KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አባ ሕጻን ያልተሰሙ ታሪኮችን ይፋ አደረጉ l Channel 7 Ethiopia
50:06
የወለኔ ብሔርሰብ የሰርግ ባሕል የሆነው የኢሮ ፕሮግራም ከሸገር #Welene Etiopia Wedding #hope
11:06
СОБАКА И ТРИ ТАБАЛАПКИ Ч.2 #shorts
00:33
Каха и лужа #непосредственнокаха
00:15
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
Когда у вас с подругой чуть разные размерчики 😅🍒 #юмор
00:17
የወለኔ ቆነጃጂቶች ደምቀው የታዩበት የባህል ልብስ ምርቃት ፕሮግራም l Channel 7 Ethiopia
Рет қаралды 28,092
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 35 М.
CHANNEL 7 ETHIOPIA
Күн бұрын
Пікірлер: 103
@terunashagegnahu5038
2 жыл бұрын
ብዙ የተደበቁ ባህል ቋቋ ብሔሮች አሉን ሚያሳዝነዉ ደሞ ሌሎች የዉጪ ሀገሮች ያቁዋቸዋል ያሳፍራል ሁሉ ነገራችን ኩረጃብቻ የራሳችንን መቼ ይሆን ጠንቅቀን ምናቀዉ
@ayge2162
2 жыл бұрын
የወለኔ ብሄረሰብ ከጉራጌ የተለየ ቋንቋ ፡ ታሪካዊ አመጣጥ ፤የራሳቸው ባህል ወግ ያላቸው በአንድነት በተያያዘ መልክዓ ምድር ላይ የሚኖር ማህበረሰብ ነው፡፡ ማህበረሰቡ ጉራጌ አለመሆኑን የሚያምንና ስነልቦናውም ወለኔነት መሆኑን እንጂ ጉራጌ ያለመሆኑን የሚገልጽ ሲሆን በህገ መንግስቱ ላይ የተቀመጡትን ብሄረሰብ ለመባል አስፈላጊ የሆኑ መስፈርቶች ሁሉ የሚያሟላ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ማህበረሰቡ ማንነቱ ተከብሮ በሀገሪቱ እንዳሉ ሌሎች ብሄረሰቦች በማንነት ታውቆ ራስን በራስ የማስተዳደር መብቱ እንዲከበርለት ጥያቄውን ለጉራጌ ዞን እና ለደቡብ ክልል እንዲሁም ለፌደሬሽን ብሄረሰቦች ምክር ቤቶች አቅርቦ ማህበረሰቡ ጉራጌ አለመሆኑ ታምኖበታል፡፡ ሆኖም ግን የደቡብ ክልል እና ጉራጌ ዞን ምላሽ እንዲሰጥ ቢጠየቅም እያደበሰበሰው ትኩረት ከመስጠት ይልቅ የማህበረሰቡ ተወላጆችን በመግደል እና በውሸት ወንጀል በማሰር መብታቸውን በመጠቃቸው ብቻ ሲሸማቀቁ እዚህ ተደርሶ ክልል ፍርክስክሱ ወጥቷል፡፡ እኛ የወለኔ ማህበረሰቦች ለ20 አመታት ሲቀርብ የቆየው የማንነት እና ራስን በራስ የማስተዳደር ህገመንግስታዊ መብታችን ታፍኖ ባለበት ሁኔታ የጉራጌ ዞን ክልል መሆኑን በጽኑ እንቃወማለን፡፡ አሁን ጉራጌ ክልል ቢሆን የወለኔ ማህበረሰብ /ህዝባችን ሌላ ተደራቢ ተጽእኖ ውስጥ እንደሚገባ ስለምናውቅ ዳግም ምሬትና አፈና ውስጥ እንዲገባ አንፈልግም፡፡ የማንነትና ራስን የማስተዳደር ጥያቄያችን ከዞን ጀምሮ እስከ ክልል እና ፌደራል የሚመለከታቸው የመንግስት መ/ቤቶች ቢቀርብም በአንድ አመት ውስጥ ህዝበ ውሳኔ (ሪፈንደም) ተደርጎ ምላሽ ስላልተሰጠው በህጉ መሰረት ጥያቄው በራሱ እንደተመለሰ ስለሚቆጠር ወለኔ በብሄረሰብ ሆኖ ሊታወቅ ይገባል፡ ለወለኔ ማህበረሰብ የማንነት እና ራስን በራስ ማስተዳደር