No video

✅የአወል&ሀድራ ሙሉ የሠርግ ፕሮገራም//ወሎ መርሳ-አባገትየ(አወሌ መልካም ጋብቻ)

  Рет қаралды 14,959

Akrem Tube_አክረም ቲዩብ

Akrem Tube_አክረም ቲዩብ

6 ай бұрын

#akrem #seyifushow #eshetumelese #nejah_media #redwanhayatu #viral #ወሎ #ethiopiancultural

Пікірлер: 126
@hawaMohammed-mp5ym
@hawaMohammed-mp5ym 6 ай бұрын
ምናለ የጀርባዋን ቀዳዳ ሸፈን ብታረጉላት አላህ ይህድኩም😢😢😢😢
@user-ek8yb3jz3l
@user-ek8yb3jz3l 6 ай бұрын
ሱበሀን አሏህ ሲታወቃት መሆን አለበት የተወይው ቢፈታባት እያዩ ዝም አይሉም😮
@mekamohamed128
@mekamohamed128 6 ай бұрын
በጣም ጉድ ነው. ኧረ ወዳ 😢😢😢😢😢😢
@dksk2921
@dksk2921 6 ай бұрын
ወላሂ እኔ ተሳቀቁ ለሶ አየ ሚዜ እያዩ ዝም😮
@zeynebe6065
@zeynebe6065 6 ай бұрын
ባሏስ እያዬ አይደል😢
@sihamtube3115
@sihamtube3115 6 ай бұрын
ወላሂ እኔም ተሳቀኩ 😢😢😢😢
@user-zr9br2vf1l
@user-zr9br2vf1l 6 ай бұрын
ሀላል ገባን ብለው ሀራም ከጃሂል ሰርግ አላህ ይጠብቀኝ
@user-tx4bx4cb4y
@user-tx4bx4cb4y 6 ай бұрын
ምን ችግር ነበረው ከውስጥ ነጭ 😢 ቦዲ ብትለብስ
@safeyimam7731
@safeyimam7731 6 ай бұрын
ብቻ አነዚህ ሙስሊም ናቸዉ እዳትሉኝ አኡዙቢላ ምናለ ወገቦን ብሸፍን ወግዜ😢😢😢😢😢😢
@hhgg2865
@hhgg2865 6 ай бұрын
አይ አላህ ይጠብቀን እኛምኮ ገብተን ማየታችን
@user-zr9br2vf1l
@user-zr9br2vf1l 6 ай бұрын
ትክክል እኔምለው ቤተሰብ የላትም ያሳዝናል
@AbcAbc-rp3sl
@AbcAbc-rp3sl 6 ай бұрын
አላት ኧረ ምንደነካቸው እጅ​@@user-zr9br2vf1l
@KaleAfso-gw8fc
@KaleAfso-gw8fc 3 ай бұрын
ከዃለዋ የበግ ላት ነዉ የሚመስለዉ🤣🤣🤣🤣🤣አወቅን እያሉ ብጥቅጥቅ ይለብሳሉ አይ ጉድ ልብ ይስጣችሁ😢😢😢
@Abduolh
@Abduolh 6 ай бұрын
የቀበጡለት ሞት አይገኝም ትል ነበር አያቴ
@bayeshFente-zc3gz
@bayeshFente-zc3gz Ай бұрын
አላህ መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤
@youtub4690
@youtub4690 6 ай бұрын
አኡዙ ቢላሂ አላህ ሂዲየ ዪስጠቹህ
@AkraamSs
@AkraamSs 6 ай бұрын
እደዉ ምናለ እራሷን ብጠብቅ
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd 6 ай бұрын
አኡዙቢላህ አየ የጃሂል ሰርግ መርሳ የስንት አሊሞች አገር ነች መርከዛችን ስንት ጀግና ሙስሊም እንስቶች ነበሩ
@Abduolh
@Abduolh 6 ай бұрын
ተሠብራ ነበር
@DdBcx-bb5rd
@DdBcx-bb5rd 6 ай бұрын
ዋው ያተነው ቀረፃው በጣም የሚያምረው ቀጣይ እጠብቃል ማሜዋ
@user-id7ge7nf3n
@user-id7ge7nf3n 6 ай бұрын
.ምናለ ጀርባዋን ብሸፍን አላህ ይህድክ አክረምየ ሥልክህን እፈልጋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-id7ge7nf3n
@user-id7ge7nf3n 6 ай бұрын
ሠላምእደት ነህ
@Sbdnbdbndn
@Sbdnbdbndn 6 ай бұрын
ጀርባዋ ምድን ነው አሏህ ይሄድኩም እራቁጧን
@user-iv3kc8kb6p
@user-iv3kc8kb6p 19 күн бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጅወን 😢😢😢😢 መጨረሻየን አሳምርልኝ በራህመትህ
@LobabaMohammed
@LobabaMohammed 5 ай бұрын
እኔ የመጣሁት የጀርባዋን ቀዳዳአይቸ ነው ወላሂ ክውነው ያልኩት አያችሁ. ወርደት በአኬራብቻ ሳይሆን በሰውም ፊትያዋርዳል. ቱ ቢቀርስ መዋረድ መሳቂያ😢😢😢
@Madeena-in4cl
@Madeena-in4cl Ай бұрын
አረ ልብሡ አይይይ ዱንያ. አለሜነዉ ተብሎ በሀራም መጨማለቅ. ምዲነዉ ሀረካት 😢😢😢😢😢😢😢😢እወዲፊትእዲህ አረሙሽሪት ?????
