኝ ጣዱኝ የሚል ክሽፍ ነው ስለ ወዲያነሽ ሲወራ ሰምቼ አላውቅም እሱ ስለመፃፉ ቀርቶ እነዚያው ደላሎቹ በሚያመቻቹለት መድረክ እየተጣደ አንሱኝ ከማለቱ ሌላ ልሳኑ በፍፁም የእነኛ አራዳ የሚባሉት የሚተነፍሱት እንጅ የስነ ፅሁፍ ስለአልሆነ ሁልጊዜ ጆሮየን ያሳክከኛል።በርካታ የማይሰለቹ ፀሀፊና አርቲስቶች አሉ እከሌ እንዳልላቸው ቦታው አይበቃኝም።
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 15 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 38 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 15 МЛН