ጥያቄ ምላሽ ባለመስጠት ማህበረሰቡን በማንገላታት ህገ መንግስታዊ ጥሰት የደረሰበት በመሆኑ ይህን ህገመንግስታዊ እና ህዝባዊ መሰረት ያለው የማንነት እና ራስን የማስተዳደር ጥያቄ በአፋጣኝ ከዞኑ ክልልነት ጥያቄ በፊት ምላሽ ሊሰጠው ይገባል፡፡ስለዚህ የወለኔ ማህበረሰብ ተወላጆች በልየ ወረዳ /ዞን ተደራጅቶ የብሄረሰቦች ፍትሀዊ እና እኩል ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ ክልል 7 ክላስር አደረጃጀትን እንደግፋልን፡፡
@zxczxc6000
2 жыл бұрын
ውይ ኢትዮጵያ እነዚን የመሰለ ቆንጆ የትናቹ ያላችሁት የሚያምር ባህል እያላችሁ ተደብቃችዃል
@Mohamed-xi9gy
2 жыл бұрын
አዉ 30ትግል ከጀመርን ግን የኢትዮጵያ መብት ሚከበርባት አገር አደለችም
@amiramuhedin3
2 жыл бұрын
በወለኔ ስም እጅግ አድርገን እናመሰግናለን
@Anwarየፍረኪመ
8 ай бұрын
የወለኔ አንባሳደር 🙏🙏🥰🥰🥰🌹🌹🌹
@ayge2162
2 жыл бұрын
የወለኔ ብሄረሰብ ከጉራጌ የተለየ ቋንቋ ፡ ታሪካዊ አመጣጥ ፤የራሳቸው ባህል ወግ ያላቸው በአንድነት በተያያዘ መልክዓ ምድር ላይ የሚኖር ማህበረሰብ ነው፡፡ ማህበረሰቡ ጉራጌ አለመሆኑን የሚያምንና ስነልቦናውም ወለኔነት መሆኑን እንጂ ጉራጌ ያለመሆኑን የሚገልጽ ሲሆን በህገ መንግስቱ ላይ የተቀመጡትን ብሄረሰብ ለመባል አስፈላጊ የሆኑ መስፈርቶች ሁሉ የሚያሟላ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ማህበረሰቡ ማንነቱ ተከብሮ በሀገሪቱ እንዳሉ ሌሎች ብሄረሰቦች በማንነት ታውቆ ራስን በራስ የማስተዳደር መብቱ እንዲከበርለት ጥያቄውን ለጉራጌ ዞን እና ለደቡብ ክልል እንዲሁም ለፌደሬሽን ብሄረሰቦች ምክር ቤቶች አቅርቦ ማህበረሰቡ ጉራጌ አለመሆኑ ታምኖበታል፡፡ ሆኖም ግን የደቡብ ክልል እና ጉራጌ ዞን ምላሽ እንዲሰጥ ቢጠየቅም እያደበሰበሰው ትኩረት ከመስጠት ይልቅ የማህበረሰቡ ተወላጆችን በመግደል እና በውሸት ወንጀል በማሰር መብታቸውን በመጠቃቸው ብቻ ሲሸማቀቁ እዚህ ተደርሶ ክልል ፍርክስክሱ ወጥቷል፡፡ እኛ የወለኔ ማህበረሰቦች ለ20 አመታት ሲቀርብ የቆየው የማንነት እና ራስን በራስ የማስተዳደር ህገመንግስታዊ መብታችን ታፍኖ ባለበት ሁኔታ የጉራጌ ዞን ክልል መሆኑን በጽኑ እንቃወማለን፡፡ አሁን ጉራጌ ክልል ቢሆን የወለኔ ማህበረሰብ /ህዝባችን ሌላ ተደራቢ ተጽእኖ ውስጥ እንደሚገባ ስለምናውቅ ዳግም ምሬትና አፈና ውስጥ እንዲገባ አንፈልግም፡፡ የማንነትና ራስን የማስተዳደር ጥያቄያችን ከዞን ጀምሮ እስከ ክልል እና ፌደራል የሚመለከታቸው የመንግስት መ/ቤቶች ቢቀርብም በአንድ አመት ውስጥ ህዝበ ውሳኔ (ሪፈንደም) ተደርጎ ምላሽ ስላልተሰጠው በህጉ መሰረት ጥያቄው በራሱ እንደተመለሰ ስለሚቆጠር ወለኔ በብሄረሰብ ሆኖ ሊታወቅ ይገባል፡ ለወለኔ ማህበረሰብ የማንነት እና ራስን በራስ ማስተዳደር ጥያቄ ምላሽ ባለመስጠት ማህበረሰቡን በማንገላታት ህገ መንግስታዊ ጥሰት የደረሰበት በመሆኑ ይህን ህገመንግስታዊ እና ህዝባዊ መሰረት ያለው የማንነት እና ራስን የማስተዳደር ጥያቄ በአፋጣኝ ከዞኑ ክልልነት ጥያቄ በፊት ምላሽ ሊሰጠው ይገባል፡፡ስለዚህ የወለኔ ማህበረሰብ ተወላጆች በልየ ወረዳ /ዞን ተደራጅቶ የብሄረሰቦች ፍትሀዊ እና እኩል ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ ክልል 7 ክላስር አደረጃጀትን እንደግፋልን፡፡