@NaimaAlqhaiwi-wz6kj
@NaimaAlqhaiwi-wz6kj 17 күн бұрын
የልብሱ ነገር ግን አላህዋ አንተ ጠብቀን
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 6 ай бұрын
አኡዙቢላህህህ😢 ጄርባዋን በትሸፍነውስ
@hadiya9006
@hadiya9006 6 ай бұрын
አቤት የሴቱ ድፍረት
@mszeyneba3345
@mszeyneba3345 6 ай бұрын
አወልየ መብሩክ እረህመት ሁሤን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@kexnenickd177
@kexnenickd177 6 ай бұрын
በወሎ ዘፍን አረግወረ ቢጨፍሩምንአለ ዲብልቅለሰቅያለዘፍን አዱሳያልቅአዱን ቀሰይረ ለማንኛው ደስይላል እካንደስአላችሁ ያገሪልጆች
@hayathayat9273
@hayathayat9273 6 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አይን አፍርነቴን ወደድኩት
@ssxx6302
@ssxx6302 3 ай бұрын
መርሳ❤️❤️❤️❤️❤️ 6:05 ❤️
@Ekrim-mz8ip
@Ekrim-mz8ip 6 ай бұрын
መሪሳዋ ምሪጦቸየ ታምራላችሁ ማሺ አላ ብያለሁ ዉዶቸ
@hayatetupiya8827
@hayatetupiya8827 6 ай бұрын
ሀድራዬ መብሩክ❤❤
@mekiyahussein3395
@mekiyahussein3395 6 ай бұрын
አወሌ አይናፋሩ ሀድራዬ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰❤
@imanimqn9281
@imanimqn9281 6 ай бұрын
ላው ማሻአላህ ታቹ አኡዙቢሊህ መጀመራ ጀርባሽን እይው😢
@user-ek8yb3jz3l
@user-ek8yb3jz3l 6 ай бұрын
ሙሽራው አይናፍር ነው ልበል
@user-qk7nm4od7f
@user-qk7nm4od7f 6 ай бұрын
መሰደብ ያለባቸዉ አጃቢወቿ ናቸዉ የራሳቸዉን ተሸፋፍነዉ እሷን እራቁቷን ያወጧት
@user-lh2pw9ik1u
@user-lh2pw9ik1u 29 күн бұрын
ምንጉዲነው ቦልየውየትአለግን ሀግቢላት
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t Ай бұрын
ኧረ የጉድ አገር😢 ወንዶቹ ሚዜዎች ምነው መጨረሻላይ ተወዛገባችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አብሶ ዳርጋ ያለህው ረጅሙ ልጅ ተወዛግበህ አወዛገብካቸው 😅😅😅😅😅 መገን እኔ 😢
@Uchjki-sb9zuxvhfdgjh
@Uchjki-sb9zuxvhfdgjh Ай бұрын
እርመብረሯነው😢😢😢😢አላህበላያውርዱባችሁ
@user-ec9st2fu3q
@user-ec9st2fu3q 8 сағат бұрын
አዉልቂዉ
@user-gc4sj2qx3t
@user-gc4sj2qx3t 6 ай бұрын
ኸረ መርሳወይ ውሰዱኝ 😂😂😂😂
@user-vh1zf2xp8n
@user-vh1zf2xp8n 6 ай бұрын
የኔ ውድ እንኮን ዴስ አለሽ የኔትንሼዋ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@Desta731
@Desta731 6 ай бұрын
ከሙሽራዋስ ሚዜዎቹ ስትር ናቸው
@user-rl1qv3qf3o
@user-rl1qv3qf3o Ай бұрын
እደው ምን ልበል ከላይ ሂጃብ ከታች እራቁት ምን ይሉታል ስት የሙስሊም ቬሎ ሞልቷል ወይ ከስር ነጭ ብትለብስስ አየ ስልጣኔ 😢