@ፈቲያዩቱዩብ
2 жыл бұрын
ፍትህ ለወለኔ😭😭😭ወለኔ ወለኔነው አጂ ጉራጌ አይደለም
@samsungacountacount8412
Жыл бұрын
ትላቻ እናቁም አይመጥነንም
@kedijamohamed6791
2 жыл бұрын
ቆይ ስልጥኛ ነው ወንስ ወለንኛን አረ ደስ ይላል በጣም ይመሳስላል ወላሂ ከስልጥኛ💞🤲🤲💋
@MubharikKairaD-ot6cn
Жыл бұрын
መንሸአለህህ ዎለኔ መሀበራሰብብ ታምራለቹቹቹቹ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@niemaansuar2561
2 жыл бұрын
በወለኔ ስም እናመሰግናለን ክበሩልን🙏🙏🙏🙏❤❤
@ወለኔዋነኝ
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ፈቲያዩቱዩብ
2 жыл бұрын
ወለኔ መቼ ነው የምወዳቹ
@amiramuhedin3
2 жыл бұрын
የወለኔ አባቶች
@ayishaali7976
2 жыл бұрын
Masallah💕💕💕
@demekashetube
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎናል አላህ ይጠብቃቹ የወለኔ ጀግኖች
@zubydaethiopia4204
2 жыл бұрын
ስታምሩ ማሻ አላህ
@amiramuhedin3
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@hamidru8275
2 жыл бұрын
አላህ ያቆያችሁ ወለሶ አከባቢ ብዙ ወለኔዋች ስላሉ የንቅናቄው አካል ወደ ወሊሶ ቢመጣ ለማደራጀት ቢመከር ወኪል ቢመሰርት ጉለበት ይሆነዋል አስቡበት
@welenetube
2 жыл бұрын
ውለታቹን መቼም አንረሳም
@ayge2162
2 жыл бұрын
የወለኔ ብሄረሰብ ከጉራጌ የተለየ ቋንቋ ፡ ታሪካዊ አመጣጥ ፤የራሳቸው ባህል ወግ ያላቸው በአንድነት በተያያዘ መልክዓ ምድር ላይ የሚኖር ማህበረሰብ ነው፡፡ ማህበረሰቡ ጉራጌ አለመሆኑን የሚያምንና ስነልቦናውም ወለኔነት መሆኑን እንጂ ጉራጌ ያለመሆኑን የሚገልጽ ሲሆን በህገ መንግስቱ ላይ የተቀመጡትን ብሄረሰብ ለመባል አስፈላጊ የሆኑ መስፈርቶች ሁሉ የሚያሟላ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ማህበረሰቡ ማንነቱ ተከብሮ በሀገሪቱ እንዳሉ ሌሎች ብሄረሰቦች በማንነት ታውቆ ራስን በራስ የማስተዳደር መብቱ እንዲከበርለት ጥያቄውን ለጉራጌ ዞን እና ለደቡብ ክልል እንዲሁም ለፌደሬሽን ብሄረሰቦች ምክር ቤቶች አቅርቦ ማህበረሰቡ ጉራጌ አለመሆኑ ታምኖበታል፡፡ ሆኖም ግን የደቡብ ክልል እና ጉራጌ ዞን ምላሽ እንዲሰጥ ቢጠየቅም እያደበሰበሰው ትኩረት ከመስጠት ይልቅ የማህበረሰቡ ተወላጆችን በመግደል እና በውሸት ወንጀል በማሰር መብታቸውን በመጠቃቸው ብቻ ሲሸማቀቁ እዚህ ተደርሶ ክልል ፍርክስክሱ ወጥቷል፡፡ እኛ የወለኔ ማህበረሰቦች ለ20 አመታት ሲቀርብ የቆየው የማንነት እና ራስን በራስ የማስተዳደር ህገመንግስታዊ መብታችን ታፍኖ ባለበት ሁኔታ የጉራጌ ዞን ክልል መሆኑን በጽኑ እንቃወማለን፡፡ አሁን ጉራጌ ክልል ቢሆን የወለኔ ማህበረሰብ /ህዝባችን ሌላ ተደራቢ ተጽእኖ ውስጥ እንደሚገባ ስለምናውቅ ዳግም ምሬትና አፈና ውስጥ እንዲገባ አንፈልግም፡፡ የማንነትና ራስን የማስተዳደር ጥያቄያችን ከዞን ጀምሮ እስከ ክልል እና ፌደራል የሚመለከታቸው የመንግስት መ/ቤቶች ቢቀርብም በአንድ አመት ውስጥ ህዝበ ውሳኔ (ሪፈንደም) ተደርጎ ምላሽ ስላልተሰጠው በህጉ መሰረት ጥያቄው በራሱ እንደተመለሰ ስለሚቆጠር ወለኔ በብሄረሰብ ሆኖ ሊታወቅ ይገባል፡ ለወለኔ ማህበረሰብ የማንነት እና ራስን በራስ ማስተዳደር ጥያቄ ምላሽ ባለመስጠት ማህበረሰቡን በማንገላታት ህገ መንግስታዊ ጥሰት የደረሰበት በመሆኑ ይህን ህገመንግስታዊ እና ህዝባዊ መሰረት ያለው የማንነት እና ራስን የማስተዳደር ጥያቄ በአፋጣኝ ከዞኑ ክልልነት ጥያቄ በፊት ምላሽ ሊሰጠው ይገባል፡፡ስለዚህ የወለኔ ማህበረሰብ ተወላጆች በልየ ወረዳ /ዞን ተደራጅቶ የብሄረሰቦች ፍትሀዊ እና እኩል ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ ክልል 7 ክላስር አደረጃጀትን እንደግፋልን፡፡
@ethiobeste7671
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ታምራላቹ ወድሞቼ አባቶቼ እድሜና ጤና ይስጣቹ እናቶችም
@AlahWekil-z5y
11 ай бұрын
ዋዉ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ
@Mohamed-xi9gy
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 😍😍ኢትዮጵያዊ ለዘላላም ትኑር
@denbelazmach8299
2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@sebrreshad9490
2 жыл бұрын
እኛም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇬🇫🇬🇫🇬🇫🇬🇫🇬🇫🇬🇫
@muradeYeseferlej
2 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል
@akramgader5467
2 жыл бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ወለኔዲ ቤተሰብ ለሁነ
@amiramuhedin3
2 жыл бұрын
ክበሩልን የዚህ ሚዲያ ባለቤቶች ትለያላች
@sebrreshad9490
2 жыл бұрын
አንቺም ክበሪልን እደጊልን ኑርልን አላህ የወለኔ መሪያድርግልን
@fuadyasinfuadyasin1068
Жыл бұрын
Tnx
@mesiqovine
Жыл бұрын
ዋው ነው
@seadaredwan417
2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🧥👖👕ልብሱ ቆንጆ ነው thank you
@faisalltub3157
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@kirubeltadese2112
3 ай бұрын
ወለኔ የአላህ ሰውነው አንተ በውሸት ወላሂ ትላለህ ወለኔ የሁሉም ሐገር ወንድም ነው የተወደደ ቆንጆ ዘር ነው
@sadsh1065
Жыл бұрын
መድረክ በቋንቋህ መምራት ሳትሞክር የወለኔ ማንነት ታወራለከወ?