@bayesh12345
@bayesh12345 6 ай бұрын
ያምራል ይመቻችሁ ❤❤❤❤
@thty2968
@thty2968 6 ай бұрын
የኔ ውድ ጋደኛቸ ወላሂ ስላየሃቺሁ ደስስስስስ ብሎኛል 🥰🥰🥰
@user-bl9cb1ge8x
@user-bl9cb1ge8x 5 ай бұрын
ነጭ ቦድ መልበስ ነበርባት
@Mrfuliyou
@Mrfuliyou 6 ай бұрын
ዘይንዋ ሙሀመድ አብዱዋ አሊ ጀሚላዋ አሊ ስላየሇችሁ ደስ ብሎኛል ❤❤
@mahannamahana3744
@mahannamahana3744 17 күн бұрын
አሁን የህ ምኑ ነው የሙሰሊም ሰረግ የሚመሰለው አኡዙቢላህ
@thty2968
@thty2968 6 ай бұрын
ምላሹንም ልቀቅልን
@omnajat
@omnajat 6 ай бұрын
አይ ሙሽሪት ማድግረ አዉሊቂዉ😢😢😢😢
@user-xg2kp3zn2f
@user-xg2kp3zn2f 6 ай бұрын
ሚዜዎቹ አደኛ አለባበስ
@user-ms2yc7fh2e
@user-ms2yc7fh2e Ай бұрын
የሙሽራይቱ ካለባበሷ እብደቷ ተለምኖነው ሲነሱ እምናየው አይደክማትምዴ😂
@user-ib5gq7ru8w
@user-ib5gq7ru8w 6 ай бұрын
እኔምለዉ ሙሺራዋ ግማሹ ሰውነቷ ይታያል እራቁት ናት ሂጃቡ ለምን አስፈለገ😂😂
@rgg6295
@rgg6295 6 ай бұрын
መብሩክ የኔ ውድ❤❤❤
@user-jd2lc3np5g
@user-jd2lc3np5g 6 ай бұрын
ማሻአላህ የሰፈሬ ልጆች ትዳራችሁን አላህ ይባርክላችሁ 🥰🥰
@ssxx6302
@ssxx6302 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ 6:01
@Alsi84
@Alsi84 6 ай бұрын
ዋውውውውው ሳምሩ በጣም ደስ የሚል ሰርግ ❤❤❤❤
@zizuman8247
@zizuman8247 6 ай бұрын
የኔ ተራ መቸ ይሆን መርሳ ሀገሬ ናፈቅሽኝ 🥺
@reem-wc6cu
@reem-wc6cu 6 ай бұрын
ከሚዜዎቹ ፅይም ረዘም ያለ ፂማም ፀጉሩ ክብ ፍሬዝ ሲያምር ሚስት ይኖረው ይሆን😢መልእክቴን አድርስልኝ ባልሳሳት አራተኛ ሚዜ ነው😊🤗
@akremtube
@akremtube 6 ай бұрын
Merhaba
@user-pm3gw7wj7s
@user-pm3gw7wj7s Ай бұрын
አኡዙቢላህ
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 3 ай бұрын
እስልምናን እወቁ መሰልጠኑ ነው እፈሩ
@user-ok9io3nk4o
@user-ok9io3nk4o 6 ай бұрын
አታዋርደኝ ካሜራ አማኑ ምነካህ ምናለ ልብሷን ብታስተካክል ካልታወቃትስ አያዩ ዝም ለምን ⁉️ ሀድራ ሙሔ መብሩክ ጀሚላ አሊ ጓደኛየ የኔ ቆጆ ሰአዳ ሹመት ትልቅ ሰው ሁና 🤫
@hikmetahmedahamed2408
@hikmetahmedahamed2408 6 ай бұрын
Enalillahiy we enallillahiy ragiauuuunnnnnn yemotu nachew Muslim Atasedibu please
@sus2475
@sus2475 6 ай бұрын
😢አይ እህት ምን አለበት ሰውነትሽን ብትሸፍኝው ባልዮውስ ቢሆን እንዳት የባልተቤቱ ገላሲታይ ዝም ይላል አልሀምዱሊላህ እንድህ ዘልየ ባለማግባቴ አላህን አመሰግናለሁ አባትና እናታችን ልብሱ ቀርቶ ሙዚቃ አያስከፍቱንም 3 ሴት ልጆቻቸውን ሲድሩን ባለፈው እህቴ ብታገባ ሚዜ አጣች ሁሉም ጅልባቢስት ናቸው ከሰውፊት ከወንድጋ አንቀላቀልበማለት ዱኒያ ጠፊናት በሰርጋችን ቀን የምናደርገውን እንወቅ