@titu3704
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወለኔዲ
@ኢክሩነኝየቤተሰቦቼናፋቂ
2 жыл бұрын
እናመሰግን አለን የዚህ ሚዲያ ባለቤት ከልብ 😍😍😍
@faresafar7144
2 жыл бұрын
💝💝💝💝💝💝💝 🎈ደስ ደስ ብሎኛል!🎈 😃😛😛😛😛😛😃 😊🎀🎀🎀🎀🎀😊 💓🎉🎉🎉🎉🎉💓 💋💋💋💋💋💋💋
@abdulsemedabdella1464
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
@niemaansuar2561
2 жыл бұрын
ወለኔ ነብሴ
@oudi5535
2 жыл бұрын
ክበሩልን በጣም እናመሠግናለን
@mamemame1842
Жыл бұрын
ማአሻላህ ዬለኮ ታኦምሰዋሁም ስለጡ
@hibatube922
2 жыл бұрын
በትክክል ብዙ ታሪክ አለን
@hibatube922
2 жыл бұрын
የኔ ዉድ ሀገር ወለኔ የፍቅር ሀገር ዋሽታትየ ዋጇጀ አቦቸ እንደቸ የቅነ የጌኘ ማንነትኝ ያቻቺልነ
@hayat3804
Жыл бұрын
ህዳር 18 ድሬዳዋ የምትገኙ ወለኔዎች እዳቀሩ
@hayuhayu45
2 жыл бұрын
ክበሩልን
@ibrahimnigusse7437
2 жыл бұрын
ye fuad wendim mos... big man
@Globaltalentgt
2 жыл бұрын
очень люблю вас 💜
@ውይካሱይድፍሽ
2 жыл бұрын
አህ ኢጠብቃቹ የወለኔ አባቶች ወድሞች አላህያግዛቹ
@ውይካሱይድፍሽ
2 жыл бұрын
አሚን
@ውይካሱይድፍሽ
2 жыл бұрын
ወድሜ ማሻአላ ጀግናው ወድም
@ውይካሱይድፍሽ
2 жыл бұрын
ማሻእላ አምርያ
@gudawayf4342
2 жыл бұрын
አቦትኘ ማሻአላህ እሙረ ጉደር ተአፊየ አላህ የኢራሁም አሚን
@hayuhayu45
2 жыл бұрын
እሚንንንን
@faisalltub3157
2 жыл бұрын
ዋው
@leylatube7000
2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን👍👍👍👍
@فتحيةفتحية-د8ب
2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤
@HasnaHasna-dz3jm
2 жыл бұрын
የኔአባት
@behriyazeyinuuzeyinu9766
2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@Osmanbeyan-jk9hh
Жыл бұрын
የኔ ውብ
@nazrul4837
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ደስ ባለኛን
@faresafar7144
2 жыл бұрын
🤲🤲🤲
@sebrreshad9490
2 жыл бұрын
የአላህ ጥበቃ ከናንተጋርይሁን
@kirubeltadese2112
3 ай бұрын
ወረኛ ወለኔ ምን ጎደለው ጎበዝ ነው ለፍላፊ
@ZamzamMohammed-ds4bc
9 ай бұрын
Amin amin amin abochegi
@abdrezakdebbel4335
2 жыл бұрын
ማሻአላህአላህከናንተጋይሁንእንወዳችሁአለን
@hayuhayu45
2 жыл бұрын
አሚንን እናንተንም አላህ ያቆይልን
@aynojemila3593
2 жыл бұрын
ወለኔ ከፍ በይ እናመሰግናለን
@abest4396
Жыл бұрын
ሙሉውን ለምን በወለንኛ አታወሩም
@titu3704
2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@فتحيةفتحية-د8ب
2 жыл бұрын
😍😍😍ዋዉ
@ZHARATESFAy
2 ай бұрын
Sayintist nebiha bediru shafi welene nat
@zubydaethiopia4204
2 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ያረብ ወለኔ ከፍ በይ በፈየግዝ
@ayishaali7976
2 жыл бұрын
Masallah🥰🥰🥰🥰🥰
@zobidazobida1212
2 жыл бұрын
👏👏👏👍👍👍
@ተስፈኛኣይተኛ
2 жыл бұрын
ጨርቂ ባይኔትን ይወህቡያን
@zobidazobida1212
2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ወለኔዋነኝ
2 жыл бұрын
ቀጣዩ
@seniyedebele8841
2 жыл бұрын
ስለጡ ☝️☝️☝️☝️❤️❤️❤️💙❤️💙💙💙💙💙💙💙💙💜💜💜💜💜💜💜
@TMG-b4w
2 жыл бұрын
Yemtebgne!
@ababaababa812
2 жыл бұрын
ወለኔ የት ነዉ🙄
@zobidazobida1212
2 жыл бұрын
👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
@ኢክሩነኝየቤተሰቦቼናፋቂ
2 жыл бұрын
አሚሚሚሚሚንንንንን
@saadakwt4013
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@amiramuhedin3
2 жыл бұрын
ወለኔዎች
@hidayaa7171
2 жыл бұрын
አላህ ይገዘሁም
@ZamzamMohammed-ds4bc
9 ай бұрын
Yigiam
@leyilaethioyuotube9128
2 жыл бұрын
✅✅✅👍👍👍👍
@zobidazobida1212
2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹
@TheFhdude
2 жыл бұрын
ወለኔ ደግሞ የት ነው? ሰምቸውም አላውቃም።
@sebrreshad9490
2 жыл бұрын
ወለኔን ያላወቃቹ ምን ሰው ናቹ
@terunashagegnahu5038
2 жыл бұрын
@@sebrreshad9490 ወድሜ አለማወቅ ሀጢያት አይደለም ከተጠያቂነት ባያድንም በዚ መገድ ግን አደለም ቋቋህንም ባህልህንም ማስተዋወቅ የምትችለዉ ለሚጠይቅህ ቀጥተኛ መልስ ስጥ ካልቻልክ ዝም
@nejatawel4397
2 жыл бұрын
@@terunashagegnahu5038 eski mekresh sew adrgiwu….
@MansurKemal-t3w
Ай бұрын
ቀጥአኘይ
@ሀገሬሀገሬ-ፈ4ከ
2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😘
@zaidmhmd425
8 ай бұрын
❤😘😘😘🌟🌟🌟💔👍😘🌟💔
@ayshaa-mj1oy
Жыл бұрын
ባኔትን
@fatimaf1677
2 жыл бұрын
ወለኔ ከፍበይ
@dawoodsultan4215
Жыл бұрын
ማአሻአላሕ 👍 youtube.com/@dawoodsultan4215
@kamilatube4355
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
50:06
አባ ሕጻን ያልተሰሙ ታሪኮችን ይፋ አደረጉ l Channel 7 Ethiopia
CHANNEL 7 ETHIOPIA
Рет қаралды 13 М.
11:06
የወለኔ ብሔርሰብ የሰርግ ባሕል የሆነው የኢሮ ፕሮግራም ከሸገር #Welene Etiopia Wedding #hope
ወለኔ tube
Рет қаралды 11 М.
00:33
СОБАКА И ТРИ ТАБАЛАПКИ Ч.2 #shorts
INNA SERG
Рет қаралды 1,8 МЛН
00:15
Каха и лужа #непосредственнокаха
К-Media
Рет қаралды 19 МЛН
00:32
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
MasomkaMagic
Рет қаралды 28 МЛН
00:17
Когда у вас с подругой чуть разные размерчики 😅🍒 #юмор
Galich Ida
Рет қаралды 33 МЛН
31:52
ምኝታ ላይ በረታህ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Mignta lay Bertah) New Ethiopian Dirama 2024
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 222 М.
23:25
ወለንኛ- የዘፈን ስብስቦች(ጀማል አህመድ)-ethiopian music-/አንጋፋው ወለንኛ ዘፋኝ አርቲስት ጀማል አህመድ/
ሳዲቅ ቲዩብ - Sadik Tube
Рет қаралды 3 М.
17:14
ዶ/ር አብይን ደግፎ አደባባይ የወጣው የወለኔ ህዝብ ብሶቱን ገለፀ | Ethiopia | Welene | Dr Abiy
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 12 М.
24:58
ሲንግል ማም (በጣም አሳዛኝና አስተማሪ ድራማ) ክፍል 4
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 59 М.
12:37
ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው || በዘማሪት ብሩክታዊት ንጋቱ@21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 1 МЛН
29:27
ድብብቆሽ ሙሉ ክፍል ON Danya Tube
Danya Tube
Рет қаралды 66 М.
12:55
ጀማል ሱለንጎ ሌላና ዶቢ ቤተ-ጉራጌ ሙዚቃ ክሊፕ Jemal Sulengo Lelana Dobigna Sodo Meskan Bete Gurage music video
Jemal Sulengo Tube ጀማል ሱለንጎ ቱዩብ
Рет қаралды 84 М.
37:13
በሶ በእሬት...ፓስታ በግራዋ ሶስ..የቻልነውን ተንፍሰናል ያልቻልነውን ደብቀናል ሚስጥር መተንፈስ ወይም … ምግቦችን መመገብ አዝናኝ ጨዋታ ሊድያና ሰለሞን
Seifu ON EBS
Рет қаралды 465 М.
1:06:52
ቆንጆ ቆንጆ ሰልባጅ ይገዛልኝ ነበር!!! #life #lifestyle #father #dream #2024
Donkey Tube
Рет қаралды 300 М.
20:24
ሲንግል ማም (በጣም አሳዛኝ ና አስተማሪ ፊልም)ክፍል 1
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 141 М.
00:33
СОБАКА И ТРИ ТАБАЛАПКИ Ч.2 #shorts
INNA SERG
Рет қаралды 1,8 МЛН