@user-zr9br2vf1l
@user-zr9br2vf1l 6 ай бұрын
ሳህ ትክክል እኔስ በሰርግ አላገባሁም አልሀምዱሊላህ ዋናው ሀላል መሆኑ ነው
@nafesanafesa3632
@nafesanafesa3632 6 ай бұрын
ማሻአሏህ
@user-xg2kp3zn2f
@user-xg2kp3zn2f 6 ай бұрын
ጀርባዋ ቦድ በውስጥ አለብስም በአላህ
@hadiya9006
@hadiya9006 6 ай бұрын
በቃ መርሳየም ተዋቂ ልትሆንልን ነዉ ❤❤ ማሻአላህ
@user-ec9st2fu3q
@user-ec9st2fu3q 8 сағат бұрын
😅😅😅😅😅
@user-rv9db7pf8i
@user-rv9db7pf8i 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢ኢናሊላይ ወኢነእራጁ
@user-eu2cb9gt9h
@user-eu2cb9gt9h 6 ай бұрын
አብደትነዉ ላጨፈራ😂😂😂😂😂😂
@mekiyahussein3395
@mekiyahussein3395 6 ай бұрын
የኛ ተራ መች ይሆን ተመልካች ሁነን ቀረን 😥
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 6 ай бұрын
ምላሸሽ የላችሁም የሙሽሪቷ ልብስ 😮😮
@akremtube
@akremtube 6 ай бұрын
ሼር ሼር አድርጉ የምላሹ በቀጣይ ይለቀቃል
@akremtube
@akremtube 6 ай бұрын
ሼር ሼር አድርጉ የምላሹ በቀጣይ ይለቀቃል
@user-yx5jz9rj8t
@user-yx5jz9rj8t 6 ай бұрын
ይህን ታጥፍዋልህ ውይንም ሽፍንው እሚታይውን እሽ ምን አለ ቡትንግራት መችም ታይዋልህ ሚዚ ለመች ነው እንሱስ
@user-pm3gw7wj7s
@user-pm3gw7wj7s Ай бұрын
አአዙቢላህምንሊሠራነዉሸርእሚደረገዉ​@@akremtube
@user-pn1jk8vz4b
@user-pn1jk8vz4b 2 ай бұрын
እሳባይታያትየጀርባዋ፡መገለጥ፡ሚዜወቹ፡ምንጨመሩበት
@user-iu4ml5tx1r
@user-iu4ml5tx1r 6 ай бұрын
እብድሁላ አህመድኡመር ያላየዉጉድ
@AkraamSs
@AkraamSs 6 ай бұрын
አባታቸዉ ነዉ
@user-lp5mn5ri1i
@user-lp5mn5ri1i 6 ай бұрын
እንዴት ቦዶውን ሸርአርጉትላለህ ወጀል ጨመር
@user-hx7gb3uy8v
@user-hx7gb3uy8v 5 ай бұрын
😢😢yaa rabbi 😏😏😏😏😏
@user-hy4gj8pj1o
@user-hy4gj8pj1o 6 ай бұрын
አውቃአይመስለኝምሚዜወቹስትርብለውእሶምነካት
@banaoran2210
@banaoran2210 6 ай бұрын
Mejajal lehulachinm lib ysten min alebet gin dinachinn bntebk endezih banwerd 😢😢😢😢
@hayatyasin3877
@hayatyasin3877 6 ай бұрын
ኮሜቶች አይናችሁን ሰበር አርጉ ሆሆሆሆሆ
@Sameera-rt1mq
@Sameera-rt1mq 6 ай бұрын
ማሻአላ ሀድሪቱ አወሌ መብሩክ እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤
@zeytunahussen252
@zeytunahussen252 6 ай бұрын
አረ አውዙቢለይ የሆነው ሆኖ ከጀርበ ሙሉ ቢሆንስ
@meditishu8014
@meditishu8014 6 ай бұрын
አኡዙቢላህ አየግዜ
@GHg-gb2qd
@GHg-gb2qd 6 ай бұрын
እኔንደከመኝ አይደክማቸውም ደ ግን😂😂
@user-mg5qu2dw9n
@user-mg5qu2dw9n 2 ай бұрын
ኧረ ቅርፍፍ ያሉ ናቸዉ
@MolaAsemer
@MolaAsemer Ай бұрын
ሙሺራው አፍሮነው ጉድ😅
@mekibaba7226
@mekibaba7226 6 ай бұрын
ወይ የሀገሬ ልጆች ማሻ አሏህ
@ra7mat426
@ra7mat426 6 ай бұрын
መብሩክ የኔዎቹ ሀድራዬ አወሌ❤
@samiraaaa-ew4hz
@samiraaaa-ew4hz 5 ай бұрын
አኡዝቢላ አላህ ሂዳ ይስጣችሁ ሂጃቡን ባድፊቶ ባለብስቱ ይሻላል
@Samsung-kl9mp
@Samsung-kl9mp Ай бұрын
😥😥😥😥😥😥😭😭😭🤭👌👌👌💔
@user-xe6rw8hn2t
@user-xe6rw8hn2t 6 ай бұрын
የሚዞቿ ጅልነት ምናለ የጀርባዋን ልብስ ቢያሥተካክሉላት ዛጦል ሁላ
@hawahawa8164
@hawahawa8164 25 күн бұрын
አረ ወደዛ የተቀደደ ልብስ ባዶ😡
@user-kx8xc9zz5m
@user-kx8xc9zz5m 6 ай бұрын
ወገብ rip በቃ
@RabiaHegg
@RabiaHegg 6 ай бұрын
ስትመናቀር ወድቃነበር ቱ
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 6 ай бұрын
አጀብኔ ምናለ ወገብሽን ብሸፍኒዉ
@user-iu4ml5tx1r
@user-iu4ml5tx1r 6 ай бұрын
አወልዋ ረጋያልክነበርክ እብድ ሁል ሰርግህንአበላሹት
@user-by7lf3er1l
@user-by7lf3er1l 6 ай бұрын
እስተፉርላ
@ahmedyoutube4482
@ahmedyoutube4482 6 ай бұрын
ማሸአላ ብሮ በጣም ደስ ይላል አወል መብሩክ
@omnajat
@omnajat 6 ай бұрын
ሙስሊም አሰዳቢ እብድ
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 3 ай бұрын
ቂጥ ከፎቶ ክንንብ
@kexnenickd177
@kexnenickd177 6 ай бұрын
በወሎ ዘፍን አረግወረ ቢጨፍሩምንአለ ዲብልቅለሰቅያለዘፍን አዱሳያልቅአዱን ቀሰይረ ለማንኛው ደስይላል እካንደስአላችሁ ያገሪልጆች
@HadiHadi-uc6oy
@HadiHadi-uc6oy Ай бұрын
አኡዙቢላህ
@user-mg5qu2dw9n
@user-mg5qu2dw9n 2 ай бұрын
ኧረ ቅርፍፍ ያሉ ናቸዉ
@kexnenickd177
@kexnenickd177 6 ай бұрын
በወሎ ዘፍን አረግወረ ቢጨፍሩምንአለ ዲብልቅለሰቅያለዘፍን አዱሳያልቅአዱን ቀሰይረ ለማንኛው ደስይላል እካንደስአላችሁ ያገሪልጆች
@user-lz1lg4ko9z
@user-lz1lg4ko9z Ай бұрын
አኡዙቢላህ
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 32 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
ሙሺሪትን ይዘን ስንወጣ #መርሳወች
8:03
QABE WEDS LIBE (UNDER) |DJ KURESA|COBRAJR PICTURES|SIKULANGI MIX
1:05:43
🔴ሳዱላዋ እህቴን ዳርናት አልሀምዱሊላህ በስከመጨረሻ😍
17:35
Habru media_ሀብሩ ሚድያ💦
Рет қаралды 13 М.
😯ህዝቡን አጀብ ያስባለዉ የምላሽ ምሽት|መገን ወሎ..
18:30
Habru media_ሀብሩ ሚድያ💦
Рет қаралды 13 М.
ምርጥ የገጠር ሰርግ #መርሳ#ወሎ
6:05
shemstube
Рет қаралды 15 М.